🛑"በጸሎትም ይተጉ ነበር" || ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 48

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 ปีที่แล้ว +1

    አሜንአሜንአሜንቃለህይወትያሰማልንመምህራችን፣አድሜጤናይስጥልን

  • @michaiahlove4736
    @michaiahlove4736 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏

  • @KidistMihiret-j7s
    @KidistMihiret-j7s ปีที่แล้ว +1

    አሜንንንንንንን

  • @men_addis12
    @men_addis12 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን በአለህበት ሁሉ ትምህርቶችህ ያደርሰናል። ቃለህይወት ያሰማልን።

  • @fasikafikadu6720
    @fasikafikadu6720 ปีที่แล้ว +2

    መምህር በቤቱ ያፅናክ ነበር ከመባል እመቤቴ ትጠብቅህ!! ቃለ ህይወት ያሰማልን!

  • @Kb-tube7407
    @Kb-tube7407 ปีที่แล้ว +1

    Kale hiwoten yasemalen amen

  • @fufgyf
    @fufgyf ปีที่แล้ว +2

    ያብዛልን እንዳንተ አይነቱ አሜን 🙏🙏🙏

  • @nigatmuluneh8839
    @nigatmuluneh8839 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @ገኒእህተማሪያም
    @ገኒእህተማሪያም ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው ጌታ ሆይ አንተን ብቻ የምሰማበት ጆሮን አድለን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እረዥም እድሜን ከጤናጋ ይስጥልን ጸጋውን ያብዛልን መምህራችን

  • @tsegeschutz4265
    @tsegeschutz4265 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን🙏🙏🙏

  • @haylu8198
    @haylu8198 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @fasikabera6123
    @fasikabera6123 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን እኛም የሠማነዉን በልቦናችን ያሳድርልን አሜም አሜን አሜን

  • @itayodose6116
    @itayodose6116 ปีที่แล้ว +2

    Amen..amen amen..kale..hiwet yasemal memhrachin bewune yderegln

  • @almajaber2074
    @almajaber2074 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @davoaman5402
    @davoaman5402 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥህ ውድ መምህራችን ! ቃለ ሕይወት ያሰማልን!

  • @benyamgirma2688
    @benyamgirma2688 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @vjgu7406
    @vjgu7406 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @mekdesmekde5525
    @mekdesmekde5525 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @gorefehemecha8649
    @gorefehemecha8649 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen❤❤❤

  • @kalkal3346
    @kalkal3346 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @surafelfikadu4331
    @surafelfikadu4331 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን ... 💚💛❤🙏

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን አሜን እኛም የሰማነውን በልባችን ይሳልብን አሜን አሜን!

  • @martabogale7735
    @martabogale7735 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤❤

  • @እመንእንጂአተፍራያመነየተ
    @እመንእንጂአተፍራያመነየተ ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @fikirtefikir2621
    @fikirtefikir2621 ปีที่แล้ว +3

    አሜን(3) ቃለ ህይወት ያሠማልን በቤቱ ያፅናልን

  • @niyatyohannes5572
    @niyatyohannes5572 ปีที่แล้ว +1

    Amen kal hiwet yasemalin.

  • @meri147
    @meri147 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @samriatube1683
    @samriatube1683 ปีที่แล้ว +1

    Kale hiwote yasmalen amen

  • @hanihani-mq2hz
    @hanihani-mq2hz ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን😊

  • @taemogaltawahdo218
    @taemogaltawahdo218 ปีที่แล้ว +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @abtameshasafa1651
    @abtameshasafa1651 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህ የወት ዪሰማልን

  • @firaolahmed153
    @firaolahmed153 ปีที่แล้ว +1

    Deacon Henok Haile❤️🙏🏽✨ EMABETACHIN Tabote Tsion Tsegawun Tabzilih Memher❤️❤️❤️

  • @TsigeYemane-t8l
    @TsigeYemane-t8l ปีที่แล้ว +1

    Kale hiwet yesmealna

  • @-user-ro4qm9op7y
    @-user-ro4qm9op7y ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያስመዐልና ብሓቂ

  • @alemabraham7104
    @alemabraham7104 ปีที่แล้ว +1

    Kale ewat yasmalen

  • @burtkansintayehu7576
    @burtkansintayehu7576 ปีที่แล้ว +1

    Kale Eiwote yasmalen❤❤❤

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 ปีที่แล้ว

      አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @shewayetsige2013
    @shewayetsige2013 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እኔ ግራ የገባኝ እግዚአብሔር በሚያውቀው የግዕዝን ቋንቋ 95% የምንሆነው አናውቀውም ታዲያ እንዴት ሆኖ ነው በአንድ ልብ የምናመሰግነውና የምንሳተፈው? መቼም የትርጉም መፃህፍትን በመያዝ መሳተፍ ይቻላል አይሉኝም ተመስጥዖ አይኖረውምና :: እግዚአብሔር መፍትሄውን ይስጠን እንጂ እናንተ መምህራን እኛን ሁሌ ስትወቅሱን ግራ ይገባኛል መፍትሄም አይኖራችሁም:: 23:02 23:15

    • @fasikafikadu6720
      @fasikafikadu6720 ปีที่แล้ว +1

      እንዳትማር ማን ከለከለህ ድክመትህን በመምህራኖችህ ላይ አታሳብ ቤተ ክርስቲያን ሄደህ ተማር ቤትህ መቶ ሚያስተምርህ የለም።

    • @shewayetsige2013
      @shewayetsige2013 ปีที่แล้ว

      @@fasikafikadu6720 የትኛው ቤተክርስቲያን ነው በመደበኛ ፕሮግራምና በተጠና መንገድ በቂ ስፍራና አስተማሪ አዘጋጅቶ ግዕዝን ለህብረተሰቡ የሚያስተምረው? እኔ አላየሁም 95% የሚሆነው ኦርቶዶክሳዊ በስንፍና ምክንያት ነው ሳይማር የቀረው? ቤተክርስቲያን የምትሰራውን ህንፃ በየአጥቢያው ለአለም
      ትምህርት ማስተማሪያና ገንዘብ መሰብሰቢያ ነው ያደረገችው በአይናችን እያየን ስለሆነ መካድ
      አይቻልም:: ድሮ በማትሪክ የግዕዝ ፈተና እንደነበር ያውቃሉ? አሁንስ?

    • @FilmonKedane
      @FilmonKedane ปีที่แล้ว

      እቤትህ ሆነህ መማር ትችላለህ እውቀት አየር ላይ ነው ያለው እግዚአብሔር ልቦናችንን ይግለፅልን ወንድሜ እኔም ለመማር እየሞከርኩ ነው ትልቁ ስብክተት ቅዳሴ ነው ህብስተን ወደ ስጋ ወይኑን ወደ ሚቀይረው ቅዳሴ ነው

    • @thinkitsnotillegalyet
      @thinkitsnotillegalyet ปีที่แล้ว +1

      Yihe alemawek new ye kdase tmhrt bzu ale youtube lay bzu ye kdase video ale esun kefto ye ተሰጥኦ metshaf gezto keza lay abro melemamed new sebeb ayasfelgm muslimoch enkuan lehaymanotachew blew arabic atntew yimaru yele ende? Esky mn yahl metshaf sle kdase anbbehal? Wey anbbeshal? Yihe mknyat ayihonm kdase lay yemisatef bzu sew kdase yichlal

  • @addishiwotteklu4530
    @addishiwotteklu4530 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ
    @ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @laylalayla112
    @laylalayla112 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ
    @እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤❤️🙏

  • @sanas7429
    @sanas7429 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን