"እገልሃለሁ"አስደናቂ ነጻ መውጣት በመልካም ወጣት ወደ ብርታት 2016 ||MARSILTVWORLDWIDE||yonatanakliluofficia||

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 พ.ย. 2024
  • SUBSCRIBE TO
    OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
    UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

ความคิดเห็น • 202

  • @yesakedagu
    @yesakedagu 2 หลายเดือนก่อน +57

    የኔ ድንቅ ስም ኢየሱስ ነፃ አወጪ ስም ስሙ ኃይሌ ጉልበት ስሙ ሲር መስራቴ ስሙ ሆናኝ ብቀቴ ስሙ መድኃኒቴ ጌታ ይመስገን ትውልድ ከድቅድቅ ጨለማ ወደ ብርሃኑ መንግሥት እየገስጋስ ነው 🙏❤

    • @Adele-qc6kk
      @Adele-qc6kk 2 หลายเดือนก่อน +1

      ሁሌም ትቀድመናለ እንዴ አንተ

    • @kidisttafesse455
      @kidisttafesse455 2 หลายเดือนก่อน +4

      Amen Amen 🙏

    • @Masalachi-x8u
      @Masalachi-x8u 2 หลายเดือนก่อน +3

      ውውውው ጌታ ሆይ ስም ከሁሉ በለይ ነው ተበርክክክክ🎉❤❤❤😊😊😊😊

    • @KiyaMesfin-qw4ht
      @KiyaMesfin-qw4ht 2 หลายเดือนก่อน +1

      Amen Amen

    • @daphillo8302
      @daphillo8302 2 หลายเดือนก่อน +1

      Amen Eyesuse semu mare newo

  • @mame8874
    @mame8874 2 หลายเดือนก่อน +36

    መልካም ወጣት በአመት አንዴ አይደለም መሆን ያለበት ስንቱ ነፃ ወጣ ኢየሱስዬ ተባረክ

    • @eevankoti
      @eevankoti 2 หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/video/lztzAwCS4fY/w-d-xo.html

  • @YonuDawit
    @YonuDawit 2 หลายเดือนก่อน +29

    እየሱስ የነገሲታት ንጉስ ....... ለወንድሜም ፈጣሪ እንዲደርስለት ጸልዩልኝ ቅዱስን🙏🙏🙏🙏

  • @MeseretMala
    @MeseretMala 2 หลายเดือนก่อน +14

    እውነትም ተሳክቶልሃል ዮኒ ፀጋወን ያብዛልክ🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @teshome7693
    @teshome7693 2 หลายเดือนก่อน +13

    የዳቢሎስን ስራ ሊፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ ተገለጠ እሰይ ጌታ ሆይ ተመስገን ለኢትዮጵያ ወጣት ደረስክላቸው

    • @eevankoti
      @eevankoti 2 หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/video/lztzAwCS4fY/w-d-xo.html

  • @emebetayele9833
    @emebetayele9833 2 หลายเดือนก่อน +14

    ኢየሱስ ለነዚህ ወጣቶች ስለራራህላቸው ተመስገን😭😭😭😭😭😭😭

  • @SintaSinta-so7vk
    @SintaSinta-so7vk 2 หลายเดือนก่อน +18

    ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው ክብር ለሠራዊት ጌታ ለእግዚአብሔር ይሁን ኢየሱስ ብቻ ነው አዳኝ ዮኒ ዘመንህ ይባረክ

  • @andualemmulat-ee1qc
    @andualemmulat-ee1qc 2 หลายเดือนก่อน +13

    ዩኒዩ ላይ ያለው ፅጋ ጥልቁን እያናወጠ ነው!!!ደስ ይበል ተባረክ

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 2 หลายเดือนก่อน

    በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ክፉ ምድራችንን ለቅቀህ ብቻህን ወደ መጣህበት ወደ ጥልቁ ውረድ መፈታት ለወገኔ ይሁን ! ዮኒዬ ለምድራችን ፈውስንአድርጎ ያስቀመጠህ እግዚአብሔር ነው ! ፀጋውን ያብዛልህ በደሙ ተተሸፈን ዘርህ ይለምልም ከክፉ ይጠብቅህ ታማኝ አድርጎ የሾመህ ለታመኑ አደራ ስጥ ተባረክ ለበረከት ሁን !

