I have seen that full interview, am very proud of the journalists and the democratic background of Kenya, the President was truly seen as Employee of the Kenyan people including the journalists, the true sign of Democracy
I have seen it too but the president was not answering most of the questions that were asked by the people/Journalists. It’s good to see the freedom of speech and free press is working in Kenya but the leaders are not that smart enough to lead properly.
Am Ethiopian living in Kenya, I was born in moyale side of Ethiopia but still speak in Swahili. Whenever I see how our good neighbors have a great democracy, I feel very sad. One tribe will never fight the government, let's all unite to end the dictatorship in Ethiopia once and for all. Ethiopians must wake up to say Abiy must go
@@Brave-Is_Mine1Mechem bihon netsa anwetan as long as we are using words like del le fanno amhara, del le TDF or del le OLA eyalen we will never win. Addis tewlid "New Generation" or just like Kenya "Gen zii" generation zoomers or digital generation which is from all tribes of Ethiopia. United we stand divided we fall.
@@moparekmohannet3897 I agree with most of what you’re saying but these you’re mentioning are belonging to the people who they almost warship them as their Gods,Not for me! I can’t go with Fano or OLA or TDF because I don’t really understand what exactly are their master plans/Road maps to the Ethiopian people,All of those rebels you’re referring didn’t make clear what their plans are,So I don’t buy any of their actions.As We all know very well that Ethiopia is dangerously divided,so it’s going to be really hard to bring the new generations together and fight against the regime.Good for you that you’re learning some great things from the Kenyan New Generation.
Ethio-Forum ኣለማድነቅ ንፉግነት ነው! We Eritrean young generation respect you and appreciate your amazing work guys. We’re learning so many great things from Ethio-Forum journalists and also learning plenty things from the Kenyan people. Thanks for bringing this up into your attention and I hope so many people will learn from it. Ethio-Forum✌🏽💙✊🏽!
ይሄ ድንቅና ብርቅየ የሆነ ትንታኔ ለታሪክ ይቀመጣል በጣም በጣም እናመሰግናለን ::
20:04
አይ ዘገምተኛው ሃበሻ!!! ከዚህ ዝግጅት የተረዳኸው ነገር ድንቅ ዝግጅት መሆኑን ነው አይደል? እሱ እያለ ያለው ኢትዮጵያዊ ሁሉ ተኝቷል። ዘገምተኛ በሽተኛ ነው። ማሰቢያው አንጎሉ ጭንቅላቱ ውስጥ የለም። ንፍጥ ነው የሞላውና አብቹ ረግጦ እየተሳለቀብህ ቀጥቅጦ እየገዛህ ነው። ምድረ ደደን የደደደደደቦት አገር !!!
ዋሽተህ አስታርቅ ነዉ የተፈቀደዉ እንጂ ዋሽተህ አጣላ አይደለም እና ዉሸት ይቅርባችሁ
አረ በመጠበቅ አይኔ ፋጦ ነበር የያሰዉ እንኳን መጠህ❤🎉
በጣም የሚገርም የህዝብ ተሣትፎና የሚድያዎች የህዝብ ወገንተኝነት የሚገለፅበት ዴሞክራስያዊ ተሳትፎና የመንግስት የህዝብ ብሶት የማዳመጥ ቁርጠኝነትም በጣም የሚደነቅ ድንቅ ተግባር ነው
