ተጋለጠ!!!- -ቀጥታ-July 1,2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 มิ.ย. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @derejehabtewolde

ความคิดเห็น • 300

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 2 วันที่ผ่านมา +23

    ድል ለፋኖ ድል ለተገፋው💪💪💪💪💪💪💚💛❤

  • @abyo6203
    @abyo6203 2 วันที่ผ่านมา +11

    ደሬ ትክክል እናመሠግናለን ቴዲያችን እንወድሀለን

  • @birhanewetere8578
    @birhanewetere8578 2 วันที่ผ่านมา +6

    እህታችን እግዝአብሔር ያፅናሽ የሞቱትንም ነፍሳቸውን ይማርልን እግዚኦ መሃርነ ክርስቶስ ፈጣሪ ይህን ሁሉ ግፍ ይፍረድ እጅግ ልብ ይሰብራል😭😭😭

  • @user-qm7ut8jk6s
    @user-qm7ut8jk6s วันที่ผ่านมา +4

    ድልለአማራህዝብድልለፋኖ❤❤

  • @user-kq3cs9pp8f
    @user-kq3cs9pp8f 2 วันที่ผ่านมา +13

    ድል ለአማራ ፋኖ 💚💛❤️

  • @Amharawit-h2u
    @Amharawit-h2u 2 วันที่ผ่านมา +3

    እህታችንን ያበርታሽ ያ ፅናሽ እግዚሀብሄር ካንቺ ጋር ይሁን

  • @Amharawit-h2u
    @Amharawit-h2u 2 วันที่ผ่านมา +3

    እህታችን ቤተሰቦችሽን ነፍሳቸውን በገነት ያሳርፍልን አይዞሽ

  • @meseretmesi5010
    @meseretmesi5010 2 วันที่ผ่านมา +9

    ድል ለወንድሞቸ ፋኖ ለጀግኖቸ አንተ ሣይጣን በቅርብቀን ከጅሕ በሠሠላት ተጠፍረሕ ያሣየኝ ፈጣሪ ወገኒን እንዳሰጨረስክ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mekuriamolla3548
    @mekuriamolla3548 2 วันที่ผ่านมา +7

    ደሬ በርታልን ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤

  • @nikotekabe5702
    @nikotekabe5702 2 วันที่ผ่านมา +3

    የኢትዮጵያ ባንዲራ በሃገራችን ልብስ ላይ መልበስ ባልተቻለ ግዜ በሰው ሃገር በመላው አለም ኢትዮጵያውያን ባሉበት አለም ሁሉ ከፍ ብሎ ይታያል የግዜ ጉዳይ እንጅ በሃገራችንም ከፍ አርገን ኢትዮጵያውያን በሙሉ ባንዲራ የምናውለበልብበት ግዜ አለ እግዚአብሔር ያውቃል

  • @muleagidaw6426
    @muleagidaw6426 2 วันที่ผ่านมา +9

    ድል ለአማራ ፍኖኖኖኖኖ

  • @almazejigu2461
    @almazejigu2461 2 วันที่ผ่านมา +2

    እህቴ እግዚአብሔር ያጥናሽ ፋኖ ን ከህዝብ ለመለየት የሚደረግ የአብይ ተንኮል ነው የተመረኩትን የመንግስ ወታደር እይተንከባከእየመለስ በንዑሃን ህዝብ ለይ ይህ አይነት ግፍ በፋኖ አይደረም እውነት ወጣለች

  • @eskinderhailemariam3078
    @eskinderhailemariam3078 2 วันที่ผ่านมา +21

    ፋኖ እኮ ሁሉም ወገኑ ነው ኦሮሞን በኦሮሞ ነቱ አይገልም።

  • @wubesewu1204
    @wubesewu1204 2 วันที่ผ่านมา +2

    ድል ለፋኖ

  • @bbhh211
    @bbhh211 2 วันที่ผ่านมา +4

    ወየው እህቴ እግዚአብሄር ያፅናሽ ይሄን አራጅ ደም ጠጭ መንግስት ተብየ ይንቀልልን ወገኔ አለቀ ያሳዝናል

  • @user-hw4ed6tp9n
    @user-hw4ed6tp9n 2 วันที่ผ่านมา +3

    ጀግኖቻችን ቀጥሉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የሌላው የደሀ ልጅ እየተገደለ ነው እስቲ እነሱም ይቅመሱት

  • @solomongelle1625
    @solomongelle1625 2 วันที่ผ่านมา +4

    ድል ለተገፉው የአማራ ሕዝብ ድል ለፉኖ ❤

  • @cricket3806
    @cricket3806 2 วันที่ผ่านมา +13

    #መንግሥት_አለ_እንዴ⁉️
    #ደርሰዋል_ፍልሚያው_ይቀጥላል‼️
    #የጥቁር_ጥሊያኖቹን_ሸለፈታሙን_አብይ_አህመድንና_ግብርአበሮቹን_በአማራ_ዘር_ማጥፋት_ለዓለም_አቀፍ_የወንጀለኛ_ፍርድ_ቤት_ሣናቀርብ_አናርፍም🩸⚖️#ፋኖ_ያሸንፋል‼️

  • @user-oj8lt6zu2b
    @user-oj8lt6zu2b 2 วันที่ผ่านมา +6

    የኢትዮጵያ ሰንደቅ ለዘላለም ከፍ ትበል!

  • @Amharawit-h2u
    @Amharawit-h2u 2 วันที่ผ่านมา +1

    ድል ለፋኖ ፋኖ ያሽንፋል

  • @user-ws5ey2et5t
    @user-ws5ey2et5t 2 วันที่ผ่านมา +4

    ሰላም ደሬ ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለአማራ ፍኖ ድል ለአማራ ሕዝባዊ ግንባር ድል ለአማራ ጀግኖቻችን ፍኖ ይችላል ያሸንፍል

  • @user-wy4lw1ki7z
    @user-wy4lw1ki7z 2 วันที่ผ่านมา +7

    ደሬ ሰላም ነው ደል ለፋኖ

  • @almazejigu2461
    @almazejigu2461 2 วันที่ผ่านมา +2

    ትግል የለ መስዋእትን የለም አዲስ አበባ እባካችሁ እባከችሁ ተንሱ ፋኖን ሁኑ እየመጡ ነው አይሰራም

  • @user-vi5ve6rs9i
    @user-vi5ve6rs9i 2 วันที่ผ่านมา +6

    ዲል ለአማራ ፋኖ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @WondemagegnChekol
    @WondemagegnChekol 2 วันที่ผ่านมา +13

    The most dangerous enemy of the Amhara people is Amhara PP itself.

  • @user-ji1xs3fl1x
    @user-ji1xs3fl1x 2 วันที่ผ่านมา +2

    ድል ለአማራ ህዝብ🎉🎉🎉

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 2 วันที่ผ่านมา +2

    Thank you Jegnachin God bless you with your dear family

  • @habtamuademasu6329
    @habtamuademasu6329 วันที่ผ่านมา

    Gooooooooood Job dere,ድል ለአማራ ፋኖ

  • @eshetubelachew1740
    @eshetubelachew1740 2 วันที่ผ่านมา +2

    ይህ እኮ ትልቅ የትግሉ ውጤት ነው ይህ ልንኮራበት ልናመስግነው የሚገባ ነው ።

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 2 วันที่ผ่านมา +2

    Thank you Jegnachin God bless you

  • @abiavi43
    @abiavi43 2 วันที่ผ่านมา +2

    ለተጨኮነወ አማራ❤❤

  • @user-nt2hw2dw4n
    @user-nt2hw2dw4n 2 วันที่ผ่านมา +21

    እግዚአብሔር ይመስገን ድል ለፋኖ

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 2 วันที่ผ่านมา +1

    Dereje this must be reported to the UN and Amnesty International

  • @seni680
    @seni680 วันที่ผ่านมา +1

    ይገርማል ፋኖ ማለቶ ፋኖ ሊገለው የመጣውን እያስተማረ ይመልሳል ባንሳሳት ጥሩ ነው 😢😢😢😢

  • @user-np3os9te9x
    @user-np3os9te9x 2 วันที่ผ่านมา +2

    ድል በግሬደር ለተቀበረዉ ህዝቤ❤❤❤❤❤ድለምሥኪኑ ለየዋሁ አማራ ድለፋኖኖኖኖ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ethiocsc8289
    @ethiocsc8289 2 วันที่ผ่านมา +1

    Abiy played soccer to get some relief from the fear and anxiety inside him. Moreover, he want to show that things are in control while big wars are going on in Amhara and Oromia regions.

