ነብይ ለምን ቤታቸው ሄደ|PROPHET HENOK GIRMA[JPS TV WORLD WIDE] 2023

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น •

  • @prophethenokgirmajpstvworl8083
    @prophethenokgirmajpstvworl8083  ปีที่แล้ว +16

    #Support_JPS_Tv_on #Gofundme👇
    #የነቢይ_ሔኖክ_ግርማን_አገልግሎት_በጐፈንድሚ_መደገፍ_ለምትፈልጉ_ሊንኩን_ይጭኑ👇
    gofund.me/b00feec5
    gofund.me/1e8aef46

  • @kalebtahir4518
    @kalebtahir4518 ปีที่แล้ว +1

    Egzabher amlake abzto yibarkachehu tsgawn yabzalh Prophet henoke ante beruk neh ❤❤❤❤🙏🏽

  • @yohannesghebray2846
    @yohannesghebray2846 ปีที่แล้ว +13

    ኤርትራዊ ነኝ ከመጀመርያ እስከ መጨረሻ በእንባ ነው የጨረስኩን። ከመጠን ሁሉ እግዛኣብሄር ይክበር። የቤተክርስትያን ኣገልጋዮች እግዝኣብሄር በናንተ ኣልፎ ክብሩን ስለ ገለጠ ተመስገን።

    • @yirgalemjuses
      @yirgalemjuses ปีที่แล้ว

      አሜንንን ❝ ብቻውን አምላክ ለሚሆን ለማይጠፋው ለማይታየውም ለዘመናት ንጉሥ ምስጋናና ክብር እስከ ዘላለም ድረስ ይሁን፤ አሜን። ❞
      - 1ኛ ጢሞቴዎስ 1፥17🔑🔑

  • @tarikugetachew1646
    @tarikugetachew1646 ปีที่แล้ว +27

    የሚገርመው ነገር በጮማ እንኳን ያደጉ እንዲህ አያምሩም !! ልጆቻቸው ሁሉም ሲያምሩ ፣ አቤት የ እግዚአብሔር ሞገስ ማሳመር ሲያውቅበት።

  • @Home1794-mi1vr
    @Home1794-mi1vr ปีที่แล้ว +4

    ኢየሱስ ጌታነውውው ነብይ ሄንዬ፣ዘመንህ ጌታ እግዚአብሔር ይባርክ እንዴት እንደ ምውድ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏✊✊✊✊✊🤲🤲📖📖🙌🤲

  • @MazkanTordd
    @MazkanTordd 6 หลายเดือนก่อน

    Amen amenn amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen

  • @sanialula1174
    @sanialula1174 ปีที่แล้ว +4

    የሚገርም ነው የልጆቹ ማማራቸው የእግዚአብሔር ሞገስ ክብር ለጌታ ይሁን እልልልል❤❤❤❤

  • @kaluasegid3867
    @kaluasegid3867 3 หลายเดือนก่อน

    ብዙ ሄኖኮች በኢትዮጲያ እዲፈጠሩ በእየሡሥ ሥም
    እፀልያሁ❤❤❤❤❤

  • @almzteka1001
    @almzteka1001 ปีที่แล้ว +1

    Tabarku ❤😘geta tileqe new 🛐Amne kibre lante yune 🙏

  • @mahret5606
    @mahret5606 ปีที่แล้ว +15

    ነብይ የሠራዊት ጌታ አምላክ ጨምሮ ጨርሶ በነገር ሁሉ ይባርክህ በጌታ በኢየሱስ ስም ታባርክ ታባረክ ነብይ ሄንክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ለታመኑትዘመንአመጣ
    @ለታመኑትዘመንአመጣ ปีที่แล้ว +15

