የኤፍራጥስ ወንዝ መድረቅ እውናዊ ሚስጥር እና መዘዝ ከነማስረጃው ከታሪክ ማህተም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 198

  • @EskinderKebede-ku2wd
    @EskinderKebede-ku2wd 6 หลายเดือนก่อน +24

    “ስድስተኛውም ጽዋውን በታላቁ ወንዝ በኤፍራጥስ ላይ አፈሰሰ፤ ከፀሐይም መውጫ ለሚመጡ ነገሥታት መንገድ እንዲሰናዳላቸው ውኃው ደረቀ።”
    - ራእይ 16፥12

  • @Abi123mane
    @Abi123mane 10 หลายเดือนก่อน +22

    - - - ኑ ወደ እግዚአብሔር እንመለስ እሱም ይፈዉሰናል ( ሆሴ 6:1) ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እየሱስ ይመጣል አሜን።

  • @getachewkebede1118
    @getachewkebede1118 10 หลายเดือนก่อน +14

    ትልቅ የማንቂያ ደወል ነው..ወንድሜ የመጨረሻው ዘመን አንደመሆኑ መጠን በእነዚህ ጉዳዮች ላይ እንድታተኩር አደራ እላሃለሁ..ዘመንህ ይባረክ. !! ጌታቸው

  • @Aicha-g3z
    @Aicha-g3z 2 หลายเดือนก่อน +3

    በምህረትህ በቸርነትህ በፍቅርህ ብዛት አስበን በመፈስ ቁዱስ ሀይል አበርታኝ ነፍሴን አድናት አበርታት አባት ሆይ አሜን ኢትዮጺያን አስባት አሜን

  • @AbiyAlemu-y1k
    @AbiyAlemu-y1k ปีที่แล้ว +27

    እግዚአብሄር ምድር እና ሰማይ ያልፋል ቃሌ ግን አያልፍም በሏል ተዘጋጅቶ መጠበቅ ብቻ ነው አማራጩ ሌላ አማራጭ የለም

  • @biniyamfekadu6839
    @biniyamfekadu6839 10 หลายเดือนก่อน +27

    ከታሪክ ማህተም ከምስሉና ከሚቀርበው የታሪክ ፍሰት በተጨማሪ የተራኪው ግሩም ድምፅ ሁሌም ይገርመኛል፡ በርታ ወንድማችን!!

    • @ketarik_mahitem
      @ketarik_mahitem  10 หลายเดือนก่อน +2

      🙏

    • @sulekhamoosa5801
      @sulekhamoosa5801 7 หลายเดือนก่อน

      ኣንተ የፃፍከው የኔም ሃሳብ ነው ድምፁ ግን ልዮ ነው በሱ ድምፅ የተነሳ የሌላ ሰው ድምፅ መስማት እያስጠላኝ ነው

    • @solomonyosef6768
      @solomonyosef6768 6 หลายเดือนก่อน

      እውነት እኮ ነው! አሉ ከሚባሉ እና ውድ ከሆኑ ሲኒማ ቤቶች ውስጥ ከአንዱ ገብቼ ድንቅ የሆነ ፊልም የማይ ወይም ሁኔታው ከሚፈፀምበት ቦታ ያለሁ ያክል ነው የሚሰማኝ! ግሩም አቀራረብ!!! ❤❤❤

  • @ብርቱካንአውግቸው
    @ብርቱካንአውግቸው ปีที่แล้ว +19

    የፍጥረታት ሁሉ ጌታ መጨረሻችንን ያሳምርልን አሜን ፫ ቃለህይወት ያሰማልን

  • @gsuu5686
    @gsuu5686 ปีที่แล้ว +15

    እግዚአብሔር ሁላችንንም ለንስሀሞት ያብቃን
    ሀገራችንንሰላምያርግልን

  • @MussieHaftay-z9m
    @MussieHaftay-z9m 11 หลายเดือนก่อน +10

    እግዚአብሄር ሆይ ሁላችንም በቸርነት ጠብቀን

  • @abinetbero1863
    @abinetbero1863 ปีที่แล้ว +19

    አምላኬ ሆይ ለንሰሐ ህይወት አብቃን

  • @YohanesAforke-cw6ig
    @YohanesAforke-cw6ig 6 หลายเดือนก่อน +2

    Balebeatu mewchaw dersoal mekniyatum wehan ymiyafelk beredo ymitel mereatn ymiyalemlem ymiyadrk amlak new hulachnem mezgajet aleben hulun melcam yargelen amen!!❤❤❤

