የመኖርያ ቤት እቁብ በሁሉም ክልሎች ! በ77.280 ብር ቅድመ ክፍያና በ2 ሺ ብር ወራዊ ቁጠባ | ትክክለኛ እና የተጣራ መረጃ ከድርጅቱ | Gebeya

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 316

  • @gebeyamedia
    @gebeyamedia  ปีที่แล้ว +15

    በፅናት የታገዘ የስኬት ሚስጥር ! th-cam.com/video/_sJm83b-mQE/w-d-xo.html

  • @alemuberta6264
    @alemuberta6264 ปีที่แล้ว +43

    ወንድም ጫላ እንደመርማሪ ፖሊስና እንደ አንድ በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ብትንትን አርገህ የጠየክበትና እኛም በቂ መረጃ ያገኝንበት ግሩም ቃለ መጠይቅ ነው። አድንቄሀለዉ ትችላለ ከልብ እናመሰግናለን ።

    • @mariammariam1007
      @mariammariam1007 8 หลายเดือนก่อน

      ገራሚ ጋዜጠኛ ነዉ ጫላየ

  • @johnafework5570
    @johnafework5570 ปีที่แล้ว +38

    በ 10 አመት መቶ ሺ ሰው ቤት ያገኛል እንበል፤ ነገር ግን ስንት ሰው ነው አሁን በምዝገባ የምትቀበሉት? ከመቶ ሺ ሰው በላይ (ለምሳሌ 500,000 ሰው ቢመዘገብ) 400,000 ሺ ሰው መቼ ነው ቤት የሚያገኘው?

    • @nolawitbalcha9012
      @nolawitbalcha9012 ปีที่แล้ว +3

      በአርባ አመት እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከሰጠን ለልጆቻችን ቅርስ ይሆናል

    • @aasala2807
      @aasala2807 ปีที่แล้ว +3

      በተስፋ😢😢😢ስናሳዝን እድሜ ይስጠን❤❤❤

    • @now7810
      @now7810 ปีที่แล้ว +6

      ተመዘገብክ ማለት ትቆጥባለህ ቆጠብክ ማለት ደግሞ በ10 አመት ውስጥ ይደርስሀል እያለን ነው እኔ እንደገባኝ

    • @qtrraryhhi
      @qtrraryhhi 11 หลายเดือนก่อน +2

      😢

    • @berhanumelese10
      @berhanumelese10 10 หลายเดือนก่อน +2

      ውሸት ነው ለምሳሌ ባለ 3 መኝታ አሁን ባለው ገበያ 11 እስከ 20 ሚሊየን ብር ነው የሚሸጠው ኢንፍሌሽን ብንጨምር የዛሬ 10 አመት በርግጠኝነት 30 ሚሊየን ይገባል ሲለዚህ ባለ 3 መኝታ 800 ሺ *2=1.6+80ሺ+15 አመት በየወሩ 3500 ብር +15 አመት 7000 ብር በየወሩ =3 ሚሊየን አካባቢ ይመጣል ስለዚህ የ20 ሚሊየን ብር ቤት እንዴት ነው 3 ሚሊየን የሚሸጥልህ ስለዚህ ህዝቤ ሆይ ብርህን አትበላ ባይ ነኝ ከኔ የተሻለ የሚያስረዳኝ ካለ ይምጣ

  • @ashenafiabeje9519
    @ashenafiabeje9519 ปีที่แล้ว +14

    በጣም ደስ የሚል ጥያቄ እና ማብራርያ ተባረኩ ❤❤❤

  • @weynishetassefa8592
    @weynishetassefa8592 ปีที่แล้ว +17

    መጀመሪያ ትንሽ ቆጥበን ቶሎ ቤቱን ሥጡን የቤት ኪራያችን ላይ ጨምረን እንከፍላለን እየኖርንበት

    • @mariammariam1007
      @mariammariam1007 8 หลายเดือนก่อน

      ትክክለኛ ሀሳብ ሀቅሙ የምፈቅድ ሰዉ ከአለ አስቡበት

  • @tiritareview
    @tiritareview ปีที่แล้ว +8

    ድምጽ ለምትሉ ይሰማል፣ በጣም አሪፍ መረጃ ነው ❤❤❤❤

  • @alhamdulillahalakulihal7732
    @alhamdulillahalakulihal7732 ปีที่แล้ว +1

    መጠየቅ የምፈልገውን ጥያቄ ሁሉንም ጠይቀህልኛል ማብራሪያም ተመችቶኛል እናመሰግናለን

  • @gebeyamedia
    @gebeyamedia  ปีที่แล้ว +2

    ድምፅ ያላችሁ ሰዎች ጥቅት ታገሱ ይስተካከላል HD proces እያደረገ ነው ሆኖም ግን በአንድ አንድ ስልክ ላይ እየሰራ ነው

  • @abelhagos.4145
    @abelhagos.4145 ปีที่แล้ว +1

    አመሰግናለው ጫላ በርታ የተናገረው ሁሉ እውነት ከሆነ በጣም ጥሩ ነው

  • @desalechtumebo5566
    @desalechtumebo5566 ปีที่แล้ว +2

    ጫላ ተባረክ እናመስግናለን❤👍👍👍👍

  • @tsedallove
    @tsedallove ปีที่แล้ว +21

    አዲስ አበባ እኳ አያስተማምንም ቢያፈርሱትስ ሆሆሆ😢
    ባይሆን የክልል ከተሞች ላይ ከደርሰን ስለሱ በደንብ ይብራራልን።
    ጫላዬ እናመሰግናለን ወንድማችን!

