ካልቪኒዝም እና አርሜኒዝም (አጭር ማብራሪያ) በፓስተር ያብባል (ዶ/ር)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 62

  • @exoduseritrea614
    @exoduseritrea614 ปีที่แล้ว +7

    ቅንነትህን እና የማስተማር ክህሎትክ እጅግ ኣድርጎ ይማርካል አመስግናለው

  • @abrehamtenkir8073
    @abrehamtenkir8073 9 หลายเดือนก่อน

    ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ የካልቪን አስተምሮ ያላቸውን ብታጋልጥልን። ተባረክ

  • @Ethiopia2025
    @Ethiopia2025 ปีที่แล้ว +3

    ወንድሜ እግዚአብሔር ባርኮሀል!!!
    እኔም ብዙ ጥያቄዎች አሉኝ!!!
    አንተም ትንሽ ብልጭታ ለብዙ ግርታ (ግራመጋባት) ፈንጠቅ አድርገሀልና እናመሰግናለን!
    በመልካሙ ስራ በርታ!!!
    Keep up the good job!!!

  • @TarikuEshetuAllianceChurch
    @TarikuEshetuAllianceChurch 11 หลายเดือนก่อน +2

    እምነት የሚሰጥ ከሆነ እና ይህም ለተመረጡት ብቻ ከሆነ እግዚአብሄር በምን መሰረት ነው በዓለም ላይ የሚፈርደው?

  • @temesgenbayu4455
    @temesgenbayu4455 2 ปีที่แล้ว +5

    waw ወንድሜ ስፈልገው የነበርኩትን አስተምህሮ ልዩነቱን ስለቀረብክልኝ እጅግ አድርገ አመሰግናለሁ ተባረክልኝ

  • @eminettesfafeker8742
    @eminettesfafeker8742 ปีที่แล้ว +4

    Thank you for explaining!! God bless you

  • @TarikuEshetuAllianceChurch
    @TarikuEshetuAllianceChurch 11 หลายเดือนก่อน +1

    ሰው በፍፁም ለእግዚአብሄር መልስ መስጠት ካልቻለ በሰውና በሰይጣን መካከል ምንድነወ ልዩነትታቸው?

  • @MesiSosi-f7z
    @MesiSosi-f7z 2 หลายเดือนก่อน

    Tebark

  • @temesgeneshetu7962
    @temesgeneshetu7962 3 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ dear Dr.

  • @karebu8195
    @karebu8195 ปีที่แล้ว +2

    ተባረክ ወንድሜ ጨምረኽ ጨምረኽ አስተምረን በርታልን.

  • @dawitwoldegeorgis7464
    @dawitwoldegeorgis7464 ปีที่แล้ว +1

    Thanks sharing us this wonderful teaching brother.

  • @adamualemayehu08
    @adamualemayehu08 26 วันที่ผ่านมา

    thanks God Bless you

  • @bekeleboku3528
    @bekeleboku3528 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ!

  • @masetewalyenuren4078
    @masetewalyenuren4078 ปีที่แล้ว +1

    Tebarek bebzu yemiteqmi temihret new berta🙌🏼🙌🏼🙏🏼🙏🏼👏👏💐💐💐

  • @genetkersie739
    @genetkersie739 ปีที่แล้ว

    Woooooo👍it's on time for me! Thank you so much pastor 🙏🙏🙏

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 9 หลายเดือนก่อน

    በበኩሌ አመሰግናለሁ:: በጣም ምሁራንን መስማት ከተለያየ መሳት ይጠብቃል :: ዶ/ር እግዜር ይባርክህ

    • @mekuriaargaaaw5782
      @mekuriaargaaaw5782 7 หลายเดือนก่อน

      እግዚ.አ ይባርክህ ።እምነት በእ/ ግ ቃልና ዕውቅት ሲታወቅ መንፈስ ቅ. ይገልጽልናል ጸጋውን ያበዛልናል። ተባረክ ...

