“ወልቃይት አንዱ የፋኖ መታገያ ነው” | “የአድዋ ሰው በወልቃይት አይወስንም” | ኮሎኔል ደመቀ እና የተመዘዘው ካርድ! | Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 150

  • @YezenaAyele
    @YezenaAyele 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    አማራ የራሱ ያልሆነውን የኔነው አይልም የሌላውንም አይፈልግም ምክንያቱም ሀቀኛ ስለሆነ ሌላው ግን ያማራውን የኔነው ይላል አትልፉ አይደለም ወልቃይት የተወሰደብን ሁሉ እርስታችን እናስመልሳለን ከእሁን በሆላ አማራን በጉልበት መግዛት አይቻልም :: ወንድማችን በርታልን !!❤❤❤ ድል ለተገፍው አማራ ድል ለፍኖ ወይፍንክችነፃነታችን ብክንዳችን💪💪💪

  • @bahtaaraya6661
    @bahtaaraya6661 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    ጄግናው ወንድማችን በርታ ይህነው ወልቃይት አማራ።

  • @leakefecadu1284
    @leakefecadu1284 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    ከዕድሜ ህ በላይ ይርምታስብ ጀግና ነህ ቀጥልበት ዕድሜና ጤና ይስጥህ ኑርልን ክበርልን።

  • @asmaremebrate778
    @asmaremebrate778 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +17

    ወልቃይት ጉዳይ የሁሉም አማራ ጉዳይ ነዉ ፣ አሁን አማራ ታጥቋል፣ ጀግና ልጆች ተነስተዋል ፣ ከሞከሩት መቀሌ እንገኛለን !!!!

  • @Ambaye23
    @Ambaye23 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የመላው ወልቃት ጠገዴ ታሪክ ባህል ስነልቦና ,ወግ ,ማዕረግ ,ያወቀ ድንቅዬ ልጃችን በርታልን what you said is 100% true that is the fact about walkite
    With this short interview you put together the whole point great Berta lijachin wow !!! You Are amazing
    I am trying to reach you some times hopefully well said thank you

  • @markosbera5111
    @markosbera5111 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ትችላለህ የህዝብ አሳብ በትክክል ተንትንሃል ጎበዝ በርታ😮

  • @GebremariamHagos-l5x
    @GebremariamHagos-l5x 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ወጣት እያቸው በጣም ጎበዝ የተማረ ልጅ የወልቃይት ጠገዴ ወጣት ብቻ ሳይሆን ወጣት የተማረ የጎንደሬ አማራ ልጅ ነው በርታ ወንድማለም...

  • @Tesfu19-jl1zc
    @Tesfu19-jl1zc 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    እኔ ለምሳሌ የቃብትያ ሁመራ ወልቃይት ጎንደር አማራ ነኝ በርታ ወንድሜ ፩ አፍታዎች በጣም እናመሰግናለን እንወድችሁለን❤

  • @AdessieAlemayehu
    @AdessieAlemayehu 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    እጅግ በጣም ያረካኝ፣ መሠረት የያዘ፣ መላው አማራ የሚጠበቀውን አቋም ነው ያሳወቅኸን፣ አንተን ዓይነት ብቃት ያላቸው ወጣቶች ስናይ ተሰፋችን ይለመልማል፣ ጤንነትም ይሰማናል፣ እግዚአብሔር ይጠበቅህ፣ በዚህ አቋም እየተመራ ጉዳያችን እየተከታተለ ያለውን ወናው ኰሚቴም ከልብ አደንቃለሁ፣ ይባርካቸው!😮 አመሰግናለሁ!!!!

  • @kinfekaleab49
    @kinfekaleab49 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    Great job brother. I am proud of you 🙏🙏❤️❤️🌹😍🥰

  • @BasicItTraining
    @BasicItTraining 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    እያቸው ጀግና ነህ።

  • @naajanojaa7
    @naajanojaa7 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    ጀግና ልጅ ነህ እራስህን ጠብቅ አደራ የጎንደር ጀግና

  • @YoniHuy
    @YoniHuy 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

    ተባረክ አማሮች ነን ተባረክክክክ❤❤❤❤❤

  • @belack-n9v
    @belack-n9v 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    አቦ ይመችህ

  • @HenokWondimu-k1g
    @HenokWondimu-k1g 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ብሪሊየንት ማይንድ

  • @TensayTadesse-n7y
    @TensayTadesse-n7y 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ጀግናችን በርታልን❤❤❤❤

  • @HenokWondimu-k1g
    @HenokWondimu-k1g 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ጀግና ነህ ብራ

  • @ot5698
    @ot5698 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ጎ በ ዝ!!! እውነት እና ንጋት እያደር ይጠራል!! እነሱ በውሸት ሲጋጋጡ አማራ እውነት ይዞ ዝም የሚል የመስላቸዋል?