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  ปีที่แล้ว +4

      መልሱ ቪዲዮ ላይ አለ

    • @SebleDessie-f1y
      @SebleDessie-f1y ปีที่แล้ว +3

      ቤት በጣም ነዉ የምፈልገው

    • @BirukSisay-ir8ec
      @BirukSisay-ir8ec ปีที่แล้ว

      @@gebeyamedia ጫላ፣ ከፈቀድህ ስልክ ቁጥርህን please!

    • @MesNima-fk8vy
      @MesNima-fk8vy ปีที่แล้ว +4

      አዲስ አባ እኳ ሞኝነትነዉ

    • @tsedallove
      @tsedallove ปีที่แล้ว +1

      @@SebleDessie-f1y የት ነሽ ትንሽ ብር ካለሽ ቦታ ግዥ

  • @besuture6186
    @besuture6186 ปีที่แล้ว +5

    ለምሳሌ ባለሁለት መኝታ መርጬ እጣው ቢደርሰኝ 6 ሚሊዮን የተባለዉን የቤቱን ዋጋ ክፍያ በምን ያህል ጊዜ ዉስጥ ከፍዬ አጠናቅቃለሁ?

  • @ritagemanhe7528
    @ritagemanhe7528 ปีที่แล้ว +12

    በእንባሲ በኩል ላኩልንና እንመዝገብ ለስደተኞች

  • @ያሬድቱዩብ
    @ያሬድቱዩብ ปีที่แล้ว +2

    ጫላዬ በጣም እናመሰግናለን ጥያቄዎችህ ደስ ይላሉ ተባረክ በጣም ደስ የሚል ነገር ነው ❤❤

  • @Ewnetmedia2303
    @Ewnetmedia2303 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣችሁ በጣም አሪፍ ነው እናምርሰግናሌን

  • @nooribrahime-hb4wd
    @nooribrahime-hb4wd ปีที่แล้ว +4

    ጥሩ ሃሳብ ነው ግን የሙስልሙን መሀበረሰብ ታሳቢ ያደረገ ነው ወይ ? ምክንያቱም ሙስልሙ መሃበረሰብ ከወለድ ነፃ የሆነ አሰረር ስለሚፈልግ

  • @MesiYouTube-ry3qv
    @MesiYouTube-ry3qv ปีที่แล้ว +23

    ለኛ ለመዳምውመሞች በኢንባሲ በኩል ውል ይምጣልን ጫላ ወንድማችን አሳድብልን ለኛ ለስደተኞቹ❤ቺ😊

    • @momlovedadshero8752
      @momlovedadshero8752 ปีที่แล้ว +4

      መንግስት እኛን አያስበንም ቅስቀሳ እናድርግ አረብ እገር ያለን ይሰጠን

  • @nati_tp
    @nati_tp ปีที่แล้ว +4

    የሰው ቤት ተከራይተን ከምንኖር ቅድሚያ ቤቱን ስጡን አየኖርን ለክራይ የምንከፍለውን እንክፈል

  • @Fthforammedia
    @Fthforammedia ปีที่แล้ว +3

    ተባረክ ጫለ

  • @jamilajamila2380
    @jamilajamila2380 11 หลายเดือนก่อน

    ገበያ ሚዲያ በጣም እናመሠግናል

  • @tsegeyemelese2874
    @tsegeyemelese2874 ปีที่แล้ว +1

    ጫላ በዚ አጋጣሚ ሳላደንቅህ አላልፍም እንደ ዪቱየበር ሳይሆን እንደ አንደ ጎበዝ ጋዘጠኛ ነው ጥንቅቅ አረገህ የጠየከው እናመሰግናለን

  • @YONUDIY
    @YONUDIY ปีที่แล้ว +8

    ጥያቄ
    ፩ ለቤቶቹ ይወጣው ዋጋ እንደቦታው (አከባቢው) እና የቤቱ ካሬ ይለያያል ወይ? ለምሳሌ ባለ አንድ መኝታቤት ካሬ ባልሳሳት አርባ ካሬ ነው ። የካሬው መጠን ቢጨምር እና ቢያንስ ዋጋው እንዴት ነው የሚሆነው ?
    ፪ የባንኩ የወለድ መጠንስ ምን ያህል ነው ?
    ፫ ውሉን ቀድመን ማንበብ ለምንፈልግ pdf file ማግኘት እንችላለን ?
    ፬ ቅድሚያ ክፍያ የሚባለው 77840 ብር ምንን ምንን ያካተተ ነው ግልጽ አይደለም የአገልግሎት ነው ወይንስ የቁጠባ ገንዘብ ነው ።
    ፭ የአገልግሎት ክፍያ ምን ያህል ነው ? ስንት ግዜ ነው የሚከፈለው ?

    • @washingtondctube6871
      @washingtondctube6871 ปีที่แล้ว

      ❤ቢሮአቸዉ በመሄድ ❤ሀሉን መጠየቅ ትችያለሽ❤

  • @de4765
    @de4765 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ በጣም ምርጥ ጋዜጠኛ

  • @etataetata4752
    @etataetata4752 ปีที่แล้ว +2

    ጫልዬ እናመሰግናለን❤

  • @manofzmatch4318
    @manofzmatch4318 ปีที่แล้ว +2

    ቤቶቹ ባለስንት ካሬ ናቸው ?
    ባለ 1መኝታ ስንት ካሬ ነው ?
    ባለ ሁለት መኝታ እና ባለ ሶስት መኝታ ቤቶችስ ...?