  • @babbiku
    @babbiku 8 หลายเดือนก่อน +2

    ወገንተኛ አርሜኒያን ሆነህ "ሁለቱንም ላሳያችሁ" ማለት በአድማጮችህ ላይ መዘበት አይሆንብህም? "የሚገርማችሁ" : "በድፍረት ያስተምራሉ" ብለህ ለካልቪኒስቶች አስተምህሮ የተጠቀምካቸው አገላለፆች : ስለ ካልቪኒስቶች እሳቤ ስትናገር ድምፀትህ ወገንተኝነትህን በግልፅ ያሳብቅብሃል:: ሰባኪ እንጂ አስተማሪ አይደለህም::

  • @TarikuEshetuAllianceChurch
    @TarikuEshetuAllianceChurch 11 หลายเดือนก่อน +2

    መፀሀፍ ቅዱሰን እንጂ የማንንም አስተምህተሮ እነድናምን የሚያስፈልገን አይመስለኝም

  • @christianbirhanudagne
    @christianbirhanudagne 11 หลายเดือนก่อน

    እኔ ከኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ነኝ ነገር ግን እንድሰማህ አንደበትህ እና እውነትን የገለጥክበት መንገድ ከማነባቸው ነገሮች ጋር የተገጣጠሙ በመሆናቸው ቁጭ ብየ ነው እየሰማሁህ ያለሁት።
    ተባረክክክክክክክክክክክክክክክ ቀጥል

    • @thinkitsnotillegalyet
      @thinkitsnotillegalyet 7 หลายเดือนก่อน

      ተረጋጋ ወንድሜ ክርስትያን ከሆንክ መጀመርያ የራስህን ስማ

  • @tewodrostamrat5022
    @tewodrostamrat5022 ปีที่แล้ว +1

    May God bless you, brother !!

  • @gabisoadanech1157
    @gabisoadanech1157 ปีที่แล้ว

    አነንቴ በተረዳሄው እውነት በርታ ልባቸውን ያሰፉ መልካሙን መንገድ ያገኙታል።

  • @mulugetamohammed4333
    @mulugetamohammed4333 3 ปีที่แล้ว +2

    I love it

  • @girmabor
    @girmabor 3 ปีที่แล้ว +2

    Great! Thanks pastor 🙏

  • @alemayehuwakjira7337
    @alemayehuwakjira7337 3 ปีที่แล้ว +3

    May God bless you pastor. It is so nice to know the historical background and departure points of the two thoughts. I kindly request you to do same on Christology and Trinity with historical background similar to this. Thank you once again.

    • @9.sai1
      @9.sai1 ปีที่แล้ว

      cir cle up to you if u want me the godly

  • @habtamutibebu2947
    @habtamutibebu2947 ปีที่แล้ว

    It's good to know,we need more lessons about the two issues.

  • @yonatanGedle
    @yonatanGedle 10 หลายเดือนก่อน

    አመሠግናለሁ ።

  • @SISAYABERA-xr8gv
    @SISAYABERA-xr8gv 8 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ

  • @thanksthe6613
    @thanksthe6613 14 วันที่ผ่านมา

    🙏🙏🙏

  • @yisehakkebede5400
    @yisehakkebede5400 11 หลายเดือนก่อน

    Clear and precise ! Can anyone tell me where i can find his teachings of Romans ?

  • @fetenemarkos4751
    @fetenemarkos4751 8 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ ፓሴተር የኔ ጥያቄ ካልቪን እና አርሚን የራሳቸው እይታ ከሆነ እኛን ለምን ይከፋፍለናል የእኛ መሰረት መፀሐፍ ቅዱስ ነው

  • @azebmulugeta1501
    @azebmulugeta1501 7 หลายเดือนก่อน

    Tebarek

  • @abebetesfaye3099
    @abebetesfaye3099 8 หลายเดือนก่อน

    Thank you this is the fact God blasé you Brother ,
    Plase come with other subjuct Regading wrong belif and doctrin of modern Catholic .
    Geta yebarkhe

  • @kenbontamiru9564
    @kenbontamiru9564 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yesaketadesse5871
    @yesaketadesse5871 11 หลายเดือนก่อน

    በመጀመሪያ ተባረክ ማለት እፈልጋለው በጣም ነው የተጠቀምኩት የሮሜን ትምህርት እንዴት ማግኘት እችላለው?

  • @muluberhane3966
    @muluberhane3966 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤

  • @Jesus316saves
    @Jesus316saves 6 หลายเดือนก่อน

    Great stuff brother ተባረክ። እኔ እምለው በቀለና ከበደ እነማን ናቸው? 😅😂

  • @temesgenmekonnen6228
    @temesgenmekonnen6228 ปีที่แล้ว +1

    St. Augustine የካቶሊክ ቤተክርስቲያን አበው ከ Calvin 1500 እመት በፊት teaches about predestination, unconditional election when he refuted palgious

  • @jedtsegaye9881
    @jedtsegaye9881 3 ปีที่แล้ว

    36:55, 37:45, 38:17, 42:20, 54:15,
    I heard misrepresentation of calvinism. it is good for starter.

