የቀን 7 ሰዓት አማርኛ ዜና … ሐምሌ 18/2016 ዓ.ም Etv | Ethiopia | News zena

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 15

  • @meryemsisay5447
    @meryemsisay5447 หลายเดือนก่อน

    በወገኖቼ ላይ የደረሰውው አደጋ ለኔም ሃዘዘኔ ነው ታሳ ወገኖቼ የሞቱትን ነፍስ ይማር😭😭😭😭😭ለቤተሰቦቻቸው መፅናናትን ይስጥልን

  • @user-dh8nt7wc4h
    @user-dh8nt7wc4h หลายเดือนก่อน +1

    ኧረ ኡ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @DimoreAngaw
    @DimoreAngaw หลายเดือนก่อน +4

    እውነትን ለጊዜው መካድ ይቻል ይሆናል፡፡ እውነትን ግን ማሸነፍ ፈጽሞ አይቻልም፡፡ ጠለምትን "ጸለምት" ማይጠብሪን "ማይጸብሪ" ብሎ የሚጠራው የወያኔ ስራ አልፎበታል፡፤ የአብይ አህመድ የስልጣን ማራዘሚያ እቅድም እንድሁ፡፡አማራው ነጻነቱን በክንዱ አረጋግጦ ርስቶቹንም በክንዱ ያስከብራል፡፡

    • @hadushmelese7472
      @hadushmelese7472 หลายเดือนก่อน +2

      አብይ አህመድ ቢችል ኖሮ እስካሁን ፋኖን አሽንፎ ይፎክር ነበር፡፡ አልቻለም፡፡አይችልምም፡፡ ይህ ሁሉ የማይሰራ የሽምግልና ጋጋታ የሰፈራ ተውኔት አያስፈልገውም ነበር፡፡

  • @DimoreAngaw
    @DimoreAngaw หลายเดือนก่อน +1

    ይህ ጊዜ ያልፋል!!!ያለምንም ጥርጥር የአማራ ህዝብ እስከመጨረሻው ድረስ ታግሎ ነጻነቱን ይቀዳጃል፡፡ እናንተ ግን ሰላም ኮሚቴ፣ ሽምግልና፣ ድርድር ፣እርቅ ..ወዘተ የምትሉ የአማራ ሆዳሞች ወ.ዮ.ላ.ች.ሁ!!! አማራ መሬት ላይ መኖሪያ ሳይሆን መ.ቀ.በ.ሪ.ያ አታገኙም፡፡ ይህ የተገፋው የአማራ ህዝብ ጽኑ ቃል ነው፡፡
    የአብይ አህመድ የአማራ አሽከሮች፣ ተላላኪወችና ፍርፋሪ ለቃሚወች ወዮላቸው እንጅ የአማራ ህዝብ ለራሱ መቆም እንደሚችል ታሪክም ወያኔም ኦሮሙማም ጠንቅቀው ያውቁታል፡፡

  • @bestrong1237
    @bestrong1237 หลายเดือนก่อน

    የአማራ ህጻናት በየቀኑ በሺዎች ሲታረዱ ምነው አልደነገጣችሁም?

  • @fekerachenafe6438
    @fekerachenafe6438 หลายเดือนก่อน

    ETV ለማነ የሚስራ የደቡብ ወጣቶች ግጃም ሲታገቱ አላቀረበም። አስተማሪወች በእምብርክክ ሲያስኬዶቸው አላቀረበም 17 ስወች ይዘው ከወጣት እስከ ሽማግሌ ሐይማኖት መሪወችን ይዘው በእምብርክክ ሲያስሄድና የተወስኑትን ሲገሉ ።Etv ምን ድምጽ ሆነ ለተግድ ይፈተሽልን ETV

  • @hadushmelese7472
    @hadushmelese7472 หลายเดือนก่อน +2

    አብይ አህመድ ቢችል ኖሮ እስካሁን ፋኖን አሽንፎ ይፎክር ነበር፡፡ አልቻለም፡፡አይችልምም፡፡ ይህ ሁሉ የማይሰራ የሽምግልና ጋጋታ የሰፈራ ተውኔት አያስፈልገውም ነበር፡፡

  • @TesfayeJesus-fw9lj
    @TesfayeJesus-fw9lj หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂

  • @MeseleWolda
    @MeseleWolda หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