    ገራገሩ ነብይ 🙏🙏🙏🌻🌻🌻🌻🌻 ለሰው ልጅ ዋናው ተስፋ ነው
    እውነተኛ ተስፋ ደግሞ ጌታ እየሱስን በማወቅ ይገኛል ::🙏🙏🙏

  • @mahletdereje8144
    @mahletdereje8144 ปีที่แล้ว +9

    የእግዚሐብሔር ልብ ነው ያለህ ዘመንህን ቤትህን ጌታ አብዝቶ ይባርከው ተባረክ❤

  • @thionlema7724
    @thionlema7724 7 หลายเดือนก่อน

    ይህን ያደረገው ጌታ እኮ ነው አቤት እየሱሴ ምን ይከፈልካል ዝም ብለክ ክበር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሃሌሉያ ነብይ ሄኒ ተባረክ

  • @zerihunkura7863
    @zerihunkura7863 ปีที่แล้ว

    ነብይ ሄኖክ አግዚአብሔር አብ አንተለይ ላስቀመጠው ቅዱስ መንፈስ አመሰግናለሁ ።ለወንድሜ አስተማሪው እና ለቤተሰቡ ላደረከው ቸርነት በእንባ በእለቅሶ ነው ፡ያመሰገንኩህ ተባረክ ።

  • @AlmazKasu
    @AlmazKasu 2 หลายเดือนก่อน

    Haleluya haleluya haleluya haleluya haleluya Are zemenk ye barek

  • @Emebet-o2h
    @Emebet-o2h ปีที่แล้ว

    የእ/ር ሰው ቦታቸውንንና ሰፈሬቸውን ቀይረው ወደ እናንተ ጠጋ ይበሉ ጌታን በቅርብ ይገልገሉ ተባረኩ

  • @Ri78iiH-xk2hw
    @Ri78iiH-xk2hw ปีที่แล้ว +1

    Amazing ❤❤❤😭😭😭😭😭😭😭😭 thanks god for everything

  • @bute5158
    @bute5158 ปีที่แล้ว +1

    የሚደንቅ ምስክርነት ነው ይህ በረከት ከዚህም በላይ በረከት ስላለ ነው ይህ ሁሉ ውጊያ በርቱ ነብይ ሄኖክ አንተም ባትችልም አገልጋዮች ይከታተልዋቸው እነዚህ ለወደፊት የሚነበቡ መፅህፍት ናቸው እግዚአብሔር እነሱንም ልጆቻቸውንም በቤቱ ያፅና

  • @hiowtbalcha257
    @hiowtbalcha257 ปีที่แล้ว +6

    I am so happy for this family God is so good prophet! you are a blessing for generation. You’re blessed.🙏

  • @dagimdejene7373
    @dagimdejene7373 ปีที่แล้ว

    አግዚአብሔር ይባርክህ ነብይ ፀጋ ይብዛልህ

  • @helenabiy8737
    @helenabiy8737 ปีที่แล้ว

    እረፍታችን ኢየሱስ ስምክ ይባረክ❤❤

  • @aberashkebede1181
    @aberashkebede1181 ปีที่แล้ว +4

    ፓሰተር ላደረከው በጎነት ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 ปีที่แล้ว +9

    ሰው አይረሳም ጌታ እውነት እንዴ ሰው አይደለም ጌታ አሜን አሜን እግዚአብሔር ፈፅሞ ይባረክ ነብይ ሄኖክ ዘመን ብሩ ይሁን waw ስለዝህ ቤተሰብ ❤❤❤❤

  • @alisammoury5982
    @alisammoury5982 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen Tebareki xosayi🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @habeekanobsa5195
    @habeekanobsa5195 4 หลายเดือนก่อน

    Real prophet!!!!!I love you so moch!!

  • @ArsiemZeray
    @ArsiemZeray ปีที่แล้ว

    ኤርትራዊ ነኝ ኣይኖቼ በእንባ ፈሰሰ😢😢😢 ሄንየ ጌታ ኣብዝቶ ይባርክህ ፡ እወድሃለው ❤❤❤ በፌስቡኬ ላይ ሸር ኣደርጋለው ይህንን ቪድዮ

