🔴አዲስ አስቸኳይ መረጃ ተገኝቷል❗የሐብታሙ እና የሩሐማ ጉዳይ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 15

  • @eshetneshteklehaymanot9615
    @eshetneshteklehaymanot9615 3 วันที่ผ่านมา +3

    ሐብታሙ ልጄ አደራህን ተስፋ እንዳትቆርጥ እናትናአባቴ ሞተውብኛል ብለሀል አይዞህ እንጀራ እናትህን ይቅርታ ጠይቅ ከእግዚአብሔር በታች እርሷንና እውነተኛ ጓደኞችህብ አይለውጥብህ።
    አደራ ተስህን በእግዚአብሔር ላይ አሳርፍ እነኚህ የሰውን ገንዘብ በምክንያት መግፈፍና መመብላት የሚወዱ የሰውንም ነፍስ ከመብላት አይመለሱም ሳታውቀው ጥሩ ካልሆነ ሰው ፍቅር ጀመረህ ነበር አልሆነም ልአጅነህ እራስህን ሰብስበህ ከሚያስቡልህ ቤተሰቦችህና ከመልካም ወንድንናእህቶችህ ጋር ኑር።

    • @eshetneshteklehaymanot9615
      @eshetneshteklehaymanot9615 3 วันที่ผ่านมา +1

      ዩኒ እምትባል አንዴ ሰው አንዴ አፈር የሚያደርግህ ምንድነው ችግርህ።

  • @ያዘመንቲዩብ
    @ያዘመንቲዩብ 3 วันที่ผ่านมา +4

    ሽቀላውን ተቀላቀልክ ፀግሽ
    ዮኒ ማኛን ምስክር ማድረግ የሰይጣን ምስክርነት ነው

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  3 วันที่ผ่านมา

      የምን ሽቀላ?

  • @tewabechtedla6430
    @tewabechtedla6430 วันที่ผ่านมา +2

    እኔ ምለው ኩላሊት የቤት ዕቃ ሆነ እንዴ፣ይመለስ ይቆይ የሚባለው!!!

  • @AaBb-kr3bi
    @AaBb-kr3bi 3 วันที่ผ่านมา +5

    አረ ፀግሽ ሰው ጥራ ቢሉት ራሱ መጣ ዮኒ ማኛን አሁን እውነት ያወራል ብለህ እሱን ታሳየናለህ ቢከፈለውኮ እሷ ቀድማ ያንን ያህል ባላመሰገነችው ውለታውን ከፍዬ አልጨርሰውም እድሜ ልኬን ባገለግለው ያንስበታል ህንድ ሄዶ ኩላሊቱን እስኪሰጠኝ አላመንኩም ነበር ብላለችኮ ምን ነካህ

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  3 วันที่ผ่านมา

      አንዳንድ ጊዜ አክቲቪስቶች ጋር ሊደርሱ የሚችሉ መረጃዎች ሊኖሩ ይችላሉ ብዬ ነው🙏

    • @Tera-tonic
      @Tera-tonic 3 วันที่ผ่านมา +1

      This guy is not a credeble human being.so don't refer to this guy's video please please.

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  3 วันที่ผ่านมา

      ok i will

  • @HannaHelwa
    @HannaHelwa 3 วันที่ผ่านมา +1

    ehe yoni yemibalw woregna yemslwun new mikebatirw

  • @genetasefa8364
    @genetasefa8364 3 วันที่ผ่านมา

    Hi brother, long time well come back !!

  • @Adonayy-q5q
    @Adonayy-q5q 3 วันที่ผ่านมา

    weygud zedro yemaytay.yemaysema yelem