  • @LusiMola
    @LusiMola 2 หลายเดือนก่อน

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን እየሱስ ጌታ ነው ዮኒን አግዚአብሔር ዘመንህ ይባረክ 🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤💕💕💕💕💕

  • @YabeJesus
    @YabeJesus 2 หลายเดือนก่อน +13

    ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን ከዚህ በላይ ደስታ የለም በሰማይ ደስታ ብቻ ነዉ👏♥️Yoniye keep it up❤

  • @elsak5593
    @elsak5593 2 หลายเดือนก่อน

    የዚ አመት ይለያል ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን ከዚ በላይ ደስታ ምን አለ ዮኒ በጣም ነው የተሳካል ተባረክ በብዙ እንወድካለን ❤❤❤❤❤

  • @elshaday-kk8kd
    @elshaday-kk8kd 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዘንድሮ ግን በምን አይነት ሀይል አስታጥቆ ነው ያስነሣህ ሁሉ ሊያግዝህ ቃሉን ነበር ሚልከው ዘንድሮ እጁን ነው የዘረጋልህ ስለአብሮነት ከፍ በል የኔ ጌታ❤

  • @KellyStore-hd4cf
    @KellyStore-hd4cf 2 หลายเดือนก่อน +4

    ኢየሱስ ከስሞች በላይ የሆነ ❤አንተን ጠርቶ ማን አፍረ ተማምነብህ ማን ከሰረ
    ❤ የታሰረን ትግያለህ ❤ቀበርን ትሰብራለህ
    ❤አሮጌውን ማንነት ወደ አዲስ ማንነት ትለውጣለህ
    ❤ክብር ሁሉ ይገባሃል ለአንተ የሚጣፍጠው ስምህ ኢየሱስ ሁሌም እንለሃለን ብቻውን የሚያድን ስም ኢየሱስ የማይስለቸን ስም አሜን
    ❤ዬኔ አንተ ልዬ ነህ ተባረክ ❤❤❤

  • @sarafekirfiker5359
    @sarafekirfiker5359 2 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ጌታ እኮ ይለያል ኢየሱስ ኢየሱስ እረ የምያስደንቅ ዮኒዬ ፀጋው በፀጋ ላይ ይስጥ ቃላት ያጥረኛል የኛ ኢየሱስ

  • @AbebechWalelign
    @AbebechWalelign 2 หลายเดือนก่อน +4

    አቤት እየሱስ ድቅነህ ፍቅር ነህ አሜንንተባረክ

  • @dinkuyetube360
    @dinkuyetube360 2 หลายเดือนก่อน

    የዘንድሬ መልካም ወጣት ይለያል ሁሉም ነጸ እየወጠ ነው❤ ይብዛልክ ዮኒዬ

  • @kedijaahmed5153
    @kedijaahmed5153 2 หลายเดือนก่อน +10

    እየሱስ ጌታ ነው አጋንንቶች በስሙ የሚንቀጥቀጡ
    ኢየሱስ መንገድ ነው የተጨነቀች ነፍስ በኢየሱስ ታርፋለች ለዘላለም ጌታ ነው አሜን ኢየሱስ ለዘላለም ጌታ፡፡

  • @abebabekele2935
    @abebabekele2935 2 หลายเดือนก่อน

    የዘንድሮ በመልካም ወጣት እጅ በአፍ ላይ ያስጭናል ዮንዬ መቀጠል ብቻ ነው አማራጭ የለም ከመቀጠል ዉጭ ጌታ ይርዳህ ለምልም❤❤

  • @goodnews2392
    @goodnews2392 2 หลายเดือนก่อน +30

    ኦርቶዶክስ ወገኖቻችን ይህንን ስትመለከቱ እንኳን ትንሽ ቅናት አይዛችሁም? ከሰይጣን ትብታብ ድግምትና እስራት ለመፈታት በየደብሩና በየፀበል ቦታው ለሳምንታት ወራትና አመታት መንከራተት አይሰለቻችሁም? የሁላችንም አዳኝ የሆነው ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በሰከንዶች ውስጥ ከጨለማ እስራት በስሙ ሐይል እንዲህ ይፈታል። ለዚህም ነው ይህንን አዳኝ የምንሰብክላችሁ ፣ የመዳን ቀን ዛሬ ነው ያውም አሁን ነው ይላልና ቃሉ ቀኑ ሳያመልጣችሁ ኑ ወደዚህ አዳኝ ትፈታላችሁ ትድኑማላችሁ ኢየሱስ ክርስቶስ ይወዳችሗል እኛም እንወዳችሗለን❤

