Ketema Mekonnen and Bezawork Asfaw Tizita Music

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 151

  • @tediafro9767
    @tediafro9767 ปีที่แล้ว +15

    እኔ ኤርትራዊ ትግርኛ ተናጋሪ ቢሆንም ጊዜ የማይሽረው ብቻ ሳይሆን ሊደገም የማይችል ኣንጀት የሚገለብጥ ሃይለኛ ስሜት የሚፈጥር የምርጥ ምርጥ ዘፈን ነው ። በጣም የታደላቹ ዘፋኞች።

    • @tolasaagammadaa5434
      @tolasaagammadaa5434 ปีที่แล้ว

      ልክ እንደኔ።

    • @mulugetamekonnen3982
      @mulugetamekonnen3982 4 หลายเดือนก่อน

      ትዝታህን ውሰድ ብለሽ የላክሽብኝ
      በይ እዚያው ይቀመጥ እኔም አለብኝ

  • @mesaitethio6970
    @mesaitethio6970 2 ปีที่แล้ว +5

    2023 who is here still hearing this music,,
    በ 2023 እንደኔ አሁንም የድሮ ዘፈኖችን እየሰማ ያለ አለ
    ወይይይ አይ ትዝታ ዛሬም በስደት በትዝታ ልሞት ነው 😭💔

    • @newayeliana5884
      @newayeliana5884 9 หลายเดือนก่อน

      እኔም በትዝታ ሆዴ እየተላወሰ ነው

  • @jamalwarsame7124
    @jamalwarsame7124 6 ปีที่แล้ว +25

    I am Somali and i love Tzita music, such grear piece of art.

    • @Nahusenay123
      @Nahusenay123 2 ปีที่แล้ว +1

      Thanks dear Jam Warsame & I wonder how much smart and beautiful Somalian people's. Africa is home of all attractive nature's.

    • @gebreamlakbahta9757
      @gebreamlakbahta9757 2 ปีที่แล้ว +1

      ግዜ የማይሽረው።

    • @axmedcawsle6224
      @axmedcawsle6224 2 หลายเดือนก่อน

      😢

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 ปีที่แล้ว +3

    Were are you Kibirt Artist Beza N I am very happy for inviting me this beautiful Ethiopa music Thank you everyone.

  • @samson9986
    @samson9986 2 ปีที่แล้ว +4

    It remind me my best my best brother abudu Mohammed awole he song ketema mekonen song when we are teenager in wilderness no family at all n make us happy. Love u brother always.

  • @dktube21
    @dktube21 ปีที่แล้ว +1

    የጥንት የጠዋቱን ትዝታ የሚቀሰቅስ ምርጥ የትዝታ ዘፈን ነው እናመሰግናለን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን መከራውን ያርቅልን

  • @asnakegetachew5949
    @asnakegetachew5949 6 ปีที่แล้ว +36

    ይህ ትውልድ የዚህ አይነት ሙዚቃ መዝፈን ያቃተው በልቡ ውስጥ እውነተኛ ፍቅር ስለሌለ ነው ለማለት የሚያስደፍር ነው!!!!

  • @yohannesdk4332
    @yohannesdk4332 8 ปีที่แล้ว +39

    በጣም ከምወዳቸዉ ጥቂት ዜማዎች አንዱ ይህ የትዝታ ዜማ ነዉ ። አቶ ከተማ መኮንን እና በዛወርቅ አስፋዉ ከልብ ፤ ከስሜት ተጫዉተዉታል ። ዛሬ ድረስ ሳይሰለች እናዳምጣዋለን ። አሁን ላይ ድምጻዉያን ነን ብለዉ የሚያወጡት ዘፈን የአብዛኞቹ ደግመን ለመስማት አልታደልንም ። የነበዛወርቅ ዜማ ግን ይከዉ ዘመን ተሻግሮ ይደመጣል ። ዮሐንስ ነኝ ከሞቃዲሾ / ሶማሊያ/

    • @ሀያትይማም-ኰ1ጰ
      @ሀያትይማም-ኰ1ጰ 8 ปีที่แล้ว +1

      ያ ትክክል ብለሀል አደለም መደገም አናስጨረሰውም አዳዶቹ

    • @yohannesdk4332
      @yohannesdk4332 8 ปีที่แล้ว +2

      እጅግ አመሰግንሻለሁ ስለ አስተያየትሽ ። እንዲህ አስተያየት ከተሰጣቸዉ ምናልባት ሊታረሙ የሚችልበት እድል ሊመጣ ይችል ይሆናል /ለዘመኑ ዘፋኞች /።