  • @yohanneshailemichael6068
    @yohanneshailemichael6068 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው የምወድህ የሥራ ሰው ነህ

  • @assayeayehu9013
    @assayeayehu9013 ปีที่แล้ว +7

    እንደመረጃ ወንድሜ ሁሌም አመስግናሃለው የምታቀርብበት መንገድ ይመቸኛል፤ነገር ግን ለወደፊቱ መጠየቅ ያለብህ የቤቱ ፕሮግረም አነስተኛና መካከለኛ የማህበረሰብ ክፍሎችን ወይም ሰዎችን የሚያካትት ከሆነ ትርጉሙ እንዴት ነው በእኛ ሃገር አነስተኛ ገቢ ያላቸው ማለት? ምክንያቱም በለአንድ መኝታ አራት ሚሊዮን ከሆን ለ30 አመት ሲካፈል በወር 11 ሺ እና ከዚያ በላይ ነው በለሁለት መኝታ ደግሞ 16 ሺ እና ከዚያ በላይ በወር ማለት ነው … ያውም ብድር ሳይጨምር ምነማለት ነው ይህ ፕሮገርማ እውነት ቸአነስተኛ ገቢ ላለቸው ነው ወይ የተዘጋጀው

  • @thereality657
    @thereality657 ปีที่แล้ว +7

    By the way, we want to see how the model is calculated and woks. The assumption and input for the model.
    This is mathematics. So show us the calculations and the result calculated

  • @getahunmeseret8369
    @getahunmeseret8369 ปีที่แล้ว +1

    Thank you for your information.Realy it is nobel idea that can solve the curent hot issue.

  • @mes517
    @mes517 ปีที่แล้ว +3

    እንመሰግናለን በጣም ደስ የሚል ነው በዚህ ላይ አሁን ያለው የቤት ክራይ ከአቅማችን በላይ ለሆነብን እና የኑሮ ውድነት ጋር በተያያዘ የቤት ክራይ የመክፈል አቅም እና ቁጠባ አገልግሎት ጋር የቤት ክራይ የምንከፍለውን በየወረ ወደ እናንተ ቁጠባ ለማድረግ እንደመች ብደረግ ጥሩ ነው

    • @ዋሰ
      @ዋሰ ปีที่แล้ว

      የቤት ክራይችን ወደነሱ አዙረሸ አንቺ በምን ቤት ልትኖሪ ነዉ። እህቴ አልሰማሸዉም እንዴ የቤት ባለቤቶች ዕቁብ ነዉ የፈለግሸዉን ያህል ብትከፍይ ዕጣ ካልደረሰሸ አሰር አመት ልትጠብቂ ነዉ።
      ግን ጥያቄሸ አዲሰ ሐሳብ ጭሮብኛል
      አንደኛ መንግሰት መሬት በነፃ እንዲሰጣቸዉ መጠየቅ
      ሁለተኛ በልማት ተነሺዎች መሬት ላይ የሚሰራ መቶ ቤተሰብ የሚይዝ ኮንዶሚኒየም ከሆነ አሰሩን ቤት ለተነሺዎቹ መሰጠት የቀረዉን የቁቡ ቃት መክተት
      ሶሰተኛ ቤትን በተገጣጣሚ ቴክኖለጂ በ90ቀን ሰርቶ የሚያሰረክቡ ድርጅቶች ጋራ መሰራት
      እንግዲህ 50% የዕቁብ ቤተሰቦቻችን በቤት ክራይ የሚሰቃይ ነዉ እንበል
      50% ደግሞ ታገሰዉ ዕጣ ሲደርሳቸዉ ቤታቸዉን መረከብ ይፈልጋሉ እንበል
      ሰለዚህ የቤት ክራያቸዉ ያንገሸገሻቸዉን ቤታቸዉ ወድያዉ ተሰርቶ ይሰጣቸዋል እነሱም ሁለት ክፍያ ያረጋሉ አንደኛ የገበያ የክራይ ዋጋ ይከፍላሉ ሁለተኛዉን ደግሞ የቤት ዕቁባቸዉን በዝግ አካዉንት አሰገብተዉ ዕድላቸዉን ለአሰር ዓመት ይጠብቃሉ
      ሰለዚህ ቤት ለተከራዬች ሰርቶ እንዲሰጥ ባንኩ ባለ አንድ መኝታቤት 4 ሚሊዬን ብር ተቆርጦለታል ግን በባንክ ከሆነ እንበል 6 ሚሊዬን ብር ከነወለዱ እንበል የዚህን 10% ቀድሞ ክፍያ 600,000 በአንዴ በመክፈል የቤት ባለቤት መሆን ይችላል
      ግን 600,000 ብር የለኝም ግን የቤት ክራይ አልፈልግም የሚል ደግሞ ሁለት አማራጭ አለዉ
      አንደኛ 600,000 ብር እሰከሚያገኝ መጠበቅ በአመትም ቆጠበ በሶሰት አመት ሲያገኝ አምጥቶ አሰር ዓመት ከመጠበቅ በሰድሰት ሚሊዬን ይገላገላል
      ሁለተኛዉ መንገድ ደግሞ አንድ መኝታ ቤት በትርፍ ከባንክ በ8 ሚሊዬን ገዝቶ አሰር ሺህ እየከፈለ ከክራይ ቤት ወጥቶ 8,000,000 ብር ሲከፍል የራሱ ቤት ይሆናል
      ይህ እንግዲህ የኔ መላ ነዉ አንቺ ብትሆኚ የትኛዉን መንገድ ትመርጫለሸ
      ለገንቢዎች ይህ ቀላሉ መንገድ ነዉ ቤቱ ከተሰራ በአሁኑ ዋጋ የዋጋ ወጣ ወረድ አያሳሰበንም ደግሞ ተበዳሪ መክፈል ካቃተዉ ቤቱ ኮላተራል ሆኖ ያገለግላል
      ግን ይህንንም በመሐል አለመክፈል ሲያጋጥም ዕድራችን ለዚህ መልሰ ሰጥቷል እሱን ዜዴ በመቀበል ማሳለጥ ይቻላል