  • @bizuayehujeffrey7434
    @bizuayehujeffrey7434 2 วันที่ผ่านมา +3

    የአማራን ህዝብ የሚያስጨፈጭፉት የአማራ ብልጽግናዎቻ ናቸው ማለትም እንደ አረጋ እና እንደ ምክትል ጠቅላይ ሚንሰተሩ እና እንደሌሎቹም የአብይ የግሩ ምንጣፎች ናቸው እንላለን ሁሉም ያልፋል እነዚህ ወንጀለኞች ለአለም ፍርድ ቤት ማቅረብ ግድ ነው

  • @Askutezu1977
    @Askutezu1977 2 วันที่ผ่านมา +4

    ከወያኔ በትክክል ኮፒ ማድረግ እንኳ አልቻሉም ።

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 2 วันที่ผ่านมา +2

    Tedye our Sendek Alama himself he is always bring Ethiopia to the top of the game Bless him with his dear family

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 2 วันที่ผ่านมา +2

    Teddy Afro is our Emblem God bless him save him for Ethiopia

  • @ghennetwoldegabrel9229
    @ghennetwoldegabrel9229 วันที่ผ่านมา +1

    Thanks for your efforts! Justice, Justice, Justice to all who are oppressed mistreated imprisoned, those who living in prison with no time limit. May God shorten the lives of tyrants?

  • @zika2024-o9y
    @zika2024-o9y 2 วันที่ผ่านมา +1

    ከወያኔ ጋር ሲሆን ፕሪቶሪያ፤ካማርኛ ተናገሪዉ ጋር ሲሆን ማጨናበሪያ ፤የዘሩትን ማጨናበሪያ ሲጨነብሩ የዘሩትን ያጭዳሉ!!

  • @user-nn5po5uw2l
    @user-nn5po5uw2l 2 วันที่ผ่านมา +4

    አሜን ድልለተገፋው ፋኖ

  • @tewodrosberhanu1333
    @tewodrosberhanu1333 2 วันที่ผ่านมา +1

    ይድረሳቸው እንጂ ሃዘኑ ድንገት ከተሰማቸው ደገምገም አድርጉላቸው ለምን የደሃ ልጅ ብቻ ለምን ይጨፍጨፍ

  • @user-jx4xm6cs7q
    @user-jx4xm6cs7q วันที่ผ่านมา +1

    We / Ethiopians All over the World, stay tuned 24/7 for updates..

  • @user-ec2jm5pb6l
    @user-ec2jm5pb6l 2 วันที่ผ่านมา +1

    የአካባቢው ህዝብ እንዴት አልተደራጀም?

  • @user-dt5fn3tt7z
    @user-dt5fn3tt7z 2 วันที่ผ่านมา +23

    ድል ለፍኖ እግዝይቢሒራ አምላክ ከጎነችው ይሆን

    • @alemyimere
      @alemyimere 2 วันที่ผ่านมา +2

      አሜንንንንን ❤❤❤

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 2 วันที่ผ่านมา +1

    Victory to Fanos is Victory to Ethiopia

  • @floop10
    @floop10 2 วันที่ผ่านมา +2

    ምን አለበት አብይ ቢሆን በጠባቂዉ የተገደለዉ አይይይይይ ። ልጁ ምን አጠፋ ነገሩ ያባት ግፍ ለልጅ ልጅ መትረፋ ሆነ እንጂ

  • @dejazmach
    @dejazmach 2 วันที่ผ่านมา +2

    ግፈኞች ከፍትህ ሊስወሩ ይችላሉ ግን ከህሊና ፍርድ ስለማያመልጡ ፍርዱ ባለቤቱን በትክክል ይቀጣዋል ::

  • @amsalashagviea2866
    @amsalashagviea2866 2 วันที่ผ่านมา +1

    ድል ለወገኖቸ ለወንድሞቸ ፍኖ

  • @user-oj8lt6zu2b
    @user-oj8lt6zu2b 2 วันที่ผ่านมา +1

    ደሬ በሐገር ውስጥ በየትኛው ቡድ ን ተጫውተው ያውቁ ነበር?

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 2 วันที่ผ่านมา +1

    Bravo Fanos

  • @fekab5672
    @fekab5672 2 วันที่ผ่านมา +1

    ፋኖ በጭራሽ እንደዚህ ዓይነት ስራ በጭራሽ አያደርግም:: ጠላቱ ላይ እንኳ እንደዚህ አይነት ጭካኔ የለበትም:: ሊጠረጠርም አይገባም::

  • @teferitesfaye7464
    @teferitesfaye7464 2 วันที่ผ่านมา +1

    የጠለምት እና የራያ አስተዳደር የነበሩት ብልጽግና ነበሩ ለህዝቡ ቢያስቡ ኖሮ ወታደር ያሰለጥን ነበር እስኪ ደመቀንም እናያለን

  • @EthioNoah
    @EthioNoah 2 วันที่ผ่านมา +1

    Bezmta Mels Ale KeGeta, Nefs Ymar belln Derie!

