በሎስ አንጀለስ የተቀሰቀሰው ሰደድ እሳት ሳይበርድ አሁን ደግሞ ሌላ የእሳት አደጋ ተነስቶባታል Etv | Ethiopia | News zena

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 32

  • @እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ
    @እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ 10 วันที่ผ่านมา +4

    ሱብሀንአላህ

  • @halidnasrdhalidnasrd5586
    @halidnasrdhalidnasrd5586 10 วันที่ผ่านมา +3

    መቼም አሜሪካ ጌታ አድርገው ለሚቆጡ የአለም ህዝቦች ለካ እውነተኛ ጌታ አለ እዲሉ ማስታወሻ ነው

  • @Aminaamina-gg6gy
    @Aminaamina-gg6gy 10 วันที่ผ่านมา +5

    ሱበነለሃ አለሃ

  • @rtfdift143
    @rtfdift143 10 วันที่ผ่านมา

    ይገርማል። መፅሀፍ ቅዱስ ውስጥ የእስራኤል ጠላቶችን እግዚአብሔር በበረዶ ድንጋይ እደተዋጋላቸው ተፅፏል እግዚአብሔር መሀሪ ነው ደግሞም ይቆጣል። ብቻ ምህረቱ ትምጣ።

  • @Hayat-q5t
    @Hayat-q5t 10 วันที่ผ่านมา +7

    ፈጣሪ የለም አሉ
    ፈጣሪ ተወለደ አሉ
    ፈጣሪ ሞተ አሉ
    ፈጣሪን ሰው አስቃየው አሉ
    ግብረሶዶም አስፋፉ
    በየሀገሩ ሰውን በማባላት ጦርነት ቀሰቀሱ
    ይሄ ሁሉ አላህ ታገሳቸው ምህንያቱም ምድር ለእነሱ ገነት ስለሆነች
    ይሄን ሁሉ በደል ሳያሳቸው የጥጋባቸው ብዛት ፍልስጤምን ገሃነብ እናረጋታለን አሉ
    አላህ ደሞ በጥቂቱ ገሃነም ምን እደሆነ አሳያቸው

  • @sadiyakedirkoliso
    @sadiyakedirkoliso 10 วันที่ผ่านมา +12

    የፊልስጤመዊያ ዱዓነው ይቃጥለል

    • @Aminaamina-gg6gy
      @Aminaamina-gg6gy 10 วันที่ผ่านมา

      ገነ በአለላ ፍቀድ

    • @umu..Reyan7bb
      @umu..Reyan7bb 10 วันที่ผ่านมา

      ኢንሻ አላህ ይቀጥላል አላሁመ ዚዲ

  • @akmelahmedin5659
    @akmelahmedin5659 10 วันที่ผ่านมา +2

    አሜሪካን ውሃውን ቢንዚል ያርግባት

  • @AzizaTahir-mo7hs
    @AzizaTahir-mo7hs 10 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤ ደሰ የሚል ዜና ዛሬ ገና etv ዘገበ🎉🎉🎉🎉

  • @fantishtube7741
    @fantishtube7741 10 วันที่ผ่านมา

    ስለ እራስህ አውራ የእራሶ ሲያርባት የሰው ታማስላለች አሉ

  • @Hayat-q5t
    @Hayat-q5t 10 วันที่ผ่านมา +3

    ትራፕ እኔ ከተመረጥኩ ፍልስጤምን ገሃነብ አረጋታለው ብሎ ዛተ
    አላህ ደሞ ገሃነብ ምን እደሆነ አሳየው
    አለችኝ ያለችው ቶክኖሎጂ ሳይረዳት መቋቋም እስኪያቅታት ድረስ አያልነቷ ታየ እኮ 😊

