ደስታሽ በማን እጅ ላይ ነው 🫴 እንዳትሰጪያቸው ወለዱሽ, አገባሽ, ወለድሽ እንጂ አልፈጠሩሽም‼️

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ส.ค. 2024

ความคิดเห็น • 322

  • @zemenawit
    @zemenawit  ปีที่แล้ว +95

    እኔ ግን በእግዚአብሔር ደስ ይለኛል፤በመድኃኒቴ አምላክ ሐሤት አደርጋለሁ። ትንቢተ ዕንባቆም 3:18

    • @nardosmatiwos415
      @nardosmatiwos415 ปีที่แล้ว +1

      ❤❤

    • @titisekitchen7013
      @titisekitchen7013 ปีที่แล้ว

      ❤ Amen Amen Tebareki 🙏 Erasen enday new yaregshign

    • @Christian-uq2gy
      @Christian-uq2gy ปีที่แล้ว

      ❤❤❤

    • @annabesagred4034
      @annabesagred4034 ปีที่แล้ว

      እናመስግናለን 🙏🙏❤️

    • @addisalemzewdie8720
      @addisalemzewdie8720 ปีที่แล้ว +2

      እግዚአብሔር ይባርክሽ ቃልዬ አፍሽ ሲጣፍጥ! እሄ መቼም ነውጥ የማያገኘው ደስታ ነው! እምባቆም እኮ ያለበትሁኔታ እጅግ ከባድ ነበረ ነገር ግን እሄ እውነት ሲገባው ነው ጉድለቱን ንትርኩን ጥሎ አይኖቹን ባምላኩ ላይ ያደረገው:: ደስታ እራሱ እግዚአብሔር ነው! ምንጩ እራሱ እግዚአብሔር ነውና ከዋናው ጋር መጣበቅ ይሁንልን!! ሰው እማ ምን አለውና?.!..💝🙏🏽

  • @user-ud5cy2dz6e
    @user-ud5cy2dz6e ปีที่แล้ว +38

    የሀገሩ እና የሃይማኖታችን ሰላም የናፈቀዉ ማነው እንደኔ😢😢

    • @zemenawit
      @zemenawit  ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ያውቃል አይዞሽ የኔ ውድ

    • @user-ud5cy2dz6e
      @user-ud5cy2dz6e ปีที่แล้ว

      @@zemenawit እሻ ማሬ😍

    • @addisalemzewdie8720
      @addisalemzewdie8720 ปีที่แล้ว +1

      እህቴ አሁንን ኑሪው ለነገ ክፋቱ ይበቃዋል አትጨነቂ ሁሉም ነገር በእግዚአብሔር እጅ ነው ፀልይ እንጂ ችግሩን አትሸከሚው ዛሬን...አሁንን... ኑሪው በእግዚአብሔር ደስ ይበልሽ! እሄ አለም እያለቀለት ነው እየባሰ መሄዱ ግድ ነው ዘመን እያለቀ ነው ነገር ግን የዘለአለም ህይወት እሚባል ስላለ ለዘለአለሙ ትጊ! አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ!💝🙏🏽

  • @blengirma8305
    @blengirma8305 ปีที่แล้ว +14

    " ሁልጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ፤ ደግሜ እላለሁ፥ ደስ ይበላችሁ።"
    (ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:4)

  • @emutube6233
    @emutube6233 ปีที่แล้ว +10

    ቃልዬ ደሥ እሚል ቆይታ ነበርን ትክክል እኔም በፊት ደሥታዬ በሠዎች ላይ አድርጌ ነበር ነገር ግን ትክክል እንዳለሆንኩ ገባኝ እና አሁላይ እጂግ በጣም ደሥተኛ ነኝ ሠዉ ሄደ አልሄደ ምንም ታአምር ቢፍጠር ምንም አይመሥለኝም ምክኒያቱም ደሥታዬ በድንግል ማርያም ልጂ ሥለሆነ እጂግ በጣም ደሥተኛ ጠንካራ ነኝ እናማ ቃልዬ አንችኮ ትለያለሽ በእዉነት ጭናዳብ ሥትይ ምን ትዝ አለኝ 😅😅😅 ከኢትዮጵያ አምጥተዉ እኔ አለሁበት ሀገር አየሁና ሁለት ፍሬ አምጥቸ ተከልኳቸዉ እና ጥዋት ተነሥቸ ካለየኋት ቅር ይለኛል እናማ ዛሬ የተከልኩት አድጎ በጥዋቱ ተነሥቸ ፍጣሪዬን አመሥግኘ በጨናዳብ ቡናየን ጠጥቸ የማዳምን ጩኸት በሳቅ አልፍዋለሁ ወሬ አበዛሁ ግን ሁልግዜም ለምሰጭን በተለይ ለኛ ለሤቶች የሚያጠነክር ምክርሽ ከልቤ አመሠግናለሁ ወድሻለሁ ❤ 😘😘😘😘😘😘👌