ኣደርባይ ያለመርህ የሚደግፍና የሚቃውም ማህበረሰብና መንግስት ባለበት ሀገር ግን የሀ ጉዳይ ኣይታሰብም የሚገርም ልዩነት ነው
ያየሰው ኣንተም የሀን ንፅፅር በማቅረብ ለማህበረሰባችን ለማስተማር በምታቀርባቸው ኣስተማሪ ሀሳቦች ክብር ይገባሃል ባለልዩ ስብእና በመሆንህ
The best news 😮 for today thanks from east coast
ከሁሉም በላይ በጣም የገረመኝ ማመን ያቃተኝ ሩቶ እነዚህን ጋዜጠኞች ቤተመንግስቱ ጠርቷቸው እንዲህ ሲያጣድፉት ፊቱን እንኳን አላኮሳተረም በጣም ደስ ይላል
ነገር ግን ኬንያውያን ይህን ሰው ፋታ ቢሰጡት ብዙ ነገሮችን ማስተካከል እንደሚችል ይህ ቃለ መጠየቅ አመላካች ነው
አንተ ምርጥ ጋዜጠኛ የምር የምር ነው የምልህ አንተ ትለያለህ እኔ እኮ ቀኑን ሙሉ ብታወራ አንተ ለኔ 2ደቂቃ ነህ በእውነት የዛሬው ይለያል ወይ ኬኒያ ወይ ኢትዮጵያ እኔ አሁን ይህን ኮመንት በማድረጌ ነገ አዋሽ 40 ልገባ እችላለሁ ምነው ለዛሬ የኬንያ አህያ በሆንኩ ያስብላል ትንታኔህ አቦ ይመችህ ያ
አይ ዘገምተኛው ሃበሻ!!! ከዚህ ዝግጅት የተረዳኸው ነገር ድንቅ ዝግጅት መሆኑን ነው አይደል? እሱ እያለ ያለው ኢትዮጵያዊ ሁሉ ተኝቷል። ዘገምተኛ በሽተኛ ነው። ማሰቢያው አንጎሉ ጭንቅላቱ ውስጥ የለም። ንፍጥ ነው የሞላውና አብቹ ረግጦ እየተሳለቀብህ ቀጥቅጦ እየገዛህ ነው። ምድረ ደደን የደደደደደቦት አገር !!!
ያየሰው ወንድማችን ❤❤❤❤ እንወድሃለን የ ህዝብ ድምፅ ❤❤
ያየሰው ኑርልን የኛ የእወቀት ሰገነት ነህ።።ብዙ ድብቅ እና ያለተነገሩ ያልተሰሙ ወንጀሎችን ተሰማሀለንና ።እድሜህን ያርዝመው ።
በእጅህ ደም አለ ፣ ውሸትህን የምታቆመው መቼ ነው'' ተብሎ መጠየቅ የነበረበት ለፋሽስቱ ነበረ ።
ማን ይጠየቅ ? እነብርሃኑ ነጋ ቦርጫቸዉን አንዘርፍፈው ያጨበጭቡለታል?
የኬንያ በረከት ይደርብን 👍
መቼም ፡ አያድርብንም ፡ ደንቆሮ ፡ መንግስት ፡ ነው ፡ ያለን
አሜን 🙏
አሜን
@@whyallhaየህዝቡ ሞራል ይደርብን
አይ ዘገምተኛው ሃበሻ!!! ከዚህ ዝግጅት የተረዳኸው ነገር ድንቅ ዝግጅት መሆኑን ነው አይደል? እሱ እያለ ያለው ኢትዮጵያዊ ሁሉ ተኝቷል። ዘገምተኛ በሽተኛ ነው። ማሰቢያው አንጎሉ ጭንቅላቱ ውስጥ የለም። ንፍጥ ነው የሞላውና አብቹ ረግጦ እየተሳለቀብህ ቀጥቅጦ እየገዛህ ነው። ምድረ ደደን የደደደደደቦት አገር !!!
ካካካካ ኣየ ያየሰውየ በጣም ነው ያሳቅከኝ 'በነብሱ የቆረጠ ' ያልካት ከምር ከልቤ ነው የሳቅኩት🙏🙏🙏
I have seen that full interview, am very proud of the journalists and the democratic background of Kenya, the President was truly seen as Employee of the Kenyan people including the journalists, the true sign of Democracy
I have seen it too but the president was not answering most of the questions that were asked by the people/Journalists.
It’s good to see the freedom of speech and free press is working in Kenya but the leaders are not that smart enough to lead properly.
@@Brave-Is_Mine1 I agree with you.
Am Ethiopian living in Kenya, I was born in moyale side of Ethiopia but still speak in Swahili. Whenever I see how our good neighbors have a great democracy, I feel very sad. One tribe will never fight the government, let's all unite to end the dictatorship in Ethiopia once and for all. Ethiopians must wake up to say Abiy must go
@@Brave-Is_Mine1Mechem bihon netsa anwetan as long as we are using words like del le fanno amhara, del le TDF or del le OLA eyalen we will never win. Addis tewlid "New Generation" or just like Kenya "Gen zii" generation zoomers or digital generation which is from all tribes of Ethiopia. United we stand divided we fall.
