Logos at Bethel Korea
Logos at Bethel Korea
  • 69
  • 40 026
ፈጽችሁ ተስፋ አድርጉ በወ/ዊ ያሬድ ጥላሁን
ቤቴል የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን በኮሪያ/ BEECK.kr
ካልቪኒዝም እና አርሜኒዝም (አጭር ማብራሪያ)/ th-cam.com/video/sWuL-_SjxZk/w-d-xo.html
ከከድብርት ነፃ መውጣት/ th-cam.com/video/ZPrEDMb5VKQ/w-d-xo.html
มุมมอง: 1 019

วีดีโอ

የተለየ ህዝብ በዶ/ር ፓስተር አንተነህ (Part One)
มุมมอง 74หลายเดือนก่อน
ቤቴል የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን በኮሪያ/ BEECK.kr ካልቪኒዝም እና አርሜኒዝም (አጭር ማብራሪያ)/ th-cam.com/video/sWuL-_SjxZk/w-d-xo.html ከከድብርት ነፃ መውጣት/ th-cam.com/video/ZPrEDMb5VKQ/w-d-xo.html
እግዚአብሔር የሚሰማው ፀሎት (ዶ/ር ኤፍሬም)
มุมมอง 1324 หลายเดือนก่อน
ቤቴል የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን በኮሪያ/ BEECK.kr ካልቪኒዝም እና አርሜኒዝም (አጭር ማብራሪያ)/ th-cam.com/video/sWuL-_SjxZk/w-d-xo.html ከከድብርት ነፃ መውጣት/ th-cam.com/video/ZPrEDMb5VKQ/w-d-xo.html
አምልኮ በቤቴል (ከዘማሪ ጆኒ ጋር)
มุมมอง 1144 หลายเดือนก่อน
ቤቴል የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን በኮሪያ/ BEECK.kr ካልቪኒዝም እና አርሜኒዝም (አጭር ማብራሪያ)/ th-cam.com/video/sWuL-_SjxZk/w-d-xo.html ከከድብርት ነፃ መውጣት/ th-cam.com/video/ZPrEDMb5VKQ/w-d-xo.html
እኮ ለምን? በፓስተር እንዳለ
มุมมอง 2725 หลายเดือนก่อน
ቤቴል የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን በኮሪያ/ BEECK.kr ካልቪኒዝም እና አርሜኒዝም (አጭር ማብራሪያ)/ th-cam.com/video/sWuL-_SjxZk/w-d-xo.html ከከድብርት ነፃ መውጣት/ th-cam.com/video/ZPrEDMb5VKQ/w-d-xo.html
የዞዪ ሆም-ሴል ቡድን (የህብረት ቀን)
มุมมอง 786 หลายเดือนก่อน
ቤቴል የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን በኮሪያ/ BEECK.kr ካልቪኒዝም እና አርሜኒዝም (አጭር ማብራሪያ)/ th-cam.com/video/sWuL-_SjxZk/w-d-xo.html ከከድብርት ነፃ መውጣት/ th-cam.com/video/ZPrEDMb5VKQ/w-d-xo.html
የትንሳኤ አዳር በጸሎት ተራራ
มุมมอง 826 หลายเดือนก่อน
ቤቴል የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን በኮሪያ/ BEECK.kr ካልቪኒዝም እና አርሜኒዝም (አጭር ማብራሪያ)/ th-cam.com/video/sWuL-_SjxZk/w-d-xo.html ከከድብርት ነፃ መውጣት/ th-cam.com/video/ZPrEDMb5VKQ/w-d-xo.html
የቤቴል እግር ኳስ ቡድን
มุมมอง 756 หลายเดือนก่อน
ቤቴል የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን በኮሪያ/ BEECK.kr ካልቪኒዝም እና አርሜኒዝም (አጭር ማብራሪያ)/ th-cam.com/video/sWuL-_SjxZk/w-d-xo.html ከከድብርት ነፃ መውጣት/ th-cam.com/video/ZPrEDMb5VKQ/w-d-xo.html
እግዚአብሔር ያከብራል። (በአገልጋይ ኪሩቤል)
มุมมอง 2196 หลายเดือนก่อน
ቤቴል የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን በኮሪያ/ BEECK.kr ካልቪኒዝም እና አርሜኒዝም (አጭር ማብራሪያ)/ th-cam.com/video/sWuL-_SjxZk/w-d-xo.html ከከድብርት ነፃ መውጣት/ th-cam.com/video/ZPrEDMb5VKQ/w-d-xo.html
ስለ ጌታ እራት (ቄስ ዶ/ር ያብባል)
มุมมอง 1087 หลายเดือนก่อน