    • @zemenawit
      @zemenawit  ปีที่แล้ว

      Yess 💯💯💯💯 love it too 😍 ❤️

  • @letish3773
    @letish3773 ปีที่แล้ว +9

    ቃልየ ማዓረይ የኔ ተናፋቂ እውነትሽ ነው የስላማችን የደስታችን ምንጪ የሆነ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ኣመሰግናለው ዛምቤተይ 😍❤❤

  • @wintamaru9186
    @wintamaru9186 ปีที่แล้ว +6

    የኔ እናት ደስታሽ ይጋባል❤❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  ปีที่แล้ว

      Thank you my dear ❤️ 💕 😘

    • @wintamaru9186
      @wintamaru9186 ปีที่แล้ว

      😘😘

  • @MekdiTube
    @MekdiTube ปีที่แล้ว +2

    ቃልዬ በጣም እናመሰግናለን እውነት ነው ደስታችን ሁሉ ነገራችን በእግዛብሄር ነው ደስታችን በገንዘብ መሆን የለበትም ትልቅ ነጥብ ነው ሁሌም ታስገርሚኛለሽ የኔ ጎበዝ ተባረኪ እናመሰግናለን🙏❤️

    • @zemenawit
      @zemenawit  ปีที่แล้ว

      🥰❤️❤️❤️

  • @selamchris5378
    @selamchris5378 ปีที่แล้ว +3

    ተስፋዬን በሠዎች ያደረኩ ጊዜ ፈተናዬ እጥፍ ነበር

  • @user-md6ni8zn4j
    @user-md6ni8zn4j ปีที่แล้ว +2

    አውነትሽ ነዉ ደሰታችን ብእግዚአብሔር ሰሆን ሌላው ትርፍ ነው አናመሰገናለን እህታችን❤❤❤

  • @hannaantealehegn7890
    @hannaantealehegn7890 ปีที่แล้ว +3

    ቃልዬ አንደበተ ሩቱ እግዚያቡሔር አንችን የመሰለ አስተማሪ እህት ስለሰጠን እናመሰግነዋለን ፈጣሪ ይባርክሽ

  • @konjitaguade7255
    @konjitaguade7255 ปีที่แล้ว +1

    "በጌታ ደስ ይበላችሁ" ፊሊጵሲዮስ3፡1

  • @hiwot8978
    @hiwot8978 ปีที่แล้ว +4

    ኡፍ ቃልዬ እንዳው ምን ልበልሽ የኔ ተናፋቂ እውነትሽ ነው እኮ እግዚአብሔር ፍቅር፤ሰላም፤ጤና ፤ደስታ እና ተስፋችን ነው ክብርና ምስጋና ለእርሱ ይሁን 🙏🙏🙏
    የኔ ውድ ስለምክረሽ በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏❤❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  ปีที่แล้ว

      ❤️🥰❤️

  • @mamahira9374
    @mamahira9374 ปีที่แล้ว +10

    Ur expression makes me on that mood and am just like u but my problem is I am very happy when I am alone but when someone enters to my life I lose it

    • @zemenawit
      @zemenawit  ปีที่แล้ว +1

      Yes, that means you need to give your self me time even if you are in relationships

  • @MOMRakeb7
    @MOMRakeb7 ปีที่แล้ว +2

    የእናቶቻችን እምነታቸው ነው በበረከት ያንበሸበሻቸው

  • @addisalemzewdie8720
    @addisalemzewdie8720 ปีที่แล้ว +6

    መዝሙረ ዳዊት 37
    4፤ በእግዚአብሔር ደስ ይበልህ፥
    የልብህንም መሻት ይሰጥሃል።
    5፤ መንገድህን ለእግዚአብሔር አደራ ስጥ፥
    በእርሱም ታመን፥ እርሱም ያደርግልሃል።

