"አንድ ልጄን"አስደናቂ ነጻ መውጣት"በመልካም ወጣት ወደ ብርታት 2016 ||MARSILTVWORLDWIDE||yonatanakliluofficia||

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 753

  • @etiosa9865
    @etiosa9865 3 หลายเดือนก่อน +150

    አንተ እራሱ እግዚያብሔር ሊጠፉ ለተዘጋጁ ትውልድ መድሐኒት አድርጎ የመረጠህ ምርጥ ዘር ነህ
    ዘመንህ ይለምልም
    5 ሠው እስፖንሰር ባደርግ ደስ ይለኛል እና አካውት አስቀምጡልን

    • @RebiraRabbex
      @RebiraRabbex 3 หลายเดือนก่อน +2

      Please azmezgebugn🙏🙏

    • @amazinggoals9005
      @amazinggoals9005 3 หลายเดือนก่อน +3

      Asmesgbegn

    • @yigeremuyoelyoola5282
      @yigeremuyoelyoola5282 3 หลายเดือนก่อน +4

      እባክህ እኔንም አስመዝግበኝ።

    • @Jesusistheboss-mn1ly
      @Jesusistheboss-mn1ly 3 หลายเดือนก่อน +3

      wyy benath enem asmezgbegn betam efelgalew 🥺

    • @natinaeldaniel6685
      @natinaeldaniel6685 3 หลายเดือนก่อน +4

      በረከት የሚባል ልጅ አለ ። የመሄድ ፍላጎት አለው ግን ገንዘብ የለውም ጎዳ ነው የሚኖረው ። እኔ ለስቲሮ ነው የሚሰራው ፣ እንዳልከፍልለት አሁን ላይ ገንዘብ የለኝም ልከፍልለት የሚችል ሰው ካለ እባካችሁ እርዱት።

  • @Binalfewdagne
    @Binalfewdagne 3 หลายเดือนก่อน +184

    ዬኒ ያንተ መንፈሳዊ ልጅክ በመሆኔ ኩራት ይስማኛል ክብር ለስማይ አምላክ ክብር ይሁንለት!!

    • @Adele-qc6kk
      @Adele-qc6kk 3 หลายเดือนก่อน

      ዋው እንኮን ሆንክሌት የኔ ዎድም 🎉🎉

    • @martacholo6694
      @martacholo6694 3 หลายเดือนก่อน +1

      እውነት ነው መታደል ነው

    • @BuzuAbdo
      @BuzuAbdo 3 หลายเดือนก่อน +2

      መታደልስ የእግዚአብሔር ልጅ መሆን ነው

    • @MeskeleMeskerem
      @MeskeleMeskerem 3 หลายเดือนก่อน

      እባክህ pleas እግዚአብሔር ይባረክህ
      ባለቤቴን ይቅርታ ከአፉ ለአንድ ቀን ለመስማት በጣም ናፈቀኝ እኔ አጥፍቸም ሳላጠፋም ሸፍይኘ እያልኩይኝ ሰለቸይኝ አቂሜ ሁሉ ደከመኝ
      በኢትዮጵያ አዲስ አባባ አለ መሰለኝ 😭😭
      እያዬሁ ልጅነቴ ወደ እርጅና ተለወጠ ሰለቸይኝ እንዴት ላገይኚህ
      ስልኩን ልስጥህ 😊

    • @Binalfewdagne
      @Binalfewdagne 3 หลายเดือนก่อน

      @@BuzuAbdo yes but yesewem mehon melikam new yalenew gravity yalebet earth laye selehon gen ante 1 nek

  • @kedestrak123
    @kedestrak123 3 หลายเดือนก่อน +18

    እኔ ኦሮቶዶክስ ነኝ ግን ዮኒ ለኔ ልዩ ሰዉ ነዉ ላንቺ የደረሰልሽ አምላክ ለእናቴም ይድረስላትና የወድሜን ለዉጥ የእናቴን ደስታ ያሳየኝ😢😢😢😢

  • @AB-zy5ul
    @AB-zy5ul 3 หลายเดือนก่อน +26

    እንደዚህች አይነት እናት አይቼ አላውቅም ጌታ ግን ሰማሽ ተለመነሽ♥

    • @abebatafesse1515
      @abebatafesse1515 3 หลายเดือนก่อน

      ❤😢❤😢❤😢❤😢

  • @mihiretudesalegn9229
    @mihiretudesalegn9229 3 หลายเดือนก่อน +36

    ጌታን ወደድኩት i love you Jesus

  • @martatesfaye7773
    @martatesfaye7773 3 หลายเดือนก่อน +41

    ምንም ቃል የለኝም ለጌታዬ ለኢየሱስ የወደቀን የሚያነሳው እርሱ ብቻ ነው አንድ ቀን ወንድሜን ጌታ ይጎበኝልኛኛል ❤❤❤ ዮኒ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ የዚህ ትውልድ አባት ነህ ❤❤❤

