የጠቅላይ ሚኒስትሩ የግንባር ውሎ ክፍል ሁለት | ”እጅ ስጡ” - ጠ/ሚኒስትር አብይ አህመድ | NahooTv

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 161

  • @MHMETHIOPIA
    @MHMETHIOPIA ปีที่แล้ว +7

    ጀግና መሪ ለጀግናና አይበገሬ ሠራዊት ፈጣሪ አምላካችን ባርኮ ሰጥቶናል አብያችን ሁሌም እድሜ ከጤና እንመኛለን ።

  • @rahma00tube
    @rahma00tube 3 ปีที่แล้ว +10

    ጀግኖቻችን የአላህ እዝነት በረከት አይለያችሁ ያረብ

  • @bethlehemgemechu3641
    @bethlehemgemechu3641 3 ปีที่แล้ว +5

    ወታደር💚💛❤እኛን ለመጠበቅ በየዱርገደሉ ለምትኖሩ የኢትዮጵያ ልጆች🙏🙏🙏
    ኢትዮጵያ ታሸንፋለች💪💪💚💛❤

  • @محمدادمابوسعيد
    @محمدادمابوسعيد 3 ปีที่แล้ว +7

    የኛ ጀግና መሪያችን እልህ ይጠብቅህ ድልን ተጎናፅፈህ በሰላም ተመለስ ከጀግናው መከላከያችን ጋር አብሽሩ ደሞቸ ሁሌም አሽናፊናችሁ ድሉ የናንተነው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @antenehkidane4902
    @antenehkidane4902 3 ปีที่แล้ว +10

    መሪዬ ሲፋለምልኝ ያሳየኸኝ አምላክ ተመስገን!!! በመንገዱ ሁሉ ጠብቅልኝ::

  • @dafayadahika2088
    @dafayadahika2088 3 ปีที่แล้ว +4

    ኢትዮጵያ አትፈርስም።ድል ለኢትዮጵያ እና ለኢትዮጵያውያን።መልካም ቀን።

  • @khalid8903
    @khalid8903 3 ปีที่แล้ว +7

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @danshumeye3374
    @danshumeye3374 3 ปีที่แล้ว +3

    ጀግና ሚሪ በቃሉ የተገኝ ሰው ዶ/ር ጠ/ር አብይ አመድ እግዛቤሔር ይርዳህ፡ድል ለኢትዮጲያ ሃገራችን እዲሁም ለህዝባችንም ይሁን፣

  • @sisaytotse2991
    @sisaytotse2991 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን በድል ተመለሱልን

  • @ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል
    @ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል 3 ปีที่แล้ว +4

    አብቹይ የኔ አብሳ ካበሳም አበሳ በላይ ነክ አላህ ይጠብቅክ❤❤❤❤

  • @Waliyaibex
    @Waliyaibex 3 ปีที่แล้ว +4

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ትልቅ ነበርን ትልቅም እንሆናለን 👏👏

  • @manyahlshalzemene6788
    @manyahlshalzemene6788 3 ปีที่แล้ว +3

    የሳጥናኤል ጎል ምን ይሆን ? አምላኬ አደራ ይህንን ደግእና የዋህ ህዝብ በቃ ብለህ ጠብቅልን💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @fsgsh4582
    @fsgsh4582 3 ปีที่แล้ว

    ጥላትን
    አውድም
    የኛጀግና
    አላህይጠ
    ብቃቺሁ
    ያርብ

  • @SitinaSitina-c2x
    @SitinaSitina-c2x 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤መከላከያ ፍቅር ነው አላህ ይርዳቹ ጀግኞች

  • @mylady9674
    @mylady9674 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚሐብሄር አምላክ በሁሉም ቦታ ከአንተ ጋር ነው 💚💛♥

    • @tmab3064
      @tmab3064 3 ปีที่แล้ว

      ሲፈረጥጥም ማለትሽን ነው🏃🏃🏃🐎🐎🐎

    • @mylady9674
      @mylady9674 3 ปีที่แล้ว

      @@tmab3064 የፈረጠጠከውማ አንተ ጁንታው ነህ አይ ውርደት አለቃችሁ እኮ ጠ/ር ዐቢይ አህመድ እና ጀግናው መከላከያችን ልክ አስገባችሁ 💪💪💪

  • @መኪሉቅማንዘይን-ጐ6ጀ
    @መኪሉቅማንዘይን-ጐ6ጀ หลายเดือนก่อน

    አብይ አብይ ጀግነችን ❤💘💘💘ኑርልን

  • @marimyelemiwa1664
    @marimyelemiwa1664 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ ይከተላችሁ በድል ተመለሱልን ያርብ የኔከርታቶች