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 2 วันที่ผ่านมา +1

    Egzio Medhanealem Firdhin Asayen send us your Mercy. Save our country. Egziabher yatnachihu aizosh

  • @woine123
    @woine123 วันที่ผ่านมา +1

    የኬንያዋ ሴትዮ ስራዋ ብቻ ሳይሆን መልኳም የእዳነች እባቤ እህት ሳትሆን አትቀርም ::

  • @MamushAlemayehu-fc6fq
    @MamushAlemayehu-fc6fq 2 วันที่ผ่านมา +3

    ፋትህ ለተበደይ

  • @mekuriamolla3548
    @mekuriamolla3548 2 วันที่ผ่านมา +1

    በርታልን ደሬ❤❤❤

  • @afomeiya6849
    @afomeiya6849 2 วันที่ผ่านมา +1

    Selam! Tenaystelgne!❤❤❤

  • @Etagu-g8t
    @Etagu-g8t 2 วันที่ผ่านมา +4

    dereje habtewold is the true voice of amhara people!!!

  • @tenubekele5553
    @tenubekele5553 วันที่ผ่านมา +1

    ትክክል

  • @solomonfeleke9470
    @solomonfeleke9470 2 วันที่ผ่านมา +1

    ደሬ በሱለይማን ጉዳይ በተሰራውየጋራስራ ምስጋና ይገባሀል

  • @amarefetene6300
    @amarefetene6300 วันที่ผ่านมา +1

    ETV ማድመጥ በራሱ ትልቅ torture ነው 😢

  • @danielgonitie3075
    @danielgonitie3075 2 วันที่ผ่านมา +1

    መጨረሻዉ ስለደረሰ የሚያምነውን ኣያደረገ ነዉ

  • @menwagawalemu1230
    @menwagawalemu1230 2 วันที่ผ่านมา +1

    ተደራጅተናል ሲሉ የነበሩት ምንአድርገው ነው የተፈናቀሉት? በጣም ያሳዝናል

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 2 วันที่ผ่านมา

    Welcome Kedija

  • @laxiusbandius
    @laxiusbandius 2 วันที่ผ่านมา +1

    እንደ እህያ ውድህል ሲራግጥ ንብር ይህ ሽፍፍ ሞጃሌያም😂

  • @slntayehucherney8210
    @slntayehucherney8210 2 วันที่ผ่านมา +10

    እውነት ነው ቴዲ የሀገር ባለውለታ ነው

  • @nebiyuterefe3637
    @nebiyuterefe3637 วันที่ผ่านมา

    ለብልፅግና፥ሰዎች፥ብዙ፥ለቅሶ፥ሀዘንና፥ዋይታ፥ጨምሮ፥ጨማምሮ፥በልጅ፥በቤተሰቦቻቸው፥ተትረፍርፎ፥ይዳረሰቸው፥ይገባቸዋልና።

  • @user-jy8ow7tq1p
    @user-jy8ow7tq1p 2 วันที่ผ่านมา +1

    ሕዝብ፣የጠላው፣እናተስፋ፣የቆረጠ፣አኳኩሉም፣ይጫወታል😂😂

  • @solomon3431
    @solomon3431 วันที่ผ่านมา

    🙏“... ኢትዮጵያ እጆችዋን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች።”
    መዝሙር 68፥31
    _______
    🙏“እግዚአብሔር በቅዱስ ቦታው ለድሀ አደጎች አባት፥ ለባልቴቶችም ዳኛ ነው።”
    መዝሙር 68፥5
    _______

  • @WaswTulu
    @WaswTulu 2 วันที่ผ่านมา +1

    Deriye

  • @WossenyleshKitaw
    @WossenyleshKitaw 2 วันที่ผ่านมา

    I like it keep up the good job

  • @nigstetesema4547
    @nigstetesema4547 2 วันที่ผ่านมา +1

    ድል ለፋኖኖኖኖ❤❤❤❤

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 2 วันที่ผ่านมา

    Welcome Jegnachin sorry again. I missed your live. I miss Beteseb as well

  • @ethiopianlucia
    @ethiopianlucia วันที่ผ่านมา

    ድል ለአማራ ድል ለፋኖ ጠላቶች ቴዲዬን አትንኩብን

  • @aknahus
    @aknahus วันที่ผ่านมา

    እህቴ እንዳልሽው ነው ፋኖ የሚጨነቅለትንና ከእርሱም በፊት እኔ ልቅደም በማለት ራሱን አሳልፎ የሰጠበትን ህዝብ አይጨፈጭፍም:: በየእለቱ የሚዋደቀው ለማን ሆነና ነው? እየተራበና በፀሀይ በቁሩ አሳሩን የሚበላው ለማን ሆነና? ይህ ስራ የአሌቃን ልጆች ስራ ነው:: እግዚአብሔር ይወርዳል ፣ እግዚአብሔር ይፈርዳል:: አይዞሽ እህቴ በርቺ::