    • @alemabebe2674
      @alemabebe2674 2 หลายเดือนก่อน +2

      እግዚአብሄር ካላበራ እኮ አይሆንም😢 እኛም እንደነሱ ነበርን፡ ጌታ እራርቶልን እኮነው😢 ልንፀልይላቸው ይገባል፣ ተሀድሶ ለኦርቶዶክስ❤

    • @PupiYanti
      @PupiYanti 2 หลายเดือนก่อน

      የደንቆሮ አስተያየት እና የእኔ ብቻ ባይነት ስሜት ተጠቂ ሰው ሃሳብ መሆኑ ግልፅ ነው እገሌ ለምን በእኔ እይታ ወይም በእኔ መንገድ አትሄድም ብሎ የለብዙ ተከታይ ያለውን ሃይማኖት ወይም ተቋም መንቀፍ እውቀት ሳይሆን ድንቁርና ነው ማንም ሰው በእራሱ ትክክል ነው የእናተ ደግሞ በጣም እጅ እጅ አለ የፈለገ ይምጣ ምን እነ እንትና በእኛጠመንገድ አልሄዱም ማለት በእራስ ላይ ትኩረ ከማድረግ ይልቅ በሌሎች ለውጥ ከሌላው ጋር ፉክክር ውስጥ የመግባት ጨለምተኛነትን ነው የሚያሳየው ቆሻሻ

    • @PupiYanti
      @PupiYanti 2 หลายเดือนก่อน

      Unsubscribe የማደርገው ይህን ቻናል በእንዲህ አይንት ጥላቻ በተሞላ እኔ ብቻ ልክ ነኝ ከሚል ጨለምተኝነት አስተያየት ምክንያት ነው የእዚህ ወንድማችን ትምህርት እና ሃይማኖቱ እኔ ብቻ ልክ ነኝ እናተ እንዲህ ናችሁ እነዚህ ዲያ ናችሁ ከሚል የማህይም አስተሳሰብ ነፃ ካላደረገ ነገሩ ሁሉ የታይታ ነው ማለት ነው አሁን በደንብ ግልፅ ስለሆነልኝ ነፃ ወጡ የተባሉት ሰዎች ላይ የሚገኘው ወይ የሚታየውን ለውጥ እንደ ግለሰብ ሳይሆን የሌላውን እምነት ለመዝለፍ መሆኑን በደንብ ተረዳሁ ስለዚህ እናንተ ውስጥ ለውስጥ በጥላቻ የተሞላችሁ ስብስብ ናችሁ እስከ ዛሬ ላየሁትም በጣም ነው የቆጨኝ ቱ