  • @elenisileshi4424
    @elenisileshi4424 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት እግዚአብሔር ያክብርሽ ውብ ስራ ውብ ሀሳብ ነው ይዘሽ የመጣሽው ተባረኪ❤

  • @user-gc1gp5dp8f
    @user-gc1gp5dp8f ปีที่แล้ว +1

    ሁላችንንም በእግዝሐብሔር የምንደሰት ያድርገን ቃልዬ የራሴን ማንነትነዉ።የነገርሽኝ ግን ደግሞ ሰው የሚያረገልኝ ነገር አያስደስተኝም ግን ደግሞ ለተደረገልን ነገር ለተፈጠረብን ነገር ሁሉ እ/ር የተመሰገነ ይሁን ተባረኪ!

    • @zemenawit
      @zemenawit  ปีที่แล้ว

      🥰❤️🥰❤️

  • @yodittesfasion1935
    @yodittesfasion1935 ปีที่แล้ว

    ተመስገን ቃል በስተርጅናዬ
    ወደ ጌታዬ ወደ እመቤቴ
    ወደ ቤተክርስቲያን መሄድ
    ስጀምር ደስታዬ ተመልሳል::
    በፊት ለሰው አድርጌ አመሰግናለው እንዲሉኝ
    ስለምጠብቅ አመድ አፋሽ ሆኜ ነው የኖርኩት ጌታዬ
    ግን ከኔ የሚፈልገው ፆም
    ፀሎት ነው በስተመጨረሻም
    ይባርከኛል ተመስገን አምላኬ
    እንዳልሽው ቃል የዘላለም
    ደስታ የሚገኘው ከፈጣሪያችን ከእየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው🙏🙏🙏

  • @elsaselemon4057
    @elsaselemon4057 ปีที่แล้ว +1

    ኣው እውነት ሽነው እኔ ብዙ ተምሪለው ከእግዝኣብሄር ውጭ ምንም ደስታ የለም እሱ ስላለን እግዝኣብሄር ይመስገን

  • @tarikatarika4806
    @tarikatarika4806 ปีที่แล้ว +3

    ቃልየ እኔ ደስታየን የማስቀምጠው በእግዚአብሔር ብቻ ነው❤❤::

  • @fikrtealemayew6755
    @fikrtealemayew6755 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ ቃልዬ እንዴት እንደማመሰግንሽ ቃል ትልቅ ትልቅ ነገር ነው ያስተማርሽን እግዚአብሔር መያዝ መታደል ነው በሱ መደሰት ቃልዬ ስራ ትቼ ልጆች እያሰደኩ ነው እግዘብሔርን ከፈቀደ በሚቀጥለው ዓመት ልጄ ትምህርት እኔም ወደ ስራ ነኝ ቃልዬ ምን ልስራ እያልኩ እጨናነቃለሁ በዚህ ስዓት ነው ይህንን ምክር ሰማሁ በጣም ነው ያነቃሽኝ ሁሉም በሱ ነው የሚሆነው እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ደስ ይበልሽ !!!

    • @zemenawit
      @zemenawit  ปีที่แล้ว

      ❤️🥰❤️🥰

  • @user-yb6yv9nb3g
    @user-yb6yv9nb3g ปีที่แล้ว +3

    ውይ አገላለፅሽ ስሜት ውስጥ ይከታል ❤ እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር

  • @lidyahaile9227
    @lidyahaile9227 ปีที่แล้ว +2

    Amazing woman
    Really I appreciate you
    Keep it up
    I agree with you 💯

  • @serkeabebe4919
    @serkeabebe4919 ปีที่แล้ว +1

    አይ ቃል ጎዶሎዬ ሳይሞላ ደስታን ልፍጠር ብል እራሴን ያታለልኩ ይመስለኛል የኔ ደስት እንደቀልድ አይመጣም ለማንኛውም እግዚአብሔር የደስታ አምላክ ለሁላችንም ደስታ ይስጠን