  • @freweynineguse7684
    @freweynineguse7684 ปีที่แล้ว

    ዘመናቹ ይባረክ ሠላማቹ ይብዛ

  • @helenabiy8737
    @helenabiy8737 ปีที่แล้ว

    ኑሩ በጌታ ቤት ለዘላለም በረከታችን ናቹ welcome🎉🎉🎉❤

  • @wintawinta6619
    @wintawinta6619 ปีที่แล้ว

    Thank you Lord 🙏🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🩷🩷🩷❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @WUBNESHTUBA-dx3ly
    @WUBNESHTUBA-dx3ly ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤,nabiyi,igizabheri,yibareki,yicemirilin,ability,yibareki❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MazkanTordd
    @MazkanTordd 6 หลายเดือนก่อน

    Thanku you JESUS AMEN JESUS AMEN JESUS AMEN

  • @Tube-cn1qw
    @Tube-cn1qw ปีที่แล้ว +6

    ተባረኩ ቃል አጠረኝ ጌታ እየሱስ ጌታ ነው

    • @mimib.5296
      @mimib.5296 ปีที่แล้ว

      እውነት ብለሻል እህቴ ይህ እውነት ከቃላት በላይ ነው ። የኛ አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ሁሌም አሰራሩ ድንቅ ነው። የእግዚአብሔር ስም የተባረከ ይሁን።

  • @mahret5606
    @mahret5606 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ በእጥፍ ፀጋ ይባርክህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @ethopiaamenamen1172
    @ethopiaamenamen1172 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤tabraki babizu yichamrlike auneme tabraki babizu

  • @tigistzenebe550
    @tigistzenebe550 ปีที่แล้ว +1

    ይህ ሰው ትልቅ የእግዚአብሔር ስው ይሆናል::

  • @helenabiy8737
    @helenabiy8737 ปีที่แล้ว

    ነብዩ ጌታ ይባርክእክ🎉🎉🎉

  • @bettyethiopia7688
    @bettyethiopia7688 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም ለበጎ ነው ❤️ በጣም ቆንጆ ልጆች ስለልቹ ሁሌም አምስግኑ

  • @Emebet-o2h
    @Emebet-o2h ปีที่แล้ว +1

    ኦኦኦኦኦ ጌታ ሆይ ይሄንን ቤተሰብ ስለጎበኘህ ተመስገን ልጆቹ ሲያምሩ ከጀመርኩ እስክጨርስ በማልቀስ ጨረስኩ እንደዚህም አይነት ነገር አለ ብዬ እጄን በአፌ ላይ አደረኩ የእግ/ር ምንም ሰው ጌታን ባያገኝ ያ ቀን ተሳክቶልሀል ዘመንህ ይለምልም ቃላት የለኝም

  • @mulujesus1289
    @mulujesus1289 ปีที่แล้ว +3

    ስለናተ ክብሩ ጌታ ኢየሱስ ጠቅሎ ይዉሰድ አሜን❤❤❤❤❤❤❤ተባረኩ

  • @popizewdie8378
    @popizewdie8378 ปีที่แล้ว

    Prophet We love you you are Graceful.

  • @FruitofHolySpirit
    @FruitofHolySpirit ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጌታ ኢየሱስ ሆይ ትላንትናም ዛሬም ለዘላለም ያው ነህ በዚህ ቤተሰብ ላይ በባሪያዎችህ ላይ ስላየሁህ በእንባ ጀምሬ በእንባ ብጨርሰውም ደስ ብሎኛል ጌታ ሆይ አመሠግንሃለሁ።🙏ለዘላለም ስምህ ከፍ ይበል🙏። ሁላችሁም እግዚአብሔር ይባርካችሁ እላለሁ🙏

  • @medkiesGeitso-m7j
    @medkiesGeitso-m7j 3 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢አግዚአብሔር ይመስገን 😭😭😭😭