  • @asratlengiso1733
    @asratlengiso1733 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይጠብቂ። አንተ መቼም ጀግና ነህ።

  • @grobi3825
    @grobi3825 3 ปีที่แล้ว +11

    ዶ/ር አቢይ ; ለአገራችን አለኝታ መሆንህን በተግባር አሳይተሀልና ፈጣሪ ይጠብቅልን በድል ተመለስልን፡፡

  • @ሀናየተዋህዶልጅ
    @ሀናየተዋህዶልጅ 3 ปีที่แล้ว +7

    የኔ ጀግና አብይ😍😍😍😍😍 እግዚአብሔር ይጠብቅህ🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪
    ኢትዮጵያ ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @wondo1
    @wondo1 3 ปีที่แล้ว +6

    የፍፃሜው ጦርነት ነው
    ሁሉም ዘብ ይቁም በቦታው
    ጠላትን ደምስሶ
    አገርን ያፀናል

  • @robebello5975
    @robebello5975 3 ปีที่แล้ว +1

    አስመሳይ ሱዳን ፈናኒ ጎንደር ገቡ አቡሽ ማሙሽ

  • @DemereLambore
    @DemereLambore 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤

  • @hubibubi8663
    @hubibubi8663 3 ปีที่แล้ว +1

    ድል ለኢትዮጵያ
    አሏህ ያግዛችሁ ያግዘን ያረብ

  • @salusalutilor9121
    @salusalutilor9121 3 หลายเดือนก่อน

    you did it man

  • @ፋፊሙሃመዲ
    @ፋፊሙሃመዲ 3 ปีที่แล้ว

    ጄግናዉ መሪ አሏህ ያቆይህ እስከ ሰራ ውይትህ

  • @msziiud1846
    @msziiud1846 3 ปีที่แล้ว

    እኮን አብሮ ድስ አለን አላህ ይግዛችሁ ኢቶዮ ሁልግዝ ከፍ በይ እውነት አላህ ያርግው ሀገራችንን ነፃ ያውጣልን ከጁታ

  • @hdjdfjfh8183
    @hdjdfjfh8183 3 ปีที่แล้ว

    አብቹ አላህ ይጠብቅህ በዴል ተመለሣ💛💚💛💜💛💚💕💙💚💛💜

  • @almazteklehaimanot9859
    @almazteklehaimanot9859 3 ปีที่แล้ว

    VIVA ETHIOPIA 🇪🇹

  • @hailugetachew8466
    @hailugetachew8466 3 ปีที่แล้ว +1

    ጀግናው መሪያችን

  • @habibseid1913
    @habibseid1913 3 ปีที่แล้ว +1

    Just go forward abchu
    Allah yitebkh

  • @fsgsh4582
    @fsgsh4582 3 ปีที่แล้ว

    አብሽሩ
    አማራደሜ
    አላህተናተጋ
    ይሁንአብሽሩ
    ወገኔ

  • @fsgsh4582
    @fsgsh4582 3 ปีที่แล้ว

    አላህይጠብቃቺሁ ብስላምይመልሳቺሁ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @gizachewmaru7450
    @gizachewmaru7450 3 ปีที่แล้ว

    በታሪክ የምትታወስበትን ስራ ጀምረሃል።በተንኮል እና በሴራ እንዲወረር ፣እንዲፈናቀል እና እንዲገደል ከተፈረደበት የአማራ ህዝብ ጋር እርቅ የምትፈጥርበት መልካም አጋጣሚ ነው።ይህን እድል ተጠቅመህ የአባቶችን ገድል እንደምትደግመው እና የዚችን ጥንታዊ ሀገር አንድነት እንደምታስጠብቅ ተስፋ እናደርጋለን። አሁንም ግን በዙሪያህ ያሉ ባለስልጣናትንና የጦር መሪዎችን ማንነት በደንብ ማጥራት ያስፈልጋል።

