የፍየሎች እርባታና የወተት ጥቅም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 พ.ย. 2024
  • የፍየል ወተት ከላሞች ወተት የበለጠ ለሰው ልጆች ጠቃሚ ነው ይህም
    ምክነያቱም
    1,ምግቦችን በማዋሀድ በውጥጡ ባሉ ንጥረ ነገሮች ሁሉ ተመራጭ ነው
    2,በሰውነታችን ውሰጥ የአይረን እጥረት
    የአጥንት መሳሳት(osteomalacia ) በተለይ በህፃናት ላይ ሰለሚታይና እነሱን ሰለሚያጠቃ ይህን በሸታ ይከላከላል
    የአጥንት መንሻፈፍን,መጉበጥን በvitamin D የሚመጣንም ይከላከላል
    3, የፍየሎች ወተት የቅባትነት መጠኑ በማግነዥየም (magnesium )
    ዚንክ ኤለመንቶች( zinc )
    Anemia nutrition
    Phosphorus (ፎሰፈረሰ)
    potassium
    Cobre
    Selenious እጅግ በጣም ለህፃናት እና ነፍሰጡር እናቶች C,D,B2 a riboflavine
    በትላልቅ ሰወችም ላይ የኮሌሰትሮል መጠንን ይቀንሳል

ความคิดเห็น • 37

  • @mheeed5950
    @mheeed5950 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው በርታ ብዙ ወድሞች በሀር የሚበላቸው ለፍየል ጥበቃ ነው በሀገራቸው ላይ ግን ይንቃሉ

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  4 หลายเดือนก่อน

      ሰላም እንዴት ነህ ትክክል ብለሀል

  • @YimamSeid-g8d
    @YimamSeid-g8d 2 หลายเดือนก่อน

    D/r ለምክርህ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ የኔጥያቄ ትንሽ ቦታ ያለው ሰው እንዴት ማርባት ይችላል?

  • @AsnBez-cg2ld
    @AsnBez-cg2ld 2 หลายเดือนก่อน

    Thanks doc excellent

  • @TemesgenAlem-o2s
    @TemesgenAlem-o2s 9 หลายเดือนก่อน

    ይህንን ስራ መስራት ጥሩ ነው።ነገር ግን ስለ ቦታው ስፋት ብትነግረኝ።

  • @Yitbe_28
    @Yitbe_28 ปีที่แล้ว +1

    Tnx betam

  • @BezawitMitiku-w7j
    @BezawitMitiku-w7j 4 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን በጣም በጣም

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  4 หลายเดือนก่อน

      አመሠግናለሁ

  • @fonemediaኤፍዋንሚድያ
    @fonemediaኤፍዋንሚድያ ปีที่แล้ว +1

    በጣም አመሰግናለሁ መማር የፈለኩትን ነገር ነው ያስተማርከኝ እግዚአብሔር ያክብርህ

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  ปีที่แล้ว

      አመሠግናለሁ የበለጠ የማግዛህ ካለ በተናጥልም አግኘኝ በርታ

  • @feruzjemal6636
    @feruzjemal6636 8 หลายเดือนก่อน

    Wow wendime betam tiru timhirt newu yesetekeng

  • @tesfayegeda8178
    @tesfayegeda8178 11 หลายเดือนก่อน

    Thank you brother, this moment I am heading to new business!