  • @SnetyehuBeze
    @SnetyehuBeze 3 หลายเดือนก่อน

    ነብይ ጌታ እየሱስ ይባርክህ

  • @mouawecell3097
    @mouawecell3097 ปีที่แล้ว +4

    እየሱስ ጌታ ነው እየሱስ ይድናል እየሱስ የበላይ ትባርክህ ❤❤❤ሄኖክ እግዚአብሔር ትልቅ ነው

  • @tunewalde6899
    @tunewalde6899 ปีที่แล้ว +6

    Thank you Jesus Ameeeeen Haaleluyaa Ameeeen Ameeeen ❤️❤️🙏🙏🌼🌼🌼🌼🌼😍

  • @rtewelde913
    @rtewelde913 ปีที่แล้ว

    ጌታ እዩሱስ አብዝቶ ይባርኽህ ለሌሎች ወደፊት ደጋፊ ያርግህ ጤና ይስጥህ አሜን❤

  • @freweynineguse7684
    @freweynineguse7684 ปีที่แล้ว

    ጌታ እኮ ሲደርሰ ከመገረም በላይ ነው

  • @WubitNigussie
    @WubitNigussie ปีที่แล้ว

    ተባረክ ፓስተር

  • @tsegahewa547
    @tsegahewa547 ปีที่แล้ว +1

    የአመቱ ምርጥ ፕሮግራም 👌

  • @selamyehawasawkonjo729
    @selamyehawasawkonjo729 ปีที่แล้ว

    እግዝአብሔር ይመስገን

  • @AdisuMokonine
    @AdisuMokonine 3 หลายเดือนก่อน

    Love you so much 💞💞💞💞💞💞💞 you are you Blasing henok ❤❤❤❤

  • @almazbirhane2658
    @almazbirhane2658 ปีที่แล้ว

    አሜን

  • @ilmadadi2943
    @ilmadadi2943 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር መልካም ነው ነብይ ሄኖክ ዘላለምህ ይባረክ

  • @Amesing-j9x
    @Amesing-j9x ปีที่แล้ว +4

    ሳውን አይረሳም ጌታ እውነት እንደ ስው አይደለም ጌታ ሀለሉያ ሀለሉያ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አባታችን ጌታ ዘመንን ይባረክክ በረከት ለዘላለም አይጥፋ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MeseretAbera-x7z
    @MeseretAbera-x7z 5 หลายเดือนก่อน

    Nebiyi zemenih. Yibareki. 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @natandagnachew2790
    @natandagnachew2790 10 หลายเดือนก่อน

    ሔኖኬ ተባርክ

  • @sawkentu
    @sawkentu ปีที่แล้ว

    Tileyalachu 🎉❤❤geta iyesus yibarkachuuu

  • @astergezawe191
    @astergezawe191 ปีที่แล้ว

    ቡሩከ ሁንልኝ ጌታዬ ሆይ ተመሰገን ሰለምህረትህ

  • @meseretkefeit5064
    @meseretkefeit5064 ปีที่แล้ว +3

    አሜን ጌታ ይችላል❤❤❤❤❤

  • @frehiwotbizuayehu5186
    @frehiwotbizuayehu5186 ปีที่แล้ว

    Woooow wht a testimony praise God....bless u all. I wanna see their progress with in another vedio 😊

  • @HaniYegetaliji
    @HaniYegetaliji ปีที่แล้ว

    Ameeeeen 😢Ameeeeen 😢❤😢❤😢❤😢❤😢❤😢❤😢❤😢❤😢😢❤❤😢❤😢❤😢❤😢😢❤😢Ameeeeen 😢

  • @AlmiWow-em1hk
    @AlmiWow-em1hk ปีที่แล้ว

    Prophet God bless you more

  • @kaluasegid3867
    @kaluasegid3867 3 หลายเดือนก่อน

    እያለቀስኩ ግን እየሳኩ አዳመጥኩት ❤❤

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 ปีที่แล้ว +1

    Kiber le Egizabeher ☝🏾☝🏾☝🏾

  • @RbiqayeYegetaLiji
    @RbiqayeYegetaLiji ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏💗💗💗💗💗አሜን አሜን ንንንንንን