  • @tegstkumalo-yh3rg
    @tegstkumalo-yh3rg 2 หลายเดือนก่อน +5

    ዘንድሮ ወንዶች ይበዛሉ መልካም ወጣት ቢቻል በአመት ሁለቴ ቢሆን ብዬ ተመኘሁ 😢🙏

  • @AyalneshWoldemariam
    @AyalneshWoldemariam 2 หลายเดือนก่อน +4

    ቅድስ አባት ይባርክ አግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛል ዮኒ

  • @ኢየሱስጌታነው
    @ኢየሱስጌታነው 2 หลายเดือนก่อน +13

    አጋንንት ሊቋቋመው የማይችለው ስም ኢየሱስ 🙏🙏🙏

  • @sabahabte2947
    @sabahabte2947 2 หลายเดือนก่อน

    እኔ ደስ የሚለኝ የሰው መጨረሻ የየሱሴ መጀመርያ መሆኑ ነው አባየ አንተኮ የዘላለም እረፍት ነህ ስምህ ይክበርርርርርርር

  • @aziebhagos2635
    @aziebhagos2635 2 หลายเดือนก่อน

    የሱስ ክርስቶሰ ጌታ ነው ትላንት በ ሐዋርያት የሰራ ጌታ አሁንም እየሰራ ነው የስሙ ጉልበት ሰምህ ይባረክ የሱሴ ዩኔይዬን ጠብቅልን ትዳሩ ልጆቹን ጠብቅ እግዚአብሔር ሆይ አደራህ ክፉ አይንካው ከከፍታህ አይውረድ ከክብር ወደ ክብር ብቻ በፍቅር በትዕግሰት ከሙላት መንፈሰቅዱሰ ተቀድቶ የማያልቀዌን ጸጋህ አባዬ ባረኩት የሰማይና የምድር በረከት ይብዛለት የእናቶች የኤህቶች የአባቶች የወጣቶች አባት ነህ።

  • @Konjit808
    @Konjit808 2 หลายเดือนก่อน

    ጌታ እየሱስ በይኖር ምን ይወጣን ነው 😢😢 ከአጋን መገለጋያ ስም ❤❤ዮኒዬ ዘመን ይባረክ ❤

  • @woinshetmekonnin-u6c
    @woinshetmekonnin-u6c 2 หลายเดือนก่อน +4

    ዮኒዬ ስላተ ምንም ማለት አልችልም ሁሌም በለቅሶነው ምፀልይልህ ኑርልን❤

  • @Generalpanimsinger
    @Generalpanimsinger 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ ድንቅ ማድረጉን እንደቀጠለ ነው ስሙ ይባረክ በጌታ የተወደዳችሁ ቅዱሳን በቀጣዩ ዓመት ሰይጣን ያቀደውን ሞት እና ጥፋት እንዳይሳካለት በቀጠይነት አጥብቀን ለሀገራችን ወጣቶች መቃተት ግዴታችን ነው፡፡ ደግሞም አብያተ ክርስቲያናት በቤቱ ውስጥ ያሉትን ወጣቶች በመንፈስ ቅዱስ እሳት መሙላት ማስታጠቅ ቀን በቀን የሚጠበቅ የቤት ሥራችን መሆኑን ልናውቅ ግድ ነው ከሶስት ቀን ስልጠና መንፈስ ያለበት የ 1 ሰዓት ጸሎት ይበልጣል ፡፡

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 2 หลายเดือนก่อน +4

    ዮኒዬ ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤

  • @dufufdjdjf7527
    @dufufdjdjf7527 2 หลายเดือนก่อน +3

    ጌታ ሆይ ተመሰጌን🙏🙏🙏

  • @FiyoriDebas
    @FiyoriDebas 2 หลายเดือนก่อน +3

    God, take ur glory for the anointing up on ur servant and the deliverance of these young man's life. 🎉🎉🎉🎉

  • @Elsa-tg1ec
    @Elsa-tg1ec 2 หลายเดือนก่อน +4

    እየሱስዬ ከአንደበትም ከቃላትም በላይ እርፍ የምታደርግ አባ ኮ ተመስገን ዬንዬ ተሳክቶልሀል ምቀኛ ስራው ይፍረስ

  • @Asteralem-m1g
    @Asteralem-m1g 2 หลายเดือนก่อน +3

    ክብር ለጌታ ይሁን

    • @Asteralem-m1g
      @Asteralem-m1g 2 หลายเดือนก่อน

      ሁሌ ላይክ ታረገኛለህ ባቅህ ደስ ይለኛል

  • @getutolla4312
    @getutolla4312 2 หลายเดือนก่อน +3

    ኢየሱስ ይባረክ

  • @ergoyeyeshiwas5984
    @ergoyeyeshiwas5984 2 หลายเดือนก่อน +2

    እሰይ እልልልልልልልልል ዮንየ ተባረክ

  • @MartaMarta-vm8fu
    @MartaMarta-vm8fu 2 หลายเดือนก่อน +5

    ክብር ለእግዚያብኤር ልጁ ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን እንኳን ባርያውስጥ አልፎ ጌታ ፈታቹሁ !

  • @Chrstian555
    @Chrstian555 2 หลายเดือนก่อน +6

    ኢየሱስ ጌታ ነው🙏

  • @besufkadlemma7486
    @besufkadlemma7486 2 หลายเดือนก่อน +2

    ኢየሱስ ያድናል ,እኔ የነገርኳቹ ቃል መንፍሰ ነው ህይወትን ይሰጣል 🔥❤🙏
    ነፃ ይውጡ የሀገሬ ልጁች ከተያዙበት ከየትኛውም የጠላት ወጥመድ ዮኒ ሰንበትበት አለ ከተሳካልክ እኮ ለምልም!!!