    • @mes517
      @mes517 ปีที่แล้ว

      @@ዋሰ አማራጭ ያልሽው አልገባኝም 6ሚልየን በህይወት ዘመኔ አይቼ አላቅም የቤተሰብ ሃላፍነት አለብኝ ልጆች ማሳዳግ የትምህርት ቤት የኑር ውድነት በዛ ላይ የምሰራው ስራ የልጆቼና የቤት ክራይ በየወሩ ምከፍለው በፈጣር ሃይል ነው ምኖረው የምትይው 6ሚሊዬን እና 8ሚ ስሙን ለመጥራ እራሱ ይከብደኛል እኔ የራሴን ምሳሌ የሚሆኑ መስሎኝ አነስተኛ ገቢ ያላቸውን የቤት ባለቤት የመሆን ፍላጎት ስሉኝ ቤቱ ተሰርቶ ያለቀ ከሆነ ለቤት ክራይ የምከፍለውን ለመቆጠብ ነበር ምሳሌ አሁን በየወሩ ምከፍለው 3ሺ ብር ነው ሶስት ሺ ብሩን በሰጡኝ ቤት ውስጥ ሆኜ ለመቆጠብ ነበር ሀሳቤ ስለሰጠሽኝ አስተያየት በጣም አመሰግናለው የእኔ እህት

  • @ሐበሻዊትዩቱብTube
    @ሐበሻዊትዩቱብTube ปีที่แล้ว +5

    ጫላዬ እንደገባኝ ከሆነ !!!
    (1) ከ 10 አመት በታች በለው ጊዜ ውስጥ ከተፈለገ በእጣ ነው ?
    (2) ክፍያውን በ 10 አመት ውስጥ ከፍለን ከጨረስን ቀድመን የማግኘትየማግኘትን እድል አለን ?
    (3) ለምሳሌ ባለአንድ ሲል ባለ አንድ መኝታ ሳሎን ክችን አለው ?
    (4) ለምሳሌ ባለ አንድ መኝታ ስንት ካሬ ሜትር ነው አጠቃላይ ዋጋውን ብትነግረን ወንድማችን ጫላ ????🙏

  • @yohhanes
    @yohhanes ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ገበያዎች ስደት ላይ ያለነዉ በቤተሰብ በኩል መክፈል እና መመዝገብ እንችላለን ወይ

  • @umunuhኡሙኑህ
    @umunuhኡሙኑህ ปีที่แล้ว +4

    በድጋሜ ጠይቅልን ለሙስሊሙ ወለድ ካለው
    አረኛ አንገባም ማወቅ አለብን

  • @SofyyaiAli-ok8kl
    @SofyyaiAli-ok8kl ปีที่แล้ว

    ጫላአ ወድማችን ትክክለኛ ና ታማኝ ባይሆን አተ አታቀርብም አምንሀለሁ አመሰግናለሁ ሆ

  • @berhanugebretsadik7806
    @berhanugebretsadik7806 ปีที่แล้ว +3

    እናመስግናለን ለማብራሪያው::
    የተወሰኑ ግልፅ ያልሆኑልኝ ነገቶች መረጃ ካለህ?
    1. እጣ ለመጀመር ስንት ሰው እስኪመዘገብ ይጠብቃሉ, 100,000 ሰው ባይሞላስ
    2. መነሻ ካቢታል ከሌላቸው ና ብድር ሳይጠቀሙ እንዴት በአስር/10 አመት ሁሉም ሰው ቤት ሊገዛለት ይቻላል::
    አመሰግናለሁ!!!

  • @Fthforammedia
    @Fthforammedia ปีที่แล้ว +6

    አንድ ሰው ቤት ለማግኛት ቢያንስ 10 አመታትን ሊቆጥብ ይችላል ማለት ነው? ወይስ ተመዝግባን ቁጠባ ከጀመርንበት ጊዜ አንስቶ ቤቱ ቦያንስ በስንት ወር ውስጥ ይደርሰናል።

    • @washingtondctube6871
      @washingtondctube6871 ปีที่แล้ว

      ❤እናቱ በእጣ ነዉ የዛሬ ወር ሊደርሰሽ ላይደርሰሽ ይችላል❤

    • @abelardost8013
      @abelardost8013 ปีที่แล้ว +1

      በወር የሚደርሰው ድፎ ዳቦ መሰለህ እንዴ?❗️

    • @tgethio6945
      @tgethio6945 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክክክክ

  • @sewmehone1736
    @sewmehone1736 ปีที่แล้ว +1

    የተከበሩ ጫላ ገልቹ አጠያየቅህ ባጣም ትንትን ያለስለሆነ በጣም እናመሰግናለን።
    መላሹም ጎበዝ አስረጂ ስለሆንክ እናመሰግናለን።

  • @beletedabeta6999
    @beletedabeta6999 ปีที่แล้ว +1

    Galatomi caala warra biyya ala jiru akkamiti argachuu dandeenya?