  • @HgejshJhded
    @HgejshJhded 10 หลายเดือนก่อน +4

    ለንስሃ ያብቃን በእግዚአብሔር ስም እህተችየ

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 6 หลายเดือนก่อน +1

    እግዝአቤሔር ይመስጌን እንዴፈቃዱ ይሁንልን ቃሌ ሕይወት ያሴማልን የአጌልግሎት ዜመንህን ይባርክለን

  • @حياهع-خ6ب
    @حياهع-خ6ب 6 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤❤❤❤❤አሜን

  • @FekaduTasissa-js7tg
    @FekaduTasissa-js7tg 9 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም አስገራሚ ታሪክ ነው።ዝግጅት ያስፈልጋል።የቀረበ ሁሉ በማሰረጃ ሰለሆኔትንብቱ እያለቀ መሆኑን ያሳያል።

  • @lightspeed7147
    @lightspeed7147 ปีที่แล้ว +18

    በደንብ ገልፀከዋል። ያለወገንተኝነት እውነቱን ስላስቀመጥክልን ከልብ እናመሰግናለን። በርታልን

  • @Mekdes2024
    @Mekdes2024 6 หลายเดือนก่อน +4

    አሜን ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና❤

  • @SelemontemeSelemonteme
    @SelemontemeSelemonteme 8 หลายเดือนก่อน +2

    ወንድሜ ፅልይልኝ፡ን ቃሌ ሕይወት ያሰማን

  • @afomiyaargaw
    @afomiyaargaw 10 หลายเดือนก่อน +3

    Hulum nger betam yasferall fetari lnesha mote ybkane hateyten hulu yker ybelane

  • @TamiratjosephStudent
    @TamiratjosephStudent 10 หลายเดือนก่อน +3

    ነቅተን እንድንጠብቅ እግዚአብሔር ይርዳን።

  • @BirukHailu-n2d
    @BirukHailu-n2d 6 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ይህ የማንቂያ ደወል ነው ጌታ መጥቶ ይገላግለን ሰዎችን ሁሉ የሚያድን የእግዚአብሔር ልጅ የናዝሬቱ እየሱስን በማመን ከዚህ ጭንቀትና ስቃይ ያምልጡ ይህ አውሬ ጨካኝ ነው ያውም ለዘልአለም እየሱስም ከዘልአለም ሞት ያድናል

  • @abrehamyeyu9065
    @abrehamyeyu9065 6 หลายเดือนก่อน +3

    ጌታ ይባርካችሁ።ትንቢቱ እየተፈጸመ ነው።አንተም ወደ ጌታ ቅረብ።ሁላችንም ወደ ክርስቶስ እንመለስ።

  • @saramesfin-jo6ob
    @saramesfin-jo6ob 9 หลายเดือนก่อน +1

    Ene enedayewet eyesus limata k10 amet yanese geza new yekeaw ebakachu wede egzyabher enemales ebakachu🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 i ❤ you jesus
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TadesseHaile-q5l
    @TadesseHaile-q5l 2 หลายเดือนก่อน +1

    የአምላክ ቃል ሁሉ ጊዜውነ‍ ጠብቆ ይፈጸማል።

  • @SalvationisthroughJesus
    @SalvationisthroughJesus 6 หลายเดือนก่อน +2

    ኢየሱስ ይመጠል❤

  • @mahidertibebu8516
    @mahidertibebu8516 ปีที่แล้ว +2

    የእግዚአብሔር ቃል ከሚያልፍ ሰማይ እና ምድር ቢያልፍ ይቀላል!!!

