እየወደደችኝ ጥላኝ ተሰደደች : ከ 5 አመት በዋላ ስትመለስ ያላሰበችው ጉድ ገጠማት : በጣም እወዳታለው ❤️ ጋቢ ሾው || Ep 11

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 3.6K

  • @alazaralaka
    @alazaralaka  2 หลายเดือนก่อน +531

    ውድ ቤተሰቦች የማዘር ቻናል ነው ሰብስክራብ አርጎለጓት youtube.com/@alazaralaka08?si=Mdg0Mxr0TTUrWUg9

  • @BirukTube-
    @BirukTube- 2 หลายเดือนก่อน +1619

    ወንድም አለም😢❤❤

    • @Sami-zf1zc
      @Sami-zf1zc 2 หลายเดือนก่อน +2

      😢😢😢😢😢😢

    • @ነኢማነኝስደተኝዋ
      @ነኢማነኝስደተኝዋ 2 หลายเดือนก่อน +5

      ብራ💞🕊

    • @haymanothayle2627
      @haymanothayle2627 2 หลายเดือนก่อน

      ፈክ ነው 😂​@@ነኢማነኝስደተኝዋ

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG 2 หลายเดือนก่อน +3

      😢😢😢😢

    • @fhgdjdjgf7310
      @fhgdjdjgf7310 2 หลายเดือนก่อน +11

      ቡራየ አትነጫነጭ😂😂😂😂😂

  • @EfremTube21
    @EfremTube21 2 หลายเดือนก่อน +1594

    ወንድሜ 😢❤🙏

    • @fatemahery
      @fatemahery 2 หลายเดือนก่อน +5

      😢😢😢😢❤

    • @SaAs-bu4yc
      @SaAs-bu4yc 2 หลายเดือนก่อน +2

      😢😢😢😢😢

    • @yoyo-j9p2f
      @yoyo-j9p2f 2 หลายเดือนก่อน +5

      😢😢😢😢😢😢😢አይዞክ

    • @Asma-qh1jo
      @Asma-qh1jo 2 หลายเดือนก่อน +1

      😢😢😢😢

    • @Leena-lu3db
      @Leena-lu3db 2 หลายเดือนก่อน +1

      Brada❤❤❤❤

  • @Amina-iw4kz
    @Amina-iw4kz 2 หลายเดือนก่อน +120

    ሙባረክ አንድ ነገር ልንገርህ በማርያም እናትህ ሳታስደስት ፍቅር እንዳይዝህ ትንሽ ትደሰት ትሳቅ
    ለእናትህ ለጅም እድሜና ጤና ይስጥልህ አንተም ያሰብከው ያሳካልህ❤❤

    • @AhahwhAhsbs
      @AhahwhAhsbs หลายเดือนก่อน

      በትክክል የኔ አስተወይ❤❤❤

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 2 หลายเดือนก่อน +350

    የሙቪ ወዳጆች 200 k እናስገባው ስለእናቱ ብለን

    • @burtukanalemayew7013
      @burtukanalemayew7013 2 หลายเดือนก่อน +7

      ህዝቤ ላለው ነው የሚሽቃብጥ ደስ ለሚለኝ

    • @hanahyluuaselfch485
      @hanahyluuaselfch485 2 หลายเดือนก่อน

      የታለ

    • @DPo-fq3lb
      @DPo-fq3lb 2 หลายเดือนก่อน +1

      ትኽክል😢

    • @Zዜድ
      @Zዜድ 2 หลายเดือนก่อน

      💔💔💔😭

    • @3TOybaYemer
      @3TOybaYemer 2 หลายเดือนก่อน

      ትክክል

  • @SikoSilo-oz6wy
    @SikoSilo-oz6wy 2 หลายเดือนก่อน +1114

    ሙቤ ሳለቅሰ አብሮ እደኔ እሚያለቅሰ በላይክ ያሳየኝ

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 2 หลายเดือนก่อน +3

      😢ደምሪኙ ዉዴ

    • @NasriahJordan
      @NasriahJordan 2 หลายเดือนก่อน +3

      😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔😔😔😔

    • @KalebKaleb-s4d
      @KalebKaleb-s4d 2 หลายเดือนก่อน +1

      😢😢😢😢😢yene initai

    • @FatumaTube-dp1sl
      @FatumaTube-dp1sl 2 หลายเดือนก่อน +2

      😢😢😢😢 በጣም ነው ያስለቀሰኝ😢😢😢

    • @የወሎዋቀበጥ
      @የወሎዋቀበጥ 2 หลายเดือนก่อน +1

      እኔየኔወድማአላሕእረጅምእድሜይሥጥልክ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SAS-i9r
    @SAS-i9r 2 หลายเดือนก่อน +42

    የዚ ሚስኪን የዋህ ልጅ ተለዉጦ የማይበት ቀን ነዉ የናፈቀኝ ደስ የሚለዉ ሰዉ ይወደዋል ጥሩ ኃደኞች አሉት

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 2 หลายเดือนก่อน +467

    ሙቤን አይቶ ያማጣ መነው እዳኔ በላይክ አሰዩኝ 😂😂😂አይዞኝ ሙቤ😢😢

    • @TsigeEthioTube
      @TsigeEthioTube 2 หลายเดือนก่อน

      እኔ ሙቢየ መልካም ልጂ ነዉ😢😢

    • @zaytonahzay3841
      @zaytonahzay3841 2 หลายเดือนก่อน

      እኔ❤❤❤❤😂

    • @የቡቴዋ
      @የቡቴዋ 2 หลายเดือนก่อน

      እኔ😢😢😢

    • @የቡቴዋ
      @የቡቴዋ 2 หลายเดือนก่อน

      እኔ😢😢😢

    • @aynalembereket
      @aynalembereket 2 หลายเดือนก่อน

      Enesi

  • @keekiyaa
    @keekiyaa 2 หลายเดือนก่อน +402

    ሁሉም ሰው ለካ ያልተናገረው ቁስል በልቡ አለው 😢 የሳቀ ሁሉ ደስተኛ አደለም ለካ 😢

    • @Selam-xr9lz
      @Selam-xr9lz 2 หลายเดือนก่อน +5

      በትክክሌ😢

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 2 หลายเดือนก่อน +2

      ደምሪኙ ዉዴ

    • @محمدعبدالله-ج5ه8ج
      @محمدعبدالله-ج5ه8ج 2 หลายเดือนก่อน +3

      በጣም😢😢😢😢

    • @Asa-dv3gv
      @Asa-dv3gv 2 หลายเดือนก่อน +2

      እወነት ነው😢❤

    • @woyay2095
      @woyay2095 2 หลายเดือนก่อน +2

      ሳህ

  • @Lamerot-ub6hy
    @Lamerot-ub6hy 2 หลายเดือนก่อน +37

    .አይ መታደል ምን አይነት ልጅ ነህ ፈጣሪ የኔም ልጅ እናቴ እድለኝ ፀሎት አርጉልኝ በሂወቴ የአለኝ ልጄ ብቻ ነው ለሱ ብዬ ነው ስደት የወጣሁት በጣም ናፍቆኛል በሰላም እድንገናኝ ፀሎት አርጉልኝ❤❤❤❤❤