  • @hayreahmed
    @hayreahmed 10 หลายเดือนก่อน

    አሪፋ።ነው።

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  10 หลายเดือนก่อน

      አመሠግናለሁ

  • @gedionberhanu1076
    @gedionberhanu1076 ปีที่แล้ว

    Wow bexame Des yelal Dr enamesegenalen

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  ปีที่แล้ว

      እጅግ በጣም አመሠግናለሁ

  • @Horizondye
    @Horizondye 6 หลายเดือนก่อน

    Boer እሚባለው የፍየል ዝርያ እዚህ አገር ይገኛል

  • @hayreahmed
    @hayreahmed 10 หลายเดือนก่อน

    18:41

  • @workonyourself8507
    @workonyourself8507 ปีที่แล้ว

    ቀዝቃዛ ቦታ እርባታቸው እና እድገታቸው እንዴት ነው ? ምርጥ ዘር አለህ

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  ปีที่แล้ว +1

      አዋን ቀዝቃዛ ቦታ ትንሸ ተፀእኖ ይኖረዋል እሰኪለምድ የበለጠ ግን እዛው ቀዝቃዛ ቦታ የኖሩ ከሆነ ቶሎ ይለወጣሉ

  • @TemesgenAlem-o2s
    @TemesgenAlem-o2s 9 หลายเดือนก่อน

    እኔ የተቸገርኩት የትኛው ዝርያ የተሻለ ነው።

  • @HumorSatanaw-gd2dg
    @HumorSatanaw-gd2dg 10 หลายเดือนก่อน

    Mirti new bizu ngr agnichlw🙏

  • @Ethi912
    @Ethi912 ปีที่แล้ว

    ❤doc thank you 😊

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  ปีที่แล้ว +1

      አመሠግናለሁ ቃል ዮ ቱብ ቻናል

  • @AddisuGt
    @AddisuGt ปีที่แล้ว

    ለስጋ የሚሆን ዝርያ ለእርባታ ፈልጋለው እንዴት ማግኘት እችላለው

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  ปีที่แล้ว

      ሰላም አብዱ አሉ እነግርሃለሁ ደውልልኝ

  • @rita4882
    @rita4882 11 หลายเดือนก่อน

    ፍየሌ እያስቀመጣት ነው ምን ላድርጋት ከተወለደች 5ውር ነው

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  11 หลายเดือนก่อน

      ፍየሎች ካሰቀመጣቸው
      ORS ተበጥብጦ ይሰጣል የሰው ፈርማሲም ይገኛል በቀን 1 ORS ቢሰጣት
      መርፌ ሳልፈ ይሰጣቸዋል ለ3/5 ቀን

  • @Danatube721
    @Danatube721 ปีที่แล้ว

    ምስጋናዬ ከልብ ነው።
    ጥያቄዬ ፍየሎችን በቤት ውስጥ በፍሩሽካ እና አልፋ አልፋ መኖን በማዘጋጀት ማርባትና ማድለብ ይቻላል ወይ

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  ปีที่แล้ว

      ሰላም Dana tube
      ፍየሎችን በቤት ውሰጥ ፍሩሽካ
      የተፈጨ በቆሎ የወፍጮ ቤት ትርፍራፌ
      ቅጠላ ቅጠል
      ፍሩሸኬሎም
      ለሚደልቡ ከሆነ ደሞ ከሚመገቡት ምጎብ ጋር ሞላሰሰ በመጠኑ ትንሸ በማረግ ይሰጣል

    • @Danatube721
      @Danatube721 ปีที่แล้ว

      @@Hailuvet አመሰግናለሁ ዶ/ር ስለምታደርገው መልካምነት አላህ ይስጥህ በርታለን ብዙ እየተማርኩ ነው ከቪዲዮዎችህ

  • @FikaduTeshime
    @FikaduTeshime ปีที่แล้ว

    ሰላም ወንድሜ ሀሳቡን በቅርብ ነዉ ማሰብ የጀመርኩት አዋጭ እና ውጤታማ ነዉ የኔ ሀሳብ ወንድ ፍየሎች ገዝቼ ከ2እስከ 3ወር ድረስ አደልቦ ለሀገር ዉስጥ ገበያ ማቅረብ ነው በዚላይ ምን ትመክረኛለህ

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  ปีที่แล้ว

      እጅግ ጣም ጥረ ሰራ ነው የፍፍ እርባታ የከሰ ጤናማ የሆነ
      እድሜያቸው ልጆች

  • @fonemediaኤፍዋንሚድያ
    @fonemediaኤፍዋንሚድያ ปีที่แล้ว

    እና ከቻልክ ፍየል ለማርባት ምን ምን እደሚያስፈልገን ብትሰራልን

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  ปีที่แล้ว +1

      እሺ ተዘጋጅቼ እፅፍልሀለው አሰታውሰኝ

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  ปีที่แล้ว +5

      በመጀመርያ ሰራውን ለመጀመር ማሰብ መዘጋጀትህ በጣም ጎበዝ
      በመቀጠል
      መጠለያ
      የሚበሉበትና የሚጠጡበት እቃወች
      ለግዜው ለሰራው አዲሰ ሰለሆንክ ከ10 ያልበለጡ 8/9 እርጉዝ 1/2 ወንድ ወጠጤ ፍየል
      አረንጋዴ ለምለም ነገሮችን በብዛት ማብላት
      ከሌለ የሳር ድርቆሸ
      ጨው ከምግብ ጋር ወይም ከሚጠጡት ውሀ ውሰጥ መቀላቀል