  • @SelamMarie-ot8qw
    @SelamMarie-ot8qw 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    ውድ አማራውያን ይሄ ታዳጊ ወጣት ፖለቲከኛ በደንብ እውነታውን ተንትኖታል ዋው ንግግር ፈጣሪ ይህን ጀግና ባለበት ይጠብቅልን እና እነደመቀ በብልፅግና በልፅገዋል እነ ደመቀ የአማራን ህዝብ እውነታውን ደብቀው አጭበርብረዋል

    • @SolFenta
      @SolFenta 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ወልቃይት አማራ ነዉ

  • @chekoleadane-o9y
    @chekoleadane-o9y 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    አበሳ !!!! እንዴት ደስ ትላለህ ወልቃይት ጥሎሽ ናትእንዴ አልክ

  • @HamzaYoussouf-ow8uv
    @HamzaYoussouf-ow8uv 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    አማራ የተኛዉ ትዉልድ እደሳት እየነደደ እየመጣነዉ አማራ መጣን

  • @Elham-z7x
    @Elham-z7x ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ትንታግ የአማራ እንቁ ወጣት እንዉድሃለን ደሜ ከወሎ አማራ ❤❤❤
    ወልቃይት የመላው አማራ ህዝብ እርስት ማንነት

  • @belayadamu1473
    @belayadamu1473 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እንደዚህ አይነት ወጣቶችን ወደፊት በማምጣት ፖለቲካውን መለወጥ አለብን፡፡ እግዜር ይባርክህ! በርታ ወንድማችን፡፡ እውነትና ፍትህ መጨረሻ ያሸንፋል!

  • @Ra.com65
    @Ra.com65 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    I love to listen to you!! I’m proud of you please be careful from the evil around you.ከምትበላው ከምትጠጣው ጭምርት ተጠቀቅ ባጭርእዳያስቀሩህ::🙏🙏❤️❤️
    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @Ritaamy-o2x
      @Ritaamy-o2x 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ልክ ነው በጣም የበግ ለምድ የለበሱ እባብ ዴቃሎች አሉ ❗️❗️❗️

  • @BasicItTraining
    @BasicItTraining 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ያለ መሰልቼት ሙሉውን አደመጥኩት።እያቸው ጥሩ ትንታኔ ነው የሰጠኸው።

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ወልቃይቴ ነኝ አዲመረፅ ልጅ አማራ ጎንደሬ ነኝ ።።።።

    • @SolFenta
      @SolFenta 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የሀገሬ ልጅ ❤

    • @Ritaamy-o2x
      @Ritaamy-o2x 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      የጋሽ ገብረ ፃዴቅ ልጄ ተረጋጌ ወልቃይት ጎዳይ ከክልል ውጭ ያለነውም አማራ ያገባናል ።

  • @MengstuMengstu-rg2lv
    @MengstuMengstu-rg2lv 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    የወልቃይት ልጅ ነኝ የእምባ ዱርኩታን ግን አማራ ነን

  • @MUSSAHUSSEN-n4s
    @MUSSAHUSSEN-n4s 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ቃለ ምልልሱን ጨርሸ አልሠማሁትም ግን ገና ከጅምሩ የልጁ ንግግር በቂ መልስ ሆኖኛል እድሜ ይስጥህ ወንድሜ

  • @GebryLemlem
    @GebryLemlem 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ኢያቸው የገለፅከው ሁሉ ትክክል ነው ሚደያው መደገፍ ያለብ ሃላፍነት መደገፍ አለብን እጅግ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @teferifantahun848
    @teferifantahun848 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ጥንታዊና ዘመናዊ የኢትዮጵያ ህዝብ ታሪክን የተረዳ በተለይ የአብይ አህመድ አሊን የእባብ ጭንቅላት እና ተናዳፊ ምላስ የተረዳ ብሩዕ አይምሮ ያለውን ወጣት በእዚህ ዝግጅት በመጋበዛችሁ ትቅል ምስጋና እና አክብሮት ይገባችኃል🙏🏾

  • @aregabelayneh3877
    @aregabelayneh3877 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    በህገመንግስትም ይሁን ውይም አይሁን ወልቃይት አማራነው የሚገርመኝ ለውይይት ልምን እንደምታቀርቡትነው ?ያማራ ህዝብ ሐረርጌን ለምን ያማራ መሆኑን ለሺመልስ አትነግሩትምመተለል ያማራ ደራራያ ወለጋም አማራነውእና አማራ መንግስት የለውም ፍኖ ይነግሳል ያን ጊዜ ድንበራችንን እናውቀዋልን ችግር የለውም ድልለአማራ ህዝብ

  • @AyalewYimam
    @AyalewYimam 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    Interesting man

  • @alimetmohammed7995
    @alimetmohammed7995 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    I love Andafita and this young Heroe AMHARA

  • @fuhhg1808
    @fuhhg1808 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    በፋኖ የአማራ ህዝብ እየተከበረ ነው ባእዴን የአማራን ህዝብ አገቱን አስደፍቶታል ግን ዘመነካሴ ክሶታል የአማራን ወጣት አቅቶታል አላህ ይጠብቀው

    • @Ritaamy-o2x
      @Ritaamy-o2x 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      👌👌👌 አሜን

  • @FATUMAYIMER-t1c
    @FATUMAYIMER-t1c 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አተ ልጂ ወልቃይት ራያ ድፍን አማራ ደሙን አፍሷል የወልቃይት ብቻ አደለም አርም

  • @fghhh8660
    @fghhh8660 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    እሂን ጀግና ሙህር ወጣት አብይ እዳይጠልፈው ጥበቃ ይሁንለት ልክ እደ ኮረሌ ደመቀ ዘውዱ

  • @daniel-m1p8w
    @daniel-m1p8w 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    አዲሰ የአማራ ትውልድ ተፈጥሮዋል የማይቀመሰ የአባቶቹን እርሰት አሳልፎ የማይሰጥ።

  • @dagneenyew1626
    @dagneenyew1626 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ወልቃይቴ የሚባል ማንነት የለም ፣ ጥርስህ ይውለቅ እንላለን

  • @fghhh8660
    @fghhh8660 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    እሂ ልጅ ሀይምሮው በትምርት የበሰለ ነው የወልቃይት ወጣቶች እዲን የወጣት ሙሁር ጥበቃ አርጉለት ደሞም ያለውን እውቀት ተጠቀሙበት አደራ

  • @kebronakililu9613
    @kebronakililu9613 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    አበሳ !!!! እንዴት ደስ ትላለህ ወልቃይት ጥሎሽ ናትእንዴ አልክ ???😀😀😀😃

  • @HabtamuAyana-o3c
    @HabtamuAyana-o3c 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    ወልቃይት ጠገዴ ማንም ሃይል የማይነካው የአማራ ጥንታዊ ዕርስታችን ነው ።

    • @alemayehudesta7729
      @alemayehudesta7729 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ለደመኛው ያውም ለሚገነጠለው ለወያኔ ቀርቶ ለወገኑ ለሸዋውም ቢሆን ወልቃይት ጠገዴን አይሰጥም ሲያምርህ ይቅር በሉት

  • @ayubabera
    @ayubabera 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    የሠላም ካውንስል ከሆነ የገዥው አገልጋይ ነው አራት ነጥብ

  • @BewketubeleteBewketu
    @BewketubeleteBewketu 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    🙏🙏🙏👍👍👍 eyachew

  • @kassahunassefa5781
    @kassahunassefa5781 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    እውነት ነዉ ያለ ቦታዉ የከዜን ተሻግሬ ህዝብና መሬት ለመዝረፍ ያሰፈሰፈ የትግሬ ተገንጣይ ቡድን እስከ ምፅአት ዘመን አያገኛትም

  • @dagneenyew1626
    @dagneenyew1626 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    የልጅ ብአዴን ማየት አንጸልግህም ፣ ወሎልቃይት የመላው አማራ እንጅ የደመቀ የግል ፕሮጀክት አይደለም ፣ ተጠንቀቁ

  • @טטכ.ה
    @טטכ.ה 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    የወገራ ወረዳ የመጠሪ ስም ነው ወድሜ የአውራጃው መቀመጫ ዳባት ሲሆን ወልቃይት የምክትሉ መቀመጫ ነው