  • @tsiyonyegetatsiyonyegeta8094
    @tsiyonyegetatsiyonyegeta8094 3 หลายเดือนก่อน +46

    ላለማልቀስ አላይም እያልኩ አልፋለው
    በሁሉ ለሚፈውስ ለሚያነሳ ለልኡል ጌታ ኢየሱስ ክብር ይሁን ፀጋ ይብዛልክ ዮኒ❤❤❤❤

    • @SegenetKassaye
      @SegenetKassaye 3 หลายเดือนก่อน

      ክብር ለጌታ ይሁን ስሙን ስትፅፉ ኢየሱስ ብላችሁ ፃፉ

    • @tsiyonyegetatsiyonyegeta8094
      @tsiyonyegetatsiyonyegeta8094 3 หลายเดือนก่อน

      @@SegenetKassaye እሺ

    • @Yodit-d3w
      @Yodit-d3w 3 หลายเดือนก่อน +1

      Amen amen glory to Jesus

  • @lemisederibe2181
    @lemisederibe2181 3 หลายเดือนก่อน +12

    አወይ የእናቶችን መከራ አይተህ ጌታ ሆይ ራራልን! ይህች እናት በጣም ልዩ ናት! ጌታ እስከመጨረሻ ይለውጥልሽ።
    አስለቀስሽኝ !

  • @Rimna-pk8pr
    @Rimna-pk8pr 3 หลายเดือนก่อน +39

    አይ እናትነት ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ጌታ ሆይ ለኢትዮጵያ እናቶች ሁሉ ድረስልን

  • @selamawitbekele961
    @selamawitbekele961 3 หลายเดือนก่อน +15

    Can't stop crying😢😢 " በተወለደበት ቀን ደሙን እጠጣለው ብዬ ጌታ ሆይ ብሎ ተደብቆ አመለጠኝ" 💙❤😢
    "ነብሴን መለሳት ስለስሙም በፅድቅ መንገድ መራኝ" ....መዝ 23:-3
    እግዚአብሔር ፍቅር ነው!!!

  • @birukhilemichale6442
    @birukhilemichale6442 3 หลายเดือนก่อน +2

    አቤት እግዚአብሔር ሰውን ማሳረፍ ያውቅበታል ክብር ለስሙ ይሁን!!!

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቘ7ዸ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቘ7ዸ 3 หลายเดือนก่อน +33

    ይህን ድንቅ ምስክርነት ስሰማ በጣም ነው ያለቀስኩት እና እህቴ እግዚአብሔር በጣም ይወድሻል ❤❤❤ልጅሽን ከብዙ እስራት ውስጥ አውጥቶልሻል ጌታ ይባረክ ዮኒዬ አንተን እግዚአብሔር ያስቀመጠህ ለብዙ ሰዎች ፈውስ እና ነጻ መውጣት በአንተ ተጠቅሟል ጌታን አመሰገንኩኝ ስለአንተ አገልግሎት ተባረክ 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @getutolla4312
    @getutolla4312 3 หลายเดือนก่อน +36

    ስለዮኒ አገልግሎት ጌታኢየሱስ ስሙ ይክበር

  • @YafetGashaw
    @YafetGashaw 3 หลายเดือนก่อน +8

    ዬኒ ቆይ ምን አይነት አባት ነህ ክርስትናና በተግባር ያሳየህ ልክ እንደ ኢየሱስ ዝቅ ብለህ የደሃወች ወዳጅ ዋው እግዚአብሔር ይመስገን አንተን ለትውልድ የሰጠ አምላክ እውነት ለውጣት ባለ ራዕይ ምሳሌ ነህ ወድሃለው አባቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @admasuyibo167
    @admasuyibo167 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዮኒ እንኳን እግዚአብሔር እየጠፋ ያለውን ትውልድ ለመታደግ አነሳህ።ስለአንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ።

  • @eletderash
    @eletderash 3 หลายเดือนก่อน +24

    ምንም ቃል የለኝም ለጌታዬ ለኢየሱስ የወደቀን የሚያነሳው እርሱ ብቻ ነው ❤❤❤❤❤🙏

  • @ilmadadi2943
    @ilmadadi2943 3 หลายเดือนก่อน +12

    ወይእናት መከራሽ እግዚአብሔር ደረስልሽ ዬንዬ የዘንድሮው ይለያል ተሳክቶልሀል ❤❤❤

  • @user-katrynkulhman
    @user-katrynkulhman 3 หลายเดือนก่อน +13

    ከምስክርነት በላይ ነፃ መውጣት ሳይ የሚሰማኝ ደስታ❤❤❤❤❤
    ክብር ለጌታ ይሁን

  • @amentvethiopia
    @amentvethiopia 3 หลายเดือนก่อน +7

    ምን እንላለን ዮኒ አንተ የትውልዳችን በረከት ❤❤

  • @አክሰንእስክንድር
    @አክሰንእስክንድር 3 หลายเดือนก่อน +3

    ዮንዬ በምን ቃል እደምገልፅ ቃላት ሁሉ አለቁብኝ ባርኬክ ባርኬክ አልጠግብም ለሰዉ የምትሰጠዉ እዉነተኛ ፍቅር ሰዉ ሰዉ የሚሸት ዘመንክ ይባረክ የዘመኔ የየሱስ ጀግና ❤❤❤❤