  • @zeynumohamed8856
    @zeynumohamed8856 3 ปีที่แล้ว +2

    አላህ ይጠብቅህ

  • @HammadSaiid
    @HammadSaiid 11 หลายเดือนก่อน

    የኔ ጀግነዉ አለሚ የሚየዉቁ ጀግነዉ ሠሪ❤❤❤

  • @እሙሪም-ቸ2ዠ
    @እሙሪም-ቸ2ዠ 3 ปีที่แล้ว

    በድል ተመለሱ አላህ ይጠብቃቺሁ

  • @ساجدةسعادة-خ6ظ
    @ساجدةسعادة-خ6ظ 3 ปีที่แล้ว

    ሀቂቃ መሪየ ጀግናነህ መፈጣሪ ከክፉ ይጠብቃችሁ ኢትዮ መሆኔ ኩራት ይስማኛል

  • @اال-ح7غ
    @اال-ح7غ 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤🎉

  • @ከዲ-ቈ5ዠ
    @ከዲ-ቈ5ዠ 3 ปีที่แล้ว

    ወድ አብይ ሽይ አመት ኑር አተን የወለደች እና አባት እድለኛችናቸው

  • @foziyatube4807
    @foziyatube4807 3 ปีที่แล้ว +4

    አሰለሙአሊኩም ዉድኢትዩ ልጆች ሰላማችዉይብዛ አገሩንየሚወድ ተዘረኛ የፀዳችዉ ዱአ አርጉ አገራችንሰላምፍቅር ይስጣት እድሁም ያማራልጆች ወሎየወች አይዞችዉ ጠካራሁኑ ቤተሰቡቻችዉጋ በሰላምተገናኙ በሙትም ለተለዩችዉ ጀነት የወፍቃችዉ የዛሬዉ እባችን ነገ በደስታ እንስቃለን ድል ለኢትዩ ያርግልን ያማራልጆች አድነት ይኑራችዉ ባድነት ለወገን እንቁም እስበሳችን ፍቅርከለለ ንቁ ካልወን ልክ እደትግሬ ሊላዉም ይጠላናል ንቁ አድነት ያዙ በቅንነት ወደቤቴ ኑ ቤተሰብ ሁኑ

  • @tube-sw7wk
    @tube-sw7wk 3 ปีที่แล้ว +5

    ዶክተር አብይ አላህ ይጠብቅህ ህዝቦችህጋር በድል ተመለስ አገራችን ታሸንፋለች ኢሸአላህ

  • @hawa999
    @hawa999 3 ปีที่แล้ว

    አላህዪጠብቃችሁ

  • @liahana2089
    @liahana2089 3 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @melkambayuh72
    @melkambayuh72 3 ปีที่แล้ว

    አግዚአብሔር በሁሉም ቦታ ከአንተ ጋር ነው🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ኢትዮጵያ አይዞሽ 💚💛❤

  • @aniboyhassen1065
    @aniboyhassen1065 3 ปีที่แล้ว

    God bless you you are the best leader soon we will win

  • @Demekeyibeltal9652
    @Demekeyibeltal9652 8 หลายเดือนก่อน

    ህዝብህን ጠላት በማለት የኢትዮጵያ ህዝብ ጨረስከው!!!

  • @beritoberito4139
    @beritoberito4139 3 ปีที่แล้ว

    Yen wud Abiyyye siwodiko jagin New geta kakifi Niagara yibarikik babichi geta kakifi Niagara yetabikachu tabaraku ❤❤❤❤💯💯💯🅰️🅰️❤❤

  • @ኩንፈየኩንጎንደሬዋዩቱብ
    @ኩንፈየኩንጎንደሬዋዩቱብ 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአሏህ እልልልልልልልልልል

  • @fantatessema1601
    @fantatessema1601 3 ปีที่แล้ว

    ይድረሥ ለአማራ ጥላት ለአብይ አህመድ እናት ሀገራ አችንየሜድን እደጥንቶ መራየለሽም ኢትዮጵያ እያለግን ሀገረ ወዳድን ህዝብ የቆርጠቀን ልጅሽ የነቲድን የነሜኒሊክን ልጅ ደማወዝ ሣይከፍሎት ሄሆቶን እየሠጠሽ ባለሥሀት እያሣደዶንነው እናት ሀገራ ለሜኝ ፈጣራሽን ልጅ እሣኪወጣልሽ አማራ ሆይንቃ ከፈኖ ኮንነኝ ኢትዮጵያን ለማዳን ተነሣ።

  • @muluwube1303
    @muluwube1303 3 ปีที่แล้ว

    አምላክ ፈጣሪበደል ይመለሳቹን

  • @Othman-m3w
    @Othman-m3w 19 วันที่ผ่านมา

    አላህ:እልምያርግህ℅ያጥፋህ

  • @abysineyabysiney
    @abysineyabysiney 3 ปีที่แล้ว +11

    እግዚአብሔር በድል ይመልሳቹ💚💛❤💪💪

  • @msziiud1846
    @msziiud1846 3 ปีที่แล้ว

    ምን እደምል አላቅም አላህ ድሉን ለናት ሀገራችንን ስላሞን ይመልስልን ያርብ አብይ አላህ ካተ ጋር ይሁን

  • @loloomar2592
    @loloomar2592 3 ปีที่แล้ว +2

    አብይ ጥይት ይዳይባክን ግባርግባሩን በላቸው

  • @keyojemal418
    @keyojemal418 3 ปีที่แล้ว

    Mashaallllaaaha Ilmaa Abagaada nu bonssite

  • @yeshuma2672
    @yeshuma2672 2 ปีที่แล้ว

    ድንቁ ጀግና ተመችህኝ

  • @ethiopia2601
    @ethiopia2601 3 ปีที่แล้ว

    የእኔ መሪ ሁላችዉም እግዚአብሄር ይጠብቃቹ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪✊✊✊✊❤❤❤❤❤❤

