ሌሊት ማን ናት? የሌሊት (የሊሊዝ) ሙሉ ታሪክ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 64

  • @mahletfekremariam
    @mahletfekremariam ปีที่แล้ว +11

    በጣም አመሰግናለው ።መስማት እፈልግ ነበር ስለሷ

  • @user_selagg
    @user_selagg ปีที่แล้ว +18

    ተባረክ ወንድሜ ስለ መረጃው እናመሰግናለን ኣትጥፋብን ደሞ እሺ ❤

  • @ketarik_mahitem
    @ketarik_mahitem  ปีที่แล้ว +39

    ታሪኩ የአይሁዳውያን እንጂ የክርስትና እምነት የሚወክል አይደለም ። ቪዲዮው የተሰራው በዚህች ሴት ተአፈ ታሪክ ዙሪያ ያለውን ግራ መጋባት ለማረጋጋት ፤ ትክክለኛ መነሻዋን ለማሳወቅና በክርስትና በኩል ተቀባይነት እንደሌለው ግልጽ ለማድረግ ነው።

  • @niwonaderu8722
    @niwonaderu8722 ปีที่แล้ว +22

    ይህ ታሪክ ግን ከክርስትና/ኦርቶዶክስ አስተምህሮ የራቀ ነው ከየትኛው መጽሐፍ ነው የምታቀርብልን መጽሐፈ ሲራክ ላይ አለ ወይስ ሌላ የሲራክ መጽሐፍ አለ? ደግሞስ በስነ ፍጥረት ታሪክ ላይ ያለ ነው? ? ?

    • @ketarik_mahitem
      @ketarik_mahitem  ปีที่แล้ว +26

      ልክ ነው በቪዲዮ መግቢያ ላይ እንዳነሳሁት ታሪኩ የአይሁዳውያን እንጂ የክርስትና እምነት የሚወክል አይደለም ። ቪዲዮው የተሰራው በዚህች ሴት ተአፈ ታሪክ ዙሪያ ያለውን ግራ መጋባት ለማረጋጋት ፤ ትክክለኛ መነሻዋን ለማሳወቅና በክርስትና በኩል ተቀባይነት እንደሌለው ግልጽ ለማድረግ ነው።

  • @Mariyam-b5i
    @Mariyam-b5i หลายเดือนก่อน

    በጣም ልዩነት ያለውን ስላስታ ማርክ እናመሰግናለን
    ወንድማችን🙏
    እሄ አፍ ታርክ ነው ነግር ግን
    ምንም አልተዋጠልን አሄ ታሪክ 🤔😐
    ግን
    ማግቢያ ላይ ያልከው ቃል ተመችቶኛል
    ከእውነት የራቀ አፍ ታርክ ነው

  • @sossinafitsum2114
    @sossinafitsum2114 ปีที่แล้ว +13

    በወንዶች ላይ የምትመጣው ሴት ህልመ ሌሊት ማለት እሷ ናት ማለት ነው? ...ይሄን ያህል ታሪክ ያላት ወይም ፍጥረት አትመስለኝም ነበር።

  • @alazarasefa6587
    @alazarasefa6587 ปีที่แล้ว +9

    አቀራረብህ ማራኪ ነው

  • @edil-21
    @edil-21 11 หลายเดือนก่อน +6

    ጎበዝ ያላወቅነውን ታሳውቀናለህ🙏

  • @SuraShifa
    @SuraShifa 3 หลายเดือนก่อน +1

    Egziabher yebarkeh wendeme ewnet yanten aterarek sisema yemanbeb filagote bemelaw sewenete yeserachal❤❤❤

  • @AbelTesfaye-e9e
    @AbelTesfaye-e9e 9 หลายเดือนก่อน +1

    Betam interesting yehone hasab new gin “እባብም እግዚአብሔር አምላክ ከፈጠረው ከምድር አውሬ ሁሉ ይልቅ ተንኰለኛ ነበረ። ሴቲቱንም፦ በውኑ እግዚአብሔር ከገነት ዛፍ ሁሉ እንዳትበሉ አዝዞአልን? አላት።”
    - ዘፍጥረት 3፥1 lemn lelith alalem ebab new milew bible gin betam yemyasamn new bene bekul tekebyewalew

  • @mikemikeyo
    @mikemikeyo 6 หลายเดือนก่อน +5

    ህልመ ሌሊት የሚባለው ነገር ከሱዋ ጋር ይገናኛል?