  • @bettygbermedhin4601
    @bettygbermedhin4601 ปีที่แล้ว

    እውነት ብለሻል እግዚአብሔር ላይ መደገፍ ከሁሉም ይበልጣል ጥሩ ነው ቃልዬ በርችልን የኔ ቁምነገር

  • @darshweledemariam8948
    @darshweledemariam8948 ปีที่แล้ว +1

    እግዚያብሔር አብዝቶ ይባርክሸ ቃልዬ እያየሁሸ አጠገቤ እንዳለሸ ደሰታሸ ተጋብቶብኝ ሰሰቅ የ6 ወር ልጄ እያይኝ ይሰቃል❤😊😊😘

  • @rebkatesfaldet5050
    @rebkatesfaldet5050 ปีที่แล้ว +1

    Thats absolutely true!❤God is the source of our happiness not any body else!!

  • @maranathademoz9495
    @maranathademoz9495 ปีที่แล้ว +4

    ሰው በእግዚያብሔር ካልተደሰተ በምንም ሊደሰት አይችልም እውነት ነው ተባረኪ

  • @ethio4421
    @ethio4421 ปีที่แล้ว +1

    This message is for me! Thank you yene web! You open my eyes! Zare demo webetish chemerebign!

  • @zaharaahmed6290
    @zaharaahmed6290 ปีที่แล้ว

    (በትክክል ሕይወት ገብቶሻል ማለት ነው) ፈጣሪሽን አብዝተሽ አመስግኚ!!!

  • @user-hz5nc5qt1l
    @user-hz5nc5qt1l ปีที่แล้ว +1

    Ur right my sis I agree with you

  • @tarikebulti6240
    @tarikebulti6240 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ለሀገራችን ሰላሙን ያምጣልን❤❤❤😢😢😢

  • @user-lx5ze6kf1c
    @user-lx5ze6kf1c ปีที่แล้ว

    ቃልየ በርች እግዚያብሔር ካንች ጋር ይሁን እሱን የሚደገፍ አይጎልበትም በበረከት መትረፍረፍ ነዉ!!!

  • @atm5614
    @atm5614 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ወርቅ እህት መልካም ሴት ብልህ ሴት ስወድሽ❤❤❤❤

  • @genettesfaye4250
    @genettesfaye4250 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ያክብርልኝ የኔ ውድ🙏🙏🙏
    የሚገርምሽ ዛሬ የተሰማኝን ስሜት ነው በምክር ያበረታሽኝ! የእውነት ቃል የለኝም የኔ ቆንጆ🥰🥰🥰!......ዛሬ ክፍት ብሎኝ ነበር አሁን ግን አጠነከርሽኝ!
    የድንግል ማርያም ልጅ ሁሌም ደስታሽን ከውስጥሽ አያሳጣሽ🙏.....ሀገራችንን ሠላም ያድግልን🤲🤲🤲 ሁሌም ውድድድድ❤❤❤

  • @tigest3176
    @tigest3176 ปีที่แล้ว

    Kalyi ene ahuneme yimejemreshi yinbrwe nwe yalhute egezbehre amelake yihuonu hiwetshi yargelgne amene 🙏❤️

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 ปีที่แล้ว +2

    የኔውድ እንኳን ደህናመጣሽልኝ ምርጧ እህቴ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @zemenawit
      @zemenawit  ปีที่แล้ว

      🥰❤️🥰❤️

  • @kemeriyaabdella5315
    @kemeriyaabdella5315 ปีที่แล้ว +4

    ቃልዬ ወላሂ ነዉ የምልሽ ለኔ ብቻ የነገርሽኝ ነዉ የመሰለኝ 😮 ምን ሆንኩ መሰለሽ እኔ የምሰራዉ ጣሊያናዊ ናቸዉ 7አመት ሆኖኛል ግን አንድም ቀን የኔ ህይወት ጠይቀዉኝ አያዉቁም ሌላ ሰዉ እንኳ ከጠየቀኝ እኔ ሳልሆን ሴትየዋ ቀድማ መንገዱን ትዘጋለች 😅ግን እኔ እርር እያልኩ ፈገ ግ እያልኩ ዝም የዛሬ ሁለት አመት ቀለበት አረኩ ስል NO CONGRATULATIONS 😣እሽ እሁድ ለት ደሞ አረገዝኩ ስል እንደዛዉ ግን አንድ ችግር አለ እሱም የማህፀን እጢ አለብኝ 16x11mm እሱ አስጨንቆኛል ስላት she was really happy መዉጣት አለበት አለች እኔ የሚገርመኝ ለምን ጥሩ መልስ እንደምጠብቅ ነዉ በፍፁም ሰዉ ሳይሆን የፈጠረን የሚያዝንልን❤❤❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  ปีที่แล้ว