ቤቴል የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን በኮሪያ/ BEECK.kr ካልቪኒዝም እና አርሜኒዝም (አጭር ማብራሪያ)/ th-cam.com/video/sWuL-_SjxZk/w-d-xo.html ከከድብርት ነፃ መውጣት/ th-cam.com/video/ZPrEDMb5VKQ/w-d-xo.html
ኢየሱስ ተነስቷል! አምልኮ በቤቴል (ከዘማሪ ጽዮን ጋር)
มุมมอง 3457 หลายเดือนก่อน
ቤቴል የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን በኮሪያ/ BEECK.kr ካልቪኒዝም እና አርሜኒዝም (አጭር ማብራሪያ)/ th-cam.com/video/sWuL-_SjxZk/w-d-xo.html ከከድብርት ነፃ መውጣት/ th-cam.com/video/ZPrEDMb5VKQ/w-d-xo.html
ኢየሱስ ተነስቷል @ ቤቴል (ከታሜ ጋር)
มุมมอง 2957 หลายเดือนก่อน
ቤቴል የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን በኮሪያ/ BEECK.kr ካልቪኒዝም እና አርሜኒዝም (አጭር ማብራሪያ)/ th-cam.com/video/sWuL-_SjxZk/w-d-xo.html ከከድብርት ነፃ መውጣት/ th-cam.com/video/ZPrEDMb5VKQ/w-d-xo.html
የትንሳኤ በዓል ጥሪ በቤቴል (2016)
มุมมอง 697 หลายเดือนก่อน
ቤቴል የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን በኮሪያ/ BEECK.kr ካልቪኒዝም እና አርሜኒዝም (አጭር ማብራሪያ)/ th-cam.com/video/sWuL-_SjxZk/w-d-xo.html ከከድብርት ነፃ መውጣት/ th-cam.com/video/ZPrEDMb5VKQ/w-d-xo.html
የአንተ ፍቅር (በረከት ከግዮን መዘምራን ጋር)
มุมมอง 2498 หลายเดือนก่อน
ቤቴል የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን በኮሪያ/ BEECK.kr ካልቪኒዝም እና አርሜኒዝም (አጭር ማብራሪያ)/ th-cam.com/video/sWuL-_SjxZk/w-d-xo.html ከከድብርት ነፃ መውጣት/ th-cam.com/video/ZPrEDMb5VKQ/w-d-xo.html
Organized by Fikir Bible Study Group @ Bethel
มุมมอง 2929 หลายเดือนก่อน
Organized by Fikir Bible Study Group @ Bethel
የቢቢኤስ 4ኛ ዓመት ክብረ በዓል
มุมมอง 1719 หลายเดือนก่อน
የቢቢኤስ 4ኛ ዓመት ክብረ በዓል
Be a Man of Valour!
มุมมอง 7611 หลายเดือนก่อน
Be a Man of Valour!
Ghion Choir @ Bethel (0001)
มุมมอง 26311 หลายเดือนก่อน
Ghion Choir @ Bethel (0001)
አምልኮ በቤቴል (ከሃይሚ ጋር)
มุมมอง 237ปีที่แล้ว
አምልኮ በቤቴል (ከሃይሚ ጋር)
አምልኮ በቤቴል (ከታምራት ጋር )
มุมมอง 87ปีที่แล้ว
አምልኮ በቤቴል (ከታምራት ጋር )
አምልኮ በቤቴል (ከየሺዬ ጋር )
มุมมอง 106ปีที่แล้ว
አምልኮ በቤቴል (ከየሺዬ ጋር )
አምልኮ በቤቴል (ከዘማሪ በረከት ጋር) ክፍል 2
มุมมอง 128ปีที่แล้ว
አምልኮ በቤቴል (ከዘማሪ በረከት ጋር) ክፍል 2
አምልኮ በቤቴል (ከዘማሪ በረከት ጋር) ክፍል 1
มุมมอง 112ปีที่แล้ว
አምልኮ በቤቴል (ከዘማሪ በረከት ጋር) ክፍል 1
አምልኮ በቤቴል (ከዘማሪ መክሊት ጋር)
มุมมอง 139ปีที่แล้ว
አምልኮ በቤቴል (ከዘማሪ መክሊት ጋር)
ለዚህ ነው (በዘማሪት ጽዮን)
มุมมอง 133ปีที่แล้ว
ለዚህ ነው (በዘማሪት ጽዮን)
መንፈስ ቅዱስን አምልኩ አድምጡም (በፓስተር ያብባል (ዶ/ር))
มุมมอง 89ปีที่แล้ว
መንፈስ ቅዱስን አምልኩ አድምጡም (በፓስተር ያብባል (ዶ/ር))
አምልኮ በቤቴል (ከየሺወርቅ ጋር)
มุมมอง 82ปีที่แล้ว
አምልኮ በቤቴል (ከየሺወርቅ ጋር)
ኑና እዩ (በዘማሪት ጽዮን)
มุมมอง 185ปีที่แล้ว
ኑና እዩ (በዘማሪት ጽዮን)
አምልኮ በቤቴል (ከጆኒ ጋር)
มุมมอง 116ปีที่แล้ว
አምልኮ በቤቴል (ከጆኒ ጋር)
ታላቅ ህዝቦች እና ከንቱ ህዝቦች (በፓስተር ያብባል (ዶ/ር)) Part Two
มุมมอง 111ปีที่แล้ว
ታላቅ ህዝቦች እና ከንቱ ህዝቦች (በፓስተር ያብባል (ዶ/ር)) Part Two