  • @Eliltaa
    @Eliltaa ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን እጅግ ደስ የሚል መረጃ ነው

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 ปีที่แล้ว

    አቦ አላህ ይስጥህ ጎበዝ ልጅ ነህ በጣም ቁም ነገር ነው የምታስተላልፈው ግሩም ልጅ ነህ።

  • @MotiAdimasu
    @MotiAdimasu ปีที่แล้ว +1

    Amazing Question and answer ❤❤❤

  • @zamzam4243
    @zamzam4243 9 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን

  • @etsegenethabetom7406
    @etsegenethabetom7406 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ መረጃነው በርታልን ወድማችን 🙏🙏🙏

  • @keytech432
    @keytech432 ปีที่แล้ว +1

    ጋዜጠኛው ከጠየቃቸው ጥሩ ጥያቄዎች አንዱ ደንበኞች ከተመዘገቡ በኋላ በእጃቸው የሚይዙት ሰነድ ወይም ማስረጃ ምንድነው? የሚል ነበር። ሰውዬው ግን ከኪ ሃውሲንግ ጋር የሚደረገውን ውል ይይዛሉ ነው ያለው። የኢንሹራንስ ፖሊሲውስ? በቡና ኢንሹራንስ ትራንዛክሽኑ ኢንሹርድ ነው ብሎ የለ?

  • @richoyonas3932
    @richoyonas3932 7 หลายเดือนก่อน

    Woow amezing question chalye

  • @tesfayenigatu4883
    @tesfayenigatu4883 ปีที่แล้ว +1

    አሪፍ ጥሩ መረጃ ነው የዕድሜ ገደብ አለው?ለምሳሌ ከ18 ዓመት በታች?

  • @zehara5680
    @zehara5680 ปีที่แล้ว +3

    ድምፅ አለው ከዚህ ነላይ ድምፁ ፅድት አርጎ ነው የሚሰማው

  • @Sofiasofia-ho9vv
    @Sofiasofia-ho9vv ปีที่แล้ว

    Teyakiw Andegna nek Berta gobez.tebarek

  • @abdlberawel6603
    @abdlberawel6603 11 หลายเดือนก่อน

    1. የእጣው መውጫ ጊዜ ገደብ ምን ያህል ነው?
    2. አንደኛ ዙር እጣ ላይ ምን ያህል ሰው እድለኛ ይሆናል?
    3/ እጣውን የሚጥሉት አካል ምን ያህል ታማኝ ናቸው?

  • @millionwoldemichael5106
    @millionwoldemichael5106 ปีที่แล้ว +1

    ስለመረጃው አመሰግናቹኋለው። በመቀጠል ተጨማሪ ማብራሪያ ቢሰጥበት የምለው:
    1. የተለያየ አይነት ቤቶች በነሱ ቋት ስር እንደሚዙ ገልፆልናል። ለምሳሌ ኮንደሚኒየም ፣ አፓርታማ ... እና በነዚህ መካከል የዋጋ ልዩነት አለ? ለምሳሌ ባለ አንድ መኝታ ኮንደሚኒየም እና ባለ አንድ መኝታ አፓርታማ
    2. አ.አ ሆነ የክልል ከተሞች ለሚገዙት ቤቶች የዋጋ ልዩነት አለ? ባለ አንድ 4m : ባለ ሁለት 6m : ባለ ሦስት 8m .. ይሄ ዋጋ የሁሉም ከተሞች ነው ወይስ ከተማ ከከተማ ይለያያል ?

    • @MadinaRamto
      @MadinaRamto 11 หลายเดือนก่อน

      teru teyake nw

  • @besuture6186
    @besuture6186 ปีที่แล้ว

    የባለቤትነት ማረጋገጫ ሰነድ እጣው ለደረሰው ሰዉ መቼ ነዉ የሚረጋገጥለት

  • @keimamehomed7014
    @keimamehomed7014 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው ምናመሰግነው ጫሌ ለኛብለህ ምትጠይቅልን ጥያቄ በሚገባ ጠይቅልህናል እጅግ እናመሰግናለን

  • @Abuabdurehman9097
    @Abuabdurehman9097 ปีที่แล้ว +1

    ጫላ በጣም እናመሠግናለን አንድ ጥያቄ አለኝ ከአመታት በኋላ ምንጊዜም የማቴሪያል ጭማሪ በሀገራችን እንደሚኖር የታወቀ ነው እነሱም ማቴሪያል ጭማሪ ሆነብን ብለው የማይጨምሩበት ምን መተማመኛ አለ ?