      አንዳንዴ ደስታችንን ይምንነግራቸው ሰዎች ማን እንደሆኑ ማወቅ አለብን አሰሪ የራሷን ጥቅም ነው ሁሌም የምታስቀድመው የኔ ውድ

    • @aabirhamssamuel7269
      @aabirhamssamuel7269 ปีที่แล้ว

      ❤😊

  • @adissbelete403
    @adissbelete403 ปีที่แล้ว

    የኔ ማር ለሰዎች መልካም እንድታስቢ አድርጎ የፈጠረሽ ነሽ ተባረኪልኝ።

  • @user-bh2sq6ei8u
    @user-bh2sq6ei8u ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ብዝዝዝት ይበልልኝ እህት ቃልዋዬ እዉነት ነዉ ❤❤❤ ልዑል እግዚአብሔር ሀገራችን እኛ ልጆቹን ሰላም ና ደስታ ይስጠን አሜን፫

  • @ed-0075
    @ed-0075 ปีที่แล้ว

    Hi Hi Kali!! looking beautiful as always. WOnderful message my dear.

  • @nejatali7088
    @nejatali7088 ปีที่แล้ว +1

    My sweet sisters 💗 💓 💕
    Destachin be Allah new ✨ 🙏 💖.
    Lela bota yale desta yitefal.
    Balim hone lijoch weyim enat abat Allah kefelege yiwosidewal silezi Allah gar new.

  • @user-ud5cy2dz6e
    @user-ud5cy2dz6e ปีที่แล้ว +1

    አምላኬ ዛሬም ተመስገን

    • @zemenawit
      @zemenawit  ปีที่แล้ว

      Amen amen 🙏 🥰

  • @mahiamaniab6055
    @mahiamaniab6055 ปีที่แล้ว

    ቃልዬ በእውነት በጣም መልካምና ደርባባ ሴት ነሽ አንቺ ብዙ ትምህርት ሆነሽኛል ❤😘😘

  • @happykebede2248
    @happykebede2248 ปีที่แล้ว

    Qaleye negerish hulu bamlak medaf wust sihon bereketish ,tenash ,selamsh, menorish,alemenorish, yesemayu betish,yesewulij yehiwet mengedu hulu yetebareke new,qalye amlak legna andachim saysesit Eske mesqel dires rasun yeseten abatachiin ,kehulu demo Emebrhanin Enatun Yeseten amlakk yalen nen kezi belay min ale qalye❤

  • @user-ir9ef7bv6n
    @user-ir9ef7bv6n ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ ቃልዬ ተባረኪልኝ ልክ ነሽ ደስታችን ከሠማይ ብቻ ነው🙏🙏🙏

  • @tadelechtesfaye5159
    @tadelechtesfaye5159 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ይባርክሽ

  • @lovelynature3871
    @lovelynature3871 ปีที่แล้ว +1

    ቃልዬ በጣም ቆንጆ Therapy ነው የሰጠሽን that was a great wake up call ተባረኪ we need more videos like this one. GREAT JOB!!!! KUDOS👍❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  ปีที่แล้ว

      🙏🥰❤️

  • @helenghirmay5401
    @helenghirmay5401 ปีที่แล้ว

    Yes, you blessed 🙌

  • @sebledebebe5231
    @sebledebebe5231 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ይባርክሽ የኔ ቆንጆ ብዙ ጊዜ እሰማሻለሁ ብዙ ተምሬአለሁ ከአንቺ

  • @user-vt9rz7bm4u
    @user-vt9rz7bm4u ปีที่แล้ว

    ደስታሽ በአንዱ ብቻዉንበአለዉ በኢየሱስ ላይ ስለአደረግሽ ደስ ብሎኛል ትንብተ ኢሣያስ 9 ቁጥር 6 አንብቢዉ ሠላማችን እርሱ ብቻ ነዉ