    • @KM-qx3wq
      @KM-qx3wq 2 หลายเดือนก่อน

      Ayzooshi ❤

  • @ተዛርዮምላዓደይ-ዸ4ደ
    @ተዛርዮምላዓደይ-ዸ4ደ 2 หลายเดือนก่อน +178

    ሙባዬ አንተ ስትስቅ እንጂ ስታለቅስ ማየት አንፈልግም የኔ የዋህ🥺🥰🥰

  • @raniali152
    @raniali152 2 หลายเดือนก่อน +22

    ያአሏህ እናትኮ ልዩ ናት ቃላት የማይገልፃት ችግር የባይበግራት ጀግና ናት እኔ ስደት ከወጣሁ 14 አመቴ እናቴን መናፈቅ ብቻ ሳይሆን ሽታዋ ይበልጥ ናፍቆኛል እስኪ ዱአ አድርጉልኝ

  • @ቅምጥሎ
    @ቅምጥሎ 2 หลายเดือนก่อน +514

    እስኪ ሙቤ ሲያለቅስ የከፋዉና ያለቀሰ😢😢😢😢

    • @fatemahery
      @fatemahery 2 หลายเดือนก่อน +1

      😭😭😭😭😒😒😒😒😒

    • @FatimaAl-l9d
      @FatimaAl-l9d 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @zuzu_tube1234
      @zuzu_tube1234 2 หลายเดือนก่อน +2

      እኔጃ አስለቀሰንኮ እናቶቻችን ለኛ የከፈሉት መስዋትነት

    • @Maditube2
      @Maditube2 2 หลายเดือนก่อน +1

      Ena wallahi 😢

    • @fatemahery
      @fatemahery 2 หลายเดือนก่อน

      @@FatimaAl-l9d 🤜🤜🤜🤜🤜🤜🤜🤜

  • @etsegenetyoutub7626
    @etsegenetyoutub7626 2 หลายเดือนก่อน +108

    ማረያምን በጣም አለቀስኩ ሙቤ 😭😭😭 ለካ የሳቅ ሁሉ ደስትኛ አደለም በሙቤ ተርደው አይዞህ አሁን አተ ደርሰህላታል 😢😢😢😢😢 ሁሉም ነገር ለበጎ ነው 😢😢👍🏽እማዬ 😭

  • @SeadaEthio-l7v
    @SeadaEthio-l7v 2 หลายเดือนก่อน +17

    90ፐርሰት የኢትዮፒያ እናቶች ያሳለፉት ነገር ነው ሙቤ ዋናው አሁን ላይ እዛ ቦታ አለመገኘታችሁ አልሀምዱሊላህ እደዚህ ሁሉም አልፎ ታሪክ ሲሆን ደስ ይላል ጠካራ እና አስተዋይ ናት አላህ ከዚህም በላይ ያስደስታችሁ

  • @kakajqj1215
    @kakajqj1215 2 หลายเดือนก่อน +120

    የኔ አባት ሙባየ አይዞህ እናትኮ ከምንም በላይ ልዩነች ኡፍ አይዞህ ወድሜ😢😢😢😢 😭 ለእናቶቻችን እረጅም እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥልን😢

  • @eyuentertainment
    @eyuentertainment 2 หลายเดือนก่อน +94

    Respect My Bro 💪 ትችላለህ

    • @mylive801
      @mylive801 2 หลายเดือนก่อน +1

      እዩነት ለመጀመሪያ ጊዜ ኮመት ስር ያየሁት

    • @kal-tl1hl
      @kal-tl1hl 2 หลายเดือนก่อน

      በመቤቴ አብረህ ነዉ ያለቀሰኩኝ አፈር ልብላልወንድሜ ባላቅህሰ 😢😢😢አይዞህልኝ ያልፋል😢😢😢

  • @MuletaAlemayehu
    @MuletaAlemayehu 2 หลายเดือนก่อน +15

    ሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያን ሀይማኖት ሳይገድባቹሁ ከምስኪኖች ጎን ስመቆማቹሁ እግዚአብሔር ይባርካቹሁ ወንድም ሙቤ ጀግና ነህ እንዲ ለፍታ ያሳደገችህ እናትህን ታስደስታታለህ አይዞህ ወንድም በርታ

  • @djjdjchkv
    @djjdjchkv 2 หลายเดือนก่อน +72

    ዛሬ ማንን ነዉ እንደኔ ሙባዬ እንስቅስቅ አድርጎ ያስለቀሰዉ😢😢? የኔ ዉድ ወንድምአብሽሪ❤😢

  • @fkrfkr-s7m
    @fkrfkr-s7m 2 หลายเดือนก่อน +250

    እስኪ ሙቤ ሲያለቅስ የከፋዉና ያለቀሰ 😢😢

    • @HamelmalTesfaye
      @HamelmalTesfaye 2 หลายเดือนก่อน

      እኔ

    • @Beba873
      @Beba873 2 หลายเดือนก่อน

      🙋‍♀️😭

    • @Samira-iv4rw
      @Samira-iv4rw 2 หลายเดือนก่อน

      ቨ😭😭😭😭

    • @meseretbololo1616
      @meseretbololo1616 2 หลายเดือนก่อน

      😭😭😭

    • @YeshiIrko
      @YeshiIrko 2 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢😢

  • @Enat2721
    @Enat2721 2 หลายเดือนก่อน +11

    ማርያምን እናትን ተቸግራ ማየት በተለይ በልጅነት ከጭቅላታችን አይወጣም አይረሳም እኔም ብዙ. ትዝታ ትዝብት አለኝ ዛሬ ግን ሁሉ አለፈ እግዚአብሔር ይመስገን እናቴ የኔ እንቁ ሺ አመት ኑሪልኝ የኔ አለም💘🌍

  • @መታገስዋጋአለው-ወ6ደ
    @መታገስዋጋአለው-ወ6ደ 2 หลายเดือนก่อน +120

    ሁሉም ሰዉ ለካ ያልተናገረው ቁሰል በልቡ አለው 😢😢የሳቀ ሁሉ ደሰተኛ አደለም 😢😢😢😢

  • @Toyba-nz8si
    @Toyba-nz8si 2 หลายเดือนก่อน +58

    ማነው እደኔ የሙቤ ታሪክ ባያልቅ ብሎ የጓጓ እኔም አላህ ብሎልኛ እደዝህ በሚደያ ቀርቤ ስለ እናቴ ባወራ ተወርቶ የማያልቅ የእናት ታሪክ ነበር

  • @رحمه-ق5ج
    @رحمه-ق5ج 2 หลายเดือนก่อน +11

    አብሽር ቡቢዬ ሁሉም ለበጎ ነው አሁን ለዚህ ደርሰህላች በማየቷ እራሱ ትልቅ ደስታዋ ነው ልጆቻቸው ደርሰውላቸው ይሄንን ደስታ ሳያዩ የሞቱም አሉና አንተ አልሀምዱሊላህ በል አላህ እድሜ ከጤና ጋ ያቆይልህ❤

  • @Mimi-fz1bg
    @Mimi-fz1bg 2 หลายเดือนก่อน +89

    ማርያምን ኡፍፍፍ ሙቢ እንኩዋን እባህ ፈሶ ገና እናቴ ስትል ነው እባዬ የሚቀድም እናት ለልጆችዋ ያልሆነች ምን አለ በተለይ የኢቶዮ እናቶች 😢😢 ክብር ለሁሉም እናቶች ❤❤❤

  • @Senayit28
    @Senayit28 2 หลายเดือนก่อน +82

    ሄን ኮሜንት የሚታዩት ሁሉ ፈጣሪ የልባቸውን መሸጥ ያሳካላቸው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @sandflove
    @sandflove 2 หลายเดือนก่อน +5

    ሙቢ ግማሽ ሰአት አስለቀስኝ የናት ነገር ከአእምሮ በላይ ነው ግን ማሻአላ የናት ውለታዋ ከምንም በላይ ሆኖ ግን ብዙወቹ አይረዱም እናም የእናትህን እድሜ እርሱም ያርግልህ አንተንም ትልቅ ደረጃ አላህ ያዲርስህ ካስብከው በላይ ጥሩ ደረጃአላህ ያዲርስህ

  • @Samsunga14-d3n
    @Samsunga14-d3n 2 หลายเดือนก่อน +98

    ማርያምን የኔ እናት ብዙስቃይአሳልፋለች እኔን ለማሳደግ ልክእደሙቤናት እዴት እዳለቀስኩ ሙቤሲያለቅስ የናቴስቃይነዉየሚታየኝ እህህ😭😭😭😭😭😭

    • @Zhrah-e6z
      @Zhrah-e6z 2 หลายเดือนก่อน +1

      ከእኳንአደግሽላትውደ

    • @emanahmed-vb6fy
      @emanahmed-vb6fy 2 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢የኔምእናት ብዙ ዋጋከፍላለች እኛንለማሳደግ የሧንዉለታማንከፍሎ ይጨርሰዋል

    • @Samsunga14-d3n
      @Samsunga14-d3n 2 หลายเดือนก่อน +1

      @@emanahmed-vb6fy እኛበስቃይ ያሳደጉን በናት እጅብቻያደግን እድሜና ጤና ቸዉን ሰጥቶልን እነሱንየምናስደስትበትን ፈጣሪ ብርቱ ጉልበትይስጠን

  • @MariamMM-jw1np
    @MariamMM-jw1np 2 หลายเดือนก่อน +44

    እኔ ከምንም በላይ የዋህነትህ ቅንነትህ በጣም ደስ ይለኛል እንዲሁ ሲያውት የሚወደዲ ልጂ ነው አላህ ይጠብቅህ ነገራቶችን ሁሉ አላህ ያግራልህ ያረብ

  • @yeshebely1545
    @yeshebely1545 2 หลายเดือนก่อน +14

    ሙቤ ሲያለቅስ ሰለእናቱ እኔም እንባየ መጣ በስደት ነዉ የምኖረዉ እናቴ ናፍቃኝ አለች😢😢😢

  • @GaggdGghjዜድሻያናቷልጅ
    @GaggdGghjዜድሻያናቷልጅ 2 หลายเดือนก่อน +106

    ሙቤ አይቶ ማነው እንደኔ የለቃሰዉ ግን በአለህ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Mesi-14w
    @Mesi-14w 2 หลายเดือนก่อน +27

    ሙቤ ጌታን በጣም ነው yaslkeskegn የእ ናቴን ታሪክ ቀስቀስክብኝ የኔ እናት እኛን ለማሳደግ በዙ ለፈታልች ተሰዳለች 😢😢😢😢😢😢😢 ረጅም እደሜ ለእናቶች 😢😢😢😢😢😢

  • @فاطمةفاطمة-ظ1ظ2غ
    @فاطمةفاطمة-ظ1ظ2غ 2 หลายเดือนก่อน +5

    የሙቤ እናት በጣም ጠካራ ነሽ እኳንም መጥፎ ዉሳኔ አልወሰንሽ አሽኩሩኒ ወላ ትክፉሩን ብሏል አልሃምዱሊላህ ደሞ ያልፋል ወላሂ ለኸይር ነዉ።

  • @SuSu-ch8np
    @SuSu-ch8np 2 หลายเดือนก่อน +64

    ደስ የሚለው ነገር የሠው ባህሪያችን በውስጣችን እሣት አዳፍነን ስንስቅ ደስተኛ እንመስላለን
    ለማንኛው ሙቤ በርታ የብዙዎቻችን ታሪክ ነው አይዞን