  • @AmanMedia316
    @AmanMedia316 3 ปีที่แล้ว +13

    የዘለዓለም ዋስትና ላይ የካልቪኒስቶች ምንም ብትሆን አትጠፋም ነው ሚሉት? ብትዘሙት ብታጨስ ብትጠጣ ... ለምን እንዲህ ትናገራለህ? ሌሎች ብዙ Assertions አሉበት! Why?

    • @solomondegu2729
      @solomondegu2729 3 ปีที่แล้ว

      Tebarek pastor tetekmalew

    • @manofgodmikemulugeta9062
      @manofgodmikemulugeta9062 ปีที่แล้ว +2

      ልክ አይደለም??? ካልቪኒዝም እንደዛ አይልም???

    • @darbealemu6028
      @darbealemu6028 ปีที่แล้ว +1

      @@manofgodmikemulugeta9062 Awon,le kidisina temertenal yemil endehone nw mawkew Calvinism.

    • @kirubel9682
      @kirubel9682 ปีที่แล้ว

      Calvinism hatyatn telemamedu aylm

    • @millionsemagne4089
      @millionsemagne4089 ปีที่แล้ว +1

      ሳትዘሙት ሳሰክር ሳታጨስ ሲዖል ልትሄድ ትችላለህ:: እነዚህ ይመዳን ወይም ያለመዳንመስፈሪያዎች ናቸው የሚል ዝርዝር አልተሰጠም:: ክርስትናን የምናድርገውና የማናደረውነገር አድርገን አናሳንሰው::

  • @abdisatemesgen1362
    @abdisatemesgen1362 ปีที่แล้ว

    ተበረክል ፓስቴር ገና ዘረ ነው ያነኘው ይከተለሃለሀ

  • @mosessolomon6889
    @mosessolomon6889 2 ปีที่แล้ว

    The Lutheran teaching is not far from Calvin’s. One can read Luther’s book on ‘The bondage of the will’.

  • @sazana777
    @sazana777 หลายเดือนก่อน

    Luther is the first

  • @danielsemere4971
    @danielsemere4971 ปีที่แล้ว

    እረባክህ ፡ እንመመንህ ፡ እያሉት ፡ ንስሀ ፡ ገብተው ፡ አይቀበላቸውም ፡ ይላሉ ፡ ምትለው ፡ ምን ፡ አስዋሸህ ፡ አይሉም ፡ እግዚአብሔር ን ፡ ሚጠላ ፡ ልብ ፡ ንስሃ ፡ ይገባል ፡ በኤፌሶን ፡ 2ላይ ፡ የሰው ፡ ልጅ ፡በተፈጥሮ ፡ ከአዳም ፡ የወሰደው ፡ መንፈሳዊ ፡ ሙት ፡ ነው ፡ የእግዚአብሔር ፡ ጠላት ፡ ነው ፡ እያሉ ፡ አንተ ፡ ለማጥላላት ፡ በጣም ፡ እርቀህ ፡ ሄድክ ፡ እውነቱን ፡ ሳያውቁ ፡ ይታዘቡሀል። ከዚህ ፡ በላይ ፡ አልሰማህም ፡

