"ለገዛ ጓደኛው … !" | New Ethiopian true life tory |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 32

  • @elladan3978
    @elladan3978 2 ปีที่แล้ว +3

    ፀግሽ የአጫጭር ትረካዎች አድናቂ አይደለሁም ረጃጅሞቹን ግን ሁለንም በሚባል ደረጃ አድምጫለሁ እንደሁልጊዜው ምርጦች ናቸው በቀጣይ ረዘም ባለ ትረካ እንገናኛለን ብዬ አስባለው እስከዛ ግን ይህን እየሰማው እጠብቃለው!

  • @keriryahmad5754
    @keriryahmad5754 2 ปีที่แล้ว +6

    አይዞሺ እህት እኛ በስደት ሆነን ኢትዮ ካለ ወንድ ጋር ፍቅር ምናምን አያዋጣም በጫራሺ ታሪክሺን ስላካፈልሺን እናመሰግናለን .... እና አሁን ላይ የተዋወቅሺዉንም ቢሆን ብዞ ቦታ አትስጪዉ ለሱ ብለሺ አንድም እርምጃ አትዉሰጂ ስሪ እራስሺን ጠብቂ ቤተሰቦቺሺን ጠይቂ ባለፈዉ ነገር አትዘኚ ዱአ ፀሎት አድርጊ ከሴት ጓደኞቺሺ ጋር ፈታ በይ በረፍት ሰዐትሺ .....🌷🌷🌷🌷🌷

  • @christianmekuria9686
    @christianmekuria9686 2 ปีที่แล้ว +4

    ተራኪዋ ደስ ትላለች በጣም 👏

  • @nardoszrguytube9112
    @nardoszrguytube9112 2 ปีที่แล้ว

    እኅታችን ፈተና ጥሩ ነው ከተፈተንሹ በላይ ትምህርቶችን ትቀስሚበታለሽ ከክፉ የሰወረሽ አምላክ ይመስገን ያመንሹ ቢከዳሽም ህመምሽ ሽሮ አሁን አዲስ ሰው ሆነሻል ሆኖም ያለፈውን ሙሉ ለሙሉ ረስተሽ በዛው መንገድ መሄድ የለብሽም ያሁኑም ጓደኛሽ ያለሽን ሙሉ በሙሉ አምነሽዋል በግልጽ ባናውቅም በስልክ ብቻ መሰለኝ እያወራችሁ ያላችሁት ስለዚህ ሁሉም በጊዜው ይናልና ረጋ ብለሽ ተጓዝ በነገሮች ከመግፋሽ በፊት በአካል ተገናኝተሽ በሴታዊ ብልሀት እውነተኛ አጋርሽ መሆኑ ማረጋገጥ ለብሽ ዳግም ልብሽ እንዳይሰበር