    • @tesfayeassen8426
      @tesfayeassen8426 8 ปีที่แล้ว

      the best one music clip

    • @romanworkabate6502
      @romanworkabate6502 7 ปีที่แล้ว +1

      RIP ketema mekonnen music genes

    • @yeeshy.bytheendupezzi1691
      @yeeshy.bytheendupezzi1691 7 ปีที่แล้ว

      yohannes dk. Yohhannes. Lekenhe. Mare

  • @xsss9011
    @xsss9011 8 ปีที่แล้ว +17

    ጊዜ የማይሽራቸው ህዝብ የማይረሳቸው ምርጥ ሙዚቀኞቻችን። እናመሰግናለን!

  • @seifumoges5248
    @seifumoges5248 2 ปีที่แล้ว +4

    አንች ሆየዎች ኑሩልን የናንተ ትዝታ አጥንት ይሰብራል ከቶ ስንቱን ይፃፋል ብቻ ልዩዩዩዩዩ ናቹህ

  • @belestiworku8763
    @belestiworku8763 7 ปีที่แล้ว +4

    በዛ ወርቅ እውነትም የወርቅ ብዙ ነሽ እኮ የትዝታ ዘፈኖችሽ ልብ ይነካሉ።እድሜ እና ጤና ይስጥሽ

  • @belaybelete9693
    @belaybelete9693 6 ปีที่แล้ว +5

    እናንት ባትኖሩ ዘፈን ምን ይሆን ነበር ምርጥ ዘፈን ምርጥ ግዜ

  • @solomonayana9395
    @solomonayana9395 ปีที่แล้ว +1

    Thank you for sharing

  • @eskendir.tseaba2127
    @eskendir.tseaba2127 2 ปีที่แล้ว +4

    እንቁ ዜማ ሁፍፍፍፍፍፍፍ በዝዬ ና ከተማ 🙏🥰

  • @demekeyimam3430
    @demekeyimam3430 5 ปีที่แล้ว +3

    ትዝታው ዘወት ወደ ኔ እየጣ ትክክል የምር የኔ mእወድሀለሁ

  • @mathiangkuol8619
    @mathiangkuol8619 8 ปีที่แล้ว +10

    She is really Nice lovely Lady with nice songs that touches heart of Lovers. I like it am from s.sudan

  • @dawitogbazghi2794
    @dawitogbazghi2794 8 ปีที่แล้ว +5

    By far the best rendition of Tizita bar none.

  • @tolasaagammadaa5434
    @tolasaagammadaa5434 ปีที่แล้ว +2

    ድምፅ ኣልባ ገዳይ መሣሪያ ነው ይሄ ትዝታ የምሉት ነገር። ሟችም ነኝ በትዝታ።

  • @impras2300
    @impras2300 6 ปีที่แล้ว +8

    ምን በደልኩ ምን ሰራሁ ምን ይሆን ጥፋቴ
    አንተ አለኸኝ ብየ ላንተ ከመልፋቴ
    አንተ አለኸኝ ብየ ጠልቼ ሁሉን
    እንዴት ፆም አዳሪ ከርታታ ልሁን

  • @theouterlimits7788
    @theouterlimits7788 9 ปีที่แล้ว +7

    I have been looking for this women's old works for a while. 😊😀😁😍😘💚💗💜💝💞💟💖

  • @betiteklehaimanot4419
    @betiteklehaimanot4419 8 ปีที่แล้ว +7

    በዛወርቅ ኣድናቂሽ ነኝ በጣም ነው ምወድሽ ።ኣዲስ ስራሽን መስማት እፈልጋለሁ ውድድድድድድ ምህረትኣብ ከእራኤል።

  • @Rasdashen1
    @Rasdashen1 11 ปีที่แล้ว +4

    Ketema is such a wonderful tizeta singer......Bezawork is awesome too!!....

  • @almen2251
    @almen2251 6 ปีที่แล้ว +3

    Wawwww tzita I can't stop listening this music for ever

  • @addisdage8707
    @addisdage8707 10 ปีที่แล้ว +2

    what a beautiful music is it? long live for bezawork!!

  • @shumetg.andargie4063
    @shumetg.andargie4063 7 ปีที่แล้ว +8

    I love oldies, and this one is an amazing music!