  • @Aynalem291
    @Aynalem291 2 หลายเดือนก่อน +56

    ሙቤ በጣም ምስኪን ነው በእውነት ፈጣሪ ትልቅ ቦታ ደረሰህ ያሳየን😢😢😢😢❤❤

    • @JaMe-q2u
      @JaMe-q2u 2 หลายเดือนก่อน

      አሚን

  • @ኡሙአህላም-ወ5ዐ
    @ኡሙአህላም-ወ5ዐ 2 หลายเดือนก่อน +4

    ሙብየ አልሀምዱሊላህ በል በሂወት እያለች ቁጭ ብለህ ማውራትህ እራሱ እድለኛ ነህ እኔ እንኳን ህወትን ሳልጀምር እነቴን አጥቻለሁ አልሀምዱሊላህ😢

  • @nefisayezira9495
    @nefisayezira9495 2 หลายเดือนก่อน +34

    ስለ እናት ማዉራት ከባድ ነዉ የኔ እናት የሰዉ አገር ናት ለኔ ስትል እናት መሆን ምነኛ መታደል በዛዉ ልክ ሸክሙ ከባድ ነዉ

  • @SelamNega-d9z
    @SelamNega-d9z 2 หลายเดือนก่อน +48

    ሙቢን አይቸ ነው የመጣሁት አይዞን ሙቢዬ ነገ ሌላ ቀን ነው ኡፍፍፍ 😢😢😢 የምር እባየን መቆም አቃተኝ እግዚአብሔር አምላክ ለናቶች እረጂም እድሜና ጤና ይስጠልን ❤️ 🙏

  • @መዉደድንጉሴ
    @መዉደድንጉሴ 2 หลายเดือนก่อน +3

    ሙብዬ አይዞህ የኔ የዋህ 😢😢😢ሁሉም አልፋል ለናትህ እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልህ

  • @የትግስትሸጋእናት
    @የትግስትሸጋእናት 2 หลายเดือนก่อน +58

    ይለያን እስከዛሬ ካቀረብካቸው ሙባረክ ይለያን አየየመዳም ቅሞሞች😢😢 ያለቀሰ የከፋ ከጎኑነን😢😢😢

  • @user-bc9bx3rr4s
    @user-bc9bx3rr4s 2 หลายเดือนก่อน +59

    ለካ ይሄን ሁሉደብቀህነው የምትስቀው የሳቀ ሁሉደስተኛ አይደለም የምለው በምክንያትነው አንተ ያሳለፍከው እኔም አሳልፌዋለሁ የኔ የሚለየው ከናቴጋ መሆኔነው ድህነት አይኑ ይጥፋ እፍፍፍፍፍፍ ግን አለፈ አልሃምዱሊላህ አብሽር አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ አንተብቻ በዕምነትህ ጠካራ ሁን

  • @fafi.getarewa
    @fafi.getarewa 2 หลายเดือนก่อน +5

    ያረቢ ሰዉ ሲለቅስ የሚለቅሰዉስ ነገር😢😢😢 ሙቤየ አብሺር ሁሉም አልፍ ታረክ ሆኖል ወንድም አለም የማታ ሳቅ የማታ እጀራ ይሰጣቹሁ አንተንም እናትህንም ያረብ

  • @አያፋ
    @አያፋ 2 หลายเดือนก่อน +60

    የሳቅ ሁሉ ደስተኛ አይደለም በውስጡ ቡዙ ቁስል ህመም አለ ሙቤ አስልቅሰከኝ😥😥😥

  • @TizitaTubeትዝታ
    @TizitaTubeትዝታ 2 หลายเดือนก่อน +32

    ሙቤ የኔ ጌታ💔😥አታልቅስ ያተን ለቅሶ ማየት አንፈልግም

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 2 หลายเดือนก่อน +4

    አብሽር ሙቢ 😢😢😢😢እፍፍፍ አልህምዱሊላህ አቡሪህ አለቀሥኩ ከሣቅ ጅርባ ብዙ ቆስል አለ እሁላችንም ጋር በሥድት ያላችሁ ድአ እንዳርግ ልጅችችንን አላህ ሀፊዝ ያርግልንያርብ አላህ ይጠብቀንልን

  • @neima-k6x
    @neima-k6x 2 หลายเดือนก่อน +57

    ወላሂ ሥቅሥቅ ብየ አንተውጋ አለቀስኩ ያረብ እናቴ ናፍቃኛለች የሁሉንም እናት ክፉ አይንካብን

    • @MmA-pp4cq
      @MmA-pp4cq 2 หลายเดือนก่อน

      አሚን ያራብ

    • @SemiraJemal-br6eo
      @SemiraJemal-br6eo 2 หลายเดือนก่อน

      አሚን ያረብ

    • @cgf8399
      @cgf8399 2 หลายเดือนก่อน

      امين يارب

    • @ZainatZainat-n4t
      @ZainatZainat-n4t 2 หลายเดือนก่อน

      አሚንየረብ🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏

    • @Haditasiraj-rn8cs
      @Haditasiraj-rn8cs 2 หลายเดือนก่อน

      አሚንንንንንን ውደ ረዥም እድሜና ጤና ለእናቶቻችን ❤❤❤

  • @zadጉራጌዋ
    @zadጉራጌዋ 2 หลายเดือนก่อน +59

    ሙቤ የዋሁ ወንድሜ አልሀምዱሊላህ በል የሠውልጅ ሆኖ ማይፈተን የለም አሁን ደሞ ያሁሉ አልፎ ጥሩ ደረጃላይነህ እናትህ አላህ እድሜዋ ያርዝምልክ በተቻለክ አቅም እሧን ተንከባከብ❤❤

  • @sikosilo7977
    @sikosilo7977 2 หลายเดือนก่อน +2

    በስመአም ሙቤ ማርያምን በጣም አስለቀስከኝ ኡፍፍፍፍፍ የኔ ብርቱ እንደዚህ አልጠበኩም ነበር በጣም አሳዘንከኝ አስለቀስከኝ በተለይ እናትህ የኔ እናት ልጇን በህጻንነቱ ትታ ተሰዳ ገንዘቧን በሉባት ጀብ ይብላቸው
    ሙብዪ ሁሉም ለበጎ ነው ወንድማለምዋዪ አይዞህ