ความคิดเห็น

  • @thanksthe6613
    @thanksthe6613 14 วันที่ผ่านมา

    🙏🙏🙏

  • @adamualemayehu08
    @adamualemayehu08 26 วันที่ผ่านมา

    thanks God Bless you

  • @sazana777
    @sazana777 หลายเดือนก่อน

    Luther is the first

  • @MesiSosi-f7z
    @MesiSosi-f7z 2 หลายเดือนก่อน

    Tebark

  • @aklilubashe
    @aklilubashe 2 หลายเดือนก่อน

    Calvinzem is not true teaching

  • @temesgeneshetu7962
    @temesgeneshetu7962 3 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ dear Dr.

  • @Jesus316saves
    @Jesus316saves 6 หลายเดือนก่อน

    Great stuff brother ተባረክ። እኔ እምለው በቀለና ከበደ እነማን ናቸው? 😅😂

  • @kenbontamiru9564
    @kenbontamiru9564 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @azebmulugeta1501
    @azebmulugeta1501 7 หลายเดือนก่อน

    Tebarek

  • @SISAYABERA-xr8gv
    @SISAYABERA-xr8gv 8 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ

  • @abebetesfaye3099
    @abebetesfaye3099 8 หลายเดือนก่อน

    Thank you this is the fact God blasé you Brother , Plase come with other subjuct Regading wrong belif and doctrin of modern Catholic . Geta yebarkhe

  • @fetenemarkos4751
    @fetenemarkos4751 8 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ ፓሴተር የኔ ጥያቄ ካልቪን እና አርሚን የራሳቸው እይታ ከሆነ እኛን ለምን ይከፋፍለናል የእኛ መሰረት መፀሐፍ ቅዱስ ነው

  • @babbiku
    @babbiku 8 หลายเดือนก่อน

    ወገንተኛ አርሜኒያን ሆነህ "ሁለቱንም ላሳያችሁ" ማለት በአድማጮችህ ላይ መዘበት አይሆንብህም? "የሚገርማችሁ" : "በድፍረት ያስተምራሉ" ብለህ ለካልቪኒስቶች አስተምህሮ የተጠቀምካቸው አገላለፆች : ስለ ካልቪኒስቶች እሳቤ ስትናገር ድምፀትህ ወገንተኝነትህን በግልፅ ያሳብቅብሃል:: ሰባኪ እንጂ አስተማሪ አይደለህም::

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 9 หลายเดือนก่อน

    በበኩሌ አመሰግናለሁ:: በጣም ምሁራንን መስማት ከተለያየ መሳት ይጠብቃል :: ዶ/ር እግዜር ይባርክህ

    • @mekuriaargaaaw5782
      @mekuriaargaaaw5782 7 หลายเดือนก่อน

      እግዚ.አ ይባርክህ ።እምነት በእ/ ግ ቃልና ዕውቅት ሲታወቅ መንፈስ ቅ. ይገልጽልናል ጸጋውን ያበዛልናል። ተባረክ ...

