ብዙ ግዜ እዚህ ሀገር ፊልም ሚሰሩት... ድንቅ የትወና ውድድር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 36

  • @remlayoutube9062
    @remlayoutube9062 2 ปีที่แล้ว +8

    ማሂ ቆንጆ ጀግና በርቱልኝ ምርጥ ፕሮግራም።ነው

  • @ephremgebre879
    @ephremgebre879 2 ปีที่แล้ว +1

    አቤት ይሔ ሠዉዬ አንደበቱ ሢያምር እያጣፈጠ

  • @rhametali1193
    @rhametali1193 2 ปีที่แล้ว +6

    ልክነዉ ኢትዮጵያዊ ዉስጥ ያሉ አርቲስቶች ቆጆ ቁመናም ምናምን ምናምነዉ የሜሉት ግን ሰዉ በችሎታዉ እጅ በዉበት ወይደሞ በሲትነቷ ተጠቅመዉነዉ የሚሰሩት

    • @mahubetube6317
      @mahubetube6317 2 ปีที่แล้ว

      ውድድሩ ሰለቁጂናነው

  • @Tube-cn7rv
    @Tube-cn7rv 2 ปีที่แล้ว +3

    እረ ወየዉ ወርቄዋ እርቅበይ ኩትበይ እዋ አላለችም እረ በሳቅ ወይኔ 🤣🤣🤣 ለበይክ በሳቅ

  • @natiman3293
    @natiman3293 2 ปีที่แล้ว

    ልጅቷ ያነሳችው ነገር እውነት ነው🙏ብዙ ቦታዎች ላይ ከንግግራቸው ባሻገር በተግባር የሚገልፁትን ነው። ዋናው ነገር ግን እንደ እኔ ...አንድ ሰው ተዋናይ ወይም እኔ ራሴን የምጠራበት ( የጥበብ ባርያ) ሚባለው የግድ በሌሎች ዘንድ የሚታይ ፊልም ፣ ትያትር ስለሰራ እንዲሁም ዝና ስላገኘ ብቻ መሆን የለበትም። ትወና እንደራሴ ዕይታ ዕለት ተዕለት ከህይወታችን ጋር በመተሳሰር ከራሳችን መሸሽ እንደማንችል ሁሉ ሊነጠለን የማይችል ከአስተሳሰባችን በላይ ውስጣው የነፍስ ስሜታችን ጋር የተዋሀደ መሆን አለበት እንጂ እንደማንኛውም ሞያ የሆነ ጊዜ ሰርተን ...በአጋጣሚዎች ፣በችግሮች ፣ የምንለውጠው መሆን የለበትም ብዬ አስባለው። የዚን ጊዜ ማንም ባይመርጠን ፣ መስፈርት ቢያወጣም ፣ አትችሉም ፣አትሞክሩት ፣ ተሸናፊ ናቹ ቢለን እንኳን ፉክክር ውስጥ ስለማንገባ ...አለማወቃችንን አውቀን እውቀትን በመሻት የጥበብ ባርያ ሆነን በደስታ የተሰጠንን መክሊት በሚገባ እያሳደግን የምንጓዝ ይሆናል❤🙏🙏

  • @Ewoyn_Tewod_84
    @Ewoyn_Tewod_84 2 ปีที่แล้ว +2

    የእውነት ለመናገር ዛሬ ላይ በተወሰነ መልኩ ካልተቀየረ በስተቀር በመድረክም ይሁን በፊልሞቻችን ቁመተ ረዣዥሞቹ የቱንም ያህል ችሎታ ባይኖራቸውም የፈለገውን ጊዜ ይጠይቅ ቢወስድም በእነሱው ጊዜያቸውን ይጨርሳሉ እንጂ ብ....ዙ አዘጋጆች ቅድሚያ እንደሚሠጧቸውማ ግልፅ ነው።
    ብዙዎቻችን ህልማችንን እንዳንኖር ራሳቸው በፈጠሩት መስፈርት እየዳኙ ያለመክሊታችን እንድንኖር አድርገውናል።
    🙄😏
    ማሂ ደግሞ የእውነት ሳቅሽን ስወደው።
    😊😊😊
    ጥሩ ጥሩ ልጆች እንደምታወጡ አልጠራጠርም ።
    👍👌👍

  • @zenebaregeta2631
    @zenebaregeta2631 2 ปีที่แล้ว +1

    አሳዳጊሽ ይባረክ ..መልኳም ልደት ራኪ

  • @rhametali1193
    @rhametali1193 2 ปีที่แล้ว +1

    ጡሩበሀልነዉ መዉጣት አለበት

    • @habhabshi6915
      @habhabshi6915 2 ปีที่แล้ว

      ጥሩ ባህል የጨሌ ኮተት ነው የሴጣን አምልኮ ነው መውጣት ያለበት

  • @MG-yv9ds
    @MG-yv9ds 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሂሰው አትናቄ ቆንጆብቻ አታድንቄ ሁሉ ም የእግዚአብሔር ፍጡር ነው

  • @eskatube3056
    @eskatube3056 2 ปีที่แล้ว +3

    Mahiye metichalehu berchi wude.