  • @Enuti316
    @Enuti316 2 หลายเดือนก่อน +2

    ገና መጀመሪያ ሳየዉ ላለማልቀስ ብሞክርም እናት እንዲ ስትዎን አይቶ ያለማልቀስ አይቻልም ዮኒ ተባረክልን

  • @mirindatesfaye7839
    @mirindatesfaye7839 3 หลายเดือนก่อน +7

    ዮኒዬ ቃላት አጣሁ የእናቶቸ የ ወጣቶች አቃፊ ለዘላለም ጌታ ይቀፍህ አንተን ቤተሰብህን አገልግሎትህ የሚገዳደር ለዘላለም አይኑ ይታውር ተባረክ ተባረክ!!!!!!!!❤

  • @wesensileshi4142
    @wesensileshi4142 3 หลายเดือนก่อน +5

    Yoniye my blessing ❤❤❤ አንድ እናት በኔ ምክንያት ትረፍ ብለህ ፀልየህ ነበር ይኸው ብዙ እናቶች ባንተ ምክንያት እያረፉ እንባቸው እየታበሰ ነው እወድሀለሁ ለምልምልኝ

  • @millenyemane
    @millenyemane 3 หลายเดือนก่อน +5

    በመጀመርያ #በሰማይ_በምድር_ከምድርም_በታች_ገዢ_
    #የሆነከወ_ጌታ_ልዑል_
    #እግዚአብሔርም_አምላካችን_ፈጣርያችን_ስምህ_ይክበር_ይቀደስ_አሜን🙏
    @ዮኒዬ #የሰማይ አምባሳደር አባቴ ዳርቻህ ይሰፋ የጠላትህ ደጅ ውረስ🙏💖😍
    ኡፍፍፍ የኔናት እንኳን #ጌታዬ ደረሰልሽ🙏💖

  • @rueemamo-oe1mr
    @rueemamo-oe1mr 3 หลายเดือนก่อน +8

    ዬኒ እኔ የከሌ ነኝ አትበሉ ብሏልና መልካም የመሚሰራና ለሰዎች የቆመን በጣም አከብረዋለሁ፣እወደዋለሁ የምታመልከውና የተደገፍከው በክብርና በጸጋው ይጠብቅህ ለብዙዎች በተለይ ለናቶች የተሰጠህ በረከት እምባ አባሽ ነህና ብዛ ዘርህ እንደ አሸዋ ይብዛ ክረምትና በጋ ሁን እንደ ለሊት ኮኮብ እንደ ጠዋት ጸአይ ድመቅ ምርቃቴ ከሰማይ ይወረድ ከምድር ይውጣ አሜን ኬር ይሁን።

  • @OsseGintamo-vf6oj
    @OsseGintamo-vf6oj 3 หลายเดือนก่อน +20

    ሀሉም ለኢየሱሰ ቃለል ነው ክብር ሁሉ ለእሱ ብቻ ይሁን❤❤❤❤

  • @edutvet
    @edutvet 2 หลายเดือนก่อน

    የሚዛን ህዝቦች እንጠብቅሃለን ዮኒ❤🎉🎉

  • @ኢየሱስጌታነዉ-ደ1ጀ
    @ኢየሱስጌታነዉ-ደ1ጀ 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን ለምትሉ ስለ መልካም ወጣት like ❤😊

  • @alemseifu1556
    @alemseifu1556 3 หลายเดือนก่อน +3

    ዬንዬ የሰማይ አምላክ ይባርክህ ፀጋውን ያልብስህ የእናቶች እንባ የምታብስ ተባረክ ያብዛልህ ❤❤

  • @hirkoalemu4600
    @hirkoalemu4600 3 หลายเดือนก่อน +12

    ዮኒ ተባረክ. ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 2 หลายเดือนก่อน

    ያድናል ኢየሱስ ! ቀሪ ዘመንሽ የካሳ ያድርግልሽ ሳሚ ሽማግሌው ለበረከት ሁን ፀሎትህ ተሰምቷል በዘመናችሁሁሉ ይህንን ጌታ ስገዱለት እድሜህ እንዲረዝም እናትህን አክብር እግዚአብሔርን ፍራ ከታሰርክበት የፈታህ እርሱ ነው

