ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በ እዉነት አንተ ትክክለኛ ሰዉ ነህ ታሪክን ከወገንተኝነት ዉጭ በ እዉነት ላይ የተመሰረተ መሆን እንዳለበት ትክክለኛ ማሳያ እናመሰግናለን ኡስታዝ ሃሰን ታጁ
ሀሰን ተጁ እጂግ ታላቅ የዕውቅት ሰውነው፡፡ ምክናያታዊና ነገሮችን በእውቀት ላይ ተመስርቶነው የሚተነትናቸው፡፡ ይህ ደግሞ በአሁኑ ጊዜ በስሜትና በውሽት ትርክት ለሚጋልበው ትውልድ አርያ መሆን እሚችል ሰውነው፡፡
hassen taju allah ytebkh ewedhalehu
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇨🇦🇨🇦🇨🇦🌎🌎🌎በጉጉት ስጠብቀው የነበረ ፕሮግራም ነው :: እጅግም በጣም ደስ የሚል ማራኪ አስተማሪ የሆነ ፕሮግራም ሆኖ አግኝቼዋለሁ ::ሀሰን ታጁ 👌👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌎🌎🌎🇨🇦🇨🇦🇨🇦
ጃግና ሀሰን ታጁ። አላህ ይጣብቅልን አሚንንን ኡስታዛችን ረጅም እድሜ።ከሙሉ አፊያ ጋ
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ
ምርጥ ፅሁፍ ፀጋውን ጥበብን ያብዛልህ በጥም ፁሁፍህን አደንቃለሁ
እግዚአብሔር ይስጥልኝ! ብሩክ የተባረከ! እውነትና እጅግ ጥሩ አቀራረብ ነው።
የኛ ጀግና ኡስታዝታጁ አሏህይጠብቅሁ
ምርጥ ንግግር አላህ ይጠብቅህ
Eman Ali senesalet
የተማረው ሳይሆን ተማሩክ ብሎ የሚያስበው ነው እንጂ እኛ ትምህርት ባይኖረንም ተስማምተን ተሳስበን ተፈቃቅረን ተጋግዘን ነበር የምኖረው የኖርንውም ያን ጉዜ ይመጣ ይሆን ማን ያውቃል እግዚአብሔር ካለ በተስፋ እንጠብቃለን
ሸህ ኑርየ ኡመር በጣም ትልት ሊቅ ነበሩ አላህ ይርሃማቸው ለሚኒሊክም ይቺ ሀገር የጋራችን ናት እምነት ደግሞ የግላችንነው, በዚች ሀገር በሰላም እንኑር ያለቁት ወገኖቻችን አልቀዋል እነሱን እንተካለን ከአሁን ቡሃላ ሰላም ይውረድ ይህንን ብለህ እዘዝ በማለት ሙስሊም ክርስቲያኑ በሰላም እንዲኖር አድርገዋል, በአጠቃላይ የኢተዮ ሙስሊሞች ታሪክ አልታየም አልተዳሰሰም
ምርጥ ሙህር ነህ
Ato uztaz my respect!!!👍💚💛❤
ይህ ጽሁፍ በግልባጭ ለሁሉም ትውልድ እንዲዳረስ በኔ ወጪ ከድሮም እወድሀለሁ ታጁዬ በርታ የኔ ሙሁር ችግሩ ብዙ የሙስሊም ሙህሮች በመስጊድ ብቻ መታጠራቸው ይገርመኛል እንዳንተ ወጥተው ቢያስተምሩ ዳዋ ነበር ያለ ተክቢራ መስበክ አይቻልም እንዴ?
