ሰላም ባንክ ....በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ላሉ ዜጎች100 ሺህ ቤቶችን ለመገንባት ያቀደው ባንክ ቆይታ ከቤተልሄም ጥላሁን ሶል ሬብል ጋር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ก.ย. 2024
  • አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

ความคิดเห็น • 48

  • @user-ob9lf8jx5v
    @user-ob9lf8jx5v 3 ปีที่แล้ว +5

    ሴፍዬ እኔ አስር አመቴ በስደት በሳውዲ ነው አካሄዴ ለናቴ ለማሳለፍና ቤት ልገዛ ነበር ግን እንዳሰብኩት አልሆነልኝም እርሻ ምንም ነገር ስለሌለን ቤተሰብ እያስተዳደርኩ የተረፈችውን እናቴ እየደበቀች በመቶ ሰባ አምስት ሺ አስራ ስድስት ቆርቆሮ ቤት ጋር መቶ አምሳ ካሬ ገዛን አሉኝና ከግለሰብ ቤት ክራይ ለቃ እናቴ ስትገባበት ሴፍዬ የዛን ቀን ደስታዬና ለቅሶዬን በስደት ላይ አልነግርክም ግን አሁን አሁን መግባት እየፈለኩኝ ያ አብሮ የተገዛው ቤት በአንድ ጎኑ ሊወድቅ አብጧል ብለው ሲያስፈራሩኝ እንደምንም ብዬ አስር ቆርቆሮ ቤት ሰርቼ እናቴንና ሁለት ልጆቼን አስገባው እኔ አሁን አንድ ወደ አገር እንዳልገባ ሚከለክለኝ ነገር ቤቱ ካርታ ፕላን የለውም ሁለተኛ ለሶስትም ከእቃ ጋር ጠቦናል እያሉ እኔ ስጨመርበት ያሳስበኛል እና ባንክ እሱን ይዞ ቢያበድረኝ ፕላን ያለው ቤት ገዝቼ በተረፈው ከብትም ንግድም ነግጄ እዳዬን እየከፈልኩኝ አባት ከሌላቸው እና እናቴም በጣም ደካማ ናት አጠገባቸው ሆኜ እየሰራሁ እደዬን እንደምከፍል ብታመቻችልኝ ወይንም በእንደዚ አይነት ቤት ላይ በባንክ በኩል ያለውን ነገር ብትነግረኝ ተስፋ ቆርጬ ስደቴን ቀጥላለሁ ከይቅርታ ጋር ሴፍፍ 👏👏👏👏👏👏👏👏

    • @smhalsmhal9385
      @smhalsmhal9385 3 ปีที่แล้ว

      ሁሉም ከፈጣሪ በታች ነዉ. አይዞኝ ሁሉም ያልፋል. እሄ ከተባለ ቆይተዋል. ተከታተይ በደብ. ሰዉ ጠይቅ. እና. የአሰብሽ ይሳካል.

    • @toybaendrise1705
      @toybaendrise1705 3 ปีที่แล้ว +1

      አይዞሺ እህቴ ቀን እስኪያልፍ ከምታገኛት ላይ ቆጥቢ እና ጨምረሺ ሌላ ትገዣለሺ እሺ ለእናትሺም እድሜ እና ጤና ይስጥልሺ አንድ ቀን ያሰብሽው ይሳካል ዋናው ጤናማ መሆን ነው አብሺሪ በምድር ላይ የማይቻል ነገር የለም

  • @መሠረትተዋህዶ
    @መሠረትተዋህዶ 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው የቤት ችግር ተስፋ አስቆርጧል። ህዝቡ ቆጥቦ ቆጥቦ ኮንዶሚንየም የውሃ ሽታ ሆኗል! አንድ ክፍል ሰርቪስ ጆሮን በሚዘገንን ብር እየተከራየ ነው። በርቱ!