  • @yohannestariku2662
    @yohannestariku2662 10 วันที่ผ่านมา +1

    በሰው ሀገር ገብተው ላቃጠሉት ለገደሉት ጥሩ ምላሽ ነው

  • @yeabsiragarkbo5359
    @yeabsiragarkbo5359 10 วันที่ผ่านมา +1

    በእግዚአብሔር ላይ የሚያምፁ ሰዎች በመላው ዓለም አሉ እግዚአብሔር በአምሳሉ የፈጠረውን ሰውን የሚያጎሳቁሉ የሚያዋርዱ የሚገሉ እግዚአብሔርን ለማወቅ የማይፈልጉ የሚክዱ ሰዎች ብዙ ናቸው እግዚአብሔር ስለ ጭቁኖች ይከራከራል አመፀኞችን ነገር ይፈልጋቸዋል ይዋጋቸዋል ይገላቸዋል ወደ ሲኦልም ያወርዳቸዋል።

    • @AbdulMejid-pb4vx
      @AbdulMejid-pb4vx 10 วันที่ผ่านมา

      አረ ተዊ እህት አንቺ አሁን ፈጣሪን መስላለው እያልሽ ነው በአምሳሉ የምትይው ይህን መናገርሽ ትልቅ ስህተት ነው ፈጣሪን የሚመስል ማንም ዬለም ደሞስ ፈጣሪን አይተሽው ነው በአምሳሉ የምትይው ?

    • @HadraWale-l7s
      @HadraWale-l7s 10 วันที่ผ่านมา

      ላይላሀይለሏህ ሙሀመደን ረሱለሏህ ❤❤❤❤❤❤

  • @realuniverse5143
    @realuniverse5143 10 วันที่ผ่านมา +1

    አሜሪካ ሌሎች አገራትን ማተራመስ ካልተወች... እንኳን ውሀ ምንም ቢጠቀሙ አይጠፋም። ፈጣሪ ብቻ ነው የሚያጠፋው

  • @JemalYasin-c3h
    @JemalYasin-c3h 10 วันที่ผ่านมา

    ፍትህ ለጋዛ

  • @LiyaTesfaye-yl5ds
    @LiyaTesfaye-yl5ds 10 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢😢

  • @BObmanboy
    @BObmanboy 10 วันที่ผ่านมา

    ምን ማድረግ ይቻላል

  • @EndrisademMohamed
    @EndrisademMohamed 10 วันที่ผ่านมา +4

    ይቀጥልበታል ገና ነው ዋናው ገና ነው ጋሼ።

    • @Kamilabesha-r6i
      @Kamilabesha-r6i 10 วันที่ผ่านมา

      👍👍👍

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 10 วันที่ผ่านมา +2

      እግዚአብሄር እንደስው አይደለም ይቅርታ አለው

    • @EndrisademMohamed
      @EndrisademMohamed 10 วันที่ผ่านมา

      @@meseretdibabe8020 ላንችም አይቀርም

  • @fatumamehamed3270
    @fatumamehamed3270 10 วันที่ผ่านมา +1

    እሳቱን ማስቆም የሚችሉት የሆሊዩድ አምላኪዎ እግዚአብሔርን ተሳድበዋል ተሳልቀዉበታል ንስሀ ካልገቡ እሳቱ አይጠፋም

  • @mohammedadem404
    @mohammedadem404 10 วันที่ผ่านมา

    እኛ አለን አይደል የሰው እሳት እያቃጠለን ያለንው

  • @beyabeyachen3856
    @beyabeyachen3856 10 วันที่ผ่านมา +3

    ይሄ የእሳቱ ነው የበረዶው ናዳውንም ንገሩን

  • @merhabatube219
    @merhabatube219 10 วันที่ผ่านมา

    የኛን.. እሳትስ?

  • @MarBab-zb3ur
    @MarBab-zb3ur 10 วันที่ผ่านมา +1

    ሲያንሳት ነው

  • @madinashaker4471
    @madinashaker4471 10 วันที่ผ่านมา +1

    እስረዬልንም።አላህ።የነደት

  • @TofikHassen-oe7th
    @TofikHassen-oe7th 10 วันที่ผ่านมา +2

    እና እሳቱ ሊቆም ትፈልጋለህ?