  • @jerytedy600
    @jerytedy600 3 หลายเดือนก่อน +5

    እናትነት ፡ ከባድ ፡ ነው ፡ እሱ ፡ ብዙ ፡ ባይገባውም ፡ ብዙ ፡ ተፈትና ፡ ጌታ ፡ ለዚህ ፡ አበቃት ፡ ጌታ ፡ የማንም ፡ እንባ ፡ ባለህዳ ፡ አይደለም ፡ ዮኒዬ ፡ እወድካለው ፡ ተባረክ ፡ የኢየሱስ ፡ ጀግና❤❤❤

  • @betelehem8943
    @betelehem8943 3 หลายเดือนก่อน +11

    የዛሪው ይለያል እናትነት ልዩ ስጦታ ነው 😢😢😢

    • @tutubevan932
      @tutubevan932 3 หลายเดือนก่อน

      ,አረ ምን ሰቶታ ነው መንከራተት ነው ቲች

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 3 หลายเดือนก่อน +15

    የማእናትነች እንዲ ዎጋ የምትከፍለው ልጅ ሲያስቸግር ወይእቺ እናት ጌታ አሳረፋት

  • @ትምህርት
    @ትምህርት 3 หลายเดือนก่อน +1

    እግዘብሔር ሆይ አተ አትገደብም የሚያቅት ነገር የለም
    ዘመን መጣ ለወንድሞቼ ለእህቶቼ ዮኒ ጌታ ቅባቱን ፀጋውን ያብዛል

  • @איובסלומון
    @איובסלומון 3 หลายเดือนก่อน +4

    ላለቀሱ፣ልባቸው፡ለተሰበሩ፣ለተጎዱ፡ለኢትዮጵያ፣እናቶች፣ለአባቶች፣ለወጣቶች፣እግዚአብሔር፡ያስነሳህ፡የእግዚአብሔር፡ሰው፡ዮኒዬ፡ተባረክልኝ፡፡

  • @MalatAdolh
    @MalatAdolh 3 หลายเดือนก่อน +3

    ብቻ ጌታ ይባረክ የእናቱን ጥንካሬ ሳይ አስለቀኝ .የእኔ እናት እንኳን ጌታ እባሺን አበሰልሺ ዮኒ አተን እዴት ብዬ ላመሰግን ብቻ ተባረክ ዘመን ይባረክ😢😢❤

  • @saraansebo1992
    @saraansebo1992 3 หลายเดือนก่อน +4

    እንደ እናትነት ትልቅ ኃላፊነት በዚህ ምድር ላይ የለም❤❤❤❤😢

  • @YetmKassa
    @YetmKassa 3 หลายเดือนก่อน +7

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ለዘላለም ዮንዬ ተባረክልን

  • @AdanaLombamo
    @AdanaLombamo 3 หลายเดือนก่อน +2

    ዮንዬ ተበረከ ጌታ እግዝአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ዘማንህ ይባረክ ይለምልም የሁሉ አባት በጠም ወድሀለሁ ልግልጽልህ አሊችልም ለአንተ የለውን ፊቅር ከልክ በለይ ነው የምወደው በርተልን እትዮጵያ በአንተ ትኳረለች ስዎድክ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😘😘

  • @Elsa-tg1ec
    @Elsa-tg1ec 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዋውው!!! ዋውውው!!! ዬንዬ ምርጥ ሰው ዘመንህ ይለምልም አንተ ልዩ ስጦታችን ነህ ክፉ አይንካህ የሚያሳርፍ ጌታ ክብር ለሱ ይሁን 🎉🎉🎉 አንቺ ምርጥዬ እናት ጌታ ደረሰልሽ እየሱስ ያድናል🎉🎉🎉🎉

  • @MartaMarta-vm8fu
    @MartaMarta-vm8fu 2 หลายเดือนก่อน

    ሁፍፍፍፍ ጌታ አንተ ትልክነእ ለተጨነቀች ነፍስ አተ ትደርሳለእ እነባይን መቆጣጠር ነውያቃተኝ እናት ሁሊም ትኑር የጌታ ባርያ እሱን እንዲ ዳደረክ ላተም ጌታ መልካሙን ሁሉ ከነቤተሰብ ጌታ ያድርግልእ ተባረክ የዋ አነወድካለን ክፉ እንካ !!!

  • @HaymanotAsnake-db7vz
    @HaymanotAsnake-db7vz 3 หลายเดือนก่อน +5

    ዮኔ ቃል የለኝም የሱ ስሜት እኔም ጋር አለ ግን እናት እናት ናት የኔ ወንድም ጌታ ረድቶካል እግዚአብሄርን አመስግነው እናት በውስጣቸው ብዙ ሕመም አላት ክረባት አውራት ትረዳለህ ትወዳለህ 💔😭😭😭😭😭😭 ታውቃለህ እንባዬን መቆጣጠሪ ነው ያቃተኝ ሁላችንም አልፈንበታል እናትክን ልትቀበል ግድ ነው ❤