    • @washingtondctube6871
      @washingtondctube6871 ปีที่แล้ว

      ❤በደንብ አዳምጪዉ ምንም ጭማሪ የለም❤

  • @tsedallove
    @tsedallove ปีที่แล้ว +1

    ኧር ይሰማል❤

  • @ewa6439
    @ewa6439 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ
    እና እንደዚሁ ጎጆ ብሪጅሀውስ በወር 2000 ቆጥቡ ብሎ እየቆጠቡ ለ2 ዓመት ያሉ አሉ ግን እስካሁን ለተወሰነ ሰው እጣ ወጥቷል ይላሉ ግን ምንም አያስተማምንም እንደዚሁ የምርመራ ጋዜጣ ብሰራ መልካም ነበር

  • @testyab5774
    @testyab5774 ปีที่แล้ว +1

    Thank you, chala

  • @shewanegn
    @shewanegn ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ የሆነ መረጃ ነው ድርጅቱን የምጠይቀው ግን የቤት መግዣ ያስቀመጡት ከፍተኛ ብር መጠን 8 ሚሊዮን ሶስት መኝታ ቤት በዚህ ዋጋ ከተማው ሰምቼ አላውቅም ኮንደሚኒየም ራሱ ከዛ በላይ አደል እንዴ የሚሸጠው ያልተዋጠልኝ ለኔ ይሄ ብቻ ነው ለኔ

  • @hannateklu9072
    @hannateklu9072 ปีที่แล้ว

    Welachhun astekakelu betam bezu cheger alew hege balemoya amakeru

  • @MominamohammedMominamohammed
    @MominamohammedMominamohammed ปีที่แล้ว

    እኔ ለጫላ ጥይቄ አለኝ ከዚህ በፊት ሰለባንክ የቤት ብድር ሰርትክልን ነበር ተመዝገበን አንድ አመት ሞልቶኝል ግን እስካሁን ጠብቁ ነዉ እየተበልን ነው እና አንዴት ነዉ እምናምናቸዉ?!!!!!!!!

  • @AzebTadele
    @AzebTadele ปีที่แล้ว +4

    እኛ ስደተኞች እንዴት ይህ እድል ማገኘት እችላለን?? ግን ድምፅ የለዉም ወድማችን ርህሱን አይቼ ብቻነዉ የጠየኩህ

    • @zehara5680
      @zehara5680 ปีที่แล้ว

      እኔ ጎጆ ብሪጅ ተመዝገቡልኝ ብየ ከደሴ አድስ አበባ ሲመላለሱ ብዙ ብር ነው ያወጣሁት ከተመዘገቡልኝ አንድ አመት ሆነው ምንም አድስ ነገር የለም እና ትርፉ ድካም ነው እንድህ ያለ ስራ

    • @AzebTadele
      @AzebTadele ปีที่แล้ว

      @@zehara5680 እና ምን ትመክሪኛለሽ ለኔ?

    • @ስአድወለየዎ
      @ስአድወለየዎ ปีที่แล้ว

      እኔም በሳሚ በኩል ነው አደል ምንም የለም እስካሁን ታይገርማል ወላሂ

  • @NjJh-lr9wn
    @NjJh-lr9wn ปีที่แล้ว

    ጫላ ላቀረብክልን መረጃ በጣም እናመሰግናለን ሰልክ ቁጥርራቸውን ጠይቅልን

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  ปีที่แล้ว +1

      ችግሩ ቪዲዮውን አታዩትም እንጂ አድራሻ እና ስልክ ቁጥር አስቀምጠናል ቪዲዮ ላይ አለ

    • @BirukSisay-ir8ec
      @BirukSisay-ir8ec ปีที่แล้ว

      ቪዲዮ ማለት፦ ሚታይም ሚሰማም ነው። እያየሽ

  • @Tesfaye-dk6wx
    @Tesfaye-dk6wx ปีที่แล้ว +2

    ሀሣቡ ጥሩ ነው እጣ አወጣጡ ላይ መጭበርበር አይኖርም ብሎ ማሠብ ያቅተኛል ።ሐበሻ ሐይማኖት አልባ ህሊና ቢስ ከሆነ ቆይቷል ።

  • @asterwolde245
    @asterwolde245 7 หลายเดือนก่อน

    እኔ ሁለት ጥያቄ
    1/። እጣው ወቶ የሚከራየው ገቢ
    በለ እጣው ነው ? ከወር ከሚከፍለው
    ይቀንስለታል ባለቤት ስለሆነ?
    2/ የሚከፍለው ስንት ነው ሲኖርበት
    800000 ባይኖረውስ :: ዳሽን ያበረድረዋል

  • @MesiYouTube-ry3qv
    @MesiYouTube-ry3qv 10 หลายเดือนก่อน

    እኛ በስደት ላለንው ምን ትላላችሁ የዳሽን ባንክ መክፈት እንዴት እንችላለን

  • @jarssoobettoo7972
    @jarssoobettoo7972 ปีที่แล้ว +10

    መተማመን ሲጠፋ ቆጣቢ ገንዘቡን ማውጣት እንዲችል፤ እንደኮንደሚኒየም በቆጣቢ ሥም ቀጥታ መሆን አለበት።

  • @lidymgaberymgaber2529
    @lidymgaberymgaber2529 ปีที่แล้ว

    እኔ ጥያቄ አለኝ ለምሳሌ ባለ 4ሚሊዬ ብደርሰዉ ስንት ይከፍላል? ከተመዘገበበት 27ሺ እናከቁጠባዉ ወጪ?