Great speech!
excellence view
በ አንድ ማህበረሰብ ዉስጥ ግጭት መከሰቱ የሚጠበቅ ነዉ፤ ሆኖም አብዛኛዉን የታሪካችንን ክፍል እንደሚሸፍን አድርጎ መጻፍ ግን አግባብ አይደለም፤ ታሪክ ለ አንድነት እና ለሲልጣኔ ወይም ለግጭት እና ለ አተካሮ ልናዉለዉ የምንችል ባለ መንታ ስለት መሳሪያ ነዉ። ኡስታዝ ሀሰን ታጁ
It is 💯 agree with you on the truth and the best part of the Gamo father's
አቦ ተባረክ ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን
I agreed with you 100% enezih denkorowoch
ማሻ አላህ
መ=መብላት ዘርፉ ለ= ለመኖር ለመግዛት መግደል ሰ=ሰልጣን ከኔ ውጭ ውድ ቂሊጦ ጥፍሩ ንቅል ግረፈው ግደለው አሰቃየው ድፈረው ሙያ መተዳደሪያ የኢትዮጵያ ሃብት ከተራራ እስከ መሬት አየር ተጓዥ እሰከ ውሃ ላይ ቀዛፊ መዝረፍ።
Enamesegenalen💚💛❤
የኢትዮጵያ ሙስሊም ምን እንደሚመስል ጥሩ አድርጎ ገልፆታል !
ድንቅ ሀሣብ
You’re a brave man 👨
ማሻላህ
Teru hasebe nawe hagerchenne salme yadergeln amen 💚💛❤
ድሮ በነበረ አስተሳሰብ ዛሬም እንደፊውዳል ስርዓት ዘመን ከዛሬ ስንት ዓመት በፊት በሆነው ታሪክ ወደኃላ እየሄድን ዛሬን ማየት አልቻልንም አክሱም ላሊበላዮዲት ጉዲት ሱስኒዮስ ዘካቶሊክአህመድ ግራኝ አፄ ቴወድሮስ እምዬ ምኒሊክ ወደድንም ጠላንም የኢትዮጵያ ታሪክ የሁላችንም ነው
ይህ ፕሮግራም አዘጋጁ የከበረ አክብሮት አለኝ ተባረኩ ግንብከዩት ውጭ ለሁሉም እንዲዳረስ ብታረጉት ትውልድና ሀገር ማዳን ነው
ኡስታዝ ሀሰንታጁኡ ኡስታዝ አመዲንጀበል ኡስታዝ አብበኬ ኡስታዝካምልሸምሱ
አላህይጠብቃችሁ
ያሁኑን ማህበረሰብ ከዚህ በላይ በምን መልክ ቢገለጽለት ወደ እራሱ መመለስ ይችላል ምክናታዊ ወጣት ለምን ጠፋ
Eunet nawu edime ena tena yistih amen
ኡስታ ሀሰንታጁ በሚልየንየሚቆጠሩ ሙስሊሞችንለማደሰት ምንእየሰራህነውማለትምያድነታችንጉዳይ በጣምያሳስበናል
አንተ ጠንካራ እውነተኛ ታሪክን የምትናገር ጥሩ ሰው ነህ
Great!
mekebaber yelelebet hager lay andnet aynorem enkebaber
Sijemer Ethiopia west yetemar yelem betelaye bealfew 27 amet.
ante melkam sew ke ante gena bezu entebekalen
ለምን ሙሉውን አትለቁልንም
HaQ new. Rayaa Rayaa neww:: SeQetele wello neww. Lelawww demooo temarin aweQine yalute seweche nacheww bebezate hizibun hageritun badooo yaseQeruwat Enaa yatefuwate dirow jemeroo mider Ebola rasss nachewww hulum bayebalem bebezate hod adere lebaaa bemetaww sirat huluu Emizerifuu Ematefuuuuu nachewwww AleQ::
ሀሰን ታጁ አንተ እንዳልከው ከዱሮውም ተዋዶ ከኖረ ለምንስ እስከዛሪ ድረስ የአክሱም ሙስሊም አሪሳ እንደቆሻሻ ታይቶ ከአከባቢው ርቆ ይቀበራል ሊላው ደግሞ ዝም ብለክ ታሪክ ውሸት ነው ከማለት ያለፈውን አንጎትት ያስማማናል
አንተሀቅንተከታይነህአላህያቆይህ
Haha eyulgn Subhanallah ikhwaniyoch taban lakumAnte poleticagna parlama magbat amarah aydal enante hulat fit naw yalachu!