  • @astergezawe191
    @astergezawe191 ปีที่แล้ว

    ቡሩከ ሁንልኝ ጌታ ኢየሱስ ይመሰገን

  • @መዳኔገረመኘ
    @መዳኔገረመኘ ปีที่แล้ว

    ምን: ልበል: ምርጦቼ: አቦ: ተባረኩ

  • @wude.tariku34
    @wude.tariku34 ปีที่แล้ว +1

    Ameeenameeeee

  • @samirakkk5572
    @samirakkk5572 ปีที่แล้ว

    Ameeeeen🙌🙌🙌✊✊✊✊

  • @ergoosida7450
    @ergoosida7450 ปีที่แล้ว

    ሀነህያ ተባረኪ

  • @astergezawe191
    @astergezawe191 ปีที่แล้ว

    father God thank you

  • @burukitawitwondu3401
    @burukitawitwondu3401 ปีที่แล้ว +2

    አሜን የጌታ ሠው ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ

  • @newcitycollege6996
    @newcitycollege6996 ปีที่แล้ว +1

    ነብይ ሄኖክ ግርማ ዘርህ ይባረክ በወጣው ይተካልህ

  • @yetnayetabera9980
    @yetnayetabera9980 ปีที่แล้ว

    Hallelujah 🙌🙌🙌🙌OUR GOD IS AN AWESOME GOD KIBER HULU LEGETA EYESUS YHUN🙏🙏🙏🙏PROPHET HENOK MAY GOD BLESS YOU AND YOUR FAMILY ❤❤❤❤❤

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 ปีที่แล้ว

    Egizabeher melkam new ✝️

  • @abayeneshkebede8386
    @abayeneshkebede8386 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ኢየሱስ ተባረክ አይ አንተ ትደንቃለህ ሰው አትረሳም

  • @janathjanath1159
    @janathjanath1159 ปีที่แล้ว

    Tebarkulign telyalachu

  • @samirakkk5572
    @samirakkk5572 ปีที่แล้ว

    Taberakuu

  • @EuniceGesare-h5u
    @EuniceGesare-h5u ปีที่แล้ว

    Wwwwww yee esgaber sira.♥️♥️♥️♥️

  • @avi_king301
    @avi_king301 ปีที่แล้ว

    የእግዚአብሔር ባሪያ ጌታ ይባርክህ ❤

  • @samirakkk5572
    @samirakkk5572 ปีที่แล้ว

    Zemenchu...gete...yeberakachuuu

  • @njatnjat3281
    @njatnjat3281 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ክብሩን ጠቅልሎ ይዉሰድ ሂኒየ ቅድስ ሪች ዘመናቹ ይለምልም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Learn_Accounting212
    @Learn_Accounting212 ปีที่แล้ว

    My prophet may God bless you. I will come to JPS very soon. Iyyesuus Gooftadha. Waaqayyo rakkina koo ni fura nan amana

  • @avi_king301
    @avi_king301 ปีที่แล้ว

    ወይ አምላክ!❤ኢየሱስ ሰው የማይረሳ ህያው እግዚአብሔር ስትሰራ የሚገርም ነው!ውይ ስንቱ እንዲህ አጋንት በእስራት እያጎሳቆለ በስቃይ ግራ እያጋባ በትኖ ወደ ሞት የሚነዳ በእየሱስ ስም ጌታ ይታደጋችሁ 🎉

  • @yenubayu1696
    @yenubayu1696 ปีที่แล้ว

    ነብይ ሄኖክ ጌታ ዘመንህን ይባርከው በእውነት ደጋግመ ነው ያየሁት ጥሩ ነው ግን አንድ አሰተያየት አለኝ በጣም ብዙ ሰው በጉባኤው መሃል ሰያለቅሰ አይቻለሁ በዚህ ወንድም እንደዚህ አይነት ሰዋች ሲመጡ እዚያው ጉባኤ ውሰጥ መርዳት የሚትፈልጉ በገንዘብ: በልብሰ: የቤት እቃ ልባችሁ ያሳሰባችሁን አሁኑኑ ካላችሁ ነገር ሰጡት ከሌላችሁ ቃል ግቡ ብትላቸው አንደኛ ጉባኤው ውሰጥ ያለው ቅዱሳንም በመሰጠት ይባረካሉ ብዬ አሰቤ ነው ሌላ ቤተክርስቲያን እንደዚያ ሰያደርጉ አይቻለሁ ለዚያም ነው በውሰጤ ይህ ሀሳብ ሰለመጣ የፃፍኩት አመሰግናለሁ ተባረኩ ይህን
    ለአገልጋዮች ወይም ለነብዩ አድርሱልኝ በጌታ ፍቅር🙏🙏