  • @nickimike4769
    @nickimike4769 ปีที่แล้ว +5

    Jesus is the way truth and life 🕊️🕊️🕊️🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @AsefuDemeke
    @AsefuDemeke ปีที่แล้ว +1

    ወንዴ የአለም መጨረሻው እግዚሃቤር ይርዳን

  • @MartaBirhanu-j5s
    @MartaBirhanu-j5s 3 หลายเดือนก่อน +2

    Beslam lensa mot yabkan❤❤❤

  • @MisganaLegese-uu4ws
    @MisganaLegese-uu4ws ปีที่แล้ว +5

    እየሱስን ይጠብቀን አሜን

  • @yohanissorato
    @yohanissorato 6 หลายเดือนก่อน +1

    ye mechereshau zemen selehone geta yesus kemematau chenke ena sekaye hulachenenem yasmeleten le ene metegeyaye geta yesuse nau amen

  • @yisakniway4402
    @yisakniway4402 ปีที่แล้ว +4

    it's amazing oh my God ምንድነው መጨረሻችን

  • @AbiyAlemu-y1k
    @AbiyAlemu-y1k 6 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብኤር ይሥጥልን ለትረካው ። ወንዙ አድረቁ የእግዚኀብኤር ትንቢት የፈፀም ዘንድ ግድ ነው

  • @dubaisatwa4019
    @dubaisatwa4019 9 หลายเดือนก่อน +2

    አላህ ቀጥተኛውን መንገድ እስላምናን ይስጣቹክ

    • @sacdiyacabdi6687
      @sacdiyacabdi6687 9 หลายเดือนก่อน +1

      Awo Allah yimrachew. ❤

    • @Abelkiduofffical
      @Abelkiduofffical 6 หลายเดือนก่อน

      ሴጣን ነው አላህ

  • @music.C0M-b3k
    @music.C0M-b3k 3 หลายเดือนก่อน +2

    fitsamew tekarbual nisha enigba 😩😭😇😇😇😇

  • @Janet-xx9hv
    @Janet-xx9hv ปีที่แล้ว +3

    አቤቱ ላንተ አምላኬ ሆይ ለንስሀ ሞት አብቃኝ ወየውልኝ ለኔ ለስደተኘዋ 😢😢😢😢😢 አወይ እድል አምላኬሆይ የትቢት መፈጸምያ አታድርገን የሰማውት ድምጽ ስያሰፈራ ወየው ወየው😢😢😢😢😢

  • @MikiSlodane
    @MikiSlodane 6 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር የምስገን

  • @اياحبي
    @اياحبي 9 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤tebarklgni wendm agelalesk betam arf new berta

  • @tamratadunga9225
    @tamratadunga9225 10 หลายเดือนก่อน +1

    Fetary yirdanina , leniseha yabqan . "Amen" !

  • @ToliDekeba-vt8ko
    @ToliDekeba-vt8ko 10 หลายเดือนก่อน +1

    wow gobez igzabiher yi barkih

  • @BettyBetty-pb4mq
    @BettyBetty-pb4mq 5 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ ሆይ የንሳ ልብ ስጠኝ🙏😭😭😭

  • @MakuMaku-zr4yo
    @MakuMaku-zr4yo 6 หลายเดือนก่อน +1

    Amen maranata geta hoyi tolo na

  • @HANNA-qy5bl
    @HANNA-qy5bl ปีที่แล้ว +3

    እናመሰግናለን ወድማችን

  • @WubayehuMamo-r8g
    @WubayehuMamo-r8g ปีที่แล้ว +5

    ለንስሀ ሞት ያብቃን።ሰማይና ምድር ያልፋል ቃሌ ግን አያልፍም ብሏልና፣ ማንም በጥበቡ አያስቀርም።ትንቢት ይፈፀም ዘንድ ግድ ነው ።