  • @BoomBoom-un5xu
    @BoomBoom-un5xu 5 หลายเดือนก่อน +1

    ልዩ ነው እደለኛ ነው በናተ ግዜ የተፈቃቀረ ❤❤❤❤❤❤ አሁ ቲሽሽ

  • @f.k1378
    @f.k1378 3 ปีที่แล้ว +3

    Old is gold!

  • @Xublea
    @Xublea 11 ปีที่แล้ว +1

    a wonderful Tizeta
    "Libene meleshilgne libesh yibekashal
    be lib yekeberu eneman ayteshal"

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 4 ปีที่แล้ว +4

    የድሮዎቹ አርቲስቶች ላሁን አርቲስት ነኝ ዘፋኝ ነኝ ለባዮቹ አስተማሪ ናቸው አይማሩበትም እንጂ ቀና ብለው እንኳን ሰው አያዩም ያሁኖቹ ፈጣጣ ቂጣቸውን ገልብጠው እያሳዩ ነው የሚዘፍኑት።

  • @giovanna722
    @giovanna722 2 ปีที่แล้ว

    I love this music. Real, natural feel. It reminds me of early field songs of southern black Americans. Early rural blues music.

  • @efulove3070
    @efulove3070 7 ปีที่แล้ว +2

    bazya batm.new mewdesh long live konjo edam yestsh amlke

  • @y2seyt8yrgguklo1hugged3
    @y2seyt8yrgguklo1hugged3 8 ปีที่แล้ว +3

    አድናቂሽ ነኝ ሰወድሽ

  • @ZeruGhiwet
    @ZeruGhiwet 2 หลายเดือนก่อน

    የሚወደደ ዘፈን ትዝታ

  • @impras2300
    @impras2300 6 ปีที่แล้ว +11

    ሮዝ አበባ ላይ ተኝቻለሁ ደክሞኝ
    ጊዜ 'ማይለውጠው ያንተ ፍቅር አሞኝ

  • @yestibo
    @yestibo 11 ปีที่แล้ว +4

    what a music!!!! true ethiopian Tizita song!!! love you all!!

  • @sahidjihad2195
    @sahidjihad2195 8 ปีที่แล้ว +5

    በዘወርቅ.አድናቂሽ.በመሆኔ.በጣም.ነው.የምወድሽ...ሰኢድ.ከጂዳ...ውድድድድድድድ

  • @romanworkabate6502
    @romanworkabate6502 7 ปีที่แล้ว

    ketema Mekonnen one the best Ethiopian kirar pliers and timeless Ethiopia never replace RIP

  • @asayeworku363
    @asayeworku363 2 ปีที่แล้ว

    Enameseginal endezi aynet muzika silesetachiun

  • @demekeyimam3430
    @demekeyimam3430 5 ปีที่แล้ว

    ትዝታህ ዘወትር ወደነ እየመጣ M LOVE ወይ ትዝታ ሠው ገዳይ

  • @NaniNani-kl2lg
    @NaniNani-kl2lg 5 ปีที่แล้ว

    Terekezesh lomi
    Tei yefertebeshal
    Enen Chema adergesh
    Betehej yeshaleshal 😘

  • @bisratkebede2431
    @bisratkebede2431 9 ปีที่แล้ว +1

    Extraordinary Music All The Time!!!!!!!

  • @negussieberhe6250
    @negussieberhe6250 7 ปีที่แล้ว +8

    የመንፈስ እርካታ የሚሰጥ ወዝ የአለው ሙዚቃ

  • @sawenttsegaye2858
    @sawenttsegaye2858 7 ปีที่แล้ว +1

    I would say only waooo................it is very close to my soul

  • @amanuelmengistu2540
    @amanuelmengistu2540 ปีที่แล้ว +1

    Hulume Tizeta Yemayersa New

  • @impras2300
    @impras2300 6 ปีที่แล้ว +6

    ፍቅሬ የኔ አበባ መስታውቴ ጌጤ
    ምን በድየሀለሁ ሳይህ መደንገጤ

  • @impras2300
    @impras2300 6 ปีที่แล้ว +4

    ተው ልቤን ላክልኝ አስረህ በሰንሰለት
    እዚያ ምን ያደርጋል እኔ የሌለውበት

  • @williamwooten892
    @williamwooten892 9 ปีที่แล้ว +3

    very peaceful masterpiece

  • @GreatThoughts36
    @GreatThoughts36 9 ปีที่แล้ว +1

    what a lovely tizta music is it!!!!