  • @zerfemhammed7632
    @zerfemhammed7632 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም የቤቶች ሰራ ላይ ላላችሁ ይሄ የባንከ አገልግሎት ለኛ ሰደተኞች በጣም ጥሩ ነው ከተቻለ እባካችሁ የባክኩን አደራሻ አሰቀምጡልኝ በዚህ አማራጭ የቤት እደለኛ ልሁን

  • @user-qz1hy4xw9s
    @user-qz1hy4xw9s 3 ปีที่แล้ว +9

    በፈጣሪይ ይሁንብህ ሰይፉ ለኛ ለስደተኞ ድምፅ ሁኑን ሀገራችን ካርጎ ስናደርግ ቀረጡ ሀገር ስንገባ ሌባው ቦሌ ላይ አሰፍስፎ ይጠብቀናል ምን ይሻላል

    • @user-wj5rt6ek8n
      @user-wj5rt6ek8n 3 ปีที่แล้ว

      ሀሳቧ ትክክል ነው ስደተኞዎ ኑ እደግፋት ድምፁ ሲበዛ ሊስተካከል ይችላል

  • @almazmekonnen1297
    @almazmekonnen1297 3 ปีที่แล้ว +5

    ስይፉ ግዚ ወስደህ በደንብ ጠይቅልን በጣም አሪፍ አይዳነው : ዳውን ፒመንት አለወይ መጀመያ? ስንት ነው ?

  • @user-sr3yi2fr5h
    @user-sr3yi2fr5h 3 ปีที่แล้ว +1

    ኢትዮጵያችን ከፍ በይ ፍቅሩን መተዛዝንን መዋደድን ይስጠን

  • @ESU05
    @ESU05 3 ปีที่แล้ว +1

    ለፍቅርም በቂ ግዜ የለንም ህይወት አጭር ናት ባለችን ግዜ ለሌሎች መልካምን በማሰብ በመዋደድ በፍቅር እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር:::@Yeti love

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 3 ปีที่แล้ว +3

    እንደም አመሻቹ ምርጦች ጥሩ ነገር ያቀረባችሁት በርቱ

  • @fetikebede4805
    @fetikebede4805 3 ปีที่แล้ว +5

    የአክስዮን ሽያጩ ስንት ብር ነው ?

  • @halimabuks3785
    @halimabuks3785 3 ปีที่แล้ว

    ሰውዳረቢያ እንዲህ ነው ለዜጎች ረጂም እድሜ ሰጥተው ነው የሚያበድሩት ማሻአላህ

  • @rutygetu7119
    @rutygetu7119 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ ነዉ ለኛ ለቀቃሎች አሪፍ ሀሳብ ነዉ 👏👏👍

  • @user-cx3qn4ef6u
    @user-cx3qn4ef6u 3 ปีที่แล้ว

    እረ ሰይፉዬ ተወልደን ባደግንባት አ/አ አግብተን ወልደንባት በክራይ እየተንከራተትን ነው መላ መላ በጣም አሪፍ ነው

  • @firehiwotfeyera3234
    @firehiwotfeyera3234 ปีที่แล้ว

    እባካችሁ ተወልደ ን ባደግንባት አዲስ አበባ ጭሰኛ ሆንን ሌላው ሌላ ቦታ እየኖረ በስሙ እጅግ ብዙ ቤት ሲኖረው አረ ወዴት እንጬህ

  • @ተፈጥሮአየሁ
    @ተፈጥሮአየሁ 3 ปีที่แล้ว +3

    ምነው የተሰራውን ኮንደሚንየም ብትጨርሱልን እና ብንገባበት እረ የተከበሩ አዳነች አቤቤ እባክዎት

  • @solf2000
    @solf2000 3 ปีที่แล้ว +1

    'በሠላሳ ዓመት ተከፍሎ የሚያልቅ' ባንኩን ስጋት ላይ አይጥለውም ወይ፦
    1- ኢትዮጵያ ውስጥ ድርጅቶች ለረዥም ጊዜ ቆይቶ የመስራት ባህል የላቸውም፤ የመንግስት የሚኒስቴር መ/ቤቶች ላይ ብቻ ካልተተኮረ።
    2- በኢትዮጵያ የወንድና የሴት የዕድሜ ጣሪያ ስንት ነው? የከፈሉትን ያክል ከፍለው ሳይጨርሱ ቢያቋርጡ ባንኩ ዕዳው ተከፍሎ ያላለቀለትን ቤት የመውረስ መብት ይኖረዋል ተብሎ ስለሚታመን 'ያተርፈው' እንደሆን እንጂ።
    3- መልካም ዕድል።

