መምህሩና ኤርሚያስ በመፅሐፍ ቅዱስ ዉይይት ገጠሙ | ኤል ቃል tube | faithline | ermias abebe | wongel tube | ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 22

  • @misrakhabte2642
    @misrakhabte2642 18 วันที่ผ่านมา

    May God Almighty bless both of you abundantly for spreading the gospel. "The truth"

  • @Chimdi-r1u
    @Chimdi-r1u 18 วันที่ผ่านมา

    Waw God bless you all. Amazing…. Tebarekiligni all.

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 18 วันที่ผ่านมา

    ወንድሞች ተባረኩ ፀጋ ይብዛላችሁ ኦርቶዶክስ መልስ አላት ይሉና ሲጠየቁ ዝም ብለው መዘባረቅ!!

  • @misrakhabte2642
    @misrakhabte2642 18 วันที่ผ่านมา

    Ermias God bless you I like your style. Just like in the court of law. Yes or no!!!!!!!

  • @BsjjsHsn-z9t
    @BsjjsHsn-z9t 15 วันที่ผ่านมา

    ኑ የኢየሱስ ሁኑ መፅሀፍ ቅዱስ ማስረጃ ሳይኖራቹ ከምትዳረቁ ይሻላቹሀል የተፃፈውን ማመን ኦርቶዶክስ መልስ የላትም

  • @seblewongelzeyede5280
    @seblewongelzeyede5280 18 วันที่ผ่านมา

    ወንድሞች እወዳችኃለሁ ተባረኩ

  • @DemisJemaneh
    @DemisJemaneh 18 วันที่ผ่านมา +2

    ምድራችን ከጥንቱ የሀይማኖት ካባ አልብሳን ኖራለቾ እውነቱ ግን ሲታይ የመተት የድግምት የፈልፈላ ሥራ የዛር የጥንቆላ የደሮ የቦረን ትጃ መስዋዕተ ዲያቢሎስ አምላኪ ነበረች አሁን ግን በወንጌል አማኞች በመፅሐፍ ቅዱስ ትውልድ ከነፈ ወደ እግዚአብሔር መንግሥት

  • @eleni311
    @eleni311 18 วันที่ผ่านมา

    ኦርቶዶክሰ መልሰ አላት ትላላችሁ ሰትጠዬቁ ዝርክርካችሁ ይወጣል ምነው ቢቀርባችሁ ወንጌል እኮ ዝብሎ ነጠላ ለብሶ ግንብ ተደግፎ ቃለ ህይወት ያሰማልን እንደማለት አይደለም እታች ሆናችሁ ተማሩ ትጠቀማላችሁ ተባረኩ🙏❤

  • @reconcilewithGod7159
    @reconcilewithGod7159 18 วันที่ผ่านมา +1

    እና ጌታ ሂዱ በኣብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ እያጠመቃቹዋቸው ብሎ ኣዝዛዋቸው ለሃዋርያት ፡ መስበክ ትተው ያገኙትን ሁሉ እያጥመቁ የጌታ ትእዛዝ እየጣሱ ነበር ማለት ነው ? ወይ ጉድ ምን ኣይነት ዘመን ነው የደረስነው ጠማማ እያስተማሩ ትውልዱን ከጌታ ኣራቁት።🙆‍♂🙆‍♂

  • @mame8874
    @mame8874 18 วันที่ผ่านมา

    መፅሀፍ ቅዱስ ውስጥ አንድም ቦታ ህፃናትን አጥምቁ ወይም ተጠመቁ አይልም

  • @addistedla
    @addistedla 18 วันที่ผ่านมา

    Ethiopia and Ethiopians closed their boundaries for 1000 years as they told us and within these times disconnected from all Christian brothers abroad and with these we adapted all false teachings

  • @yewbdartiksie9476
    @yewbdartiksie9476 18 วันที่ผ่านมา

    ህፃናት እየተማሩ ያድጋሉ ስትል ጥምቀት ቀደመ ማለት ነው ህፃናት ከቀደሙ

  • @Meskeremmimi-xu8pr
    @Meskeremmimi-xu8pr 18 วันที่ผ่านมา

    ይሄ ሁለ
    ሉ ከህደት ምድነው ሳያምኑ የሚጠመቁ እነሱ ሶደረረሬነው የሸሚዋኙት ባላመኩበት ነገር አልጠመቅም

  • @yewbdartiksie9476
    @yewbdartiksie9476 18 วันที่ผ่านมา

    ውይይይይይ ይሄ 😮 ልጅ ከሱም ብሶ ስላልዳናችሁ አለ

  • @meremaadem53
    @meremaadem53 16 วันที่ผ่านมา

    አይ ጴንጤ ድርቅናና ጩኸት ብቻ!በዚ ውይይት የኦርቶዶክስን ልእልና ነው ያየሁት ልጁ በደንብ ከመፅሀፍ ቅዱስ አስረድቷል እናንተ ግን እንደቆርቆሮ መጮህ ብቻ

  • @ሐመር2121
    @ሐመር2121 18 วันที่ผ่านมา

    ዳኒ አህዛብ ማለት ህዝብ የሚለው በግዕዝ ሲበዛ ነው ያለመነ ማለት አይደለም

  • @Meskeremmimi-xu8pr
    @Meskeremmimi-xu8pr 18 วันที่ผ่านมา

    እየሱስ ከተነሳበሃላ ነው

  • @MesfinMekonen-m8q
    @MesfinMekonen-m8q 17 วันที่ผ่านมา

    እንዴ መናፍቆ ምን አይነት ድርቀት ነው ያለ ጥምቀት ክርስትና? ማቲዮስ3 13/16አንብብ ጥምቀት በዉሐ ነው ስለ ሕፃን ሐዋርያት ሥራ ላይ ግባና አንብብ።

  • @DemisJemaneh
    @DemisJemaneh 18 วันที่ผ่านมา

    ከንፍ በግራና በቅኝ ፈጥራችሁ አትተርጉሙ መሪጌታዎች

  • @YosefGeresu
    @YosefGeresu 18 วันที่ผ่านมา

    daniya sewyaw lalemamen gebegeb nw yeyazew

  • @Blueberrykear
    @Blueberrykear 19 วันที่ผ่านมา +1

    እስቲ አንዴ በልሳን ልመርቃቹ የሉተርን ልጆች። አወወበቨለበበየሰከአጨጨጰየጸወዘሀቨሀቨሀበለሰሰረረመሀኸወፈ

  • @sweetman5249
    @sweetman5249 19 วันที่ผ่านมา

    Yihema yantew ye Metsihafe Bartos digimit yimesilal 😂😂😂.
    Dahna Haymanot endalew mebesachetih😂😂😂. Ye Metikora lij tawula negese yemitil sew 😂😂😂 @Blueberrykear