  • @Yechu1221
    @Yechu1221 5 ปีที่แล้ว

    Bizuye ejig wub music
    Thank you

  • @animutyenesew5587
    @animutyenesew5587 8 ปีที่แล้ว +3

    ልዩ እኮ ነሽ!

  • @birukyigezu8295
    @birukyigezu8295 6 ปีที่แล้ว +1

    Awesome!!! Classic

  • @jamilajamila2419
    @jamilajamila2419 6 ปีที่แล้ว +2

    መገን እኔ እር ትዝታ። ገለኝ እፍፍፍፍ

  • @mayinymayiny3110
    @mayinymayiny3110 7 ปีที่แล้ว +1

    ደሥ የሚል ትዝታ

  • @getagethon3033
    @getagethon3033 4 ปีที่แล้ว +1

    በህይወቴ በዛ ወር ቅ ውድድድድድድ
    አብሮሺ ያለውና ባለክራሩና አንቺ ትዝታን ተጫወታቹት::

  • @eyobgetachew1184
    @eyobgetachew1184 11 ปีที่แล้ว +3

    I LOVE THIS MUSIC

    • @ትብለጥአዲሱትብለጥአዲሡ
      @ትብለጥአዲሱትብለጥአዲሡ 7 ปีที่แล้ว

      ኢየዎቤል ጾስትቸረህ በጣም ያምራል
      ፌትህን ግን አላየውትም ስገምት በመጣም የበለጠ ነው ሚሆን

  • @فوزيةريان-ت4د
    @فوزيةريان-ت4د 6 หลายเดือนก่อน

    እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @ኢሥላምነዉሒወቴ
    @ኢሥላምነዉሒወቴ 8 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ነዉ ደስ የሚለዉ

  • @esmaiesalieesmhk6723
    @esmaiesalieesmhk6723 2 ปีที่แล้ว

    Haaymanot naw ejee ahhtaai ahoon kachi lila ahhla asaagaja

  • @ersetebelete4983
    @ersetebelete4983 6 ปีที่แล้ว +1

    Wow tezita

  • @yeeshy.bytheendupezzi1691
    @yeeshy.bytheendupezzi1691 6 ปีที่แล้ว +2

    BETAM BETAM NEW YEMWEDACHU

  • @esmaiesalieesmhk6723
    @esmaiesalieesmhk6723 2 ปีที่แล้ว

    Araa baagabraill chaw woo woo yaalaw ahhyaa ahhla wooi taadala sisaai gaamd saagor beetasrat ishhalal

  • @berhekidane4202
    @berhekidane4202 4 ปีที่แล้ว

    I love this Musik! ❤️

  • @taibakamal2808
    @taibakamal2808 9 ปีที่แล้ว +5

    betam des ylal

  • @andrieprime8163
    @andrieprime8163 9 ปีที่แล้ว +5

    nace wow 💞💞💞

  • @itsmeyonni
    @itsmeyonni 9 ปีที่แล้ว +1

    Timeless music & people :)

  • @lovenature1972
    @lovenature1972 ปีที่แล้ว

    ይህች ነች ኢትዮጲያ/

  • @olanigmikael5407
    @olanigmikael5407 6 ปีที่แล้ว

    menale benate gize betefeterku betam new mewedachu olds

  • @seniorthodoxorthodoxnzelae245
    @seniorthodoxorthodoxnzelae245 4 ปีที่แล้ว +1

    Ahun gn ye orthodox zemarit nat

  • @kaleababiyu8615
    @kaleababiyu8615 8 หลายเดือนก่อน

    I want the lyrics of this song 😭😭😭

  • @maunamuna4101
    @maunamuna4101 8 ปีที่แล้ว

    very nice songs cute👍💗

  • @milkilion696
    @milkilion696 8 ปีที่แล้ว

    dero. heberat. tereit. yamiyasetawese. ale lol...good. old. days. .i love. it

  • @romanworkabate6502
    @romanworkabate6502 7 ปีที่แล้ว

    how I turn the clock back to this time it was my prime time

  • @Zainab-rq9ul
    @Zainab-rq9ul 6 ปีที่แล้ว

    kewdadu weda mn yamolakekal 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @גטהוןטסמה
    @גטהוןטסמה 7 ปีที่แล้ว +7