  • @solrobel3375
    @solrobel3375 3 ปีที่แล้ว

    እግዚያብሄር ይስጥልን ግን በወሬ ብቻ እንዳይቀር ደግሞ ቤቶቹሁን ስትሰጡ በቃላቹሁ መሰረት ይሁን ዛሬ አንድ ሰዉ 6 ቤት አለዉ ሌላዉ ደግሞ በየቦታዉ እየተንከራተተ የኪራይ ሰለባ ይሆናል መተዛዘን ጥሩ ነዉ በምድር እስካለን ድረስ ራቁታችንን ተፈጥረናል እንዲሁ ደግሞ እንጠራለን መልካም ስራ የክፍ ቀን ስንቅ ነዉ

  • @abushtube2024
    @abushtube2024 3 ปีที่แล้ว

    Thanks you sefusha

  • @ሂሊናለአለም
    @ሂሊናለአለም 3 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ሀሳብ ነው

  • @zerfemhammed7632
    @zerfemhammed7632 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይም የቴሌግራም ላኩልኝ

  • @radical_tube
    @radical_tube 3 ปีที่แล้ว

    good news !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!👍

  • @dasudasu-fr3kj
    @dasudasu-fr3kj 10 หลายเดือนก่อน

    መረጃዉ የአሁን ነዉ ወይስ የቆየ ነዉ

  • @Maranata1212
    @Maranata1212 3 ปีที่แล้ว +1

    Address alachew wey pls ngerun

  • @toligari382
    @toligari382 ปีที่แล้ว

    Aksiyonu min bank nwyemishexew

  • @gebiyamulat6795
    @gebiyamulat6795 3 ปีที่แล้ว +1

    አይ እውነት ለቤት እበቃይሆን

  • @haymanotdababa6459
    @haymanotdababa6459 3 ปีที่แล้ว +1

    በውጭ ሀገር የምንኖር እንዲት ነው መግባት የምንችለው ወደ አክሶወን

  • @ጦይባቦረናyoutube
    @ጦይባቦረናyoutube 3 ปีที่แล้ว

    በርቱጥሩሀሣብነዉ

  • @merondaba1635
    @merondaba1635 3 ปีที่แล้ว

    Hi . Adrashachew yet new? Please silk kutrachewun felige neber.

  • @MK-ig1yc
    @MK-ig1yc 3 ปีที่แล้ว

    is it negat building or segat?

  • @islamninemohammadomanni1026
    @islamninemohammadomanni1026 2 ปีที่แล้ว

    እሺ ባስዳት ነው ያላውት ስላዚ እንዴት ነው እድሉን ምናጋኛው እስቲ ታበበሩን አማት ያልሞላት ልጄን ጥዬ ነው ስዳት ያማጣውት ቤት ከጋዘው ብዬ

  • @christmarkos3070
    @christmarkos3070 ปีที่แล้ว

    የት ነው ያላችሁት ስልክስ አላቹ

  • @mela79king
    @mela79king 3 ปีที่แล้ว

    100ሺ this big one

  • @putrabungsu591
    @putrabungsu591 2 ปีที่แล้ว

    Ih. As.wa.

  • @user-wm6ry6km6m
    @user-wm6ry6km6m 3 ปีที่แล้ว

    የአክሲኦኑ መግዣ ዋጋ ስንትነው ግን???

    • @Jemalseid57
      @Jemalseid57 3 ปีที่แล้ว

      ከ10ሺ ጀምሮ

    • @user-wm6ry6km6m
      @user-wm6ry6km6m 3 ปีที่แล้ว +1

      @@Jemalseid57 1 አክሲኦንነው 10ሺ ብር ወይስ እንዴትነው አልገባኝም

  • @user-by2ek4he7q
    @user-by2ek4he7q 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር በእጥፍ ይተካላችሁ

  • @user-ll5vy6eg6w
    @user-ll5vy6eg6w 3 ปีที่แล้ว

    🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🇪🇹👎👎👎👎👎👎