@@moparekmohannet3897 I agree with most of what you’re saying but these you’re mentioning are belonging to the people who they almost warship them as their Gods,Not for me! I can’t go with Fano or OLA or TDF because I don’t really understand what exactly are their master plans/Road maps to the Ethiopian people,All of those rebels you’re referring didn’t make clear what their plans are,So I don’t buy any of their actions.As We all know very well that Ethiopia is dangerously divided,so it’s going to be really hard to bring the new generations together and fight against the regime.Good for you that you’re learning some great things from the Kenyan New Generation.
አንተ ልጅ አቦ ተባረክልኝ ኑርልኝ ማንንም ሳትነካ እውነትን ስትንቆረቁረው ታስቀናለህ
የኬንያ በረከት ይደርብን አሜን በሉ ጎበዝ
Thank you EF for presenting ATO LIDETU AYALEW 'S article !!!
FORWARD WITH ATO LIDETU AYALEW !!!
ETHIOPIA TIKIDEM !!!
TELATUA YIWIDEM !!!
What I observed from this dialog? The quality of the leader and his patience
I appreciate Kenyan Journalists👍🇰🇪
የኢትዮጵያዊ ማሰቢያው አንጎሉ ጭንቅላቱ ውስጥ የለም። ንፍጥ ነው የሞላውና አብቹ ረግጦ እየተሳለቀብህ ቀጥቅጦ እየገዛህ ነው። ምድረ ደደን የደደደደደቦት አገር !!!
የሚገርም ነው እናመሰግናለን እውነተኛ ጋዘጠኛ ያየሰው እድሜና ጤና ይስጥህ ❤
በርታ በየጊዜው በቀላል ቃላትና ግልጽ አረፍተነገር ውብ ቅንብር ህዝብ
መብትና ገዴታውን አንዲያውቅ በማድረግህ ሁሌም አደንቃለሁ ። አመሰግናለሁ !!
ከጋዜጠኞቹ የበለጠ ሊመሰገን እና ሊደነቅ የሚገባዉ ፕሬዜዳንቱ ነዉ ምንኛ መታደል ነዉ በአፍሪካ እንዲህ አይነት መሪ እና ጋዜጠኛ ማዬት ጀግኖች ናችሑ እባካች በነካ አፋችሑ የኛንም ጉድ ጠይቁልን ❤
የተማረና ሀገሩን እሚወድ ነው ጨቅላ አይደለማ
Aeyotii
B
ኬንያዊያን ጋዜጠኞች ፕሬዝዳንት ሩቶን Dear Excellency ሲሉት ነበር የሰማነው።
እኛ ደግሞ Dear Excellency ያየሰው ሽመልስ እንላለን!
Really I appreciate you,Go ahead!
የኬንያ መንግሥት ለህዝብ ያለው ክብር ሳላደንቅ አላልፍ ሁሉ አፍሪካ እንዲህ አይነት መሪ ይኑራት አሜን።
ኬንያውያን ትንሽ ረጋ ቢሉም ጥሩ ነው የሄ ሰውየ በሌላ ዲክታተር እንዳይቀይሩት ከእጅ ያመለጠ ነገር በኋላ ለመመለስ ብዙ ውጣውረድ ውስጥ ይከታል ከኛ ይማሩ
True 💯%! Meles Zenawi ameleten!
ህምምም ትክክል😅
እውነት ነው በእልህ የበለጠ ዲክታቶር እንዳይሆንባቸው እንደ ኢሳያስ ኣፎወርቂ እና ኣብይ
ይገርማል እኛ ኢትዮጵያን ግን ሞተናል
ቆየን
በእውነት የሰጠሀው ማብራርያ ከኬንያና ኢትዮጵያ እያወዳደርክ የገለፅከው ተመችቶኛል ቀጥልበት።
አረ ላንድ ወር የህል ሚድ🎉ያዎች ይህን ብቻ አሰተላልፋ ህዝባችን ይህን ማድረግ እንዲለማመድ በአንጻሩ ማጨብጨብ እንዲወገዝ ተማጸኑ
ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥህ። የምር የመረጃ ሱስ ነው ያሲያዝከኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉
ውይ ሩቶ ምን አይነት ሰው ነው ይሔ ቃለ መጠይቅ አውሮፓ ወይም አሜሪካ እንጂ እዚህ አፍሪካ ጎረቤታችን ኬንያ አይመልም!!!!
