ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ኤርሚ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ ኦርቶዶክስ የሚከራከሩት ለድርጅታው ነው!!!ለመዳን አይደለም!!!
❝አንዳንዶች ተከራካሪዎችንም ውቀሱ፥ አንዳንዶችንም ከእሳት ነጥቃችሁ አድኑ፥❞ -ይሁዳ 1: 22ኤርሚ ተባረክ ያወከውን እውነት ከመናገር ወደኃላ አትበል ኦርቶዶክስዊያን ወገኖቻችን ናቸው አንተን እግዚአብሔር እዚያ ተምረህና አውቀህ እንድትወጣ ያደረገህ ይህንን ትናገርና የጨለማውን ስራ ታፈርስ ዘንድ ነው ብዬ አምናለሁ ።ጳውሎስ ህግ አዋቂና ፈሪሳዊ ሆኖ ከዚህ ወጥቶ በተቃራኒ ያደገበትን ስራና ስርዓት እየተቃወመ ከዚህ ተመለሱ ዳኑ እያለ እውነተኛውን ወንጌል በሀይል እየሰበከፈሪሳውያንን አጥብቆ ይሞግት ነበርና ተባረክ
❤🎉🎉🎉 Gad bless you
ኤርሚ ሰለ ጥንቁልናቼው ሰታወራ ብዙ ኦርቶዶክሰ ኪሳቼውን እንዲፈትሹ እያደረካቼው ነው ነፍሰ አባት የተባሉ መላ መላ ልበልልሸ ልጄ ይሄ እኮ ክርሰትናን አይቃወምም መጠባበቂያ ብለው ጥንቆላ የሚሰሩት በአብ በወልድ በመንፈሰ ቅዱሰ ብለው ነው የሚጄምሩት ህዝቡን ጥንቁልናን እግዚአብሄር የፈቀደ ለማሰመሰል እና ቤቲቱ በብዙ ነገር ተበክላለች ተባረኩልኝ🙏❤
Zemen yibark
እህቴ ቤተስቦቼ ካሉበት የተሳሰተ የውርስ አይማኖት አኔ ለማውጣት እውቀት ሰለሌለኝ ተምህርቱን ለነሱ ተይው ግን እኔ አላውቅም ሰልሽ ለራሴ የሚዋን አቅተኝም አንቺም አንተም ራሳችውን በመጽሓፍ ቅዱስ ፈትሹና ራሳችው የቱጋ እንዳለሽ ወይም እንዳለክ ፈትሹ።አንሱ ግን በማሰረጃ ስለሆነ ተዋቸው ስህተት ከሆነ ቤተክርስቲያኖ የህግ ክፍል ስላላት በህግ ትጠይቃችዋለችደ
AHUN ADIGEYALEW BELEH NEW YEMITASIBEW ANTE DUZE KELAME
ኤርሚ ደሞ አንዱም አይመሳሰልም ይላል እንዴ? ኢየሱስ ክርስቶስን ገፍተው ከህይወታቸው እና ከከተማቸው ያባረሩበት መንገድ በጣም ነው የሚመሳሰለው።😢
ኤርሚየስ ስልክህን አስቀምጥ
ሆርቶዶክሶች ሲጀመር የናንተ እምነት ከብሉ ኪዳንም አይደለም ከወዲት እንደሆናችሁ እምነታችሁን መርምሩ።
አይ ኦርቶዶክስ በብርሃን ተመለለሱ ይላሎ ያገር ጣኦት እያመለኩ የመጥቆራ ልጆች!!!!
Orthodox እባካችሁ አትግቡ ያለ መረጃ ከመሳደብ አታልፍም መፅሃፍ ቅዱስ እንደ ሚገባ አታነቡ ለ ሰድብ አንደኛ ናችሁ
ስላሴን ለምን ዘለልካቸው በ፯በዛ አንድ ስለሆናቹ ነው?