  • @AjaybaHamid
    @AjaybaHamid 2 หลายเดือนก่อน +37

    አይዞ ሙቤ አዱኒያ የፈተነ ሀገር ነት ብቻ እናት በህወት አልሀምዱሊላህ ብል ተንከበከበት ለአናቶቸችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጠቸዉ አይዞ አይዞ

  • @ሀዪቲዩቱቢ
    @ሀዪቲዩቱቢ 2 หลายเดือนก่อน +36

    የደስታዎ ምጭ አተ ነክ የምር ጀግና ናት አላህ የተሻለው ሂዎት እዴሰጣቹ ቸስፋ አለን 😭😭 ሙቤ የኔ አስታዋይ ❤❤❤ አላህ ይጠብቃቹ አይዞክ

  • @Negesty0sefNegest
    @Negesty0sefNegest 2 หลายเดือนก่อน +7

    የኔ ልጆች እንድህ ይገባቸው ይሆን ህመሜ የስደት ስቃዬን ከቆሉበት የጋፉበት መስለን ለይምሰል ስቀን እያሳለፍን የደላን መስሏቸው እናቴ ላኪ ሲላክ ጥፋት ብቻ ተመስገን ሙቢ አይዞክ 😢😢😢❤❤❤አንተስ ገብቶካል የኔ ልጆች የሚገባቸው ቀን ናፈቀኝ😢😢😢😢😢😢

    • @MagicCell-e5m
      @MagicCell-e5m 2 หลายเดือนก่อน +1

      ayizosh😢

    • @hussenabate8857
      @hussenabate8857 หลายเดือนก่อน

      አይሽ የኔ እናት አንድ ቀን ይገባቸዋል

  • @sitraa132
    @sitraa132 2 หลายเดือนก่อน +12

    ወይ ሙቤ ለማልቀስ ሰበብ ነበር የምፈልገው አብሬ አልቅሸ ወጣልኝ የኔ አባት አብሸር አሁን ደርሰህላታን አላህ ሀያቷን ያቆይልክ የሰደተኞች ተወርቶ አያልቅም ወላህ ውፋፋፋፋ

  • @Fth4444-f7e
    @Fth4444-f7e 2 หลายเดือนก่อน +25

    ሙቢ አልሀምዱሊላ በል ማለትም መጀመረያ ፈትኖህ አላህ ለዚ አበቃህ እናም አላህን ማመስገን እንጂ ማልቀስ አያስፈልግም አሁንም የበለጠ ጀረጃ ደርሰህ ትከፍላታለህ አላህ እድመየዋ ያርዝምልህ አልሀምዱሊላ ነዉ ሚባለዉ አሁን የበለጠ ደረጃ ደረስህ እንባዋ ታብሳለህ አብሽር ወንዴሜ ዛሬ ረበሽከን😢😢

    • @Dubaiabudab
      @Dubaiabudab 2 หลายเดือนก่อน

      Mubi. Enatu. KaFiri natii and 🙆🙄

  • @JcvjvjCcjvj
    @JcvjvjCcjvj 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሙቤ ያኔ ወድም አብሽር አላህ ትልቅ ቦታ አሏህ የድርስህ እናትህን አላህ ረዥም እድሜ ከጤና ከደስታ ጋር የቁይልህ ሙቤ ቅን የውሃ ጀግና ውድም አብሽር አሚንንን ትልቅ ቦታ የድርስህ እና ማመማዬን ለማስደሳት የብቃህ ሙቤ ቅን የውሃ ወድሜ አብሽር አላህ ከንተጋር ይሁን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @haymanothayle2627
    @haymanothayle2627 2 หลายเดือนก่อน +24

    ማን እንዴ እናት 😢ሙብየኔ ይዋህ አሄ ሁሉ እንኩዋን አለፈ አግዚአብሔር ይመስገን 😢❤️ፈጣሪ ርጅም እድሜና ጤና ይስጣት 💞💞

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp 2 หลายเดือนก่อน +25

    ለካ ሁሉም ሰዉ የራሱ ቁስል አለ እኔ ሳስብ እኔ ብቻ ነኝ ብዬ አስብ ነበር ወንድሜ ሙቢ ትልቅ ትምህርት እና ትልቅ ጥንካሬ ሰጠከኝ እናም ሙቢ አይዞን ድህነትን እናሸንፋልን እሽ

    • @ShDh-vx8ku
      @ShDh-vx8ku 2 หลายเดือนก่อน +1

      እዉነት ነዉ እኔም እደዛዉ😢

  • @zaza-p4k
    @zaza-p4k 2 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ አባት አይዞህ ማልቀስ የለብህም የምር በጣም ጀግና እናት ነች ያለችህ ልትኮራ ነው እሚገባህ ኢንሻአላህ ህልሟን ሁሉ ታሳካላታለህ ደርሰህላታል

  • @ሚስክያሲን
    @ሚስክያሲን 2 หลายเดือนก่อน +33

    ጠከር በል ሙባየ ወንድሜ አንተ ስትጠነክር እናትህም ትጠነክርላለች😢😢

  • @bintbaba-h6k
    @bintbaba-h6k 2 หลายเดือนก่อน +24

    ወንድምነቴ 😢 የምወድህዋ የኔ የዋህ ሙቤ አይዞክ አንተኮ ጠንካራ ነክ አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስክ ያረብ😢🎉

    • @ZinetMengsha
      @ZinetMengsha 2 หลายเดือนก่อน

      አሚን

  • @qtrdoh2067
    @qtrdoh2067 หลายเดือนก่อน +1

    አህህህ ሙባረክ አልቅሰህ አስለቀስከን የኛ የኢትዮጵያ እናቶች ሁሉ መከራ እንዳሳለፉ ነው ብቻ አልሃምዱሊላህ አብሽሩ ሙባረክ 😢

  • @user-bz1bc3sc5e
    @user-bz1bc3sc5e 2 หลายเดือนก่อน +17

    የሳቅ ሁሉ ደስተኛ አይደለም በውስጡ ቡዙ ቁስል ህመም አለ ማርያምን ሙቤዬ አስልቅስከኝ 😢😢😢

  • @heuyye5507
    @heuyye5507 2 หลายเดือนก่อน +17

    ሙቤ የዋህ አይዞህ አታልቅስ ታሳልፈላት አለህ እኮ ዋናው በህይወት መኖሯ አደል😢😢🎉🎉🎉

  • @Rahmamangstu
    @Rahmamangstu 2 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻ አላህ ቁርኣን እኮ የልብ እርፍት ይሰጣል የአላህ ቃል አጥብቃችሁ ያዙ