ተባረክልን ወንድማችን አቀራረብህ 1ኛ ነህ ትለያለህ የሀገሪቱ ሚያዎች ተደምረው አይስተካከሉህም#ETHIO_FORUM
አይ ዘገምተኛው ሃበሻ!!! ከዚህ ዝግጅት የተረዳኸው ነገር ድንቅ ዝግጅት መሆኑን ነው አይደል? እሱ እያለ ያለው ኢትዮጵያዊ ሁሉ ተኝቷል። ዘገምተኛ በሽተኛ ነው። ማሰቢያው አንጎሉ ጭንቅላቱ ውስጥ የለም። ንፍጥ ነው የሞላውና አብቹ ረግጦ እየተሳለቀብህ ቀጥቅጦ እየገዛህ ነው። ምድረ ደደን የደደደደደቦት አገር !!!
ወላሂ በጣም ቀናሁ በኬኒያ መሪ የኛው መሪ ተብየው ጋር የሰማይ እና የምድር ልዩነቱ😥😥 ድል ለአማራ ፋኖ🎉🎉
dedeb ahun new yegebah kesu gar hunek new eko ye tigray hizb ltatefa tornet yegebahew
@@Electrotech2025 ሰው በገባዉ ጊዜ ይግባው። ስድብ ግን ምን ያደርጋል? ለተወሰነ ጊዜ ሁሉም ኢትዮጵያዊ አድቦ እንደነበር አይካድም ግን ዋናው ነገር ከእብደታችን መውጣታችን ይመስለኛል። ህወሃትን በትግራይ ህዝብ ላይ ለደረሰው ግፍ ተጠያቂ ላለማድረግ አሁንም የምትሄድበት ርቀት ግን ትንሽ ያሳፍራል። ይቅር ካልተባባልን በቀር ማንም ጻድቅ የልም ወዳጄ። ቂም ይብቃን ።
ፋኖ ከሚመጣ ዓብይ 1000 ዓመታት ይግዛን 😅😅
ፋኖ በህልሙም4ኪሎ አይደርስም
@@MilkiasGirma-c2mአንተ ወገን ያልታረደብህ፣ ወይ የሱ ዳይፐር፣ ወይም ሀገር እንድትጠፋ ዳር ሆነህ የምትሰራ፣ መሆን አለብህ። ያም ሆነ ይህ በአብይ ያልተጎዳ አካል ስለሌለ ሰሚ የለህም።
የእናንተ ዘገባና ትንታኔ ራሡ ያሥቀናል ዋው ትችላላችሑ በርቱ !!!!!!!!
The journalist, I love your dedicated work great job
አዘጋገብህ በጣም ምርጥ ነው በርታ ግን እራስህን ጠብቅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
Excellent comparison and analysis. Thank you Ethio-Forum.