  • @yeshuma2672
    @yeshuma2672 2 ปีที่แล้ว

    እደሚህን
    ፍጣሪ ያብዛው ጥላቶችህ ይጥፉ

  • @Mitubekele
    @Mitubekele 3 ปีที่แล้ว

    King 👏👏👏👏👏👏

  • @ኢክራምይቶብ
    @ኢክራምይቶብ 3 ปีที่แล้ว

    ፍትህ በሳኢድ አረቢያ ለሚገኝ ፍትህ የሰሚያለህ ምድነው ወጀሉ ፍትህ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😢😢😥😥😭😢😭😭😭😭😭😭

  • @muluwube1303
    @muluwube1303 3 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ሰላምህ አውረድ

  • @tinawa56
    @tinawa56 ปีที่แล้ว

    አረ አንተስ ትለያለህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ውይ ተሰቃየ ላገር ብሎ እንደው ዘና ብሎ መኖር የሚችል ነበር ለሀገር ብሎ እመቤቴ ትጠብቅህ

  • @haeah-zb5gc
    @haeah-zb5gc 8 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍👍

  • @za_2775
    @za_2775 3 ปีที่แล้ว

    አላህይጠብቅችሁያርብ

  • @sartt3526
    @sartt3526 3 ปีที่แล้ว

    መሸአላህ

  • @adrisabess1885
    @adrisabess1885 3 ปีที่แล้ว +3

    By giving second choice for enemies to spare their lives Dr Abby Ahmed you
    Deserves another Noble Prize. 👏, because your humanity is beyond unspeakable. God bless all. Amen 🙏🙏.

    • @kardon4996
      @kardon4996 3 ปีที่แล้ว

      TIKIKIL !!!!!!
      Gin kabd new Eko ........enseu tikur siyalekis enji simechew enbachew yimetal

  • @ትርጎተስፍነውያለው
    @ትርጎተስፍነውያለው 3 ปีที่แล้ว

    የትነው ቦታው

  • @elias7419
    @elias7419 3 ปีที่แล้ว

    የምን እጅ ስጡ ብሎ መለማመጥ ነው ሁሉንም ባሉበት መጨረስ ነው ምንም አይጠቅሙም።

    • @يتيتيبنبنق
      @يتيتيبنبنق 3 ปีที่แล้ว

      ለናተ ሽወዳ ነዉ መቸም ማሰብ ለም አይእናንተ መቸ ነዉ ምትነቁት

  • @አዲስተፈሪ
    @አዲስተፈሪ 3 ปีที่แล้ว

    በድል ተመለሱልን

  • @SadaamSadaam11
    @SadaamSadaam11 8 หลายเดือนก่อน

    ❤jabadhu gashe

  • @seidhussen1581
    @seidhussen1581 2 ปีที่แล้ว

    Veryvery goood

  • @izoue5925
    @izoue5925 3 ปีที่แล้ว

    ፍጣሪ በሄድክበት ለኝ ሲል ያቆይህ አተ ትለያለህ አቢቹየ

  • @fsgsh4582
    @fsgsh4582 3 ปีที่แล้ว

    ጥላት
    ይወደም
    መቸም
    አይጠቅም
    ጥላት

  • @getahunyeshanbel5190
    @getahunyeshanbel5190 3 ปีที่แล้ว

    አብቹ ከቀረጻ እራሳቸውን መደበቅ አለባቸው !!!.