ኤርምያስ ቀለሜ እኮ ሠይ ጤ ነው ሚአሠለፋል ፈው
አንቺ ደሞ ሁላችን የምናውቀውን ትክጃለሽ ከዛ የወጣን ነን እኮ ክርስቶስ ቢሰበክ ወንጌል ቢሰበክማ ሰው ሁሉ አይወጣም ነበር እኮ በፈለግሽበት በሰፊው መንገድ የምትሄጂበት ሰፊዋ የጥፋት አለም ናት ኦርቶዶክስ በጠባቡ መንገድ ግቡ መንገዷ የቀጠነ የሚያገኙአትም ጥቂቶች ናቸው
ኤርሚ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ ኦርቶዶክስ የሚከራከሩት ለድርጅታው ነው!!!ለመዳን አይደለም!!!
❝አንዳንዶች ተከራካሪዎችንም ውቀሱ፥ አንዳንዶችንም ከእሳት ነጥቃችሁ አድኑ፥❞
-ይሁዳ 1: 22
ኤርሚ ተባረክ ያወከውን እውነት ከመናገር ወደኃላ አትበል ኦርቶዶክስዊያን ወገኖቻችን ናቸው
አንተን እግዚአብሔር እዚያ ተምረህና አውቀህ እንድትወጣ ያደረገህ ይህንን ትናገርና
የጨለማውን ስራ ታፈርስ ዘንድ ነው ብዬ አምናለሁ ።
ጳውሎስ ህግ አዋቂና ፈሪሳዊ ሆኖ ከዚህ ወጥቶ በተቃራኒ ያደገበትን ስራና ስርዓት እየተቃወመ
ከዚህ ተመለሱ ዳኑ እያለ እውነተኛውን ወንጌል በሀይል እየሰበከ
ፈሪሳውያንን አጥብቆ ይሞግት ነበርና ተባረክ
❤🎉🎉🎉 Gad bless you
ኤርሚ ሰለ ጥንቁልናቼው ሰታወራ ብዙ ኦርቶዶክሰ ኪሳቼውን እንዲፈትሹ እያደረካቼው ነው ነፍሰ አባት የተባሉ መላ መላ ልበልልሸ ልጄ ይሄ እኮ ክርሰትናን አይቃወምም መጠባበቂያ ብለው ጥንቆላ የሚሰሩት በአብ በወልድ በመንፈሰ ቅዱሰ ብለው ነው የሚጄምሩት ህዝቡን ጥንቁልናን እግዚአብሄር የፈቀደ ለማሰመሰል እና ቤቲቱ በብዙ ነገር ተበክላለች ተባረኩልኝ🙏❤
Zemen yibark
እህቴ ቤተስቦቼ ካሉበት የተሳሰተ የውርስ አይማኖት አኔ ለማውጣት እውቀት ሰለሌለኝ ተምህርቱን ለነሱ ተይው ግን እኔ አላውቅም ሰልሽ ለራሴ የሚዋን አቅተኝም አንቺም አንተም ራሳችውን በመጽሓፍ ቅዱስ ፈትሹና ራሳችው የቱጋ እንዳለሽ ወይም እንዳለክ ፈትሹ።አንሱ ግን በማሰረጃ ስለሆነ ተዋቸው ስህተት ከሆነ ቤተክርስቲያኖ የህግ ክፍል ስላላት በህግ ትጠይቃችዋለችደ
AHUN ADIGEYALEW BELEH NEW YEMITASIBEW ANTE DUZE KELAME
ኤርሚ ደሞ አንዱም አይመሳሰልም ይላል እንዴ? ኢየሱስ ክርስቶስን ገፍተው ከህይወታቸው እና ከከተማቸው ያባረሩበት መንገድ በጣም ነው የሚመሳሰለው።😢
ኤርሚየስ ስልክህን አስቀምጥ
ሆርቶዶክሶች ሲጀመር የናንተ እምነት ከብሉ ኪዳንም አይደለም ከወዲት እንደሆናችሁ እምነታችሁን መርምሩ።
አይ ኦርቶዶክስ በብርሃን ተመለለሱ ይላሎ ያገር ጣኦት እያመለኩ የመጥቆራ ልጆች!!!!
Orthodox እባካችሁ አትግቡ ያለ መረጃ ከመሳደብ አታልፍም መፅሃፍ ቅዱስ እንደ ሚገባ አታነቡ ለ ሰድብ አንደኛ ናችሁ
ስላሴን ለምን ዘለልካቸው በ፯
በዛ አንድ ስለሆናቹ ነው?