💪💪💪ጀግና ህዝብ ሲኖርህ እኮ ነው ደሞክራሴ የሚኖረው የኢትዮጵያ ህዝብ አንኩቶ ፈሪ ናቸው
ህዝቡ ጀግና ነው ኬኒያ የ ኢትዮጵያ ህዝብ ግን ቦቅቧቃ ሆዳም አሾክሿኪ ይበዛል።
ኬንያዊያን ነገም ሰልፍ ጠርተዋል
አይ የኛ ሀገር ሙሉ ቤተሰብ እንደ በግ አጋድመው ለታረዱ ለተቃጠሉ ወገኖች አንድ ቀን እንኳን ጋዜጣዊ መግለጫ አልወጣም ኧረ መግደሉን በተወን 😔
ኢትዮ ፎረም እግዚአብሔር ይስጣችሁ ምንም እንኳንስ በእኛ ሀገር እንደዚህ ዓይነት ነገር በፍጹም የማይታሰብ ቢሆንም የቀረበው ዝግጅት እጅግ በጣም ደስ ይላል ለሀገራችን ፈጣሪ ያስብልን።
ሰላም ወንድም በጣም ነው የምወድህና የማደንቅህ በርታ የኢትዮጲያውያን ባለ ውለታ እና ድምፅ ነህ ።
ዛሬ ግን የሀገራችንን መሪና ሩቶን ልክ አንተ ባነፃፀርክበት መንገድ እኔም በራሴ እይታ አየሁና ተገረምኩ ሩቶና የኛው ሰው በኔ እይታ የሁለት አለም ሰወች ናቸው አለምን አንድ አድርጎ የመምራት አቅም እጂግ ምሁርና ሰው የሚለውን ቃል ያሟላ ትልቅ መሪና ሀገር ቀርቶ ቤተሰብ እንደት እደሚመራም ማንበብና መፃፍን እድሁም ኩረጃን ብቻ የተጎናፀፈ ምንም አይነት ሰነምግባር የሌለው ፀረ ሰው መሀይም ሰው ሆነው አገኘሁዋቸው እድለኞች ናቸው ኬኒያውታን ሰውየው በዚህ ከቀጠለ በጣም በጣም አነጋጋሪ ምስጉን መሪ ተናፋቂ መሪ እንደሚሆን አልጠራጠርም
የኬንያ በረከት ይደርብን አሜን
አሜን
አረ አሜን አሜን
Ethio-Forum ኣለማድነቅ ንፉግነት ነው!
We Eritrean young generation respect you and appreciate your amazing work guys.
We’re learning so many great things from Ethio-Forum journalists and also learning plenty things from the Kenyan people.
Thanks for bringing this up into your attention and I hope so many people will learn from it.
Ethio-Forum✌🏽💙✊🏽!
ያየ ድንቅ እና ጥበበኛ ጋዜጠኛ ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድማችን😘🙏
This is unbiased journalists. Respect both Kenyan president and the Kenyan journalist. Democracy in Kenya and darkness in ethiopia.
ይመችህ ጀግና ነህእኮ አያገላለጽ ተባረክ
እዚሁ ምስራቅ አፍሪካ ውስጥ ይሄንን ያክል ልዩነት መኖሩ እጅግ በጣም ይገርማል::
መ ማር ነዋ! እዚህ ላይ ነዉ ለዉጡ የተማረ መሪ ሲኖርና ያልተማረ የ 7 ተኛ ክፊል መሪ እዚህ ላይ ነዉ ልዩነታቸዉ.😢
😂😂😂የ 20 ሰው ደም አለ ብሎ ቢጠይቅ እዚህ 21ኛው ነው የሚሆነው
😂😂😂
😂😂
በጣም ነበር የሳቕኩት😂😂😂
ያሳዝናል እንጂ😢😢😢😢😢
😂😂😂
እውነትም ኬኒያ በጣም ታስቀናለች የዲሞክራሲ ዕድገት ደረጃዋ እጅግ የሚገርም ነው ከኢትዮጵያ አንፃር የሰማይና የምድር ያህል መራራቅ አለን ብቻ ፈጣሪ ያስበን😢😢
ያየ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ይህን ያልኩህ ስራህን በተመለከተ አንተን ለመግለፅ ቃል ስላጣሁ ነው ተባረክ
❤❤...William Ruto is a king...i liked his patience.
"ኢትዮጵያውያን ተንኮል ምንቀኝነት ቅናት ባህላቸው የሆኑ ለአገር ጥቅም ለአገር እድገት በአንድ በመሆን ድምፅ አያሰሙም" በአሉ ግርማ ነው እንዲህ ያለው ። ትክክለኛ ፀሐፊ።
ትግሬ ብቻ እንዳትሆን እንዲህ የምትለው።
@@የነዋልአባትመቼም አንተም አማራ አትሆንም! የኬንያውም የትግራይ ችግር ነው አለማለትህን ግን ጨዋነትን እየተለማመድክ ነው::
@@KirosAberra እግዚአብሔር ዘመስግኖ አምሓራይ ገይሩ ዘፈጠረኒ አምሓራይ እኮ መንቀኛ ሃራፍ ስሱዕ እንዳማቱ ዘማዕዱ ሃይማኖት ዘይብሉ ማለት እዩ።
ትክክል ነው። በጣም ትልቅ ችግር ያለብን ማህረሰብ ነን።
@@የነዋልአባትእረ እሚጠይቁት እኮ ወያኔ ልኳቸው ነው ትግራይ ናቸው አለማለትህ እይ እናንተ ድንቁርና ክፋት ብቻ ምን ጉድ ናችሁ ግን መቼ ነው እውነት እሚዋጥላችህ በውሸት በክፋት በጥላቻ ተወልዳችሁ ያደጋችሁ
Your report always amazes me in a positive way. Thank you for the continued great job.