  • @tsionwolda1467
    @tsionwolda1467 ปีที่แล้ว

    በጣም ትልቅ ትምህርት ነው እኔ ሁሌ ደስታ እማገኝ እሚመስለኝ በቆስ ነው እናመስግናለን

  • @farhasaid5114
    @farhasaid5114 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ የምል ምክር ነዉ ቃልዬ እስቲ የቡና ማፊይያሽን አጠቃቀሙን አሳይኝ

  • @selameyassu918
    @selameyassu918 ปีที่แล้ว

    Wow that’s amazing message. Thank you my dear. God bless you and all family

  • @alemhabtamu7278
    @alemhabtamu7278 ปีที่แล้ว +2

    አላልኩሽም ሰላም በአካባቢሽ ይዘንባል። ምን አለፋሽ እኔን እራሴን እምታወሪ ነው የመሰለኝ በተለይ ደስታን መፍጠር ባለኝ መደሰት በጌታየ መደራደር የለም። ስራዎች ላይ ደስታ ታጋቢያለሽ በርች።
    ቃልየ እባክሽ እህቴ ለዚህ አገር አድስ ነኝ።አመት አለፈኝ ልጆች ት/ት ገቡ ስራ ባመለክትም አላገኘሁም ።ቃንቋም ብዙ አይደለሁ እስኪ እርጅኝ።እባክሽ የኔ ናት መላ ካለሽ።
    መልስሽን እጠብቃለሁ ስልኬን እልክልሻለሁ መልስሽን አይቸ ።ችካጎ ነኝ።

  • @emebetgebregiorgis2845
    @emebetgebregiorgis2845 ปีที่แล้ว

    Yene konjo!!!😍😍😍 SIWODISH!!!! like ende Alekash, enem anchin sisemash betaaaaaaam EREGAGALEHU!!
    ENDEWUM, SIMISHIN SELAMAWIT, biyeshalehu😅
    Sile ewinet anchi betam KONJO nesh WUSITAWIM WUCHAWIM WUBET!! YAMENISHIW YETEMEKASHIBET KIDUSU LIUL EGZIABHER LEZELALEM KENE MELAW BETESEBISH BIRIIIIIKKKKK ADRIGO YITEBIKISH YENE WUD ETHIOPIAWIT EHITE🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @elsafisaha3421
    @elsafisaha3421 ปีที่แล้ว

    ይህ video ለኔ የሰራሽው ነበር የመሰለኝ በጣም አመሰግናለሁ ቃልየ ❤❤❤

  • @elroiytegegn1505
    @elroiytegegn1505 ปีที่แล้ว +2

    Amen Our joy comes from God thank you bless you 🙏💚💚💚

    • @zemenawit
      @zemenawit  ปีที่แล้ว

      Amen amen 🙏 🥰

  • @simretketema8211
    @simretketema8211 ปีที่แล้ว

    እግዛብሔር ይባርክሽ ደስ የሚል ትምህርት ምክር ተባረኪ

  • @selamchris5378
    @selamchris5378 ปีที่แล้ว

    ሰላም ዘመን የኔ ሠላም ፈጣሪ ነው ብዙ ሀሳብሽ ከኔ ጋር ይሄዳል ተባረኪ

  • @seadashawl740
    @seadashawl740 ปีที่แล้ว

    Thanks ቃልዬ ደስታሽና ፈገግታሽ ይጋባል

  • @ethyopiaethyopia2641
    @ethyopiaethyopia2641 ปีที่แล้ว

    Wowww tsigawn yabzalsh destan yemsetwo egzabr ena egzabr bchana bcha new betkl eeta berchly tebarekiln

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ሰላም ፍቅርን ንፁህ ልብን ያድላል አመሰግናለሁ ቃል ውብብብ👏👏💚💚💕💕💐

  • @helenkiflom7069
    @helenkiflom7069 ปีที่แล้ว +1

    True your mulu sew & you always remaining me to be calm I can see from how you talk & someone truly contact with God nothing will bother you! We are not an artist God give us a master plan of life which is amazing I believe in self-development kal you have an idea all that you share is something else I understand each word you say. Stay blessed 🙌

  • @helentesfaye1556
    @helentesfaye1556 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ ውጤ ነሽ!!!