  • @abrehamtenkir8073
    @abrehamtenkir8073 9 หลายเดือนก่อน

    ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ የካልቪን አስተምሮ ያላቸውን ብታጋልጥልን። ተባረክ

  • @yonatanGedle
    @yonatanGedle 10 หลายเดือนก่อน

    አመሠግናለሁ ።

  • @yisehakkebede5400
    @yisehakkebede5400 11 หลายเดือนก่อน

    Clear and precise ! Can anyone tell me where i can find his teachings of Romans ?

  • @TarikuEshetuAllianceChurch
    @TarikuEshetuAllianceChurch 11 หลายเดือนก่อน

    መፀሀፍ ቅዱሰን እንጂ የማንንም አስተምህተሮ እነድናምን የሚያስፈልገን አይመስለኝም

  • @TarikuEshetuAllianceChurch
    @TarikuEshetuAllianceChurch 11 หลายเดือนก่อน

    እምነት የሚሰጥ ከሆነ እና ይህም ለተመረጡት ብቻ ከሆነ እግዚአብሄር በምን መሰረት ነው በዓለም ላይ የሚፈርደው?

  • @TarikuEshetuAllianceChurch
    @TarikuEshetuAllianceChurch 11 หลายเดือนก่อน

    ሰው በፍፁም ለእግዚአብሄር መልስ መስጠት ካልቻለ በሰውና በሰይጣን መካከል ምንድነወ ልዩነትታቸው?

  • @christianbirhanudagne
    @christianbirhanudagne 11 หลายเดือนก่อน

    እኔ ከኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ነኝ ነገር ግን እንድሰማህ አንደበትህ እና እውነትን የገለጥክበት መንገድ ከማነባቸው ነገሮች ጋር የተገጣጠሙ በመሆናቸው ቁጭ ብየ ነው እየሰማሁህ ያለሁት። ተባረክክክክክክክክክክክክክክክ ቀጥል

    • @thinkitsnotillegalyet
      @thinkitsnotillegalyet 7 หลายเดือนก่อน

      ተረጋጋ ወንድሜ ክርስትያን ከሆንክ መጀመርያ የራስህን ስማ

  • @yesaketadesse5871
    @yesaketadesse5871 11 หลายเดือนก่อน

    በመጀመሪያ ተባረክ ማለት እፈልጋለው በጣም ነው የተጠቀምኩት የሮሜን ትምህርት እንዴት ማግኘት እችላለው?

  • @genetkersie739
    @genetkersie739 ปีที่แล้ว

    Woooooo👍it's on time for me! Thank you so much pastor 🙏🙏🙏

  • @habtamutibebu2947
    @habtamutibebu2947 ปีที่แล้ว

    It's good to know,we need more lessons about the two issues.

  • @dawitwoldegeorgis7464
    @dawitwoldegeorgis7464 ปีที่แล้ว

    Thanks sharing us this wonderful teaching brother.

  • @menyotteklehaimanot1840
    @menyotteklehaimanot1840 ปีที่แล้ว

    Stay blessed

  • @temesgenmekonnen6228
    @temesgenmekonnen6228 ปีที่แล้ว

    St. Augustine የካቶሊክ ቤተክርስቲያን አበው ከ Calvin 1500 እመት በፊት teaches about predestination, unconditional election when he refuted palgious

  • @luyaru5190
    @luyaru5190 ปีที่แล้ว

    I love it

  • @abdisatemesgen1362
    @abdisatemesgen1362 ปีที่แล้ว

    ተበረክል ፓስቴር ገና ዘረ ነው ያነኘው ይከተለሃለሀ

  • @gabisoadanech1157
    @gabisoadanech1157 ปีที่แล้ว

    አነንቴ በተረዳሄው እውነት በርታ ልባቸውን ያሰፉ መልካሙን መንገድ ያገኙታል።

  • @bekeleboku3528
    @bekeleboku3528 ปีที่แล้ว

    ተባረክ!

  • @tewodrostamrat5022
    @tewodrostamrat5022 ปีที่แล้ว

    May God bless you, brother !!