ኬንያ አስቀናችኝ።
Abiy Ahmed must go!
ተው እንጂ ሬሳ ላይ ማን ችግኝ ይተክልልናል
Abiy must lead
አብይን ስራዉን ስለሚያዉቅ ጋዜጠኞችን አይወድም በጭንቅላት ይበልጡታል። የደንቆሮ መጨረሻ።
@@PaulAberaHe must go whether he wants to stay in power or not.
ያየሰው እንዶው ዘርህ ይባረክ
በተለይ ሃያ ሰው ሞተዋል ብሎ መጠየቅ ራሱ ሃያአንድኛው መዋች
መሆኑ ይነገረው ነበር ማለትህ በጣምኖው የተመቸኝ
thanks ethio forem
ያየሰው ሽመልስ የጋዜጠኛ ፈርጥ🌹🌹🌹
የያሰዉ አብይ ብታገኛዉ እንደ ኬንያዊያን ጋዜጠኞች እንደምትጠይቃዉ አልጠረጠርም ግን ከዘቧሀለስ ነዉ ነገሩ😫
ጌቾን እና ደጺን ይጠይቀው
አዋሽ አርባ
ዋው ጋዜጠኛ ብሎ ዝም ነው ትንታኔህ በጣም ምርጥ ነው ፈጣሪ ይባርክህ
እዉነተኛ መሪ , ሀቀኛ ጋዜጠኛ, ቀና ጳጳሰ ይሰጠን አሜን አሜን አሜን
ይህ ለአለም ታሪክ ተከትቦ መቀመጥ ያለበት ብርቅዬ!!! ኬንያ በረከትሽ ይድረሰን
Nice information.በትክክል አሰተማሪ ነው።
አንተ አባቴ ይሙት እውነቱን አፈረጠከው የዘር ዘር ይባረክ
የኢትዮጵያዊ ማሰቢያው አንጎሉ ጭንቅላቱ ውስጥ የለም። ንፍጥ ነው የሞላውና አብቹ ረግጦ እየተሳለቀብህ ቀጥቅጦ እየገዛህ ነው። ምድረ ደደን የደደደደደቦት አገር !!!
You are my best journalist
እናመሰግናለን ኢትዮፎረሞች፤ ድንቅ አቀራረብ ነው፡፡ እንደ ብልፅግና ዓይነት ትርፋ አንጀት እስካ ድረስ በኬንያ እንዳየነው በኢትዮጲያ ይህንን ትዕይንት አናይም፡፡ ምንአልባት አንድ ቀን ወደፊት!!!
የጋዜጠኞች ቁጮ ነህ ሠላምህ ይብዛልኝ ወድሜ ያየ ሰው ሞት ሆይ ወዴት ነህ አብይን ውሰድልን እባክህ ድል ለፋኖ ሞት ለአብይ ይሁን
Long live Abiy Ahmed.
ethio forum ሌላ ታሪክ ናችሁ ❤
ኬኒያ የሁሉ መሸሸጊያ ማቋረጫ ትሁት ህዝብ ተቀባይ ሀገራችን ክፉሽን ማየት አልፈልግም! ዲሞክራሲ ጥግ ድረስ ❤
አይ ጋዜጠኞች ምን ላድርጋቹ ሁልጊዜም ውስጤ ናቹ Ninakupenda
የጆሞዬ ሀገር ኢትዮጵያን ከአርባ ዐመት በፊት Gen.Z ላይ አየኋት
ያየሰው ተባረክ
አባቴ እኝ ሀሞቱም የለንም ፈሪም ነን አንድነት የለንም ትልቁ ችግራችን ሆዳም ነንበቃ
እነዚህ ጋዜጠኞች የክ/ዘመኑ ጀግኖች ናቸው ኡነትም ጋዜጠኞች
ጌታ ሆይ እንደጎረቤታችን አይነት መሪ ስጠን።
ስንት ትከፍላለህ 😘
ከዚህ ሁሉ ለምን እንደጎረቤታችን ያለ ወኔ ለሕዝቤ ሰጥልኝ አትልም። ጉራ ብቻ!!!!!!!