  • @wendwesonberta910
    @wendwesonberta910 2 ปีที่แล้ว

    ምርጥ አንባቢ
    ቆንጆ አረጋ ተርካዋለች

  • @senaytyifru6229
    @senaytyifru6229 2 ปีที่แล้ว

    መጨረሻውን ያሳምርልሽ ውዴ

  • @cinderellalulu6215
    @cinderellalulu6215 2 ปีที่แล้ว +1

    የእኔን የፍቅር ታሪክ መቼ ነው ምተርክልኝ ፀግሽ

  • @Wildrose_16
    @Wildrose_16 2 ปีที่แล้ว

    እግዚኦ አይ እህቴ ሰው ማመን እንዲህ ነው

  • @zuziyoutubeapp6879
    @zuziyoutubeapp6879 2 ปีที่แล้ว +1

    Yasazinalm yastemiralig🙏❤

  • @fikrumenaga2438
    @fikrumenaga2438 2 ปีที่แล้ว +2

    ምን አይነት ወንድ ነው የልጅነት ፍቅሩን ለሌላ አሳልፎ ሊሰጥ የሞከረው? ተራኪዋ አሪፍ ናት

  • @senaytyifru6229
    @senaytyifru6229 2 ปีที่แล้ว

    ኡፍፍፍ ህይወት ከባድ ነው

  • @MiraAbera
    @MiraAbera ปีที่แล้ว

    Thanks ❤

  • @meskeremeryimesgen3792
    @meskeremeryimesgen3792 2 ปีที่แล้ว

    Thanks you betam konjo tarik new ❤

  • @helentessema7380
    @helentessema7380 ปีที่แล้ว

    Yeknashe yena kertata ❤❤❤❤❤

  • @masemasmasemas
    @masemasmasemas 2 หลายเดือนก่อน

    ውዴ ውሀ እየጠጣሽ ምን አጣደፈሽ መልኬ የሰው ስም ሳይሆን የራሴ መልክ እስኪመስለኝ ፍጥነትሽን ቀነስ ብታረጊው አሬፍ ድምፅ አለሽ በርቺ

  • @haregtegegkeya8871
    @haregtegegkeya8871 ปีที่แล้ว

    ፍቅር በሥደት ምን ማለት እደሆነ ታቂያለሽ ልብን አሢዞ ቁማር መጫዎት ልክ እደዛ ልትበይም ልትበይም ትችያለሽ አለዛም እኩል ትዎጫለሽ በጥቅሉ በሥደት ያለን ሠዎች ፍቅር ከባድ ነው 😢😢

  • @hdhd2473
    @hdhd2473 2 ปีที่แล้ว +1

    ጂጂ ናት አ አቅራቢዋ ሁለታችሁም ታሪኩንም 👌ደሞ የኔ ህወት ሳላስብ ነገርኳችሁ እንዴ💓

  • @helenmichael5895
    @helenmichael5895 2 ปีที่แล้ว

    Thanks 🙏

  • @fantutemesgen4363
    @fantutemesgen4363 2 ปีที่แล้ว +2

    አንተ ብትተርከው ይሻላል በኔ በኩል አንተ ታሳምረዋለህና

  • @yaredtena6
    @yaredtena6 2 ปีที่แล้ว +2

    ወድም ኢያሪኮ 888አቅርብልን

  • @kasubediru5452
    @kasubediru5452 2 ปีที่แล้ว

    Welcome stegish

  • @ወሎጎንደርሸዋጎጃምአንድአ
    @ወሎጎንደርሸዋጎጃምአንድአ 2 ปีที่แล้ว

    ይሄ ታሪክ የብዙዙወች ታሪክ ነው😭😭😭
    ቢሆንም ጀግና ሆነሽ ራስሺን ጠብቀሽ ህይወት ይቀጥላል......

    • @toybamehammed3845
      @toybamehammed3845 2 ปีที่แล้ว

      በስደት ላይ የተጎዳሁን እኔ ብቻ ይመስለኝ ነበር

  • @siyamtube2500
    @siyamtube2500 2 ปีที่แล้ว

    በጣም አሰተማሪ ታሪክ ነው
    ሁላችንም ልንማርበት ይገባል

  • @msnexus2671
    @msnexus2671 ปีที่แล้ว

    Wow

  • @bettymarkos152
    @bettymarkos152 2 ปีที่แล้ว

    Tsegshye 😘

  • @shewitgirmaye6622
    @shewitgirmaye6622 11 หลายเดือนก่อน

  • @senaytyifru6229
    @senaytyifru6229 2 ปีที่แล้ว +1

    ብዙ ልብሽን አትስጪ እራስሽን ጠብቂ ውዴ

  • @መሬምመሬም-ደ2ወ
    @መሬምመሬም-ደ2ወ 2 ปีที่แล้ว

    ከዚ ቀደም በክፈት ዶት ኮም ሰምቸዋለሁ ልበል ???

  • @shibre2999
    @shibre2999 2 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤😘😘😘😘👍👍👍👍

  • @soiltes8006
    @soiltes8006 2 ปีที่แล้ว

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