  • @negestretta1307
    @negestretta1307 8 หลายเดือนก่อน +2

    ስለ ንጉሱ አክአብ ሚስት ስለ ንግስቷ ኤልዛቤል ስራልን pls

  • @besa7670
    @besa7670 ปีที่แล้ว +6

    ልክ ነህ አፈ ታሪክ ነው

  • @ablantedany9610
    @ablantedany9610 6 หลายเดือนก่อน +2

    Bro ሄርኩለስን ልቀቅልን ክፍል 2🙏

  • @getahunmossie12
    @getahunmossie12 6 หลายเดือนก่อน +1

    ዘመኑን ያስታውሰናል የሌሊት ታሪክ

  • @HabteMaryam-j6w
    @HabteMaryam-j6w 3 หลายเดือนก่อน

    betam arif nw brother berta ketlbet bedenb eshi

  • @AbelAnjulo
    @AbelAnjulo ปีที่แล้ว +3

    ስለ ኦርቶዶክስ ትክክለኝነት Video ስራ በናት

  • @AndnetYizleklet
    @AndnetYizleklet 10 หลายเดือนก่อน +4

    ስለ ዮሐንስ ራእይ ስራልን 🙏🙏🙏

  • @MekonennTilahun
    @MekonennTilahun ปีที่แล้ว +3

    ድንቅ አቀራረብ

  • @TinaCyeremias
    @TinaCyeremias ปีที่แล้ว +3

    Welcome brother 🥰🥰🥰

  • @TsehayEshetu-rw3xx
    @TsehayEshetu-rw3xx 4 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you bro

  • @MebrahtomGerye-ql3qr
    @MebrahtomGerye-ql3qr ปีที่แล้ว +2

    ጥያቄየ መለስክልኝ

  • @negedemeberatu9549
    @negedemeberatu9549 ปีที่แล้ว +2

    ሌሊት ከገነት ከተባረች እንዴት ገነት ተመልሳ አዳምን አሳሰተችው ትንሽ ግራ ያጋባል

    • @ketarik_mahitem
      @ketarik_mahitem  ปีที่แล้ว +3

      እባብን 🐍 ተመስላ ይመስለኛል

  • @regibenoah6362
    @regibenoah6362 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው ስለሌሊት በአይሁድ ታሪክ ላይ ተፅፏል ነገር ግን የነብዩ ኤርሚያስ የልጅ ልጅ የሚለው ፈፅሞ ስህተት ነው። ነብዩ ኤርሚያስ እንደማያገባ ፈጣሪ ነግሮታልና።

  • @tsegutube3270
    @tsegutube3270 ปีที่แล้ว +8

    wendme enkon dena metah

    • @ketarik_mahitem
      @ketarik_mahitem  ปีที่แล้ว

      እንኳን ደህና ቆያችሁኝ

  • @codewithbre5269
    @codewithbre5269 ปีที่แล้ว +3

    orit z fitret miraf 1 ena miraf 2 lay yalut ye sew lijoch afetater b kine sitoregom lilith yemtbal ye adam mist alech yemilewun kine b lela documentary azegajteh btaqerbilin des yilenal. lilith btnor inkuan sijemer irkus menfes nech.