  • @brtucannegasi1272
    @brtucannegasi1272 3 ปีที่แล้ว

    Medahenalem telotachen yesema keduse mikalen kedus gebrealen kedus giwergisen yasekedemelache delu kethiopia yehun

  • @vartolosadati1240
    @vartolosadati1240 3 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ይጠብቃችሁ

  • @sisaytotse2991
    @sisaytotse2991 3 ปีที่แล้ว

    ጌታ ከናንተ ጋር ይሁን

  • @hshhs1285
    @hshhs1285 3 ปีที่แล้ว

    ጁንታየሊጥሌባየሽሮሌባኧረስቱንልናገረውሴታሴትአሁንማእባስብለው።ወዶቹቀሚስለብሰውወደአማራቤት።አማራጀግናነውበተግባርአሳያችሁአብይአላህይጠብቅህበድልተመለስከነጀግኖችህ

  • @tesfaye_sisters5981
    @tesfaye_sisters5981 3 ปีที่แล้ว

    Berta yene jegna egzabehr kant gar yhun

  • @Zahra-bq8ot
    @Zahra-bq8ot 3 ปีที่แล้ว

    አረ ወሎ አቀስታ ፍትህ ዘረፋ አለ

  • @wedichealo5922
    @wedichealo5922 3 ปีที่แล้ว

    ሃሃሃሃሃሃሃ 100ሚልዮን ወደ 6 ሚልዮን ትግራይ ተወላዲ ጂግና ነው

  • @zerayaflegne4965
    @zerayaflegne4965 3 ปีที่แล้ว +1

    የአመቱ ምርጥ ፊልም! የት ሕጄ ልሳቅ ነበር ያለችው ማ ነበረች!

  • @Teyboawlou
    @Teyboawlou 3 ปีที่แล้ว

    በርካታ ትግራዮች ከአ አ ያታፈሱና ከሳውዲ የተመለሱ ወጣቶች ታፍሰው አዋሽ አርባ አፋር ገብተዋል ነገና ተነገ ወዲያ እጅ የሰጡ ተብሎ ቪዲዮ ሊሰራባቸው ነው ሃቁ ይህ ነው አንድም ተጋሩ እጅ የሰጠ የለም

  • @harerjhonalt2020
    @harerjhonalt2020 3 ปีที่แล้ว

    BULLETPROOF VEST እና BULLETPROOF HELMET ማድረግ አለባቸው በጦር ሠፈር ሲገኙ።
    ሴኩዩሪቲ ጋርድ መወሰን አለበት በሁዋላ ያስጠይቀዋል

  • @ayubhusen8335
    @ayubhusen8335 3 ปีที่แล้ว

    jegnaw abiy ahmed bertuu

  • @peaceloveunity3079
    @peaceloveunity3079 ปีที่แล้ว

    ይሄ ሁሉ ድራማ ነበር ማለት ነው። 😅

  • @balanish4318
    @balanish4318 2 ปีที่แล้ว

    አላሀከእንነቴገዩሁዉን

    • @balanish4318
      @balanish4318 2 ปีที่แล้ว

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪በረተ

  • @AsiratSimon-c2b
    @AsiratSimon-c2b 3 หลายเดือนก่อน

    Ayizuwachu

  • @frewoineabraham5980
    @frewoineabraham5980 3 ปีที่แล้ว

    😘 TDF is coming after u.

  • @yeshiadmasu2563
    @yeshiadmasu2563 ปีที่แล้ว

    የድል እጥቢያ እርበኛው እብይ ምን እየጀነጀ ነው ።ምላስ ጦሩ።

  • @mantegboshtube4369
    @mantegboshtube4369 3 ปีที่แล้ว

    ብራቦ በባንዳዎች መቃብር ላይ ቁመን እናወራለን

  • @medamani4755
    @medamani4755 7 หลายเดือนก่อน

    እሺ ኢትዮጵያ መቼ ነው ሰላሟ የምታረጋግጠው ሰላም የምትሆን ውሸት ነው ስሜን ሸዋ ደራ መቼ ነው ሰላም የምታገኝ ነው ኢትዮጵያ አይደለችም ሰላም ከሆነ ለሁሉም ቢሆን በጣም ያስደስታል ግን ሰላም የለም ውሸት ነው

  • @mulutesfay4523
    @mulutesfay4523 3 ปีที่แล้ว

    Lair 2015 seolal tgebalehi

  • @aminsa2038
    @aminsa2038 3 ปีที่แล้ว

    እኛእዉጭያለነዉልጆቻችንናፈቁዶግተርአብይወድማችንዴሤንመላበለዉ

  • @standwithjustice6622
    @standwithjustice6622 3 ปีที่แล้ว

    Visitors or war leaders?

  • @kidesthailu7825
    @kidesthailu7825 3 ปีที่แล้ว

    Endih new meri serto yemiyasay

  • @SamiAddisu
    @SamiAddisu 11 หลายเดือนก่อน

    Eheni Meri yamenachu Hulu gideli gebu

  • @elizabethsmith6419
    @elizabethsmith6419 3 ปีที่แล้ว

    🇪🇹🙏

  • @haftomgebresilase6482
    @haftomgebresilase6482 3 ปีที่แล้ว +1

    Kkkkkk