  • @WoldeKifle-pb5df
    @WoldeKifle-pb5df 3 หลายเดือนก่อน +6

    ጌታ እኮ ነዉ !!
    ዮኒ የእግዚአብሔር እጅ ካንተ ጋር ናትና በርታ

  • @MismeseretAyele
    @MismeseretAyele 3 หลายเดือนก่อน +5

    ዮንዬ ተሳክቶልኛል ዘንድሮማ በርታለኝ አድስ ፀገ ይጫምርልክ ጌታ እየሱስ በጌታ ፍቅር እንወደለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rutht9104
    @rutht9104 3 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ይባረክ🙏እያለቀስኩ ነው ያየኋቸው 🥺 ብር እየላካችሁ ቤተሰብ ጋር ልጆቻችሁ እንዲያድጉ ለምታረጉ እናቶች እንደዚህ አይነት ትልቅ ክፍተት ነው የምትፈጥሩት እናት ብቻ እንጂ የምትወደው የምትጨነቀው በልጅ ውስጥ ለምን የሚል ጥያቄ እና ቂም ነው የሚበቅለው እናቶች እናስብበት

  • @MasaratiTubeመሠረትTube
    @MasaratiTubeመሠረትTube 3 หลายเดือนก่อน +7

    ወንድሜም አድን የኔ ጌታ አንተ ሁሉንም ትቺለሌ አንተ ይሰጠን ለኢትዮጵያ ህዝብ ጌታ እግዚአብሔር ይበረክ ዩኒዬ አሁንም ፀጋ ይጨመራል 😢😢

  • @meroni7831
    @meroni7831 3 หลายเดือนก่อน +3

    አረ ዮኒዬ ከኔ እድሜ ወስዶ ለንቴ ይጨምር ጌታን አንተ ማለት ለትዉልድ መድኃኒት ነህ ለብዙ ሰው ተስፈልገሌ አረ እኔ እንጀ ቃለት ሁላ ጠፈብኝ 🤴🤴🤴🤴🤴💖💖💖💖💖

    • @እየሱስያድናል-ኸ2አ
      @እየሱስያድናል-ኸ2አ 3 หลายเดือนก่อน +2

      ጌታ የእሁሉ ባለጸጋ ነው ለእርሱም ላንችም የተባረከ እረጅም እድሜ ይስጣችሁ ።

  • @mahleatail6623
    @mahleatail6623 3 หลายเดือนก่อน +5

    ዉይ የኔ እናት ❤ጌታ መልካም ነዉ

  • @homehome9688
    @homehome9688 2 หลายเดือนก่อน

    ጥሪህን እና ስጦታህን ጌታ ይጠብቅ። ከሳይኮሎጂ እና ሶሾሎጂ አታወዳድር ጌታ ይጠብቅህ።

  • @OursCell-rh7es
    @OursCell-rh7es 3 หลายเดือนก่อน +1

    በመጀመሪያ እግዚአብሔር ይባረክህ ውንደም እንካን ጌታ ረዱክ እግዚአብሔር እኮ መልካም አባት ነው እናት ግን ድንቅ እናት ናት ጌታ እንካን ረዳሸ እግዚአብሔር ይባረክሸ ❤❤ዮኒዬዬ አንተ አንደኛ ነክ ጌታ አብዝቶ ጨምሮ ይባረክህ❤❤❤❤❤❤

  • @ማርሲልuser-sd5lb3uo2x
    @ማርሲልuser-sd5lb3uo2x 3 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ምትገርም እናት ነች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በቤቱ ይትከልልሽ ጌታ ዮኒዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tesfaneshkebede9309
    @tesfaneshkebede9309 3 หลายเดือนก่อน

    የኔ እናት እግዚአብሔር ደርሶልሻል ዮኒ እወድሃለው እግዚአብሔር ይጠብቂኝ ዮኒ ጌታ ምስክሬ ነው እወድሃለው ምንጊዜም ጌታን ካንተ አይለይም እኔ በጣም ደስ ብሎኛል ጌታ ይባረክ❤❤❤❤😢😢

  • @YeZenyeLij
    @YeZenyeLij 3 หลายเดือนก่อน +4

    የኔ እናት❤❤❤ ዮኒን የሰጠን ጌታ ይመስገን

  • @kebronfeleke410
    @kebronfeleke410 2 หลายเดือนก่อน

    ዬኒዬ የአለማችን ብቻ አይደለም ምርጥ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ያንተ አይነቱን ያብዛልን በአንተ ዘምን ስለተፈጠርኩኝ ጌታን አመሰግናለሁ ዬኒዬ ጌታ ይባርክ እንወድሃለን😍😍 የፕላኔታችን ምርጥ አገልጋይ ነህ ብዙ አገልጋዬች ካንተ በጣም ብዙ ብዙ ይማራሉ እኛም👍