  • @workeaimishaw7679
    @workeaimishaw7679 วันที่ผ่านมา

    Yes you’re right ❤❤❤❤❤❤

  • @meseretmesi5010
    @meseretmesi5010 2 วันที่ผ่านมา

    ደሪ እናመሠግናለን ከልብ❤❤❤❤

  • @MekdesAbera-vs1hc
    @MekdesAbera-vs1hc 2 วันที่ผ่านมา +1

    ድልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤

  • @yirgalemnigusse-em7je
    @yirgalemnigusse-em7je 2 วันที่ผ่านมา +1

    የሰሚ ማጣትትና የእይታ እጦት ድርቀት ነው ተስፋ የመቁረጥ !

  • @yaredayele3634
    @yaredayele3634 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Aysemam

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 2 วันที่ผ่านมา +1

    Egzio Meharene Kiristos

  • @azebyemene750
    @azebyemene750 2 วันที่ผ่านมา

    Tenseya Egeziabehare yaxenashe 😢😢wey
    Zemedocha

  • @talegetabegashaw6421
    @talegetabegashaw6421 2 วันที่ผ่านมา

    Gobez wendm...Berta❤❤❤

  • @SamuelAsefa-jo6lj
    @SamuelAsefa-jo6lj 2 วันที่ผ่านมา

    Hi derye

  • @BirukAiynayehu-r9t
    @BirukAiynayehu-r9t 2 วันที่ผ่านมา +2

    ይህ ልጅ የጎንደር ማክሠኝት ልጅ ነው ደብረማረቆስ ዩኒቨርሲቲ ሲማር የወያኔ ደጋፊ ነበር

  • @user-zy6vt8od2m
    @user-zy6vt8od2m 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰለመነነወ❤❤

  • @almazejigu2461
    @almazejigu2461 2 วันที่ผ่านมา +1

    ጎንደር ይሄን ያህል ከሸና 21:16 በሀገሩ ላይ ተዋግት መዋጋት ካቃተው ይበላቸው እኛን አታቃጥሉን

    • @Abdu-zz
      @Abdu-zz วันที่ผ่านมา

      ለአማራ ትግል ትልቁ እንቅፋት ጎንደር ነው አሽቃባጮች ናቸው

  • @wubitgebeyaneh8046
    @wubitgebeyaneh8046 2 วันที่ผ่านมา

    ተፅፎ የተሰጠውን እንዃን ማንበብ አይችልም። ከየት ይሆን ያመጡት?

  • @BuchebucheBuche
    @BuchebucheBuche วันที่ผ่านมา

    ሠላም ሠላም ደሬ እንኳን በሠላም መጣህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @newayaberaa5813
    @newayaberaa5813 2 วันที่ผ่านมา

    ደሬ በርታልን

  • @1443TH
    @1443TH 2 วันที่ผ่านมา

    ምን አይነት ጊዜ ነው ? አለች እህታችን የ27 አመት ጨለማ አልፎ የብርሃን ጊዜ ነው

  • @newayaberaa5813
    @newayaberaa5813 2 วันที่ผ่านมา +2

    ተከፋይ ውሾች እየተንጫጩ ነው አትስማቸው ደሬ

  • @weyxeriti583
    @weyxeriti583 2 วันที่ผ่านมา

    ጥሩ መግቢያ ነበር። ምን ዋጋ አለው? ... በአበሺኛ አዋዜ ታሽቶ ማዕድ ላይ ሲቀርብ ... የተተረጎመው እንዴት ነበር? የኬንያ ባላገር ... ሃሪፍ ምናምን ... አይሽወድም! የእኛ አገር ግን .... ዳሩ የኛ አገር እንኳን ባላገሩና ... .። መጥኔውን ይስጣችሁ!!!!

  • @WossenyleshKitaw
    @WossenyleshKitaw 2 วันที่ผ่านมา

  • @LuckyFjord-vp5mc
    @LuckyFjord-vp5mc 2 วันที่ผ่านมา

    እውነት ነው መንገዱ ዝግ ነበር

  • @ethio_salamtehun9955
    @ethio_salamtehun9955 วันที่ผ่านมา

    የኢትዮጵያን ቴሌቪዥን ካየን ከሰላሳ ስድስት ዓመት አልፎናል