    ትዝታ በዛ ወርቅ አንቺ ብቻ ዝፈኝው

  • @الطيبهالطيبه-ث9و
    @الطيبهالطيبه-ث9و 8 ปีที่แล้ว

    waw betam haref new

  • @bamlakugezahegn7357
    @bamlakugezahegn7357 2 ปีที่แล้ว +1

    ከምርጦቹ ምርጧ በዛወርቅ😘😘😘

  • @azmarinoasmara3246
    @azmarinoasmara3246 11 ปีที่แล้ว

    very good

  • @beemnetadugna8778
    @beemnetadugna8778 ปีที่แล้ว

    Who else is thinking about whether bezawerk had a brace weys endihu nw tersua yetstekaklw

  • @طيبهحبشي-ن3ف
    @طيبهحبشي-ن3ف 9 ปีที่แล้ว +8

    ትዝታጥሩነው

  • @esmaiesalieesmhk6723
    @esmaiesalieesmhk6723 2 ปีที่แล้ว

    YAbaahtawee ehhrstooh yeehoon taadabalall esom tiinahh

  • @destayeaelemu6941
    @destayeaelemu6941 7 ปีที่แล้ว +1

    wowwwwww

  • @esmaiesalieesmhk6723
    @esmaiesalieesmhk6723 2 ปีที่แล้ว

    Daasaile naww ahloo wooino taafabeg aafiaa faalgo maan yeesmshal afiam yeetafna gaabraileln maaltia tawoorjgalshh

  • @فوزيةريان-ت4د
    @فوزيةريان-ت4د 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @fantuassefa9761
    @fantuassefa9761 5 ปีที่แล้ว

    Is it true

  • @kassahunshenkute5467
    @kassahunshenkute5467 8 ปีที่แล้ว +1

    Where is kassahun shenkute's

  • @andargeyasu4527
    @andargeyasu4527 6 ปีที่แล้ว

    betam kelibie yemiwodew music

  • @Martin-wz5yd
    @Martin-wz5yd 7 หลายเดือนก่อน

  • @esmaiesalieesmhk6723
    @esmaiesalieesmhk6723 2 ปีที่แล้ว

    Taankashh woosha lomee yaantootal siyaqntss lawoola yeemarhh yeelotal yawchi toot toor naw mn yaargotl eroomamn maataa leshaw wooi

  • @ethiopiatekedem2846
    @ethiopiatekedem2846 6 ปีที่แล้ว

    Yohanes yanten haseb kemigaru bezu sewoche weset andu nen...

  • @billaancha8394
    @billaancha8394 ปีที่แล้ว

    True love at the time

  • @abdurehimali1941
    @abdurehimali1941 3 ปีที่แล้ว

    watchlater

  • @kirubealasfeha6363
    @kirubealasfeha6363 6 ปีที่แล้ว

    Bezyie huliem andegna

  • @ፍቅርያሸንፍልጺዮ
    @ፍቅርያሸንፍልጺዮ 10 ปีที่แล้ว +2

    I love you songe

    • @konjokonjko4684
      @konjokonjko4684 9 ปีที่แล้ว +1

      8

    • @ايمانعبده-ن6ر
      @ايمانعبده-ن6ر 7 ปีที่แล้ว

      ፍቅር ያሸንፍል አዲናቂሽነኝበዚውውድድድድድነውየማደርግሽበዙ

  • @Zainab-rq9ul
    @Zainab-rq9ul 7 ปีที่แล้ว

    Tzeta hemem new geza ymayserw hulam ads ymaysere Kusele malt tzeta new

  • @sewnegnenaesasatalew5398
    @sewnegnenaesasatalew5398 7 ปีที่แล้ว +3

    በግ በዚ ጊዜ ስንት ነበር?

  • @temesgen2257
    @temesgen2257 3 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @israeltsehay5236
    @israeltsehay5236 5 ปีที่แล้ว

    ❤️❤️❤️

  • @vnvbvbv9969
    @vnvbvbv9969 6 ปีที่แล้ว +1

    እዚላይ ልጅ ነበረች

  • @esmaiesalieesmhk6723
    @esmaiesalieesmhk6723 2 ปีที่แล้ว

    Komtata bootata chhaw yaamslsll ahoon koomo gedgeda saalmta yaa gitaaa ahhngrr kaania meenkarahh

  • @גנשגנש
    @גנשגנש 4 ปีที่แล้ว

    Tesetow aleshi