  • @tsiondejene-ej3zq
    @tsiondejene-ej3zq ปีที่แล้ว

    Betam betam new yemwedesh hule sayesh menfesen tadishewalesh..yemigerm energy new yalesh..video begugut new yemitebkew❤

  • @sefinaseid6552
    @sefinaseid6552 ปีที่แล้ว

    yene wud endet endemwodesh mekerochesh and mital yelewum allaha yabertash❤

  • @birukgeleta6336
    @birukgeleta6336 ปีที่แล้ว

    ማርያምን እወድሻለው ውድ ነሽ❤

  • @user-rr9pf1zr1j
    @user-rr9pf1zr1j ปีที่แล้ว

    ካሊ ቆንጆ ትክክል ነሽ ቃል ያጥረኛል በጣም ጎበዝ ሁሉን አሟልቶ የሰጠሽ ትልቅ ቦታ ፈጣሪ ያድርሽ በርቺ አስፈላጊ ትምህት ነው

    • @zemenawit
      @zemenawit  ปีที่แล้ว

      Thank you my dear ❤️ 💕

  • @mmuu-tm2sv
    @mmuu-tm2sv ปีที่แล้ว

    አመስጋኝነትሽን ሳላደንቅ አላልፍም. በርቺ

  • @kasechmeka8878
    @kasechmeka8878 ปีที่แล้ว

    ሁልጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ እንደሚለው ቃሉ በትክክል ብለሻል ቃል

  • @helendebebe7185
    @helendebebe7185 ปีที่แล้ว +1

    yene konjo betam new yemiwedish. leamilakish yalesh fikir desitash hulu negerish ye ewinet new silezy yigabal ..... kenigigirish yalefe hiwotish asitemary yimesilegnal ena enidy alifo bitagaren lebizuwochachin tsenat yihonenal biye asibalew ....egizyabhair hulunim yemegobegnibet yemeyasarifibet gize alew ..

    • @zemenawit
      @zemenawit  ปีที่แล้ว

      Thank you heluyee 💕💕💕💕

  • @tsigeredagetachew6342
    @tsigeredagetachew6342 ปีที่แล้ว

    ተባረኪ የኔ መልካም ❤❤🎉

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 ปีที่แล้ว

    absolutely right keep going god bless you and your family 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @genetzeray7138
    @genetzeray7138 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ውዴ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰👈🏆🥇🕊🕊🕊🕊🕊🕊💫

  • @abay5630
    @abay5630 ปีที่แล้ว

    ቃልዬ ላንቺ ቃላት የለኝም የእውነት በሚገርም ሁኔታ እኔን ብቻ የጠየቅሽኝ ምክሩም ለኔ ብቻ እስኪ መስለኝ ድርስ እና የኔ ሂዎትም ደስታ ያጠረው ጭንቀት የበዛበት ነው እና እግዚአብሔር ይመስገን እንደኔ እራሴን እንደ ማስጨንቀው መኖሬም ይገርመኛል ነገር ግን ካንቺ ስላገኘው ደስ ብሎኛል ያለሁት ለረጅም ግዜ በስደት አለም ነው አምሮዬ በሆነ ባልሆነው መጨነቅ አበዛለው እንድሚጎዳኝ እያውኩኝ ግን ውስጤ በጣም የተጎዳ ነው እንድ አምላክ ቸርነት ብቻ ነው ቆሜ የሚሄደው እንጂ በትንሽ በትንቁ ብስጭት ነው ሀሳብ ነው እና ምን ትመክሪኛልሽ የኔ ውድ እህት ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛልኝ ሁሌም በናፍቁት ነው ያንቺ ቪዲኦ የምጠብቀው ክበሪልኝ 💚💛❤💒🙏

  • @yodittsegay3632
    @yodittsegay3632 ปีที่แล้ว

    Qaliye hule new mketatelsh hulum yalsiw ewnetsh new mejemeria egziabiher meqdem le egziabiher mamesgen balewsh neger yhe desta ysetal ,beteley bunaye afliche desta esetalew yalshiw neger enem endeza new margew dbrr silegn andande stcheneqi yesdet life desta aysetshm ena hulu yalshiw tkkl new berchi yene eht from 🇪🇷

  • @lamriworkulamriworku1458
    @lamriworkulamriworku1458 ปีที่แล้ว

    Fetari yimesgen slehulum amlake yimesgen

  • @loveislifeanchor3633
    @loveislifeanchor3633 ปีที่แล้ว

    በጣም ድንቃችን ነሽ በትክክል!