  • @Semira-fz8fg
    @Semira-fz8fg 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    RIGHT 👍👍👍👍👍

  • @امافنان-ض7ش
    @امافنان-ض7ش 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ጎበዝ ወጣቶች ናችሁ በርቱ

  • @DebrituNegash-pu1uq
    @DebrituNegash-pu1uq 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    I love you my son you teach the true story proud of you

  • @danielmohamed6562
    @danielmohamed6562 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እውነት ነዉ የወልቃይት ማንነት ለወልቃይት ለህዝቡ መተው ነዉ ❤❤ ጀግና ወንድሜ

  • @Hope-l4m
    @Hope-l4m 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እንደበተ ርቱእ❤

  • @melessegessesse7603
    @melessegessesse7603 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እንዴታ አበጀህ የኔ ጀግና ‼️ሀቁ ይህ ነው ‼️‼️

  • @SelamMarie-ot8qw
    @SelamMarie-ot8qw 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    አዳፍታ ሚዲያ ዛሬ ገና ጀግና ፖለቲከኛ እዉነታን የየዘ ጀግና ታዳጊ ወጣት አቀረባችሁ በዚሁ ቀጥሉበት

  • @alamaetaddesse6198
    @alamaetaddesse6198 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ውንድሜ በርታ ተብረክ የ ህሉ ውጣት የሞተው ማንነቱን ለማሳወቅ ነው አሁን የምትስማው ሁሉ እናንተን ለመከፋፈል ነው ለመገንጠል ያስቃሉ መስፈርቱንም አያሞሉ ትግሪውች ደግሞ ለመስፋፋት ንው ነር ግን እንዳንተ ያሉ ውጣቶች የወደፊት ኢትዮጵያ ሃላፊነነት ይጠበቅባችሆል ታልቁ ጌታ እግዚአብሄር. አምላክ ይጠብቅህ አይዞህ እውነቱን ይዘሃል ተባረክ እንዚህ ውሽታሞች ለፈረንጅ ሊሽጥዋችሁ ነው ባርያ ሊያደርገዋችሁ ሀብታችሁንም ሊሽጡ ❤❤❤

  • @eteneshabebe5415
    @eteneshabebe5415 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጀግና ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @yaagewlij4134
    @yaagewlij4134 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጀግናው አማራ ወይ ፍክቺ ❤

  • @aregabelayneh3877
    @aregabelayneh3877 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Risers ፍለጋ ካማራ መሬት ምን ያልተሰራብን ክፋት አል!!

  • @enathuneyau7649
    @enathuneyau7649 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እኔ እራሴ ወልቃይት ጠገዴ ጎንደር አማሪ ነኝ

  • @טטכ.ה
    @טטכ.ה 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ተወላጁ አሰድዶ የራሱን አስፍሮ የህዘብ ድምፅ ብሎ ነገር የለም
    ከሆነ ደግሞ ላው አማራና የትግራይ ህዘብ ድም መስጠት አለበት
    ለምሳሌ በጎደር ክፍለሀግ ወገራ አውራጃ እኔም ተወልጀ አለሁ ወልቃይት የወገራ አውራጃ አንዱ ነውና ድምፅ እንስጥ ምንም እስራኤል ብኖር

  • @AlexEt-vm5ux
    @AlexEt-vm5ux 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወልቃይት ጠገዴ ማንም ሃይል የማይነካው የአማራ ጥንታዊ ዕርስታችን ነው ። FANO

  • @bahtaaraya6661
    @bahtaaraya6661 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ማንኛ ሰውማወቅ ያለበት የነዚህ የወልቃት ተወላጄች በመምጣታቸው
    ምንአይነት የማመጥት ተፁኑ የለም ምኩናቴም ሀቁየታወቀ ስለሆነ ምን የማመጣው ምንም አይነት የለም እዳለው ወንድማችን ጥሉሽ አይደለም ለትግራ ?

