የገረዷ ማስታወሻ | አሰሪዬ ወይስ የልጄ አባት??

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 41

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 3 ปีที่แล้ว +3

    ፀግሽ እናመሰግናልን ግን ይቅርታና ምንም ይሁን ካንተ ድምፅ ውጭ መስማት አልፍልግም ( አልችልም)

  • @zerituterefe7574
    @zerituterefe7574 2 ปีที่แล้ว

    I like the calmness of your voice. Your narrating is very natural. Thank you😍😍

  • @gashlij2561
    @gashlij2561 2 ปีที่แล้ว

    በዚ ዉጥረት ግዜ ያንተ ትረካ ፈዋሽ ነዉ እናመሰግናለን።

  • @hanabegie7154
    @hanabegie7154 3 ปีที่แล้ว +5

    ፀግሽ እንኳን መጣህ ደብሮኝ ነበር😍😍

  • @Wildrose_16
    @Wildrose_16 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow that's very great story thanks tsegaye

  • @Rosina.K
    @Rosina.K 3 ปีที่แล้ว +2

    Merc beaucoup Tsegaye and Kalkudan! Kalkudan has also a very nice voice like yours Tsegaye 👍’ እኔስ አይኖቼን እንዴት እምናቸዋለሁ’ 😄

  • @titieti1880
    @titieti1880 3 ปีที่แล้ว +3

    ግን ባንተ ድምፅ ነው የምንፈልገው

  • @enattube7220
    @enattube7220 3 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጣህ ፀግሽ

  • @user-feker
    @user-feker 3 ปีที่แล้ว

    ፀግሽ የኔ ድምፅ መረዋ የድምፅህ ምርኮኛ ነኝ ውድድድድ

  • @zizuebirahim2292
    @zizuebirahim2292 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣህ ጸግሺ

  • @Aየመርሳዋቀበጥ
    @Aየመርሳዋቀበጥ 3 ปีที่แล้ว +1

    እኳንደህናመጣህ።ፀግሽ

  • @hshszvvsg7121
    @hshszvvsg7121 3 ปีที่แล้ว

    ዋው ፈጣሪ ይጠብቅህ ፀግሽ 😍😘

  • @user-feker
    @user-feker 3 ปีที่แล้ว

    የታጉትን ታሪክ በጣም ውድጄዋለሁ

  • @ህልመኛዋነኝየመድናዋ-ቐ5ቸ
    @ህልመኛዋነኝየመድናዋ-ቐ5ቸ 3 ปีที่แล้ว

    ፀግሽየ ተናፍቀሀል ቀጣይ በተስፋ እንጠብቀለን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @titieti1880
    @titieti1880 3 ปีที่แล้ว

    ግሩም ድምፅ እኮ ነው ያለክ እዴሜና ጤና ይስጥክ ለላንተም ለቤተስቦችክ

  • @hanabegie7154
    @hanabegie7154 3 ปีที่แล้ว +1

    ሁሌ ኮሜንት እሰጣለዉ እያልኩ እረሳዋለዉ የፀግሽ ተከታታዮች ላይክ ግጪት እንጂ ይህ ሁሉ ሰዉ ተመልክቶት ለይክ ያንሳል ነቃ በሉ🙄👍👍👍👍ተጫኑት

  • @habibakemal2222
    @habibakemal2222 3 ปีที่แล้ว +1

    ልጅቷ በጣም ጎበዝ አንባቢ ተራኪ ናት ላንተም ቃል የለኝም ጎበዝ ነህ የሚችል ስንሰማ ማድነቅ እንልመድ❤❤❤🇪🇹🙏

  • @natnaeleshetu6997
    @natnaeleshetu6997 2 ปีที่แล้ว

    Anebabiwa lelam yeterekechiw kale 🙏....tnx lezim

  • @mahabubaadem9173
    @mahabubaadem9173 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you 😊

  • @እግዚአብሔርአባቴማር-ፀ3ፈ
    @እግዚአብሔርአባቴማር-ፀ3ፈ 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @kediali247
    @kediali247 3 ปีที่แล้ว