መዥገሩ መሪ ከተነቀለ በኋላ ሰብአዊነት የሚሰማዉ መሪ ይመጣልን ይሆናል።
@@mignotderese2641 ማን ይሆን ጎረቤትሽ ?
OMG this is literally professionalism in journalism 👍👍👍
አህያ እና ጅብ ከማመዠግ አያልፍም የኢትዮጵያዉ መሪ ተብየ የብዙ ሚሊዮኖች የደም ነፍስ እጅህ ጋ አለ ከ ጎረቤትህ ተማር
ሀገሬ አይዞሽ ከዚህ ጅብ በልጆችሽ ነፃ ትወጫለሽ
እኔ ከኛ ጋዜጠኞች ይልቅ በፓርላማው እየተሰደቡም ሚያጨበጭቡ በጎችን ማየት ነው።ግም ለግም አብረህ አዝግም ኣለ ያገሬ ሰው።
ኢትዮጲያውያን እስከ ቆምብለን እናስብ ገሬቤታችን ከንያ እጥፍ ድርብ እይ ግዜ
እውነትም ያስቀናሉ!! ልዩነታችን የሰማይ እና የመሬት ነው።
ሩቶ ህዝቡ እዲመራው የማይፈልገው መሪ ቢሆንም ለሚጠይቁት ጥያቄ መልስ የሚሰጥበት መንገድ/ስሜቱን/ተቆጣጥሮ መልስ ያለውን ለመመለስ የሞከረበት መንገድ ጥሩ ነው።
So proud of 🇰🇪 Kenya and Honourable President Ruto.🙏❤❤❤
ስለኛ መንግስት ነው ነው የጠየቁልን በውነት 😢
የኛ ጋዜጠኞች እፈሩሩሩሩ sham on u
ደሃ ተበደለ ፍርድ ተጓደለ በተግባር የሚገርም የኬንያ ስልጣኔ 🙏
ያንተ ዜና እንደ ሃይማኖት ስብከት ይናፊቀኛል❤
ሁሌም ከዜናው በፊት Like and subscribe ማድረጎን አይዘንጉ
የኢትዮጵያ ዜጎች እንኳንስ የጠ ሚንስትሩን ስህተት መጠቆምና መቃወም ቀርቶ መንግሥት ያጨለመባቸውን ሠርተውና ታዝዘውም በህይወት የመኖርን መብት እያሳጣቸው ነው ፣በጅምላ እንዲገደሉ እያስደረገም ስጠዬቁ ስለ ሞት አትጠይቁኝ ይላሉ ።
እውነት በናፃነት የምያምን ጀግና ፕሬዝዳንት ነው
ተባረክ ብሶቴን እንዴት እንደገለፅክልኝ፣ ልጆቻቸው ተገድለው በወላጆች ፊት የሚጎተተውስ፣ ምኑን ጀምሬ ልጨርሥ ነው ቨቃኝ
We are many miles away from the Kenyans 😭 እናሳዝናለን በጣም
Yes you said Truth ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አቤት ኮመንታተሮች ሁሉም የየራሱን ስሜት ይወጣል የሚያስቅም፣ የሚያስገርምም፣ ይህም አለ እንዴ የሚያስብል አጀብ ነው!!! እግዚያብሄር ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን 🙏🙏🙏
መማር እንደዚህ ነው ጎበዝ ኬንያ የአፍሪካ ገነት
ወዳጄ ይህ እኮ በሠለጠኑ ቅኝ ገዥዎች የመገዛትና ውጤት ነው የኢያው ግን በደንቆሮ ቅኝ ገዥዎች የመገዛት የመገዛት ልዩነት ነው ሰር በሰደደው ትርክት የጥቁር ቅኝ ገዥ አይኖርም ካልተባለ እሰከ አሁን የተፈራረቁ ገዥዎች በጠብመንጃ ኃይል አንገት በማሰደፋት የኖሩ አሁንም ይህንኑ የሚከተሉ ሕዝቡም በዓለማችን ተወዳዳር የለሌው በፍርሃት ቆፈን መኖርን የለመደ በመሆኑ ነው ለማንኛውም በኮሌኒው ቢታምኑም ባታምኑም ሰለትንታነአችው የላቀ ምሰጋና አቀርባለሁ
እነደ ዘወትሩ ዛሬም ያቀረብከው ትንታኔህ በጣም ድንቅና ትምህርት ሰጪነው!!