  • @LukasMebrahtu
    @LukasMebrahtu 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    My blood❤

  • @Abrhamelema
    @Abrhamelema 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አረ ጀግንነት ይለያል

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወጣቶች እንዲህ ነገሮች በሰላም እንዲፈታ ለምታደርጉት ጥረት ምስጋና ይገባችሆል ህልዉና የሚለዉ ሁሉ ሌላ አጀንዳ ያለዉን በጥንቃቄ ማየት ጥሩ ነዉ

  • @tsegayewedajo949
    @tsegayewedajo949 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የወንድሜ አስተሳሰብ በሁሉም መመዘኛዎች ሚዛናዊና የሰለጠነ አስተሳሰብ ነው።

  • @shif-uf3vm
    @shif-uf3vm 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሪፍ ትንታኔ ጎበዝ

  • @ademibrahim8686
    @ademibrahim8686 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወልቃይት ይማር እጅ የሌላ ሆኖ አያውቅም ❤❤❤❤❤❤

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ከእውነት ጋር ታርቆ የተፈናቀሉት ተመልሰዉ ችግሩን በሰላም መፍታት ህዝብን መያዣ በማድረግ ተንኮል ሴራ ይብቃ

  • @dawitdessu4953
    @dawitdessu4953 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ኸረ ወንድሜ እንግሊዝኛዋን ተዋት

  • @טטכ.ה
    @טטכ.ה 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ኮሎነል ደመቀ ለዚህ የበቃ አደለም ጎንደር ጎጃም ሆብሎ የደስለት በአደን አሳልፎ እደሰጠው ከወያኔ እፈና የደረሰለት በአማራነቱ በወልቃይትነቱ አልነበረም ወድሞቼ

  • @Tazabiw.3
    @Tazabiw.3 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እሄ ልጅ ሂዶ ከብአዴን ጋር መላተሙ ቢያሳዝነንም ለነገዉ አዲሱ ትዉልድ አምሃራ ተስፋችን ነዉ።

  • @yohanneszerazion1614
    @yohanneszerazion1614 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    AMBESSA. AMBESSA YansHal.!!!! ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @shmles-y1i
    @shmles-y1i 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በረከት ሰፈራ ለምን አይፈርስም 100ሺ አስፍረዋል ☝☝

  • @امافنان-ض7ش
    @امافنان-ض7ش 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MebratuWondimu
    @MebratuWondimu 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    በወልቃይት ጉዳይ የሚመለከተው ፦ የጎንደር ፣ የጎጃም ፣ የወሎ እና የሸዋ አማራ ነው እንጂ በወልቃይት ጉዳይ የመቀሌ የአድዋ የአክሱም እና የሽሬ ትግሬዎች ምን ይመለከታቸዋል? በአጭሩ ወልቃይት ጎንደሬ አማራ ነው።

    • @JuhanJedi
      @JuhanJedi 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      የጋምቤላየወለጋየአርሲየጂማወዘተአማራ የሆነን ሁሉ ይመለከታል

  • @dawitkebede1080
    @dawitkebede1080 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እጅግ በጣም የበሰለ ወጣት ነው።

  • @peter-f7z
    @peter-f7z 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጥሎሽ
    ወልቃይትን በፍፅም አይታሰብም
    ልክ ነህ

  • @alemayehudesta7729
    @alemayehudesta7729 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ትህነግ የአማራን መሬቶችን እራሱ ነጥቆ ለሌላውም ሰጥቶ ህዝቡን ጨፍጭፎ አሁን ባስነሳው ጦርነትም ክልሉን ከ$30 ቢሊዮን ዳላር በላይ ኪሳራ አድርሶ ህዝቡን ጨፍጭፎ አማራ መካስ ሲገባ የተገላብጦሽ እይሸልመውም

  • @shmles-y1i
    @shmles-y1i 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ጎደር ወልቃይት በቃ አይነጣጠሉም ጎደር ያለ ወልቃይት

  • @melessegessesse7603
    @melessegessesse7603 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጋዘጠኞውን ጥሩ አርገህ ነው የጋትከው ‼️‼️አመስግናለሁ ‼️

  • @amdealemu8927
    @amdealemu8927 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Hodam cadre.

  • @mercydessalegn5131
    @mercydessalegn5131 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    offcourse I Fell Hard From eastern Ethiopia ,But Amhara

  • @abuwelide121
    @abuwelide121 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ወልቃይት የሚባል የቦታ ስም እንጅ ወልቃይት የሚባል ማንነት የለም እግዚያብሔር ይስጥክ በአንድ ወቅት ሰውየው ወልቃይት ጠገዴ ከፍ ሲል በጌምድር ዝቅ ሲል ደግሞ ወልቃይቴ በማለት ወልቃይትን ከአማራ ለመነጠል የሔዱበት እርምጃ ዛሬ ድረስ ይገርመኛል ስለሆነም እውነታው እና ሐቁ ወልቃይት የቦታ ስም እንጅ የማንነት ስም አይደለም በመጨረሻ ወልቃይት ጠገዴ የመላው አማራ ሳንባ ነች እና ህወዐት እና ብልፅግና ተስፋችሁን ቁረጡ በመኖር ደረጃ አይደለም ከትግራይ ይቅርና ከማዳጋስካርም መጥተው በሰላም በፍቅር መኖር ይቻላል ወልቃይት የኔ ናት ማለት ግን ፈፅሞ አይቻልም እንዳታስቡት

  • @kefyalewlibssie
    @kefyalewlibssie 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Is there any idenitity called Welkaitea guys??