  • @sameerasami800
    @sameerasami800 ปีที่แล้ว

    Chalaa wendime gobeze
    Begam newe giletsi yaderekilen betam enameseginalen
    Egiziabeher endiyasakalen mignotachin newe
    Beteleyi legna lesidetegnoch teru ngr newe
    Chala wendimachinem legna. Bizu newe yemtilfaw bedigame betam amesginalhu
    Egiziabiher yiridane

  • @tamenesuloro8489
    @tamenesuloro8489 ปีที่แล้ว

    Ky housing finance solutions ያለኝ አሰተያየት 1. ስራ ጥሩ ነው ግነ ዕጣውን ለማውጣት ያለው ጊዜ ከጀመረበት ጊዜ ጋረ ሲታይ ያጠረ ይመስለኛል ዝቅተኛ ገቢ ያለውን ሰው ከማካተት አንፃር በአንዴ 72,800 ብር ለመክፍል ለሊቸግረው ሰለ ሚችል እና ይህ ታሳቢ ቢደረግ ስለዚህ 2 ወር ያህል ጊዜ ቢጨመር
    2. ከክፈላገር ለመምጣት ለግዜው አመቺ ስለልሆነ ስልክ ደውለን ስናናግራቸው ምን የህል እርግጠኛ መሆን እንችላለን?
    ስለዚህ በደንብ አሰራሩ ቢሻሻል ባይ ነኝ ይህን አገልግሎት ለማግኛት ደጋግሜም ደውያለሁ ሌላው ያለው ነገር ጥሩ ነው በርቱ።።

  • @FikreFikre2619
    @FikreFikre2619 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ ጫላ እባክህን ታማኝነቱ ምን ያህል ድረስ እደሆነ ምክንያቱም በ ጎጆ ብሪጅ ላይ ያየነው ብዙ ክፍተቶች አሉ

  • @farismuhammad8421
    @farismuhammad8421 ปีที่แล้ว +7

    እረ የማዳም ቅመሞች ሰብሰብ ብላችሁ እንሞክር ይህ የተሻለ አማራጭ ይመስላል😮

    • @ስአድወለየዎ
      @ስአድወለየዎ ปีที่แล้ว

      😅😅😅😅 እንሞክረው ወላሂ

    • @LubabaEshetu-d4v
      @LubabaEshetu-d4v 10 หลายเดือนก่อน +1

      እረ ከባዲነው ክፍያ ምናምን ውስብስብ ነው ቦታሽን ግዥና ያደግሽበትን ቤት ስሰርተሽ ኑሪ ሁሌ በሰው አገር አኖርም ደግሞ በወር ገቢ መኖር አለበት ክፍያውን ለመፈፀም ሀገር ስራ መስራት ይኖርብሻል እኔም ዛሬ ወንዲሜን እንሞክር ብየነበር ግን

  • @terefebirhanu8680
    @terefebirhanu8680 9 หลายเดือนก่อน

    .ባሌ 3 ክፍል ጠቅላላ ዋጋው ሥንት ነው

  • @RanjiCruz
    @RanjiCruz 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤ ትለየለህ ጫላ

  • @MotiAdimasu
    @MotiAdimasu ปีที่แล้ว

    Thanks for information ❤❤❤

  • @GezawMikayele
    @GezawMikayele ปีที่แล้ว +3

    ከሀገር ውጪ ላለን ሰዎች በኢንባሲ በኩል ፕሮሰሡን እንድንጨርስ አድርጉልን

  • @اياحبي
    @اياحبي 9 หลายเดือนก่อน

    abo ante sew cetar abzto ybarkh yemr eketatelk neber teftobgni ahun agegniwk des blognal 🎉❤❤

  • @dagimtariku919
    @dagimtariku919 ปีที่แล้ว +4

    ከዚህ ቀደም በሰራችሁት ቪድዮ የባለ 1 የባለ 2 እና ባለ 3 መኝታ ወርሀዊ መዋጮ ተቀምጦ ነበር። ነገር ግን አሁን ለበለ 1 መኝታ 4 ሚሊዮን ለባለ 2 መኝታ 6 ሚሊዮን ለባለ 3መኝታ 8 ሚሊዮን ከተባለው ተመን አንፃር ወርሀዊ መዋጮ በ 30 ዓመት ሲባዛ የቤቱን ተመን አያመጣም። እና ቤት ከደረሰን በኃላ የሚኖረው ወርሀዊ ክፍያ በደንብ ቢብራራልን ጥሩ ነው።

  • @OneloveJesus
    @OneloveJesus ปีที่แล้ว

    አልገባኝ ግንባታው ያለቀ ቤት ነው ፕሮጀክቱ ማለት? መጀመሪያ የቻይና ካምፓኒ ነው ፕሮጀግቱን የያዘው/የሚሰራው ብሎ ነበር፣ የሆነ የተምታታ ነገር ያለው ይመስላል

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  ปีที่แล้ว

      እንደዛ አላለም በደንብ ይሰሙት

  • @sweetaddis8120
    @sweetaddis8120 ปีที่แล้ว

    I love this guy how he interview. Great job

  • @mirkuzchekol1171
    @mirkuzchekol1171 ปีที่แล้ว

    እኔ ባህርዳር እፈልጋለሁ ግን የኔ ጥያቄ 3 ምኝተ በካሬ ስፋቱና የክፍያ ጣራው ቢገለፅ?