  • @Rahma-fg2jg
    @Rahma-fg2jg 2 หลายเดือนก่อน +28

    ኡፉ ስዉ ሲያለቅስ አይቼ አለማልቀስ አልችልም ዋናዉ ማለፉ ነዉ ሙቤ አልሀምዱሊላ በል ማመሰገን ነዉ😢 ምክንያቱም እዚ ምድር ላይ የተፈጠርንበት ዋና አላማ ለፈተና ነው አላህ በሚያመጣዉ ሙሲባ መታገስ አላህ ሱበሀነሁ ተአላ ወበሽሪ ሰብሪ ብሎል መከራ በመጣ ጊዜ አልሀምዱሊላ ላለ ሰዉ ምንዳዉን ከአላህ ያገኛል

    • @እክራም
      @እክራም 2 หลายเดือนก่อน

      ትክክል አለሀ ካሰበረኞቹ ያዲርገነ🎉

    • @ShDh-vx8ku
      @ShDh-vx8ku 2 หลายเดือนก่อน

      እዉነት ነዉ

  • @IberashIberash
    @IberashIberash 2 หลายเดือนก่อน +21

    አይዞን የኔ የዋህ ወንድም ያሁሉም አልፎ ዛሬላይ እዝደርሳሀል ኬዝ በላይትልቅ ቦታ ፈጣር ያደርስሀል ጤንክሬክ ስራ ሌእናትህም እድሜና ጤናዉን ይስጣት😢😢❤❤❤

  • @Gete-bz6vc
    @Gete-bz6vc 2 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ መስጌን እንባየ ይፈሰስልህ ስው ሁሉ ምናል እድሙቤ ቤሁን የኔ ውድም ጅግና እኩ ነህ ከበርልኝ ውድማልሜ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hajira.33
    @Hajira.33 2 หลายเดือนก่อน +34

    ሙቤ ስለናትህ ስታውራ አስለቀስከኝ አላህ ለህናትህ እድሜና ጤና ይስጥልህ ለሁሉም እናቶች በስደት ያላችሁ እህቶቸ አላህ በሰላም ለቤተሰቦቻችን ያብቃን

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 2 หลายเดือนก่อน +1

      ወዴ ደምሪኙ እህቴ

    • @Haditasiraj-rn8cs
      @Haditasiraj-rn8cs 2 หลายเดือนก่อน +1

      አሚንንንን ውደ አላህ ይጠብቅልን ቤተሰቦቻችንንን

  • @HAYAT-z7z
    @HAYAT-z7z 2 หลายเดือนก่อน +13

    ሙቢ አሏህን አመሥግን ለምን በሠለህ ከዛ ሁሉ ፈተና አዉጥቶ አሁን ለዉጥ ላይ ነህ ወድሜ በርታልን አታልቅሥ አተ ትሥቅ ብቻ ነዉ የሚያምርብህ የኔ አባት

  • @AkraamSs
    @AkraamSs 2 หลายเดือนก่อน +2

    ወላሂ የኔም ሂወት ነዉ የናቴን ዉለታ መቸ እደምከፈለዉ አላዉቅም አልሀምዱሊላህ አሁን ያሁሉ አልፎል ስደት መሰደዴን በጣም የምወደዉ ነገር አዉርቸ አልጨርሰዉም ለናቶቺ እድሜ ከጤናጋ

  • @ቡታጀራዬ
    @ቡታጀራዬ 2 หลายเดือนก่อน +47

    ትልቅ ደረጃ ደረስህ ያሳየን የኛ ሚስኪን ሙቤ በረታ

  • @سعادةسعادة-ل6ي
    @سعادةسعادة-ل6ي 2 หลายเดือนก่อน +9

    ሙቤ ስታለቅስ እኔም አስለቀስከኝ 😢 አብሽር አሁን ሁሉም አልፏል እናት ውለታዋ ከባድ ነው አላህ ረጅም ሀያት ይስጥልክ ናፍቃናለች እማክ ሙቤ ❤

  • @lidacall2815
    @lidacall2815 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሙቤ አመጣጥክ ይገርማል እንደወረደ ፋራ ገመድ አፍ ሆነክ እኮ ነው አጀማመርክ በሚጣፍጥ ንግግር ገባህብን ለካ አንተ የተማርክ አነጋገርክ በርፌክት ንቁ ነክ ለካ ይመችክ የኔ የዋህ ገና ብዙ ታያለክ ከፍ እናረግሀለን ከጎንክ ነን በርታ❤❤❤❤እንወድሀለን

  • @MasaratiTubeመሠረትTube
    @MasaratiTubeመሠረትTube 2 หลายเดือนก่อน +23

    አስለቃሰኝ ሙብ የኔ የዋህ አይዞህ እናትህን የመተሰርፍ ቀን ይመጠል😢😢😢😢

  • @Tsgatube1621
    @Tsgatube1621 2 หลายเดือนก่อน +44

    ጠንካራ ጀግና እናት ሁሌም ለልጆቿ መስዋዕት ትከፍላለች❤

    • @FatimaAl-l9d
      @FatimaAl-l9d 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Kids-e9m5h
      @Kids-e9m5h 2 หลายเดือนก่อน +1

      ጠካራ እናት ያለው አባት አያሥፈልገውም ምክናየቱም ሁሉንም ቀዳዳ ሸፋኝ ናት እናት ለዘላለም ትኑር

  • @BdJd-fy7fb
    @BdJd-fy7fb 2 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ መልካምና ጀግና የዋህ እሩህሩህ ወድሜ አላህ የናትህንም ያተንም ጎደሏችሁን ሞልቶ በመልካም ሂወት ያስደስታችሁ ግን አሁንም ጤና ካለ ሁሉም አለ አብሽር ጠክረህ ስራ አላህም ያግዝህ እናም ተለወጣለህ እናትህንም ታስደስታለህ የኔ ምርጥ ወድም በተረፈ ከነቤተሠብህ አላህ ይጠብቅህ ወድም አለሜ

  • @Haymi02
    @Haymi02 2 หลายเดือนก่อน +17

    ሙባ አስለቀስከኝ ማርያምን 😢 ረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን ለናቶቻችን❤