ኬኒያ ትላንትና ከቅኝ አገዛዝ የተላቀቀች ሀገር እንዴት እኛን ልትቀድም ቻለች ብለን ራሳችንን መጠየቅ መቻል አለብን?
እንዴት አንድ እዚህ ግባ የማይባል የበሻሻ ቆሻሻ እንዲጫወትብን ፈቀድንለት? ቤት በላዩ ላይ እያፈረሰበት ቤት አልባ ስያደርገው እርምጃ ከመውሰድ ይልቅ ያለቅሳል።
አፍራሹን ጭንቅላቱን ቢያፈርሰው ኖሮ ሁለተኛ አይደግመውም ነበር ነገር ግን ሕዝቡ ከማለቀስ ውጪ ምንም ማድረግ እንደማይችሉ ስለተገነዘቡ ማፈረሱን ቀጥለውበታል።
ዛሬ ግን በናዝሬት የተደረገው ተቃውሞ በጣም ጥሩ ጅማሮ ይመስላል ሌላውም ያንን ፈለግ መከተል አለቤት እላልሁ። ሌላው ቢቀር ከጎረቤት አገር ከኬኒያ ወጣቶች የትግል እንቅስቃሴ ለመረዳት መመኮር ጠቃሚነት ይኖረዋል።
ምርጥ አገላለጽ ነው ይመችህ በርቱ
የሚገርም ነገር ነው፡የሰማይ ና የምድር ነው ልዩነቱ፡የኢ/ያ ህዝብ ግን ፈሪ ነው
ይሂን ሰው ምንላርግው ይመቸህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍
Ethio forum one of the best journalists ❤
እትዮ ፎሮም እግ/ር ይባርካቹ ሌላ ምን እንላለን የእትዮጵያ ህዝብ ከሆነ ጌታችን ክርስቶስ ከሰማይ ወርዶ ብናገርም አይታገልም
This is Democracy.
Thank you for opening our eyes.
ያስቀናሉ ብለሃል
ኡውነትም ያስቀናሉ
አንተም ተባረክ እንዲያለ ዘገባ ስለአሰማሀን በአጠቃላይ ኢትዮ ፎሮም
እኛ ሀገር እማ ለመኖርም ፈራን እጅግ በጣም ፈራን ስንቱ ስንቱ ደሙ ፈሰሰ የኢትዮጵያን ዳር ዳር በጦርነት መሃል ማህሉን በኮረደር ልማት ሰበብ የሰው ደም ፈሰሰ አረ ጎበዝ እረ ጎበዝ
የብልፅግና አመራሮች የአለም ጭንጋፍ ባለአእምሮ ናቸው።ኢትዮጵያዊ ሀሉ ጭንጋፍ ይሆንን!!
Welcome, my favorite Ethio Forum ❤❤❤❤
ደጋግሜ መስማት አላቃረጥኩም ክብር ለፓሮፌሰር ያየሰው ሽመልስ❤❤❤
እውነቱ እንደዚህ ማቅረብ መታደል አቀራረብህ በሪሱ ለብዞች ያስተምራል ጭቅላታቼው ለማይሰራው እንቅልፍይ ይነሳል ከሰሙ ደግሞ ይድኑበት ይሆናል በርታ ለዎገንህ ላሃገርህ ድል ለፋኖ ድል ለኢትዮጵያ