አታ አባሽ ነህ
depressing presentation
በ እዉነት አንተ ትክክለኛ ሰዉ ነህ ታሪክን ከወገንተኝነት ዉጭ በ እዉነት ላይ የተመሰረተ መሆን እንዳለበት ትክክለኛ ማሳያ እናመሰግናለን ኡስታዝ ሃሰን ታጁ
ሀሰን ተጁ እጂግ ታላቅ የዕውቅት ሰውነው፡፡ ምክናያታዊና ነገሮችን በእውቀት ላይ ተመስርቶነው የሚተነትናቸው፡፡ ይህ ደግሞ በአሁኑ ጊዜ በስሜትና በውሽት ትርክት ለሚጋልበው ትውልድ አርያ መሆን እሚችል ሰውነው፡፡
hassen taju allah ytebkh ewedhalehu
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇨🇦🇨🇦🇨🇦🌎🌎🌎በጉጉት ስጠብቀው የነበረ ፕሮግራም ነው :: እጅግም በጣም ደስ የሚል ማራኪ አስተማሪ የሆነ ፕሮግራም ሆኖ አግኝቼዋለሁ ::ሀሰን ታጁ 👌👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌎🌎🌎🇨🇦🇨🇦🇨🇦
ጃግና ሀሰን ታጁ። አላህ ይጣብቅልን አሚንንን ኡስታዛችን ረጅም እድሜ።ከሙሉ አፊያ ጋ
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ
ምርጥ ፅሁፍ ፀጋውን ጥበብን ያብዛልህ በጥም ፁሁፍህን አደንቃለሁ
እግዚአብሔር ይስጥልኝ! ብሩክ የተባረከ! እውነትና እጅግ ጥሩ አቀራረብ ነው።
የኛ ጀግና ኡስታዝታጁ አሏህይጠብቅሁ
ምርጥ ንግግር አላህ ይጠብቅህ
Eman Ali senesalet
የተማረው ሳይሆን ተማሩክ ብሎ የሚያስበው ነው እንጂ እኛ ትምህርት ባይኖረንም ተስማምተን ተሳስበን ተፈቃቅረን ተጋግዘን ነበር የምኖረው የኖርንውም ያን ጉዜ ይመጣ ይሆን ማን ያውቃል እግዚአብሔር ካለ በተስፋ እንጠብቃለን
ሸህ ኑርየ ኡመር በጣም ትልት ሊቅ ነበሩ አላህ ይርሃማቸው ለሚኒሊክም ይቺ ሀገር የጋራችን ናት እምነት ደግሞ የግላችንነው, በዚች ሀገር በሰላም እንኑር ያለቁት ወገኖቻችን አልቀዋል እነሱን እንተካለን ከአሁን ቡሃላ ሰላም ይውረድ ይህንን ብለህ እዘዝ በማለት ሙስሊም ክርስቲያኑ በሰላም እንዲኖር አድርገዋል, በአጠቃላይ የኢተዮ ሙስሊሞች ታሪክ አልታየም አልተዳሰሰም
ምርጥ ሙህር ነህ
Ato uztaz my respect!!!👍💚💛❤
ይህ ጽሁፍ በግልባጭ ለሁሉም ትውልድ እንዲዳረስ በኔ ወጪ ከድሮም እወድሀለሁ ታጁዬ በርታ የኔ ሙሁር ችግሩ ብዙ የሙስሊም ሙህሮች በመስጊድ ብቻ መታጠራቸው ይገርመኛል እንዳንተ ወጥተው ቢያስተምሩ ዳዋ ነበር ያለ ተክቢራ መስበክ አይቻልም እንዴ?