  • @alemexpectsolution3725
    @alemexpectsolution3725 ปีที่แล้ว

    ስወድሽ እኮ ቃልዬ የሆነ የቅርቤ ሰው እየሆንሽ ነው እኔም እንዳንቺ ነበርኩ አሁን ግን እየተቀየርኩ ነው። እወድሻለሁ ለምልሚልኝ በብዙ ተባረኪ

  • @tekuret
    @tekuret ปีที่แล้ว +1

    Betekekel beteley destan tedare lay mareg gudat alew tedaruwesxe tenesh gechet sinor deseta mexat new zare yene new yawershew tebareki

    • @zemenawit
      @zemenawit  ปีที่แล้ว

      ❣️🥰❣️🥰

  • @senaitabraham4686
    @senaitabraham4686 ปีที่แล้ว

    Thank you! God bless you🙏❤

  • @mesigmichael4719
    @mesigmichael4719 ปีที่แล้ว

    Thanks for sharing! I agree that God is the only one who doesn't change with our situation !!❤❤❤🙏

  • @addiswamanuel6642
    @addiswamanuel6642 ปีที่แล้ว

    እውነትነው ደሰታ ከእግዚአብሔር ነው ቃል በምንላግኝሽ አማማክርሽ ነገር ነበር

    • @zemenawit
      @zemenawit  ปีที่แล้ว

      Instagram channel

  • @user-bq9hx1ki8n
    @user-bq9hx1ki8n ปีที่แล้ว

    ደስታዬ በጌታ እጅ ላይ ነው

  • @dfh6
    @dfh6 ปีที่แล้ว

    Betam lik bleshal kal ahun balenbet medest best new keniye experience agerbit eyalehu balegn neger aldesetm neber Europe siweta yemdeset yimeslegn neber destaye eza yimeslegn neber Europe metahu destaye yelem yagerbit yeneberkubet yinafkegn jemer ena ezam desta neber gn alastewalkutm ke Europe yibelt ahun abalenbet neger medest esunew yedesta mistru ena kalye thanks silakafelshin hasab🙏

  • @user-kq2wx7ov5s
    @user-kq2wx7ov5s ปีที่แล้ว

    Thank you your grate advice

  • @martayohannes6242
    @martayohannes6242 ปีที่แล้ว

    Your speech is giving peace..........thanks

  • @mareaman6167
    @mareaman6167 ปีที่แล้ว

    ቃልዬ የኔ ቃል እውነት በጣም ጥንካሪዬ ነሽ እውድሻለሁ

  • @mayaye8892
    @mayaye8892 ปีที่แล้ว

    Hello Zemenawit, Thamks for the beautiful video. I see some kind of fullness in you and I can tell that this is a power that comes from above and beyond this world. It is a blessing.

  • @genetkassaye9450
    @genetkassaye9450 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @weyni516
    @weyni516 ปีที่แล้ว

    Betam yemtwedji sat nshe desta yebzalshe tebarki ❤❤❤❤

  • @tefeyyhiwot6344
    @tefeyyhiwot6344 ปีที่แล้ว

    Absolutely 💯 right yene konjo

  • @zebibasolomone1272
    @zebibasolomone1272 ปีที่แล้ว

    Thanks ማነቃቃት በተግባር ዋዉ

  • @dinkineshgonfa3594
    @dinkineshgonfa3594 ปีที่แล้ว

    You are such beautiful and amazing woman thank for your advice.

  • @haregkassaye5600
    @haregkassaye5600 ปีที่แล้ว

    Wow super deseta ke amlalakachin beqer deseta injiru ewenet new

  • @tsegainsheabiye3318
    @tsegainsheabiye3318 ปีที่แล้ว

    My God bless you more and more thank you so much❤❤

  • @neyate4363
    @neyate4363 ปีที่แล้ว

    ዩሃንስ ወንጌል 14:27

  • @hanimuler8202
    @hanimuler8202 ปีที่แล้ว

    Thank you beautiful betam mert Advice.

  • @meroneshetu1663
    @meroneshetu1663 ปีที่แล้ว

    my sweet heart, I feel you