  • @MisganaLegese-uu4ws
    @MisganaLegese-uu4ws ปีที่แล้ว +3

    Really it is happing thanks for this

  • @teddyteddy1331
    @teddyteddy1331 หลายเดือนก่อน +1

    😢እውነት ነው ወንድሜ 🙏

  • @girmatefera8407
    @girmatefera8407 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ጥሩ በዚሁ ቀጥል 👍👍

  • @ketarik_mahitem
    @ketarik_mahitem  ปีที่แล้ว +12

    ሙሉው ቪዲዮ 👉 th-cam.com/video/NfDviplFj6s/w-d-xo.html

  • @biniyamgetnet
    @biniyamgetnet ปีที่แล้ว +5

    ምንጊዜም ከማለት መድረግን እናስቀድም።ንስሀ በመግባት ንጉሱን እንጠብቅ

  • @جناتحبوش
    @جناتحبوش 5 หลายเดือนก่อน +1

    የተፃፈው ይፈፀም ዘድ ግድነው ጌታሆይ በመንግስት አሰበን❤❤

  • @WaynshetbelayBelay
    @WaynshetbelayBelay 9 หลายเดือนก่อน +1

    የሰው ልጆች ሁሉ እባካችሁ በርሚል ጊዮርጊስ እን
    ና በርሚል ኪዳለ ምህረት ሂዱ እባካችሁ ዳኑ🙏🙏

  • @meronnigusu8257
    @meronnigusu8257 ปีที่แล้ว +48

    ወንድሜ ምንጊዜም አዳምጥሀለው ግን ይህን ስሰማ እያለቀስኩ ነው ያዳመጥኩህ እውነት ነው ለንስሀ ሞት ያብቃን

    • @ketarik_mahitem
      @ketarik_mahitem  ปีที่แล้ว +9

      አሜን እህቴ

    • @biniyamgetnet
      @biniyamgetnet ปีที่แล้ว +10

      ንሰሐ እንግባና እናልቅስ 😭😭😭🙏

    • @GNFxERROR
      @GNFxERROR 7 หลายเดือนก่อน +4

      Amen sis enem

    • @HanaAsefa-gk6jc
      @HanaAsefa-gk6jc 4 หลายเดือนก่อน

      Amen

  • @abusalim1443tube
    @abusalim1443tube 9 หลายเดือนก่อน +3

    የሩቅ ሚስጥር በሙሉ በአላህ እጅ ነው!!!።

  • @BetelhemAsrat-ng6tz
    @BetelhemAsrat-ng6tz 7 หลายเดือนก่อน +2

    Ye egzabher Kal mechem biyon tkkl new ewnet new tnbitu be ftamiy lay new wede egzabher mekreb eshalal

  • @nehemiahn.m2853
    @nehemiahn.m2853 5 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም እንወድሀለን በርታልን ።

  • @raheliraheli2321
    @raheliraheli2321 ปีที่แล้ว +9

    ኦ ጌታዬ ለንስሃ ሞት አብቃን

  • @abiyotdegefu
    @abiyotdegefu 6 หลายเดือนก่อน +1

    The sign of second coming our King Jesus.

  • @Junior_2427
    @Junior_2427 ปีที่แล้ว +1

    Betam enamesegenaln...yhe tlk mankiya dewl nw le nesiha hiwot biye asbalew

  • @fasikawwangew8754
    @fasikawwangew8754 ปีที่แล้ว +1

    አንተ ጥሩ ሰው ነህ በጣም እናመሠግናለን

  • @ZelkeUkaraAyeza
    @ZelkeUkaraAyeza 28 วันที่ผ่านมา +1

    በርታ እያደመጥኩነው

  • @GermaHisote-wf8vh
    @GermaHisote-wf8vh 10 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክ

  • @Kidestsweet
    @Kidestsweet ปีที่แล้ว +1

    እዉነት ነው ወንድሜ

  • @tesfayegetahunChifraw
    @tesfayegetahunChifraw 3 หลายเดือนก่อน +1

    ወንሜ ስለሰጠኸን መረጃ እናመሠግናለን መፅሀፍ ቅዱስ ላይ የተጻፈን ቃል ከሆነ አይባልም እውነት ነውና!!!