  • @elagym5723
    @elagym5723 3 หลายเดือนก่อน +3

    እየሱሴ አንተ የልጆችህን እንባ ታብሳለህ ክብር ለታላቁ ስሙ ይሁንልህ 🙏🙏🙏

  • @KeneanMinshr-ql6zc
    @KeneanMinshr-ql6zc 2 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢 ጌታ ሆይ ብዙ እናቶች አሉ በእንደዚ አይነት ሁኔታ ውስጥ አሉ ጌታ ሆሆሆሆይ አሳርፋቸው ይቺን ሴት አሳርፋት ይበቃታል😢😢😢😢😢😢

  • @SintaSinta-so7vk
    @SintaSinta-so7vk 3 หลายเดือนก่อน +2

    ጌታ ሆይ የእናቶቻችን እድሜያቸውን አረዝምለን ዮኒዬ ጌታ ዘመንህን ይባርክህ የእናቶች እንባ አበሽ ነህ 🙏😍

  • @tsiontsion3938
    @tsiontsion3938 3 หลายเดือนก่อน

    ወይ ወንድሜን እኔን አይዞህ ኢየሱስኮ እሩህሩህ አባት ነው አይዞህ ያሳርፍሀል!!! ህመምህ እኔንም ተሰማኝ አይዞህ ከኢየሱስ ጉያ ውስጥ አትውጣ ሽሽግ በል ማን አለን ያለሱ አይዞህ።
    ኑርልኝ.......ወንድሜ እወድሀለሁ❤
    አይ እናት ጌታ አሳረፈሽ ጌታ ክብሩን ይውሰድ❤️
    ዮኒዬ ወንድሜ ምን እልሀለሁ ተባረክ ይጨመርልህ ተከናወን ነዋ!!

  • @TEKETELADEBO
    @TEKETELADEBO 3 หลายเดือนก่อน

    ዮኒ በዘመንክ አበራክ ዋው እኔ ከልጁ ይልቅ የእናትየዋ ደስታ አስለቀሰኝ እማ አንቺ አንደኛ ነሽ ለእናቶች ሁሉ ምሳሌ ነሽ❤❤ ዮኒ ተባረክ ደሞ ዋው ዘመንህን ጌታ ባረከው የትውልድህንም ይባርከው ኢየሱስን ገለጥክ ከዚ በላይ ምን ክብር አለ ብቻ ደስ ብሎኛል ደሞ ጌታ ባንተ የጀመረውን በኔም ይቀጥላል ❤❤❤❤

  • @እትዮጵያኣንድናት
    @እትዮጵያኣንድናት 3 หลายเดือนก่อน +6

    ዮን ዘር ዘርህ ዮባረክ ምን አይነት መሰጠት ነዉ ክብር ለኢየሱስ

  • @tsebaotgetahun7016
    @tsebaotgetahun7016 3 หลายเดือนก่อน +2

    ጌታ ሆይ ተባረክ!
    በልጆቻቹህ አታልቅሱ እያልክ እምትባርከን ባርኮት ምን ማለት እንደሆነ በደንብ እየገባኝ ነው።
    አገልጋይ ዮናታን እንዲህ ልባርክህ
    መዝሙር 128
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ² የድካምህንም ፍሬ ትመገባለህ፤ ምስጉን ነህ መልካምም ይሆንልሃል።
    ³ ሚስትህ በቤትህ እልፍኝ ውስጥ እንደሚያፈራ ወይን ናት፤ ልጆችህ በማዕድህ ዙሪያ እንደ ወይራ ቡቃያ ናቸው።
    ⁴ እነሆ፥ እግዚአብሔርን የሚፈራ ሰው እንዲህ ይባረካል።
    ⁵ እግዚአብሔር ከጽዮን ይባርክህ፤ በሕይወትህ ዘመን ሁሉ፥ የኢየሩሳሌምን መልካምነትዋን ታያለህ።
    ⁶ የልጆችህንም ልጆች ታያለህ። በእስራኤል ላይ ሰላም ይሁን።

  • @Ye.kalu-gebeta.M
    @Ye.kalu-gebeta.M 2 หลายเดือนก่อน

    ኡኡኡ ጌታ ሆይ ፣ ስንቱን ተስፋ የቆረጠ ወጣት ወደ ብርሃን አወጣኸው? ስንቷንስ እናት አሳረፍክ። Heart touching. ተባረክ ዮኒዬ የእኛ በረከት❤

  • @AmelworkyemerBesher
    @AmelworkyemerBesher 3 หลายเดือนก่อน +3

    ሁሉም እናት ድንቅ ነው ይዘች ድግሞ የተለየ ጌታ እየሱስ ይባርክሽ

  • @solegnawalemu
    @solegnawalemu 2 หลายเดือนก่อน

    #እግዚአብሔር ይመስገን እንባዬን መቆ ጣጠር ነው ያቃተኝ የእናትን ፍቅር ግን ምን ቃል ይገልፀው ይሁን
    ዮኒዬ በስደት ሆኜ በጣም ነው ምከታተልክ በጣም ነው የምወድህና የማከብርህ እባክህ ፀልይልኝ ❤