  • @PawlosMolls
    @PawlosMolls ปีที่แล้ว +4

    1st bro ended endeguaguahu ateykegn

  • @Siidona_promotion
    @Siidona_promotion 6 หลายเดือนก่อน +1

    ተቀባይነት የለውም ይባል እንጂ እውነትና ታሪኩ ተመሳሳይ ነው😮

  • @SofoniyasbirhanuSofi
    @SofoniyasbirhanuSofi 7 หลายเดือนก่อน +1

    ስለ ሌሊት ሌላ ቪዲዮ ይሰራልን

  • @__Dave_Alpha
    @__Dave_Alpha 9 หลายเดือนก่อน +4

    Lelit other name is jinm nw 😮

  • @beemnethiluf954
    @beemnethiluf954 10 หลายเดือนก่อน

    “እንወቅ፤ እናውቀውም ዘንድ እግዚአብሔርን እንከተል፤ እንደ ወገግታም ተዘጋጅቶ እናገኘዋለን፤ እንደ ዝናብም ምድርንም እንደሚያጠጣ እንደ መጨረሻ ዝናብ ይመጣል።”
    - ሆሴዕ 6፥3

  • @meleka1842
    @meleka1842 ปีที่แล้ว +5

    ይሄ ታሪክ መፀሀፍ ቅዱስ ላይ የለም

    • @ketarik_mahitem
      @ketarik_mahitem  ปีที่แล้ว

      የለም የመፅሐፍ ቅዱስ ታሪክ አይደለም

  • @YoniAmen
    @YoniAmen ปีที่แล้ว +1

    Semtenew anakem hlme lelit

  • @ethioskycode1330
    @ethioskycode1330 ปีที่แล้ว +1

    the story is far from our understanding .adam . eve . lillit represents energy, vibraion and frequincy . the 3 building block of the universe

  • @beemnethiluf954
    @beemnethiluf954 10 หลายเดือนก่อน

    “እንግዲያስ ሰላም የሚቆምበትን እርስ በርሳችንም የምንታነጽበትን እንከተል።”
    - ሮሜ 14፥19

  • @HellenTafere
    @HellenTafere 10 หลายเดือนก่อน +1

    Where is your source?

  • @Kingoffking-g3n
    @Kingoffking-g3n 6 วันที่ผ่านมา +1

    Ykirta wondeme lemin new benglizegh mittargumew ,fernjochi bkebad dimshi eyetergomut new yihh yaficachin mistir new ,kgha konkwa yensu inthrnashinal new ,hulunem yawokutan gin debikawotal lik endamayakut ,kess belu 51 eghw new yalenbet be 99 amet letwold askeraw ,endanworr ebakehb

  • @yareddamis8794
    @yareddamis8794 ปีที่แล้ว +4

    👍👍👍

  • @yohannasreta8715
    @yohannasreta8715 7 หลายเดือนก่อน +1

    ከጥልቁ የተጻፈ ነው

  • @SamiTamirat-b9s
    @SamiTamirat-b9s ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤

  • @69zergebe
    @69zergebe ปีที่แล้ว +1

    ገነት ከቀይ ባህር አጠገብ ነው እያሉን ባልሆነ: አኔ እንደታዘብኩት ብዙ ተረትና አፈታሪኮች ብዙ ዉሽትና ትንሽ እውነቶች ያለባቸው ነው።የተገረምኩበት ነገረ ቢኖር ደሞ በሙስና ይሁነ ከፈጣሪ ተደብቃ ለማሳሳት ገነት ተመልሳ መግባትዋ ነው ምቀኝነትና ሙሰኝነት የተጀመረወውስ በስዋ ነው?።