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 6 หลายเดือนก่อน

    እግዝአቤሔር ይርዳን አስቼገር ዜሜን ነው

  • @ማርያመይሩፍታልበይ
    @ማርያመይሩፍታልበይ 3 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር አምላክ ለንስሐ ሞት ያብቃን ✝️

  • @moneeraal-faodai5319
    @moneeraal-faodai5319 10 หลายเดือนก่อน +1

    YEYESUS MEMTAT YETEREGAGETENEW BEKURANM ALE🎉🎉NEBIYN ESSA🎉🎉BETEREFE ANDALLAH YAWKA L🎉🎉🎉

  • @emebetdemissie820
    @emebetdemissie820 10 หลายเดือนก่อน +2

    ቃሉ ሊፈፀም ግድ ነውና በንሥሐ መጠበቅ ብቻ ነው

  • @azebmulugeta1501
    @azebmulugeta1501 6 หลายเดือนก่อน

    Eeinet newi Tebarek

  • @natandawit-y7s
    @natandawit-y7s 9 หลายเดือนก่อน +1

    Wendm Menfes endet yweldal, maranata eyesus ymetal

  • @זנבהזנבה-צ4ד
    @זנבהזנבה-צ4ד ปีที่แล้ว +3

    Wooow what aguality...

  • @NetaBisare-nh7ei
    @NetaBisare-nh7ei 6 หลายเดือนก่อน

    Yes jesus is coming very son

  • @tekalegneabera4498
    @tekalegneabera4498 2 หลายเดือนก่อน +1

    "ኢየሱስ ክርስቶስ የሁለተኛውን መምጫ ፈጣሪ ብቻ እንደሚያውቅ ከተናገረ በኃላ"የሚለውን ዓረፍተ ነገር ውስጥ ያለው ፈጣሪ የሚለው ቃልን መጠቀም የለብህም ምክንያቱም ስለ ዳግም መምጣቱ ኢየሱስ ሲናገር ከአብ በስተቀር ነው የሚለው ከፈጣሪ በስተቀር አይደለም ምክንያቱም እግዚአብሔር ወልድ በመጽሐፍ ቅዱስ አስተምሮት አምላክ ነውና ።

  • @SurafiNow
    @SurafiNow 5 หลายเดือนก่อน +1

    አዎን የምፃት ምልክት ይመስላል!!በዚህ ላይ ወንድሜ አንድ ነገር ልልህ እፈልጋለው እሱም በርታ በዚሁ ቀጥል እግዚአብሔር ካንተጋር ይሁን ድንግል አትለይህ።

  • @KassahunKebede-z9x
    @KassahunKebede-z9x 10 หลายเดือนก่อน +1

    Amlake hoy hulachininim leniseha Abkan

  • @AYUBO-s5b
    @AYUBO-s5b 2 หลายเดือนก่อน +1

    Bakkii essa❤❤❤

  • @alazarasefa6587
    @alazarasefa6587 ปีที่แล้ว +2

    Konjo akerareb enamesegnalen

  • @HfhFhrt
    @HfhFhrt 5 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታየሆይሊኒሲሀ፣ሞትአብቃኒ

  • @BrukeHagos
    @BrukeHagos หลายเดือนก่อน +1

    አሁን ቤሆን ደስ ይለኛል ❤❤❤

  • @ርግብየ
    @ርግብየ 6 หลายเดือนก่อน +1

    Hulum ewnetnew lihonem gdi new joroyalewyisma eniqa Eyesus limetabedejinew

  • @historyinamharic
    @historyinamharic 5 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @giancarlobaldari6224
    @giancarlobaldari6224 6 หลายเดือนก่อน +1

    ❤amen

  • @liambiniyan6065
    @liambiniyan6065 ปีที่แล้ว +3

    Wow!!