  • @masetewalyenuren4078
    @masetewalyenuren4078 ปีที่แล้ว

    Tebarek bebzu yemiteqmi temihret new berta🙌🏼🙌🏼🙏🏼🙏🏼👏👏💐💐💐

  • @Ethiopia2025
    @Ethiopia2025 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ እግዚአብሔር ባርኮሀል!!! እኔም ብዙ ጥያቄዎች አሉኝ!!! አንተም ትንሽ ብልጭታ ለብዙ ግርታ (ግራመጋባት) ፈንጠቅ አድርገሀልና እናመሰግናለን! በመልካሙ ስራ በርታ!!! Keep up the good job!!!

  • @danielsemere4971
    @danielsemere4971 ปีที่แล้ว

    ማቲያስ ፡ ወንጌል ፡ 7 ፡ 21-27 እንደሚያስረዳው ፡ ሚራክል ፡ ሰርተናል ፡ በስምህ ፡ እያሉሉት ፡ ኢየሱስ ፡ ክርስቶስ ፡ የመለሰላቸውን ፡ ስንመለከት ፡ ሀሰተኛ ፡ ክርስቲያን ፡ እንዳለ ፡ ነው ፡ ሚያስረዳን። ሌላው ፡ የተሳሳትከው ፡ እግዚአብሔር ፡ ልብህን ፡ ከከፈተልህ ፡ ወይም ፡ አይንንህን ፡ ካበራል ፡ በደስታና ፡ በፈንጥዝያ ፡ በፍቃደኝነት ፡ ነው ፡ ምታምነው። ሲያበራልህ ፡ ግን ፡ አንተን ፡ አስፈቅዶ ፡ አይደለም። ምህረቱ ፡ ለወደደው ፡ ነው ፡ ምርጫው ፡ የሱነው ፡ አድሏ ፡ ነው ፡ ካልክ ፡ በሮሜ ፡ 9 ፡ 20 እራሱ ፡ መልስ ፡ ይሰጠሀል። ሌላው ፡ አማኝ ፡ ከሆንክ ፡ በኃላ ፡ ጌታ ፡ ከፈቀደ ፡ እመጣለሁ ፡ ወይም ፡ ሌላም ፡ ነገር ፡ እግዚአብሔር ፡ ከፈቀደ ፡ ምንለው ፡ በኛ ፡ ነፃነት ፡ መሄድ ፡ እየቻልን ፡ ነው ?አይደለም። እርሱ ፡ ሳይፈቅድና ፡ ሳያውቅ ፡ ሚሆን ፡ ነገር ፡ የለም ፡ ብለን ፡ ስለምናምን ፡ ነው።

  • @danielsemere4971
    @danielsemere4971 ปีที่แล้ว

    እረባክህ ፡ እንመመንህ ፡ እያሉት ፡ ንስሀ ፡ ገብተው ፡ አይቀበላቸውም ፡ ይላሉ ፡ ምትለው ፡ ምን ፡ አስዋሸህ ፡ አይሉም ፡ እግዚአብሔር ን ፡ ሚጠላ ፡ ልብ ፡ ንስሃ ፡ ይገባል ፡ በኤፌሶን ፡ 2ላይ ፡ የሰው ፡ ልጅ ፡በተፈጥሮ ፡ ከአዳም ፡ የወሰደው ፡ መንፈሳዊ ፡ ሙት ፡ ነው ፡ የእግዚአብሔር ፡ ጠላት ፡ ነው ፡ እያሉ ፡ አንተ ፡ ለማጥላላት ፡ በጣም ፡ እርቀህ ፡ ሄድክ ፡ እውነቱን ፡ ሳያውቁ ፡ ይታዘቡሀል። ከዚህ ፡ በላይ ፡ አልሰማህም ፡

  • @danielsemere4971
    @danielsemere4971 ปีที่แล้ว

    የእግዚአብሔር ፡ ምርጫ ፡ ሚሉት ፡ አንተእደምትለው ፡ አይደለም ፡ (ነኤፌሶን ፡ 1 ፡ 4-13. እንዲሁም ፡ ሮሜ ፡ 8 ፡ 28-30 ያለውበ ፡ በጥንቃቄ ፡ ካነብከው ፡ አስቀድሞ ፡ የወሰናቸውን ፡ ጠራቸው ፡ አፀደቃቸው ፡ አከበራቸው። ኢየሱስ ፡ ወደኔ ፡ የመጣውን ፡ ማንም ፡ ከኔ ፡ እጅ ፡ ሚነጥቀኝ ፡ የለም ፡ ሲል ፡ ቃልኪዳን ፡ መሆኑ ፡ አይደል?አንተ ፡ ምትለውና ፡ John MacArthur or John piper ,RC እንደዚህ ፡ አያስተምሩም!እውነት ፡ ካለህ ፡ በጥቂቱ ፡ የጠቀስኩት ፡ ኢየሱስ ፡ ያስተማረውን ፡ ዮሀ ፡ 6 ፡ 44 እንዲት ፡ እንደተረዳህው ፡ አስተምራቸው።