    ፀግቨ ❤❤❤❤❤ አመሰግናለሁ ,❤❤❤❤❤

  • @Hayat_z
    @Hayat_z 3 ปีที่แล้ว

    አይኖቼን እንዴት አምናቸዋለው ትልቅ ነጥብ ነው

  • @emuyadesya
    @emuyadesya 3 ปีที่แล้ว

    ፀግዬዬዬዬዬዬዬ

  • @ameleyena3765
    @ameleyena3765 3 ปีที่แล้ว

    ፀግሽ እንዴት ነህ የትረካው አቅራቢ ትንሽ ድምፅ አይሰማም ወጣ ቢል ጥሩ ነው

  • @menentekleberhan8705
    @menentekleberhan8705 3 ปีที่แล้ว

    Amesgenalhue hulachenenme 👏😍😍

  • @senibinisenibini309
    @senibinisenibini309 3 ปีที่แล้ว +5

    ፀግሽ መቼ ነዉ ስላንተ የምታጫዉተን..???
    ❤L💕o💕v💕e💕 y💕o💕u❤

    • @tsegayeaberar
      @tsegayeaberar  3 ปีที่แล้ว +3

      Thanks seni, i 'll one day.

    • @ሀናየናቴናፋቂ
      @ሀናየናቴናፋቂ 3 ปีที่แล้ว +1

      ማርያም ን የኔም ጥያቄ ነበር

    • @senibinisenibini309
      @senibinisenibini309 3 ปีที่แล้ว

      @@ሀናየናቴናፋቂ ሀኒ ተመስገን ብቻዬን አይደለሁም 👍

    • @ሀናየናቴናፋቂ
      @ሀናየናቴናፋቂ 3 ปีที่แล้ว +1

      @@senibinisenibini309 በጣም የከተሜ ነግግር ሲያወራ ሞልቀቅ ስለሚል የሱንስ ብንሰማ 😂😂😂😂😂 መብታችን ነው ተመልካች መከበር አለበት በሚለው

    • @senibinisenibini309
      @senibinisenibini309 3 ปีที่แล้ว

      @@ሀናየናቴናፋቂ ትክክል ያችን ቀን በጉጉት እንጠብቃለን

  • @እግዚአብሔርአባቴማር-ፀ3ፈ
    @እግዚአብሔርአባቴማር-ፀ3ፈ 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @sosodawet9545
    @sosodawet9545 3 ปีที่แล้ว +1

    Well

  • @mwolde6274
    @mwolde6274 3 ปีที่แล้ว

    ፀግሽ አድናቂህ ነኝ እባክህን ካገኘህ የልብ ጠጋኙ ማስታወሻን ተርክልን አመሰግናለሁ

  • @zuriashlemma3192
    @zuriashlemma3192 3 ปีที่แล้ว +1

    ❤️❤️😍

  • @yeasemalij537
    @yeasemalij537 3 ปีที่แล้ว +1

    ታውቃለህ ይሄ ሰሜት በጣም እብደት ነው እኔም ልቤ ውሸታም ነው አንዴ ደሞ አህምሮሄ ውሸታም ነው እያልኩ በዙ ግዜዬን ምንም አድርጎበኛል ሰትወድ ወይ ሰታፈቅር እውር መሆን ብቻ ሳይሆን የሆነ ነገር ይጠናወትካል ምንም አለማሰተዋል ውሰጥ ይከትካል ኣረ ደሰ አይልም ግን ማፍቀሬን ሳሰበውና በማፍቀሬ እውር እንደምሆን ሳሰበው ደስ ይለኛል እኮራለው እናም እቆጫለው 😊 የምቆጨው ትክክለኛ ሰውን አለማፍቀሬን ነው ግን እሱንሰ ቢሆን እንዴት አውቃለው 😊 ትረካ አይደለም የምሬ ትረካውን ሰሰማ እራሴን አሰታወሰኩኝ ይገርማል አይደል

  • @نوريةنورية-ث6ه
    @نوريةنورية-ث6ه 2 ปีที่แล้ว

    💞💞🌹🌹

  • @lilitsegaye6856
    @lilitsegaye6856 2 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤

  • @betybetty7470
    @betybetty7470 3 ปีที่แล้ว

    Inkuwan dena metashi

  • @tenbittesfaye8869
    @tenbittesfaye8869 3 ปีที่แล้ว

    ❤️💞❤️

  • @adisznur9253
    @adisznur9253 3 ปีที่แล้ว

    ere mestawet aragaw...copy