ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ጥሩ ምልከታ ነው ይሄንን ስራ እንድንሰራ ቪድዩውን ከሰራህ በደንብ ቢሆን ጥሩ ነው ስለስልጠናው ማስታወቂያ በሚለው 😊
ሰላም ዶክተር አዲስ አበባ ነው የምኖረው እናም ስልጠና መውሰድ እፈልጋለሁ እናም አዲስ አበባ ስልጠና የምትሰጥበት ቦታ ካለ ብትነግረኝ በበግና በፍየል ማደለብ አመሰግናለው
ሰላም የቦረና ፍየሎች ከየት መግዛት እንችላለን አድልበን ለመሸጥ
Sent nw yetgezut max and min
የስልጠና ቦታዉ የት ነዉ
As always thank you for the video!!
Amsegenalewe Elias
Btam tiru genezabe new mtsetew enamesegenalen
Amsegenalewe
ተረካቢ የለም
Ye siltanew botanna hunetaw nigergn
ሰልጠና 4 ቀን ነውየራሱ ማንዋል አለው በየቀኑ 2.30 ነው ትምህርቱ
Selkehen magnet yechalal?
ሰላም አወን 0911392182
ስድስት መቶሺ ብር ምን ይሰራል የፍየል እርባታ ወይንም በግ የፈርጅ ላም ማንኛውን ያሰራኛል የትኛውስ አዋጭ ነው እስኪ መልስ እፈልጋለሁ የመዳም ቤት ሰልችቶኛል ኡፍ😊
ሰላም ሰድሰት መቶ ሺ ብር በርካታ በግና ፍየሎችን እርባታ ያሰራል ከአዲሰ አበባ ወጣ ብሎ ቢያንሰ በ5000 ሺ እያንዳንዳቸውን ብንገዛ ብዙ ያሰገዛልየወተት ላሞችን በ200 መቶ ሺ 3 እርጉዝ ላሞችን ያሰገዛል በርቺ
ስለ እራስህ ብቻ አታውራ😡😡😡😡
ጥሩ ምልከታ ነው ይሄንን ስራ እንድንሰራ ቪድዩውን ከሰራህ በደንብ ቢሆን ጥሩ ነው ስለስልጠናው ማስታወቂያ በሚለው 😊
ሰላም ዶክተር አዲስ አበባ ነው የምኖረው እናም ስልጠና መውሰድ እፈልጋለሁ እናም አዲስ አበባ ስልጠና የምትሰጥበት ቦታ ካለ ብትነግረኝ በበግና በፍየል ማደለብ አመሰግናለው
ሰላም የቦረና ፍየሎች ከየት መግዛት እንችላለን አድልበን ለመሸጥ
Sent nw yetgezut max and min
የስልጠና ቦታዉ የት ነዉ
As always thank you for the video!!
Amsegenalewe Elias
Btam tiru genezabe new mtsetew enamesegenalen
Amsegenalewe
ተረካቢ የለም
Ye siltanew botanna hunetaw nigergn
ሰልጠና 4 ቀን ነው
የራሱ ማንዋል አለው
በየቀኑ 2.30 ነው ትምህርቱ
Selkehen magnet yechalal?
ሰላም አወን 0911392182
ስድስት መቶሺ ብር ምን ይሰራል የፍየል እርባታ ወይንም በግ የፈርጅ ላም ማንኛውን ያሰራኛል የትኛውስ አዋጭ ነው እስኪ መልስ እፈልጋለሁ የመዳም ቤት ሰልችቶኛል ኡፍ😊
ሰላም ሰድሰት መቶ ሺ ብር በርካታ በግና ፍየሎችን እርባታ ያሰራል ከአዲሰ አበባ ወጣ ብሎ ቢያንሰ በ5000 ሺ እያንዳንዳቸውን ብንገዛ ብዙ ያሰገዛል
የወተት ላሞችን በ200 መቶ ሺ 3 እርጉዝ ላሞችን ያሰገዛል በርቺ
ስለ እራስህ ብቻ አታውራ😡😡😡😡