    • @SaraSara-vg9qc
      @SaraSara-vg9qc 9 หลายเดือนก่อน

      እዴት እንመዝገብ

  • @zemedkuntesfaye6054
    @zemedkuntesfaye6054 ปีที่แล้ว

    ክልሎች ላይ ያለን ሰዎች እንዴትና የት ነዉ የምንመዘገበዉ ወይስ አዲስ አበባ መምጣት ይጠበቅብናል አድራሻችሁስ ቢሮአችሁ የት ነዉ ቦታዉ

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  ปีที่แล้ว

      ሁሉም መረጃ ቪዲዮ ላይ አለ

  • @SintayehuKibebew
    @SintayehuKibebew ปีที่แล้ว +1

    Key financing ሚናው ምንድነው? ከአልሚው ቀጥታ መግዛት አይሻልም

  • @getahunbeshah5824
    @getahunbeshah5824 ปีที่แล้ว

    77,280ቤቱላይ ይታሠባል ወይስ ስራ ማስኬጃ ነው

  • @zenebechdubale8567
    @zenebechdubale8567 ปีที่แล้ว +1

    ምን ያክል ታማኝ ናቸው የግሎች ብርሰብስበው ይሰወራሉ

  • @sagabeAB
    @sagabeAB ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ አርፍ ይመስለኛል ይህ ነገር ለእኛ ለመዳም ቅመሞች

    • @LubabaEshetu-d4v
      @LubabaEshetu-d4v 10 หลายเดือนก่อน

      ዞሮ የወር ገቢ መኖር አለበት ሁሌ በሰው አገር አትኖሪም በአገርሽ ስራ ሊኖርሽ ይገባል ምክንያቱም በየወሩ የምትከፍይው ገንዘብ ያስፈልግሻል

  • @MesiYouTube-ry3qv
    @MesiYouTube-ry3qv 10 หลายเดือนก่อน

    ቁጥራቸውን አስቀምጥልን ወንሜ ጫላ

  • @assayeayehu9013
    @assayeayehu9013 ปีที่แล้ว

    within 10 years have got a house or maybe got a house? not clear

  • @almazsahlemariam
    @almazsahlemariam ปีที่แล้ว +1

    የተገነቡትን ቤቶች ማየት ይቻላል ከመቆጠብ በ ፊት

  • @bozyabamnet5410
    @bozyabamnet5410 ปีที่แล้ว

    እንዴት ነው የምንመዘገበው

  • @AberRame
    @AberRame 2 หลายเดือนก่อน

    Ine milew yeqidima kifiya waga Sint aynat nwu ahun 77000 3:10
    Ande Damo 83000
    Bank siked indegen 3:23 😊a 86000 itatabala nwu

  • @takeluminlariglih3188
    @takeluminlariglih3188 ปีที่แล้ว

    thank you

  • @Lubaba-t3x
    @Lubaba-t3x ปีที่แล้ว

    ከልብ ፡እናመሰግናለን ግን ቤቱ ጥራት አለዉ

  • @ermiasmelaku4296
    @ermiasmelaku4296 ปีที่แล้ว

    It is exactly a copy of Gojo Bridge Housing, which is very disappointing and late. What is new? A block account is managed by the company, how an individual can control it?

  • @hanasisay4827
    @hanasisay4827 ปีที่แล้ว

    ካድሣአበባ ወጣ ብላችሁ መስራቱ ጥሩ ነው በርቱ በሀቀኝነት ስሩ

  • @godblessethiopia5125
    @godblessethiopia5125 ปีที่แล้ว +1

    አንዴ ሲወጣ ለስንት ሰው ይወጣል??

  • @AberRame
    @AberRame 2 หลายเดือนก่อน

    Ine milew yeqidima kifiyab waga Sint aynat nwu ahun 77000
    Ande Damo 83000
    Bank siked indegena 86000 itatabala nwu

  • @zenebechdubale8567
    @zenebechdubale8567 ปีที่แล้ว

    መሬት ፈልጉልኝ በቃ አዲስ አበባ መሐል ቦታ ካለ ፈላጊ የለውም አሮገ ሰፈርን

  • @ashebirkebede9817
    @ashebirkebede9817 ปีที่แล้ว

    የ 30 ዓመት ቁጠባ ወለዱ ስንት ፐርሰንት ነው

  • @Demenamorke2146
    @Demenamorke2146 ปีที่แล้ว +1

    ድምፅ የለም ጫለችን ወንድማችን ካሜራማን ምን ሆኖ ነው

  • @rbeq
    @rbeq ปีที่แล้ว

    የት ነው የሚከፈለው ለብዙ ሰው ሼር አድርጌቸው የት ነው አድራሻው እያሉ ነው ኮሜት ላይ ግለፁ ደሰ ይላል

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  ปีที่แล้ว

      ቪዲዮ ላይ በደንብ አብራርቶታል፣ስልክ ቁጥር አስቀምጠናል

  • @tadeayu1058
    @tadeayu1058 11 หลายเดือนก่อน

    ግልፅ ያልሆነልኝ ነገር
    የተገነባ ቤት ነው የሚገዙት፣ ነገርግን ወደፊት የቤት ዋጋ እጅግ ቢወደድስ ለሚለው ጥያቄ የተመለሰው መልስ፦ ቤቶች የሚገነቡት በዘመናዊ የግንባታ ዘዴ በመሆኑ ዋጋቸው ያነሰ ነው?? አልገባኝም። እናንተ ትገነባላችሁ?