  • @abrahambezabih5122
    @abrahambezabih5122 3 หลายเดือนก่อน +5

    ጌታ ሆይ ክብርና ምስጋና ለአንተ ብቻ ይሁን።ዮኒዬ ተባረክ

  • @GjestGjest-i7y
    @GjestGjest-i7y 3 หลายเดือนก่อน +2

    ዮኒዬ አንደኛ አንተ የተባረክ
    የኢትዮጽያ አጥያት እና ችግር እንዲ ይታጠብላት አሜን በሉ

  • @merertuabera2765
    @merertuabera2765 3 หลายเดือนก่อน +3

    ውይ 😭😭 እንኳን ጌታ ረዳቹ ተመስገን ጌታ ሆይ

  • @sabawoldemikael9688
    @sabawoldemikael9688 3 หลายเดือนก่อน +1

    🙏🙏ስላምና ጸጋውን ይብዛልህ ዩንየ የሁሎ አባት የትውሎዱ አባት ነህ ተባረክ ትውልድህ ይባረክ ይጨምርልህ ያብዛልህእወድሃሎህ

  • @YonuDawit
    @YonuDawit 3 หลายเดือนก่อน +3

    ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ የኔ እናት 😔😔😔 ጌታ ድርስልሽ ኮ የነገስታት ንጉሲ እየሱስ ክርስቶስ 🙏🙏🙏

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 3 หลายเดือนก่อน +4

    ኢየሱስ ያድናል ምርጥዬ እናት አይዞሽ ጌታ ደርሶልሻል 😢😢

    • @Rose-vw4gw
      @Rose-vw4gw 3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @BethelhemAbate
    @BethelhemAbate 3 หลายเดือนก่อน +3

    ጌታ ማምለጫችን መሸሸጊያችን ሸክማችንን የምንጥልብህ ክብር ላንተ ይሆን

  • @etsegenetsemu7277
    @etsegenetsemu7277 3 หลายเดือนก่อน +6

    ዮኒዬ ባንተ እየሰራ ያለ እግ/ር ይባረክ

  • @alembaba5358
    @alembaba5358 3 หลายเดือนก่อน

    ዮኒያ ክብሩን እግዚአብሔር የውሰድ ላንተግን ትልቅ አክብሮት አለኝ ሁሌ እንደምልህ አንተን የተሸከመ ማህፀን ዮባረክ!!!

  • @abebechtsegaye1833
    @abebechtsegaye1833 3 หลายเดือนก่อน +2

    ዮኒዬ ለዘርህ የሚተርፍ በረከት እና ጤና ከሰላም ጋር ይስጥህ ምድሩን ዉረስ

  • @teklubirru5780
    @teklubirru5780 3 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ ዮኒ ዘመንህ በሙሉ አንዲት ማይክሮ ሰከንድ ሳትሸረፍ የተባረከ ይሁን እወድሃለሁ ወንድሜ እወድሀለሁ።

  • @ኢየሱስያድናል-ጀ2ጨ
    @ኢየሱስያድናል-ጀ2ጨ 3 หลายเดือนก่อน +2

    የእግዚአብሔር ባርያ ዮናታን አክሊሉ ዘመንህ በ ጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይባረክ 👋🏼 አሜን።

  • @emuyebaba2743
    @emuyebaba2743 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤ እንኳን ሰው የማይረሳው ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ደረሰልሽ ዬኒ ዝፕመንህ ይባረክ
    ረቡኒም በቤቱ ጌታ ያለምልምህ🎉❤🎉

  • @AddisEromo
    @AddisEromo 3 หลายเดือนก่อน +5

    ዬኒ በአንተ ጌታ እየተጠቀመ ስንቱን አሰረፈ ተባረክ ሌላ የምልህ ቃል የለኝም ይህን ትውልድ ውረስ

    • @AmalBazzoun
      @AmalBazzoun 2 หลายเดือนก่อน

      Yoni gin Enidet yaleki dinki sewu nehi Aniteko tileyale

  • @aziebhagos2635
    @aziebhagos2635 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሄር አየለሽ አህቴ እንባሽን ጠረገ ደረሰልሽ ይችልበታል እሷ ታሪክን መቀየር ዘመንሽ ይባረክ ዬኔይዬ ሐወይ ፍቅር የክርስቶሰ ልብ ያልህ ጸጋዎን ይጨምርልህ

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 3 หลายเดือนก่อน +6

    ጀግና እናትነች🎉❤

  • @user-kaleabmulatu2f
    @user-kaleabmulatu2f 3 หลายเดือนก่อน +4

    😢 ቃላት የለኝም ከምር 😢

  • @lemlemdebele318
    @lemlemdebele318 3 หลายเดือนก่อน +1

    እንኩዋን ፀሎትሽን ጌታ መለሰልሽ! ጌታ ሆይ እኔም እጠራሃለሁ አውሬውን ቅጣልኝ🙏

  • @JesusisComingsoon-hl5ee
    @JesusisComingsoon-hl5ee 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዮኒዬ ትለያለህ የፍቅር ሰው ትሁት ነህ የረዳህ ጌታ ይባረክ ❤️❤️❤️❤️🙏

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk 2 หลายเดือนก่อน

    ዮንዬ የኢትዮጵያ የትውልድ አባት ጌታ ኢየሱስ ዘመንህ አገልግሎትህ ቤተሠብህ ይባርክ እንወድሀለን አእንፀልይልሀለን

  • @RahelWbiratu-vo6rw
    @RahelWbiratu-vo6rw 3 หลายเดือนก่อน +1

    አንጀት የሚያርስ ነፃ መ` ው` ጣ` ት ነው የእኔ ምርጥ እናት ጌታ ለልጅሽ ስትይ የሄድሽበትን አስቀያሚ ጎዳና ተመልክቷል !!!አሁን ግን አበቃ:: ለአንቺ ዋጋ አይወጣልሽም !!!!!!!!!!!

  • @Asma-f3q
    @Asma-f3q 3 หลายเดือนก่อน

    ዬታሲፈችን በለቤት እዬሱሲ ይበርክ ❤❤❤እናቴእንኮን ጌታ ረደሺ ክብር ለጌታ ይሁን ዬን ውንድመችን በጣም እንውደሀለን ዘመንህን ቤታስብህን ልጇችህን እግዝሐብሄር ይበርክ

  • @MesfinBelay-pl7cg
    @MesfinBelay-pl7cg 3 หลายเดือนก่อน +5

    ዮንዬ ተባረክልኝ

  • @JesusisLove-x7j
    @JesusisLove-x7j 3 หลายเดือนก่อน

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ሚዛን ቴፒ እግዚአብሔር ይባርክህ ትመጣለህ ዮኒዬ ዘመንህ ይባረክ ለምልም እግዚአብሔር ያብዛህ ደርቻህ ይስማ በጣም ደስ ይላል

  • @adameyakobe3964
    @adameyakobe3964 3 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ጌታየሱስ እረዳሽ ስማሽ ዬኒዬ ጌታየሱሰ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ

  • @mskeke8518
    @mskeke8518 3 หลายเดือนก่อน +1

    ምን ብዬ ልባርክ ዮንዬ እግዚአብሔር በሰማይ እነ በምድር በረከት ይባርክ ይቀድስ አሜን በኢየሱስ ስም ይሁንል🙏🙏🙏

  • @nigisttamru1087
    @nigisttamru1087 3 หลายเดือนก่อน

    ዮኒ ለጌታ ምልክት ሆነህ ለብዙዎች መዳን ስላደረገህ ጌታ ይባረክ።

  • @EyerusalemTaye-vw2zy
    @EyerusalemTaye-vw2zy 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ ሆይ ከልጅ መከራ ይሰውረን :: እና ቴ ጌታ ሰለደረሰልሽ ሰሙ ይባረክ 🙏🙏🙏

  • @mekdesmekuria4207
    @mekdesmekuria4207 3 หลายเดือนก่อน

    አይ የእናት መከራ ዮኒዬ ተባረክልን።

  • @SenaitSamuel-w8i
    @SenaitSamuel-w8i 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዉይ ኢየሱስ ክብር ለስምህ ይሁን ዬኒየ አንተን የሰጠን ጌታ ከፍ ይበል

  • @saraashebir1788
    @saraashebir1788 3 หลายเดือนก่อน

    እኔ ቃል የለኝም ክብር ለጌታ ይሁን yoni your blessed

  • @mahletshimeles-c8i
    @mahletshimeles-c8i 3 หลายเดือนก่อน

    ዮኒዬ አንተ ስር ቁጭ ብዬ በመማሬ አትርፌአለሁ ተባረክ እወድሀለው❤❤❤❤

  • @eshetuethiopia7706
    @eshetuethiopia7706 3 หลายเดือนก่อน +3

    ዮንንንንንን ልዩዩዩዩዩዩዩዩ ሰው ጌታ ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ የኢትዮጵያ ወጣቶች አባት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እንወድሃለን

  • @Tameis4Christ
    @Tameis4Christ 3 หลายเดือนก่อน

    ለእግዚአብሔር ምን ይሰጠዋል ምንስ ይባላል ስሙ ለዘላለም ከፍ ይበል
    ባቢ የትውልድ አባት ዘመንህ ይባረክ ለብዙ ሽልማት ያብቀህ ❤❤❤

  • @TirsitAfework
    @TirsitAfework 3 หลายเดือนก่อน

    ዮኒ ዘርህ ይባረክ ምን ይባላል ጌታ ለትውልድ ለኢትዮጵያ በዚህ ዘመን ያስነሳል ውድ የሆንክ ወንድማችን ክፉ እይንካህ።