Great speech!
excellence view
በ አንድ ማህበረሰብ ዉስጥ ግጭት መከሰቱ የሚጠበቅ ነዉ፤ ሆኖም አብዛኛዉን የታሪካችንን ክፍል እንደሚሸፍን አድርጎ መጻፍ ግን አግባብ አይደለም፤ ታሪክ ለ አንድነት እና ለሲልጣኔ ወይም ለግጭት እና ለ አተካሮ ልናዉለዉ የምንችል ባለ መንታ ስለት መሳሪያ ነዉ። ኡስታዝ ሀሰን ታጁ
It is 💯 agree with you on the truth and the best part of the Gamo father's
አቦ ተባረክ ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን
I agreed with you 100% enezih denkorowoch
ማሻ አላህ
መ=መብላት ዘርፉ
ለ= ለመኖር ለመግዛት መግደል
ሰ=ሰልጣን ከኔ ውጭ ውድ ቂሊጦ ጥፍሩ ንቅል ግረፈው ግደለው አሰቃየው ድፈረው ሙያ መተዳደሪያ የኢትዮጵያ ሃብት ከተራራ እስከ መሬት አየር ተጓዥ እሰከ ውሃ ላይ ቀዛፊ መዝረፍ።
Enamesegenalen💚💛❤
የኢትዮጵያ ሙስሊም ምን እንደሚመስል ጥሩ አድርጎ ገልፆታል !
ድንቅ ሀሣብ
You’re a brave man 👨
ማሻላህ
Teru hasebe nawe hagerchenne salme yadergeln amen 💚💛❤
ድሮ በነበረ አስተሳሰብ ዛሬም እንደፊውዳል ስርዓት ዘመን ከዛሬ ስንት ዓመት በፊት በሆነው ታሪክ ወደኃላ እየሄድን ዛሬን ማየት አልቻልንም
አክሱም
ላሊበላ
ዮዲት ጉዲት
ሱስኒዮስ ዘካቶሊክ
አህመድ ግራኝ
አፄ ቴወድሮስ
እምዬ ምኒሊክ
ወደድንም ጠላንም የኢትዮጵያ ታሪክ የሁላችንም ነው
ይህ ፕሮግራም አዘጋጁ የከበረ አክብሮት አለኝ ተባረኩ ግንብከዩት ውጭ ለሁሉም እንዲዳረስ ብታረጉት ትውልድና ሀገር ማዳን ነው
ኡስታዝ ሀሰንታጁኡ ኡስታዝ አመዲንጀበል ኡስታዝ አብበኬ ኡስታዝካምልሸምሱ
አላህይጠብቃችሁ
ያሁኑን ማህበረሰብ ከዚህ በላይ በምን መልክ ቢገለጽለት ወደ እራሱ መመለስ ይችላል ምክናታዊ ወጣት ለምን ጠፋ
Eunet nawu edime ena tena yistih amen
ኡስታ ሀሰንታጁ በሚልየንየሚቆጠሩ ሙስሊሞችንለማደሰት ምንእየሰራህነውማለትምያድነታችንጉዳይ በጣምያሳስበናል
አንተ ጠንካራ እውነተኛ ታሪክን የምትናገር ጥሩ ሰው ነህ
Great!
mekebaber yelelebet hager lay andnet aynorem enkebaber
Sijemer Ethiopia west yetemar yelem betelaye bealfew 27 amet.
ante melkam sew ke ante gena bezu entebekalen
ለምን ሙሉውን አትለቁልንም
HaQ new. Rayaa Rayaa neww:: SeQetele wello neww. Lelawww demooo temarin aweQine yalute seweche nacheww bebezate hizibun hageritun badooo yaseQeruwat Enaa yatefuwate dirow jemeroo mider Ebola rasss nachewww hulum bayebalem bebezate hod adere lebaaa bemetaww sirat huluu Emizerifuu Ematefuuuuu nachewwww AleQ::
ሀሰን ታጁ አንተ እንዳልከው ከዱሮውም ተዋዶ ከኖረ ለምንስ እስከዛሪ ድረስ የአክሱም ሙስሊም አሪሳ እንደቆሻሻ ታይቶ ከአከባቢው ርቆ ይቀበራል ሊላው ደግሞ ዝም ብለክ ታሪክ ውሸት ነው ከማለት ያለፈውን አንጎትት ያስማማናል
አንተሀቅንተከታይነህአላህያቆይህ
Haha eyulgn Subhanallah ikhwaniyoch taban lakum
Ante poleticagna parlama magbat amarah aydal enante hulat fit naw yalachu!