ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ደስ የሚል አቀራረብ ነው፤ ምንም እንኳን እሷ የሰራችው በደል እንዲህ ነው ተብሎ የሚገለጥ ባይሆንም ታሪኩና ንባቡ እጅግ በጣም የተቀናጀ ነው።
Betame 😢the way he was saying bie Weniglum and bie wongelume 😢 so sad 😢 hard to Believe that 😢
ወይኔ ሲያሳዝን፤ የኔ ምስኪን እግዚአብሔር ንጹህ ልብህን ያክምልህ። እሱ ይክስሃል።
ወንድመችን እግዚአብሔር ካንተ ጌር ይሁን። አንተ ደግ ልብ አለህ። ❤❤❤❤ ይህን ደግ ልብህን መጠበቅ አለብህ።❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወይኔ ልጁ በጣም ነው የሚያሣዝነው❤
እስካሁን የሚረዳበትን መንገድ ያመላከተ የለም፡ደውለን እንኳን አይዞህ ለማለት ስልኩን አላስቀመጣችሁም።
እኛን ግን ፈራጅ ያደረገን ማነው? አቀራረቡን ግን ወድጄዋለሁ። ❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😅😅😅😅😅😊😊😊😊😊😊😊😊😅😅😅😅
❤
የመገርመው መሀላዋ ?
የልጅቷ ስራ በይቅርታ የሚታለፍ አይደለም እንዲያውም ወደ ህግ መቅረብ አለበት !
ኩላሊቱን ትመልስ
😂😂😂😂😂እግዚአብሔርን እኔም በሰው ፊት የሰው ኩላሊት በግፍና በማጭበርበር ወስጇለሁ ብላ ቃሏን ሰጥታለች እና ትመልስ
እማምላክን ኩላሊቴን ሰጥቸህ እራሱ አብሬህ ብሆን እንደት ደስ ባለኝ ፕሊስ ቁጥሩን ተባበሩኝ❤❤❤
በስመአብ ምን አይነት ልብ ነው ያላት ? ?
ሞት ይገባታል
ይህቺ ሰዉ ቢመቻችላትና መንገድ ብታገኝ ማንኛውንም አሰቃቂ ወንጀል ከመፈጸም ወደ ሁዋላ የምትል ስላልሆነች በአስቸኩዋይ በቁጥጥር ስር መዋል ይገባታል።