  • @aebebsheferaw8778
    @aebebsheferaw8778 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Yes

  • @DawitAbel-v3o
    @DawitAbel-v3o 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Exactlly my bloody

  • @Edna-nf7li
    @Edna-nf7li 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እድመ ልክህ ትልፋልህ ኣንጂ ምእራብ ምእራብ ትግራይ ነው

  • @sadiyaahmed1978
    @sadiyaahmed1978 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Tekekel.Endh..yale.jegna.biweled.menta.mentaw..jegnaye.bertalign

  • @getachewtebke-j2e
    @getachewtebke-j2e 20 นาทีที่ผ่านมา

    ታዲያ ለምንድን ነው የወልቃይት ተወላጅ ከሆኑ ለምን ወደ ትግራይ ሸሽተው ቆዩ ---------የሆነ ስውር አጀንዳ ይዘው ነው የመጡ

  • @samyy3559
    @samyy3559 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    This little boy eating abys candy kkkkkkkk oh Kkkkkkkk

  • @Sami-z2l2j
    @Sami-z2l2j ชั่วโมงที่ผ่านมา

    100%

  • @טטכ.ה
    @טטכ.ה 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ለመሆኑ ንግሥት የት ገባች

  • @ማሜየወሎጭስይቱብ
    @ማሜየወሎጭስይቱብ 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ጀግንነት እውቀት ብስለት መልክ የተትረፈረፈበት ውይይት የምር አንበሳ ነህ

  • @MohammedIbrahim-vl2pl
    @MohammedIbrahim-vl2pl 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

  • @امافنان-ض7ش
    @امافنان-ض7ش 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ትግሬ ማለት የአማራ ጠላት

  • @mercydessalegn5131
    @mercydessalegn5131 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    yeah Offcourse Amhara Never Loss His Own property Even In Thousand Years!

  • @Daniel-c3j9e
    @Daniel-c3j9e 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ትግርየም ዋልቃይትም አትም አይከራከርም ትግራይም ሄዶም ይከራከር ለቅ ቆም ዋልቃይትም ትቶም ወደመጣበትም ህብረተሰብንም ቦታውን ጋርም ስለትግርየም ይከራከር አትኑር አልታባለም አብ ሮም ከዋልቃይትም አትኖርም ያለዉ ወልቃይትየም ህዝብንም አላለም አብሮም ይኑር ነኖርም ከፈለገም ትግርየም መከራከርም ከተወላጅዉም ዋልቃይትም ጋርም አይችልም ካክልም ነዉም ስለህዝብንም ዋልቃይትም ህዝብንም አክብሮም አብ ሮም መኖርም ይችላልን ትግርየም ከዩትኛዉም አማራም ቦታም አብ ሮም ይኑር ነዉም የተባለዉም በቦታም ሚከራከርም አብ ሮም አይኖርም ከመጣበትም ህብረተሰብንም ጋርም ሂዶም ይከራከር ትግርየም ከትግራይም ቦራም ከፈለገም ከዋልቃይትም ህዝብንም ካማራዉም ጋርም ትግርየም አፍዉም መክፈትም መልካም ነዉም አይችልም

  • @sadiyaahmed1978
    @sadiyaahmed1978 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    BERTULIGN.JEGNOCHE.EWUNET.YASHNIFAL.BERTA.;;;;;;;

  • @AkliluZeyede
    @AkliluZeyede ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Wow betam gobez besal lij nh ende 1 Amhara korchebhalehu ene ye shewa amhara negn gn ye Amhara ytm yigedel ýtm menesha mikinyatu koriderowa Workawit / wolkayit nech

  • @sileshigebramariyam9589
    @sileshigebramariyam9589 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Wotat lij neh hunetawn yetredah,slhone,EGZIABHER ybrkh,berta