  • @tesfayearedo740
    @tesfayearedo740 ปีที่แล้ว

    Geta yibarkachu 🙏🏾Geta yetefutun flega weta .Geta yesus yibarkachu 🙏🏾

  • @negsteabereha977
    @negsteabereha977 ปีที่แล้ว

    ተደንቄያለሁ እግዚአብሔር በስራህ በእርግጥ እግዚአብሔር ሰው አይረሳም። እምነታቸው ደሞ ታላቅ ነው እምነትሽ አድኖሻል The right place on the right time ነብይ ሄኖክ እግዚአብሔር ዘመንሀን ይባርክ።

  • @semirasulemanabagena
    @semirasulemanabagena 8 หลายเดือนก่อน

    Wuyy eyesus 😢😢😢zare dereselign guden negeregn hallelujah 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢uuuuuuuuuuuuu

  • @artsandcrocsartsandcrocs6449
    @artsandcrocsartsandcrocs6449 ปีที่แล้ว

    😢😢😢tebarkachu kiru ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @marta6786
    @marta6786 ปีที่แล้ว

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንንን አሜንንን
    ጌታ ሀለሉያ ሀለሉያ ❤❤❤❤የእግዚሐብሔር ልብ ነው
    ያለህ ዘመንህን ቤትህን ጌታ🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️📖📖📖📖📖🤲🤲🤲🤲🤲✊✊✊✊✊ አብዝቶ ይባርከው ተባረክ ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @almazbirhane2658
    @almazbirhane2658 ปีที่แล้ว

    ድንቅ ቆይታ

  • @mulujesus1289
    @mulujesus1289 ปีที่แล้ว +1

    ክብር ሁሉ ለልኡል እግዝአብሄር ይሁን አሜን❤❤❤❤❤❤❤

  • @seneteyewanulo7895
    @seneteyewanulo7895 ปีที่แล้ว +1

    ክብር ሁሉ ለእግዚአቡሔር ይሁን ተበርኩ ጌታ ዘመነችን ይበርክ❤❤❤

  • @zainashdirba1539
    @zainashdirba1539 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር አሁንም ፃጋሁን የብዛልክ ጌታ ኢየሱስ ዛመን ይበሪከሁ❤🙏🙏

  • @azmachdebebe6398
    @azmachdebebe6398 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር መልካም አባት ነው።
    የዘላለም እረፍት ፣ ደስታ እና መዳን ሆኖላችኋል ።
    ነብይ ሄኖክ እየበዛህ ብዛ፤ ስፋ። ለምልም።

  • @ZewudituEshetu-yu6uu
    @ZewudituEshetu-yu6uu 6 หลายเดือนก่อน

    iyyesuuse simu yibbarek

  • @mimib.5296
    @mimib.5296 ปีที่แล้ว +1

    Heavenly Father I thank you for JPS TV Ministry.

  • @Gelane1
    @Gelane1 ปีที่แล้ว

    በጣም ድንቅ ምስክርነት
    እንኳን ደስ አላችሁ የዘላለም ሕይወት ስላገኛችሁ በርቱ ጌታ ይባርካችሁ 🙏 ክብሩ ለጌታ
    ይሁን ፓስተር ና አገልጋዮች
    ፀጋው ይብዛላችሁ አገልግሎታችሁን ጌታ ያስፋው 🙏

  • @fikerbazi-gk5kv
    @fikerbazi-gk5kv ปีที่แล้ว

    ሀሊ ሉያ ጌታ ስሙ ይባረክ እየሱስ ጌታነው እየሱስ አይረሳም ተባረኩ

  • @SamsungF13-e
    @SamsungF13-e ปีที่แล้ว

    አሜንአሜንአሜን