  • @danielsemere4971
    @danielsemere4971 ปีที่แล้ว

    ማቲያስ ፡ ወንጌል ፡ 7 ፡ 21-27 እንደሚያስረዳው ፡ ሚራክል ፡ ሰርተናል ፡ በስምህ ፡ እያሉሉት ፡ ኢየሱስ ፡ ክርስቶስ ፡ የመለሰላቸውን ፡ ስንመለከት ፡ ሀሰተኛ ፡ ክርስቲያን ፡ እንዳለ ፡ ነው ፡ ሚያስረዳን።
    ሌላው ፡ የተሳሳትከው ፡ እግዚአብሔር ፡ ልብህን ፡ ከከፈተልህ ፡ ወይም ፡ አይንንህን ፡
    ካበራል ፡ በደስታና ፡ በፈንጥዝያ ፡ በፍቃደኝነት ፡ ነው ፡ ምታምነው። ሲያበራልህ ፡ ግን ፡ አንተን ፡ አስፈቅዶ ፡ አይደለም። ምህረቱ ፡ ለወደደው ፡ ነው ፡ ምርጫው ፡ የሱነው ፡ አድሏ ፡ ነው ፡ ካልክ ፡
    በሮሜ ፡ 9 ፡ 20 እራሱ ፡ መልስ ፡ ይሰጠሀል። ሌላው ፡ አማኝ ፡ ከሆንክ ፡ በኃላ ፡ ጌታ ፡ ከፈቀደ ፡ እመጣለሁ ፡ ወይም ፡ ሌላም ፡ ነገር ፡ እግዚአብሔር ፡ ከፈቀደ ፡ ምንለው ፡ በኛ ፡ ነፃነት ፡ መሄድ ፡ እየቻልን ፡ ነው ?አይደለም። እርሱ ፡ ሳይፈቅድና ፡ ሳያውቅ ፡ ሚሆን ፡ ነገር ፡ የለም ፡ ብለን ፡ ስለምናምን ፡ ነው።

  • @azarialake2497
    @azarialake2497 3 ปีที่แล้ว +1

    Sorry pastor but you have no idea about Calvinism especially about the perseverance of the saints!

  • @danielsemere4971
    @danielsemere4971 ปีที่แล้ว

    የመንፈስ ፡ ቅዱስ ፡ እርዳታ ፡ አይበቃውም ፡
    ያልከው ፡ ተሳስተሀል ፡ ወይም ፡ ዋሽተሀል ፡
    ያለመንፈስ ፡ ቅዱስ ፡ ረዳትነት ፡ ነው ፡ እንዳውምሚሉት። የሊዲያን ፡ ጌታ ፡ ልቦን ፡ ከፈተላት ፡ ወንጌልን ፡ እንድትቀበል ፡ ነው ፡ ሚሉት። ሌላው ፡ የሰው ፡ ልጅ ፡ በመንፈሳዊ ፡ ነገር ፡ የሞተ ፡ መሆኑ ፡ ሚረዱበት ፡ (ኤፌሶን ፡ 2 ፡ 1-3
    እንዲሁም ፡ በእግዚአብሔር ፡ እርዳታና ፡ ወይም ፡ ፍቃድ ፡ መገለፁን ፡ (በዬሀንስ ፡ ወንጌል ፡ 6 ፡ 44ኢየሱስ ፡ ሲያስተምር ፡ ማንም ፡ ሰው ፡ ወደኔ ፡ ምጣት ፡ አይችልም ፡ አባቴ ፡ ወደኔ ፡ ካልሳበው ፡ ሚለውን ፡ ይጠቅሳሉ። እንዲሁም ፡ ፡
    ዮሐንስ ፡ 6 ፡ 65-71ኢየሱስ ፡ በተናገረው ፡ ያልተደሰቱ ፡ ሲበትኑ ፡ እናያለን ፡

  • @aklilubashe
    @aklilubashe 2 หลายเดือนก่อน

    Calvinzem is not true teaching

  • @danielsemere4971
    @danielsemere4971 ปีที่แล้ว

    የእግዚአብሔር ፡ ምርጫ ፡ ሚሉት ፡ አንተእደምትለው ፡ አይደለም ፡ (ነኤፌሶን ፡ 1 ፡ 4-13. እንዲሁም ፡ ሮሜ ፡ 8 ፡ 28-30
    ያለውበ ፡ በጥንቃቄ ፡ ካነብከው ፡ አስቀድሞ ፡ የወሰናቸውን ፡ ጠራቸው ፡ አፀደቃቸው ፡ አከበራቸው። ኢየሱስ ፡ ወደኔ ፡ የመጣውን ፡ ማንም ፡ ከኔ ፡ እጅ ፡ ሚነጥቀኝ ፡ የለም ፡ ሲል ፡ ቃልኪዳን ፡ መሆኑ ፡ አይደል?አንተ ፡ ምትለውና ፡ John MacArthur or John piper ,RC እንደዚህ ፡ አያስተምሩም!እውነት ፡ ካለህ ፡ በጥቂቱ ፡ የጠቀስኩት ፡ ኢየሱስ ፡ ያስተማረውን ፡ ዮሀ ፡ 6 ፡ 44 እንዲት ፡ እንደተረዳህው ፡ አስተምራቸው።

  • @luyaru5190
    @luyaru5190 ปีที่แล้ว +1

    I love it