  • @Neimayimam-l5p
    @Neimayimam-l5p 2 หลายเดือนก่อน +32

    እኔም ልክ እንደ ሙቢ ነኝ በልጅነቴ እናቴ ለኛ ለልጆቿ ብላ ስደት ወጣች ግን 3 አመት ሰርታ ምንም አልነበረንም አሁን ግን እኔ ለእናቴ ብየ እሷን ለማስደሰት እኔም ስደት ገባሁ አልሀምዱሊላህ የእናት እና የአባት ሀቅ ከባድ ቢሆንም አስደሰትኳት

    • @ሉባባኢትዬ
      @ሉባባኢትዬ 2 หลายเดือนก่อน +1

      ማሻአላህ ከዚህ በላይ እድታስደስቻት እድሜ ይስጥሽ ውዴዴ❤❤

    • @DulkarDulkar-hp5sj
      @DulkarDulkar-hp5sj 2 หลายเดือนก่อน

      ታድለሺ😢😢😢😢😢እኔግን

  • @Yififuf
    @Yififuf 2 หลายเดือนก่อน +3

    ድህነትን ያሳለፈው ያውቀዋል😢😢😢የኔም ሂወት እደሱ ነበር 😢😢እኔስ ያሳለፍኩትን ነው ያነሳብኝ እራሴን መቆጣጠር አቅቶኛን የምሬን ነው እምላችሁ እህቶቼ😢እስኪ እዴኔ በድህነት የተቀጣ😢ግን አሁን ፈጣሪ ይመስገን ሁሉም አለፈ🙏😍😍

  • @Chereqa12
    @Chereqa12 2 หลายเดือนก่อน +13

    ሁሉም ሰው በውስጡ የራሱ የሆነ ጭንቅ ሀሳብ አለበት ፣እናት ማለት የሂወት ምሰሶ ናት ሙቤ አስለቀስከኝ አብሽር ወንድም 😢😢😢

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 2 หลายเดือนก่อน +10

    እፍፍፍፍ የኔ የዋህ ሙቤ ሁሉም ሰው ቀስል አለው አይዞን 😢😢😢ሁሉም ያልፈል አልሀምዱሊላህ ነዉ እናት ሹ አመት ተኑር😢😢

  • @ፋፉነኝየባቦዋእናቴንናፋቂ
    @ፋፉነኝየባቦዋእናቴንናፋቂ 2 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ወድም አታልቅሥ እድለኛነህ ሀቢቢ እናትህጋር በሠላም መገናኘትህ ትልቅ ሀብት ነዉ ሥቶቹ በሥደት ቀርተዋል😢

  • @sihemsihem8497
    @sihemsihem8497 2 หลายเดือนก่อน +13

    ሁላችንም ተወርቶ የማያልቅ ቁስል አለን. አላህ የናትክን እድሜ እረዘም ያርግልህና ሀቋን የምትወጣ ያርግህ

  • @mekiyatube2063
    @mekiyatube2063 2 หลายเดือนก่อน +12

    ሙቤ የኔ የዋክ ወንድሜ ሁሉም ሰው ለካ ያልተነገረ ቁስል በልቡ ተሸክሞ ነው ሁሌም ደስተኛ የሚመስለው 😢😢😢

  • @Fነኝ-n8f
    @Fነኝ-n8f 2 หลายเดือนก่อน +1

    አይዞህ ህይወት እደህ ነው በሁላችንም ውስጥ አማይታይ ብዙ ምስጥር አለ የናቶቻችን ድክመት መከራተት😭😭😭

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 2 หลายเดือนก่อน +16

    አላዛርዬ ሙቢዬን ኢንተርቪው ስላደረከው በጣም ደስ ብሎኛል ሙቢዬ ስታለቅስ አስለቀስከኝ እናት እኮ ተገልፃ የማታልቅ የፍቅር መፅሐፍ እኮ ናት አይደለም ችግሩዋ ደስታዋም ያስለቅሳል ሙቢዬ አይዞህ አንተ ጠንካራ ከሆንክ በቅርብ ቀን ታስደስታታለህ ደስ የምትል ፈታ ያለች እናት ናት ስወዳት ሙቢዬ አንተ ጅል አይደለህም ጅል ያለህ ሰው ራሱ ጅል ነው አንተ ማለት ቁም ነገረኛ ሁሉ ዘመድህ ሰውን የምትቀርብበት ፍፁም ንፁህ ቅን ልብ ያለህ አስተዋይ ፈታ ያልክ የዋህ ነህ እወድሀለው አከብርሀለው አላዛርዬ ያንተንም ምን ሾ ላይ እንደሆነ ረሳሁት ኢንተርቪ ስትደረግ ስለመዲ መግለፅ አቅቶህ ስታለቅስ አብሬህ ነው ያለቀስኩት ሁለታችሁም ቀና ልብ ያላቹ ልጆቼ ነው የምትመስሉ አንድ ላይ ስላየዋቹ በጣም ደስ ብሎኛል ማን እንዲቀርብላቹ ትፈልጋላቹ ላልከው የሙቢን እናትና ያንተን እናት መዲን የኔ ፍልቅልቆች አቅርብልኝ በጣም ነው የምወዳቸው ሁለቱም ፈታ ያሉ እህቶች ናቸው ሙቢዬ አላዛርዬ ተባረኩ እወዳችዋለው ለእናቶቻችሁ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥላቹ

  • @ZehrAeby
    @ZehrAeby 2 หลายเดือนก่อน +11

    ሙቤየ አይዞህ ሁሉም ያልፋል እናትህ በሂወት አለቺ አልሀምዱሊላህ ተከባከባት አታልቅስ እፍፍፍፍፍ💦💦💦💦💦

  • @lulumedia1695
    @lulumedia1695 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሙቢ የኔ ወላሂ ሁሌም ሰትሰቅነዉ ደሰ የሚለኝ ወንዴሜ ለህእናቶቻችን እድሜና ጤናቸዉን ያብዛልን

  • @hawamohammed9876
    @hawamohammed9876 2 หลายเดือนก่อน +13

    ሙብየ ሳቅህንጂ ለቅሶህን አያሳየን የናትህን እድምምያርዝምልህ ጀግናእናት አለህ አብሺር አንተምኩ ምርጥሰውነህ የዋህደግሰውነህ የምር