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር እንኳን ነፃ አወጣችሁ። አሹ

  • @Sit-l2d
    @Sit-l2d 2 หลายเดือนก่อน

    እየሱሴ የኔአባትክበርልኝ አለምሁሉያክብርእየሱሴ😢😢😢❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @shallomandegna1720
    @shallomandegna1720 2 หลายเดือนก่อน

    የመዳኒታችን የእየሱስ ክርስቶስ ክብር ጨለማን ይገልጣል እስራትን ይፈታል። ምንም እንሁን ምን ልባም ወደብርሀን ይሮጣ ወደ ነፃነቱ ወደ ክርስቶስ ይሮጣል ።ጌታ ሰው በማዳኑ ደስ ይለዋል ያድነን ዘንድ ተገለጠ።

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 หลายเดือนก่อน

    የእግዚአብሔር ስም ይባረክ ነፃ የሚያወጣ አምላክ 😍

  • @dinkuyetube360
    @dinkuyetube360 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስጌን ስለ ሁሉም ነገር ❤❤❤ዮኒዬ ዘመንክ ይበረክ❤❤❤

  • @angosomtsegay2436
    @angosomtsegay2436 2 หลายเดือนก่อน

    Egziabiher sle anten amesgnalew Yoni bante eyesera bzu twldin netsa eyaweta sle alew eyesus smu lezeleialem yetebareke yhun ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meazaadmasu2421
    @meazaadmasu2421 2 หลายเดือนก่อน

    Jesus! Jesus! Jesus!!! 🙇🏽‍♀️
    We worship you Lord!!!
    The most beautiful thing to watch!
    Yonnye, May the living God bless you in all your needs!!! I love you so much!!! You are our gift from the Lord!!!

  • @EsetAsaye
    @EsetAsaye 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዮኒ ጌታ እረድቶኝ የአንተን ትምህርት ብማር ደስ ይለኛል

  • @tsiongirma6156
    @tsiongirma6156 2 หลายเดือนก่อน

    አቤት እግዚያብሄር አንተ እኮ ድንቅ ነህ ስምህ ይባረክ!

  • @dasutomso6651
    @dasutomso6651 2 หลายเดือนก่อน

    ዮንዬ እግዚአብሔር ዕድሜው ና ጤና ሰለም ይብዛልህክ ያሁነት ለብዙ ወጣቶች ሕይወት እንድ አገኙችሁ ከእግዚአብሔር በታች ሆነ አድርገሀል የብዙዎች እናቶች አባቶች መፍቴህ ሆነል ዮኒ በምን ልገልፁ ተባረክ መለት ወጭ ዘማንህ ሁሉ ይባረክ በኢየሱስ ክርሰቶስ ስም❤❤❤❤❤❤

  • @Yedideyamekonin
    @Yedideyamekonin 2 หลายเดือนก่อน +1

    Yoni zemanehi yibarek qexeliline yegha abate geta kebrun yiwused🙏

  • @Elsa-wi3bg
    @Elsa-wi3bg 2 หลายเดือนก่อน

    ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ እወዳለሁ❤❤❤❤❤❤የዲያብሎስን ሥራ እንዲያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ ተገለጠ። ሃሌሉያ❤❤❤❤🎉🎉
    - 1ኛ ዮሐንስ 3፥9

  • @SenatGech
    @SenatGech 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር እንዴት መልካም ነው !!