  • @nahomgezahgn6683
    @nahomgezahgn6683 11 หลายเดือนก่อน +1

    mencheh mndenew kete agegnehew

  • @tekalegneabera4498
    @tekalegneabera4498 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ሰውን ፈጠረ እንጂ ፆታን አልፈጠረም የዘፍጥረት 1:26 የሚያጠናክርልን ዘፍ 5:-1 ማንበብ ያስፈልጋል እግዚአብሔር መንፈስ ነው ሰውንም የፈጠረው በመልኩ ነው ሲል ልክ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ሦሥት አምላክ ሳይሆኑ አንድ መሆናቸውን በሥላሴ የሚያምኑ የእምነት ተቋሞች ይስማሙበታል ዘፍጥረት 2:20 ላይ ያለው ሰውን እግዚአብሔር ገና ሲፈጥረው ግዛ ብዛ የሚል የበረከት ቃል ስለተናገረበትበምድር ያሉሉትን ፍጥረታት ለመግዛትሰው አካል ያስፈልገው ነበረ ስለእዚህ ይህ በመጀመሪያ በመንፈስ የተፈጠረው መልከ እግዚአብሔር ተብሎ ወንድና ሴት ተደርጎ የተፈጠረው ሰው ለሚገዛው ሌላ አካል ሰውም አካል ስለሚያስፈልገው ያህዌ ሄሎሂም ሰውን ከአፈር አበጀው ለእዚህም ነው አዳም አትብላ ተብሎ የተነገረውን ፍሬ ከበላ በዋላ መጽሐፍ ቅዱስ ኘዳምን ሞተ ይለዋል ሞተው የአዳም ማንን ዘፍ 1 26 ላይ የነጠፈጠረው መልከ እግዚአብሔርነቱ አንጂ ዘፍ2:-20 ላይ ከአፈር የተፈጠረው ሥጋዊው ማንነቱ ሲቀጥል አናነባለን እኔ እንደዚህ ነው የሚገባኝ

  • @GeatachewGeatachew
    @GeatachewGeatachew 10 หลายเดือนก่อน +1

    Endezih ayinet negrochin lemeredat aemron metekem ayasfelgm

  • @abrhi98
    @abrhi98 6 หลายเดือนก่อน +1

    Nebyu Essayas endewum Fiyel yemimeslu Agagint endalu negronal malet nw.Baphomet betikkil Aganint mehonu terdchalhu.Luciferawyanm Kend Eyasmeselu Yilebsalu.Hand Symbolm alachw.

  • @tsegutube3270
    @tsegutube3270 ปีที่แล้ว +3

    tolo tolo sralna

  • @Mastewal-ye8zf
    @Mastewal-ye8zf 10 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤

  • @ERMIYASHAILU-v5r
    @ERMIYASHAILU-v5r 5 หลายเดือนก่อน

    her name is not lelit its Lilith and she is no mentioned on the bible isaiah 34:14 says ''Desert creatures will meet with hyenas, and wild goats will bleat to each other; there the NIGHT creatures will also lie down and find for themselves places of rest. you mistake the word night with lelit

    • @ketarik_mahitem
      @ketarik_mahitem  5 หลายเดือนก่อน

      Lilith is her English name on the bible. on Amharic bible she is pronounced lelith (ሌሊት) check the Amharic version bible

  • @getuasebe8066
    @getuasebe8066 ปีที่แล้ว +1

    ENdet wede ganen tekeyerech chalech ??? "seems fals history

  • @habetamumanaya6119
    @habetamumanaya6119 ปีที่แล้ว +1

    Lagend mane

  • @adbarungatu2820
    @adbarungatu2820 ปีที่แล้ว

    ውሸት ነው አጋንት ነው ወይም ጋድራይ ነው አዳምንና ሂዋንን ያሳታቸው

  • @danimagna6176
    @danimagna6176 ปีที่แล้ว

    Ke afer ketefeterech motin almotechim completely false

  • @habeshatiktokmidia7225
    @habeshatiktokmidia7225 11 หลายเดือนก่อน +2

    Feminism ke orthodox gar yegachal ende ebakeh melselgn?

  • @YoniAmen
    @YoniAmen ปีที่แล้ว +6

    Semtenew anakem hlme lelit