  • @Guragewa5270
    @Guragewa5270 2 หลายเดือนก่อน +5

    WAW መዳኔ ዩቱብ 100K ገባህ እንኳን ደስ አለህ ሙቢ የኔ እዋህ ስለ እናትህ አውርተህ ስታለቅስ አብሬ አለቀስኩኝ ወጣት እናት ነው ያለችህ ጀግና እናት ናት ማሚዬ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያቆይልህ

  • @MesiGalaso
    @MesiGalaso 2 หลายเดือนก่อน +2

    ኡፍፍፍ ጋና ሳዮ አልቀሰን ሙብ 😭😭
    ስለ እናቴ ስዎራ አቺልም ጌታን 😭😭😭
    ጠካራ ዎድሜ 🥰🥰🥰❤️‍🔥❤️‍🔥

  • @SelamAbebaw-g8f
    @SelamAbebaw-g8f 2 หลายเดือนก่อน +7

    እውነት የምነግራችሁ ነገር ቢኖር በህይወት እያለች እናታች ምንም ሁኑላት የሆነ ነገር ባታደርጉላት እንኳን እናተ የሆነ ደረጃ ደርሳችሁ ትያችሁ እናቴ በጣም ነው የምወድሽ ኑሪልኝ

  • @ኡምአብዳላ
    @ኡምአብዳላ 2 หลายเดือนก่อน +28

    አብሽር
    ሙቤ
    አይዞን
    እኔም
    ስደት
    ነው
    ያለሁት
    ከ20አመት
    በላይ
    ሁኖኛል
    ማለትም
    ሰደት
    ለቤተሰቦቸብየ
    ነው
    ስደት
    የወጣሁትከ14እድሜ
    አልጨረስኩም
    ብቻአልሀምዱሊላህ
    ሁሉም
    ለበጎነው
    አብሽር
    ሙቤ
    ሁሉም
    ነገር
    ያልፋል
    አብሽር
    በጣምነው
    ስታለቅስ
    ያስለቀስከኝ
    እኔም
    ለእናቴ
    ልዩቦታ
    ነው
    ያለኝ
    አልሀምዱሊላህ
    አላህ
    ሙሉአፍያዋን
    ይስጥልኝ
    በዝሁ
    አጋጣሚ
    ዱአአድርጉልኝ
    ቤተሰቦቸን
    በጤና
    እንዳገናኘን
    ዱአ
    አርጉልኝ

    • @umuabuketube3002
      @umuabuketube3002 2 หลายเดือนก่อน

      እኔም እዳቺ ነኝ አይዞሽ

    • @Esatubeኢሳቲዩብ
      @Esatubeኢሳቲዩብ 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@umuabuketube3002ደምሩኝ

  • @rahmafantaw
    @rahmafantaw 2 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ሚስኪን ሙብየ ሁሉም ያልፉል አብሸረ ወንድሚ ደአዋ አድረግ

  • @msgjh3659
    @msgjh3659 2 หลายเดือนก่อน +5

    ሙቤዋ አይዞህ የኢሰላም ወዲሜ አላህ ከሶብረኝችነዉ አይዞህ ይህ ሑሉመከራ ያልፋል ግን ከሚታገሱት ሑን ዉዲ እህቶቼ አደራ ሙቤን ምንም እዳታሰቀይሙት የራሱ ቁሰል ይበቃዋል በለፍዉ አሰቀይማችሑት ነበር አበረታቱት❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሱሱነኝወሎዬዋየሩታዬምርኮ
    @ሱሱነኝወሎዬዋየሩታዬምርኮ 2 หลายเดือนก่อน +88

    የት ናችሁ የሙቢ ወዳጆች❤ የኔ ጠካራ

    • @Firoz-i9z
      @Firoz-i9z 2 หลายเดือนก่อน +1

      አለን አለን❤❤❤❤❤

    • @fatemahery
      @fatemahery 2 หลายเดือนก่อน +1

      አለን አለንአለን😒😒😒😒😒💪💪💪💪❤

    • @mulumulu6762
      @mulumulu6762 2 หลายเดือนก่อน +1

      አለን❤❤❤

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 2 หลายเดือนก่อน +1

      አለን ደምሩኙ ዉዶቼ

    • @abebechasefa8372
      @abebechasefa8372 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤🎉

  • @SeniLove-jw8gv
    @SeniLove-jw8gv 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሙቢ ምርጥ ልጅ ነዉ የዉነት ሲታይ ምንም የማያቅ ይመስላል እንጂ ጀግና ነዉ ❤❤🤙🤙

  • @TigostHat
    @TigostHat 2 หลายเดือนก่อน +6

    ሙቢ ፈጣሪህን አመስግን ዛሬ በህይወት ስላለችልህ የኢትዮጵያ እናቶች አብዛኞቹ ታሪክ ነው እኔም ብዙ ክፍት የሰው ቤት ልብስ እንጀራ እንኩሮ ስንቱን ሰርታ አሳድጋን ዛሬ ላይ እኛ ስንደርስ አፈር ሆናለች እና ፈጣሪን አመስግን ሙብዬ አሁን ደርሰህላታል ቅድሚያስጣት ከራስህ በላይ አይዞህ

  • @sara48308
    @sara48308 2 หลายเดือนก่อน +15

    የኔ የዋህ ሙቢ የኛ ዝምተኛ ሁሉም አለፎል አይዞን ስለናት ለማውራት ይከብዳል እድሜ ጤና ይስጣቸው ለናትህ❤❤❤❤❤❤🥰😍🥰🥰😍

  • @zebutube9644
    @zebutube9644 2 หลายเดือนก่อน +4

    አይዞህ 😢😢 ክብር ለኢትዮጵያ ወላጆች ቃል አይገልፃቸው ለኛ ሲሉ የኖሩ
    ወንድም ሶፍት ቢኖ ባይ ነኝ

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl 2 หลายเดือนก่อน +14

    ሙብየ አብሽር ወንድሜ አላህ እናትህን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልህ አብሽር እናቶቻችን እኛን ለማሳደግ ብዙ መሰዋትነት ይከፍላሉ እናቶቻችን አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያቆይልን ያረብ❤❤❤😢

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 2 หลายเดือนก่อน +1

      ደምሪኙ እህቴ