  • @emuye4756
    @emuye4756 2 ปีที่แล้ว

    Mishuye 🥰

  • @soziah2703
    @soziah2703 2 ปีที่แล้ว +1

    Mecha nwe gn ense Yasbkutne filme emserawe??

  • @Tube-lf3sr
    @Tube-lf3sr 2 ปีที่แล้ว +1

    በርቱ ማሂ ጀግናዋ

  • @MN-xf8xu
    @MN-xf8xu 2 ปีที่แล้ว +3

    ባሌ ጨሌዋ እሁን የሰይጣን እምልኮ ለትወልድ ነው ለ አገር የምጠቅም??? በጣም አሳፋሪዎች ናችው እናንተንም እሳንም መግረፍ ነበር እገራችን መርገም የምያመጡ ለዝ እደለም ክክክ ፈጣሪን ክርስቶስን መምሰል ትችያከሽ?!!! ት ሽ!!! ማፈርያ

  • @ወለተሀናየማርያምልጅ-ኈ3ፈ
    @ወለተሀናየማርያምልጅ-ኈ3ፈ 2 ปีที่แล้ว +1

    ይሄ ፕሮግራም እንደአድስ ተጀመረ እንዴ ወገኖቸ

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 2 ปีที่แล้ว +3

    Sheger info ላይ ስላየሁሽ subscribe አረኩሽ በርቺ እሕቴ::

  • @aswe3087
    @aswe3087 2 ปีที่แล้ว +2

    👍👍👍👍👍

  • @rhametali1193
    @rhametali1193 2 ปีที่แล้ว +1

    የወሎ ቤታማራ እርፎበይ 😜👌አታበላሽ

  • @aswe3087
    @aswe3087 2 ปีที่แล้ว +3

    በርቱ

  • @jonairahdiya1901
    @jonairahdiya1901 2 ปีที่แล้ว

    የራኪ ነው የተመቸኝ ከምር ምርጥ

  • @noraaljme5640
    @noraaljme5640 2 ปีที่แล้ว +1

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Hነኚገጠሬዋ
    @Hነኚገጠሬዋ 2 ปีที่แล้ว +1

    ባለጭሌዋ😀😀😀😀ምድነዉ ይሄ አሁን ት/ት መሆኑነዉ

  • @tsehaytsehy8343
    @tsehaytsehy8343 2 ปีที่แล้ว

    💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @asterdesta312
    @asterdesta312 2 ปีที่แล้ว +1

    Ayinenewu Libel yegent Nigat Balbet

  • @habhabshi6915
    @habhabshi6915 2 ปีที่แล้ว +3

    ጨሌዋን አግተልትላ አልመጣይም አይ የሴጣን ትውልድ

  • @tangobogale3690
    @tangobogale3690 2 ปีที่แล้ว

    Menale konjeye lebechawa betedagn

  • @አቅለሲያአማራዊትይቱብ
    @አቅለሲያአማራዊትይቱብ 2 ปีที่แล้ว +1

    ር ሽምነው

  • @tangobogale3690
    @tangobogale3690 2 ปีที่แล้ว

    Benatachu yehe profeser babed new ende yemisetew

  • @liamickael5242
    @liamickael5242 2 ปีที่แล้ว +1

    men ainet gud new ulue endkkorjacheu sent yagerachen balat tarik eiale bka ber yemtagegnubetn mnged bcha eyasbachu lezb yemtakrbutn btam asfri new seltane mslochual 😏mafria nachu

  • @mesiyenemrt2391
    @mesiyenemrt2391 2 ปีที่แล้ว

    Gobz mule

  • @fhdh9770
    @fhdh9770 2 ปีที่แล้ว

    የገኒ ባል ቀማቲ ይመስላል

  • @አቲካYouTube
    @አቲካYouTube 2 ปีที่แล้ว

    *ሠላም ሠላም ውዶቸ እስኪ። 🇪🇹በቅንነት* *ፕሮፍይሌን🇪🇹 በመጨን ቤተሠብ ይሁኑኝ🇪🇹* 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