  • @FirehiwotSeifu
    @FirehiwotSeifu 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @FekerHayle
    @FekerHayle 2 หลายเดือนก่อน +1

    እየሱስ የኔ ደጉ አባት ክብሩን ይውሰድ

  • @NEWTUBE-8
    @NEWTUBE-8 2 หลายเดือนก่อน +1

    Yone ya hagara barakati ba buzu tabaraki❤❤❤

  • @taminech4450
    @taminech4450 2 หลายเดือนก่อน +2

    ክበር ለ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይሁንለት አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏😍

  • @yodwako9291
    @yodwako9291 2 หลายเดือนก่อน

    This year melkam werate is different thank you jesus for setting all this beautiful young generation 🙏 🙌 ❤️. Leka susunm telat yesetachw agenda nw zemnashwn lebelana lemgedel ufffff this year is so bright and beautiful 🎉🎉🎉

  • @Misge930
    @Misge930 2 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ኢየሱስ ምን ይሳነዋል 😭💔

  • @JerryMana-j8n
    @JerryMana-j8n 2 หลายเดือนก่อน

    የኔ ጌታ አንተ እኮ ትልቅ ነህ 🎉🎉❤❤

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 2 หลายเดือนก่อน

    Eseyiiiii elelelelelelelelele kezi belay min desita ale wotat sefeta indemayet ❤ yoniye andegna tesaktolihal ❤

  • @misrakasfaw9519
    @misrakasfaw9519 2 หลายเดือนก่อน

    እየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ጌታ ነው

  • @Adele-qc6kk
    @Adele-qc6kk 2 หลายเดือนก่อน +1

    የየሱስ ደም ያነጻሊ ደግሞ ዮን ተሳክቶልሃል የኔ አባት

  • @mesibrhane78
    @mesibrhane78 2 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ጀግና እየሱስስስስስስስ ❤❤❤❤

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 2 หลายเดือนก่อน

    Kibire Kibire Kibire La.Egzaibher Biacha Yehuni La.Zamami Yegabahale ❤❤❤

  • @ShibreSis-ir2uy
    @ShibreSis-ir2uy 2 หลายเดือนก่อน

    ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💜💜💜💜💜

  • @DeborahBelongsToJesus
    @DeborahBelongsToJesus 2 หลายเดือนก่อน

    ጌታ በስራ ላይ ነው ልጁም ዮን በስራ ለይ ነው ጠላት በሽብር ላይ ነው

  • @degitushachachew4708
    @degitushachachew4708 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኢየሱስ ጌታ አዳኝ ነዉ🙏🙏🙏

  • @ማርሲልuser-sd5lb3uo2x
    @ማርሲልuser-sd5lb3uo2x 2 หลายเดือนก่อน

    ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ❤❤❤❤❤ ዮኒዬ❤❤

  • @fete8818
    @fete8818 2 หลายเดือนก่อน +2

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሆን

  • @BekiBereket-lc6xp
    @BekiBereket-lc6xp 2 หลายเดือนก่อน

    ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው ስሙ ይባረክ 🙏❤️

  • @TabechArata
    @TabechArata 2 หลายเดือนก่อน +1

    YON TEBAREK❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @wipupwredosa9628
    @wipupwredosa9628 2 หลายเดือนก่อน

    eyesus geta new keber le egzabher yehun yoniya egzabher yebarlhe zemenhe yebarkh

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 2 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ Eyesus Geta Nw Eyesus Geta Nw Eyesus Geta Nw Simu Yebareke La.Zamami Yegabahale 🤝🏽 ♥️ ❤️ ❤

  • @amanahmed8838
    @amanahmed8838 2 หลายเดือนก่อน

    እግዛብሔር በስራ ላይ ነው። ወጣቶች ነጻ እየወጡ ነው። ጌታ ሰዋችን ከጨለማ መንግስት እየተናጠቀ ነው።

  • @AmelworkyemerBesher
    @AmelworkyemerBesher 2 หลายเดือนก่อน

    አትሞትም በሕይወት ትኑራልህ እግዚአብሔር ሰመጣ እንደህ ነው 🙏🙏🙏

  • @ዜድየኪዳንልጅ
    @ዜድየኪዳንልጅ 2 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ጌታ ደረሰላችሁ 😥😥😥😥😍😍😍😍😢😢😢😢😢

  • @WoinshetkamaZeleke
    @WoinshetkamaZeleke 2 หลายเดือนก่อน

    ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን ❤🙏🔥

  • @jesusMySavior-s5v
    @jesusMySavior-s5v 2 หลายเดือนก่อน +1

    "Thank you, Lord, for delivering Your children."