  • @danielsemere4971
    @danielsemere4971 ปีที่แล้ว

    የመንፈስ ፡ ቅዱስ ፡ እርዳታ ፡ አይበቃውም ፡ ያልከው ፡ ተሳስተሀል ፡ ወይም ፡ ዋሽተሀል ፡ ያለመንፈስ ፡ ቅዱስ ፡ ረዳትነት ፡ ነው ፡ እንዳውምሚሉት። የሊዲያን ፡ ጌታ ፡ ልቦን ፡ ከፈተላት ፡ ወንጌልን ፡ እንድትቀበል ፡ ነው ፡ ሚሉት። ሌላው ፡ የሰው ፡ ልጅ ፡ በመንፈሳዊ ፡ ነገር ፡ የሞተ ፡ መሆኑ ፡ ሚረዱበት ፡ (ኤፌሶን ፡ 2 ፡ 1-3 እንዲሁም ፡ በእግዚአብሔር ፡ እርዳታና ፡ ወይም ፡ ፍቃድ ፡ መገለፁን ፡ (በዬሀንስ ፡ ወንጌል ፡ 6 ፡ 44ኢየሱስ ፡ ሲያስተምር ፡ ማንም ፡ ሰው ፡ ወደኔ ፡ ምጣት ፡ አይችልም ፡ አባቴ ፡ ወደኔ ፡ ካልሳበው ፡ ሚለውን ፡ ይጠቅሳሉ። እንዲሁም ፡ ፡ ዮሐንስ ፡ 6 ፡ 65-71ኢየሱስ ፡ በተናገረው ፡ ያልተደሰቱ ፡ ሲበትኑ ፡ እናያለን ፡

  • @muluberhane3966
    @muluberhane3966 ปีที่แล้ว

    ❤❤

  • @emuasfaw1269
    @emuasfaw1269 ปีที่แล้ว

    Amazing message pastor you are blessed 🙌

  • @eminettesfafeker8742
    @eminettesfafeker8742 ปีที่แล้ว

    Thank you for explaining!! God bless you

  • @karebu8195
    @karebu8195 ปีที่แล้ว

    ተባረክ ወንድሜ ጨምረኽ ጨምረኽ አስተምረን በርታልን.

  • @exoduseritrea614
    @exoduseritrea614 ปีที่แล้ว

    እጅግ ግሩምና ድንቅ የሆነ መልእክት የምታስተላልፈው

  • @exoduseritrea614
    @exoduseritrea614 ปีที่แล้ว

    እንደ ሚወዛወዝ ዛፍ በድንግዝግዝ ክርስቶስን አየሁት

  • @exoduseritrea614
    @exoduseritrea614 ปีที่แล้ว

    ቅንነትህን እና የማስተማር ክህሎትክ እጅግ ኣድርጎ ይማርካል አመስግናለው

  • @emuasfaw1269
    @emuasfaw1269 ปีที่แล้ว

    Its amazing pastor God bless you

  • @temesgenbayu4455
    @temesgenbayu4455 2 ปีที่แล้ว

    waw ወንድሜ ስፈልገው የነበርኩትን አስተምህሮ ልዩነቱን ስለቀረብክልኝ እጅግ አድርገ አመሰግናለሁ ተባረክልኝ

  • @mosessolomon6889
    @mosessolomon6889 2 ปีที่แล้ว

    The Lutheran teaching is not far from Calvin’s. One can read Luther’s book on ‘The bondage of the will’.

  • @azarialake2497
    @azarialake2497 3 ปีที่แล้ว

    Sorry pastor but you have no idea about Calvinism especially about the perseverance of the saints!

  • @mulugetamohammed4333
    @mulugetamohammed4333 3 ปีที่แล้ว

    I love it