  • @user-sg6ns4yr7c
    @user-sg6ns4yr7c 10 หลายเดือนก่อน +4

    ከእንቅልፍ የምተንሡበት ሳዓት አሁን እንደ ደረሰ ዘመኑን እወቁ።ሮሜ13,11.

  • @EndalkAmron
    @EndalkAmron 6 หลายเดือนก่อน

    እውነት ይመሥለኛል

  • @EnkuEyasu-b9c
    @EnkuEyasu-b9c 10 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት ነው ጊዜው ተቃርቧል😢

  • @girumaschalew1700
    @girumaschalew1700 9 หลายเดือนก่อน +1

    Water and politics just like the situations between Egypt and Sudan against The Great Ethiopia 💪💪💪

  • @Tariku-pu5mp
    @Tariku-pu5mp 3 หลายเดือนก่อน +1

    ኢየሱስ ይመጣል

  • @HenokCheru-v9q
    @HenokCheru-v9q 9 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት ነው

  • @UmBirktina
    @UmBirktina 5 หลายเดือนก่อน +1

    Egzabihar yeseranew hatiyat yiqir yibelen timbitu nw eyetefetseme yalew

  • @barkothailemaryamweledamanuhel
    @barkothailemaryamweledamanuhel 6 หลายเดือนก่อน +1

    maranata

  • @ghionawi7
    @ghionawi7 ปีที่แล้ว +3

    You are very good but they are a little bit short

    • @ketarik_mahitem
      @ketarik_mahitem  ปีที่แล้ว

      i will work on it @ghionawiever8589 and Thanks for the comment.

  • @ZergabachewAbebe
    @ZergabachewAbebe 9 หลายเดือนก่อน +1

    Abetu meharen kirstos

  • @KidistderejeTulu-nn7qo
    @KidistderejeTulu-nn7qo 11 หลายเดือนก่อน +1

    Fatar maharashtra yasamrln

  • @seribro1100
    @seribro1100 ปีที่แล้ว +1

    እንደኔ ከሆነ የአየር ለውጡ ይመስለኛል። በጣም አሪፍ አገላለጽ ነው thankyou

    • @ethiozena3826
      @ethiozena3826 ปีที่แล้ว +2

      Ye ayer lewet kehone lemin Tigres weyem abay ayderkem

    • @Milky-sr3mv
      @Milky-sr3mv 6 หลายเดือนก่อน

      repaint your sinn GOD is coming to us

  • @BirtukanTilahun-w9u
    @BirtukanTilahun-w9u 11 หลายเดือนก่อน +1

    እውነትነው

  • @kaleabanmaw2011
    @kaleabanmaw2011 ปีที่แล้ว +3

    የተሰማው ድምፅ ግን real ነው አምነህበታል

    • @ketarik_mahitem
      @ketarik_mahitem  ปีที่แล้ว +5

      በእርግጥ ቦታው ለይ ተገኝቼ አልሰማሁትም። ሆኖም በተለያዩ ታማኝነት ባላቸው ሚዲያዎች የተዘገበ ስለሆነ ነው ያካተትኩት። እውነት ወይም ውሸት የመሆኑን ውሳኔ ግን ለእናንተ ለተመልካቾቼ ትቼዋለሁ ።

  • @MesifnFeleke
    @MesifnFeleke ปีที่แล้ว +1

    Filisitem

  • @MalkamuMalkamu-f7k
    @MalkamuMalkamu-f7k ปีที่แล้ว +1

    Tenbitu eyetefeseme new

  • @hiwotendashaw
    @hiwotendashaw ปีที่แล้ว +2

    Nisha gibu wagen gizewu dersowal

  • @music.C0M-b3k
    @music.C0M-b3k 3 หลายเดือนก่อน +2

    ferahu🥶🥶🥶😭😭😭😭😭😭😭😱😱😱😱😱😱😱😱