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 2 หลายเดือนก่อน

    እየሱስ ክብር ለአንተ ብቻ ይሁን ❤ወጣቶች ከሞት እያመለጡ ስላለ ተመስግን

  • @Yeneneshiadna
    @Yeneneshiadna 2 หลายเดือนก่อน +1

    የኢየሱስም ሀይል አለሁ አሜን ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ😢😢😢😢

  • @YordaLucas-vt6gv
    @YordaLucas-vt6gv 2 หลายเดือนก่อน

    ክብር ለግዝብሔር ይሁን 🙏

  • @MesekeremEyob
    @MesekeremEyob 2 หลายเดือนก่อน

    Yoni katalte tatabake ba damu tasehfan yaga abate eysus gata naw amen ❤❤❤❤

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف 2 หลายเดือนก่อน

    እኮን ❤❤መጣሕ በመጨረሻ አመየሱስ አገኘሕ❤❤❤አዞኝ❤❤❤ውዳችን

  • @jjyisak1575
    @jjyisak1575 2 หลายเดือนก่อน

    ጌታኢየሱስ ባይኖር ... ይሄ አጋንት ... ሰዉን ያጨራርሳል

  • @gracedamene
    @gracedamene 2 หลายเดือนก่อน

    Yene Eyesus 😢😢😢Ye hageren wetatoch Netsa Awetachew Abetu……Wendimochenm Asbelign Ababa Eyesus!!!!

  • @ሰራየደሙፍሬ
    @ሰራየደሙፍሬ 2 หลายเดือนก่อน

    ኢያሱስ ስም ይባርክ ዮኒ ተሳክቶሃል❤❤❤❤🎉🎉

  • @YosefNego
    @YosefNego 2 หลายเดือนก่อน +1

    Eyesus bichawen yadenal we love you 😍 ❤️ ♥️ 💜 yoni

  • @nehemiaha.9006
    @nehemiaha.9006 2 หลายเดือนก่อน

    ኢየሱስ ያድናል አሜን እልልልልልልልልልልልልልል

  • @AsterFasil
    @AsterFasil 2 หลายเดือนก่อน

    Eyesus geta new simu yibark yoniye zemen yibark

  • @NakhlTeleco
    @NakhlTeleco 2 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ሆይ ተመሰጌን👏👏👏😘😘😘💕💕

  • @HsffgHasannk-hm6ej
    @HsffgHasannk-hm6ej 2 หลายเดือนก่อน

    ክብር ለጌታ ይሁን ፍፍፍፍ😢😢😢

  • @noorfoon2577
    @noorfoon2577 2 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ጌታ ደራሳ😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ች

  • @idhdudga7544
    @idhdudga7544 2 หลายเดือนก่อน

    Geta yemesgen sehulu yoniye we love ❤️❤️❤️❤️❤❤❤

  • @zinuyekirstos9312
    @zinuyekirstos9312 2 หลายเดือนก่อน

    ኢየሱስ የጌቶች ጌታ የነገስታት ንጉስ ❤

  • @NuraMohamed-z9s
    @NuraMohamed-z9s 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ ውይ ተበረክ 😢😢😢😢😢

  • @selamiyasu3475
    @selamiyasu3475 2 หลายเดือนก่อน +3

    ወንድሜ ዮኒ በክርስቶስ ኢየሱስ ስም ከክፉ ከበቀል መንፍስት አሰራር ሁሉ አንተና ለአንተ የሆኑት ተከለሉ ተሸፈኑ!!! በኢየሱስ ደም ሸፈንኩህ! ፀጋ አቅም ብርታት ጉልበት መፅናት ይብዛ ይጨመርልህ!!

  • @ሀገሬሰላምሽይብዛ-ዠ9ቸ
    @ሀገሬሰላምሽይብዛ-ዠ9ቸ 2 หลายเดือนก่อน +2

    እረ የኛ ኢየሱስ ድንቅ እኮ ነህ

  • @firehiwotfekede
    @firehiwotfekede 2 หลายเดือนก่อน +1

    Geta Geta nw❤

  • @user-katrynkulhman
    @user-katrynkulhman 2 หลายเดือนก่อน

    የተወደደችው ዘመን...ለታሰሩ መፈታት!!!!!!!

  • @Frehiwet-q2n
    @Frehiwet-q2n 2 หลายเดือนก่อน

    tebareki yoniye

  • @HannahNegasi
    @HannahNegasi 2 หลายเดือนก่อน

    ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይባርክህ