ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የምትሰጠው ሙያዊ ምክር በጣም ጥሩ ነው፣ ነገር ግን ብዙ ጊዜ ድምጽ ላይ ችግር አለ ለማስተካከል ሞክር።
እሺ አሰተካክላለሁ
ድራሻችሁ የት ነው መፀሀፍን ማግኘት ይቻላል
ዓይነት ክትባቱ ንገሩን 13:32 ❤
ጤና ይስጥልኝ ዶ/ር እንደምን ሰነበትክ፡አስተማሪ ፕሮግራሞችህን ሁሌም እከታተላለሁ፡ በዚያም የተነሳ ነው የወተት ላሞች እርባታ ላይ ለመሰማራት ለማደርገው ቅድመ ዝግጅት ይረዳኝ ዘንድ ውድ ጊዜህን የማይሻማ ከሆነ 2 ጥያቄዎች ነበሩኝ።1 አንድ አመት እድሜ ላይ ያሉ ጊደሮችን ለመመገብ ለመኖ በቀን ምን ያህል ብር ወጪ ያስፈልጋል?2 በመታለብ ላይ ላሉ የወተት ላሞችስ?የግብርና ዘርፍ አዋጭ ስራ እንደሆነ በደንብ አውቃለሁ ካንተ ጋር ለመገናኘትና ስልጠና ወስጄ ወደ ስራ ለመግባት ለስራው የመሬት ጥያቄ ለማቅረብ በዝግጅት ላይ ነኝ።ስለትብብርህም አስቀድሜ አመሰግናለሁ።
የእኔ 3 ነው አንደ የምትወልደው ታዳ ተጎዳቺ እናቲቱ
የዓይነት መዳንቱ በሽታው ሁሉ ብታስተምሩን መልካም ነው
Haiku u r great professional
በርታ ወንድማችን
በጣም አመሠግናለሁ
አቶ ሃይሉ በጣም ቆንጆ ነው የምታቀርበው ፕሮግራም። ፍየል ወይም በግ ለማርባት ቦታ ያስፈልጋል። ቦታ እንዴት ይገኛል
ዓይነት ክትባቱ ንገሩን
ሰላም ሀይሉ ስልጠናውን መውሰድ እፈልጋለሁ ሙሉ አድራሻህን ላክልኝ እባክህን
Do you have office in Addis??
የትኛው አካባቢ ያሉ ፊየሎች ናቸው በጣም ተፈላጊ የሆኑት?
Yet enegeza feyelochen
1:51 ዶክተር ለበግ እርባታ ስንት ብር ያሶፈልገኛል መሰልጠንም እፈልጋለሁ
የበግ እርባታ ሰልጠና 4 ቀን ነው ሰልጠናው 2.30 ነው በየቀኑ የምንሰለጥነውየራሱ ማንዋል አለው 18 ገፀ ክፍያ 6400 ብር ነውሰለ በሸታ እንማራለንሰለ አመጋገብሰለ ዝርያ መረጣክትባት አሰጣጥ ማከም እናሰለጥናለን
D/r በጣም ደስ ብሎኛል እኔም ቨተርናርይ መድስነ ተማሪ ነኝ ግን ከርሶ ቡዙ ተምርያለዉ የት ለያዮ እርባታዎቺን ስለዝ በርታ!!!!! ________________
Dr Betam amsegenalewe dewelelege aberen enseralen 0911392182 Hailu
wendma 1 fyel ketewelede behuala le erd be snt gizae ydersal
Manualun endat ygegal? Sltenaws yet new
የት ሀገር ነው ስልጠናው
ፍየሎቸ ምግብ አፈታታቸዊ ቀንሳል ምን ላድርግ
Endate new yemesalatenaw
ሀይ ሀይሉ
ሰላም ወንድሜ
ዶ/ር የፍየሎቸ እንጀራ ብዙ በልቶ ሆዱተነፋ ምን ላድርግ🙏🙏🙏
እረ ባክህ በ 25ብር እንጀራ ጭራሽ ለፍየል ለምን ቡም አልም
How can I get the training?
Ok coll me 0911392182
እርባታውን ለመጀመር ሁለት መቶሺ አይበቃኝም መነሻ ወይንስ ንገርኝ ከይቅርታጋ
ሀለት መቶ ሺ ብር የእንቁላል ጣይ ጦሮን እሰከ 500 ድረሰ ያሰራል የወተት ላሞችን ከሆነ አይገዛምየሚደልቡ በሬወችን ከሆነ እሰከ 4/5 ያሰጀምራል ምን ላይ መሰራት አሰብክ
@@Hailuvet አራት አምስት በሬወችን ነው የሚያስጀምርው የምትለኝ ፍየሎችን እርባታ ነበር መስራትየፈለኩት
ሁለት መቶ ሺ በደንብ ፍየሎች ያስጀምራል
@@zerihunwadajo9620 ማርያምን በጣም አመሰግናለሁ ትንሺ ጭቀቴ ለቀቀኝ ተባርክ
kesdet smeles kante tmrt ewesdalew berta wendmachin
ፍየሎች ከተማ ውስጥ ይቻላል
Selam Awen yechalale
ለኔአልተመለሰልኝም 😢
ምን ነበረ ጥያቄው
@@Hailuvet ሁለት መቶ ሺብር ይበቃል ወይ ለመጀመር ነበር ያልኩህ ወድምየ ወሎ ወልድያ ላይ
Breta
Amsegenalewe
የምትሰጠው ሙያዊ ምክር በጣም ጥሩ ነው፣ ነገር ግን ብዙ ጊዜ ድምጽ ላይ ችግር አለ ለማስተካከል ሞክር።
እሺ አሰተካክላለሁ
ድራሻችሁ የት ነው መፀሀፍን ማግኘት ይቻላል
ዓይነት ክትባቱ ንገሩን 13:32 ❤
ጤና ይስጥልኝ ዶ/ር እንደምን ሰነበትክ፡አስተማሪ ፕሮግራሞችህን ሁሌም እከታተላለሁ፡ በዚያም የተነሳ ነው የወተት ላሞች እርባታ ላይ ለመሰማራት ለማደርገው ቅድመ ዝግጅት ይረዳኝ ዘንድ ውድ ጊዜህን የማይሻማ ከሆነ 2 ጥያቄዎች ነበሩኝ።
1 አንድ አመት እድሜ ላይ ያሉ ጊደሮችን ለመመገብ ለመኖ በቀን ምን ያህል ብር ወጪ ያስፈልጋል?
2 በመታለብ ላይ ላሉ የወተት ላሞችስ?
የግብርና ዘርፍ አዋጭ ስራ እንደሆነ በደንብ አውቃለሁ ካንተ ጋር ለመገናኘትና ስልጠና ወስጄ ወደ ስራ ለመግባት ለስራው የመሬት ጥያቄ ለማቅረብ በዝግጅት ላይ ነኝ።ስለትብብርህም አስቀድሜ አመሰግናለሁ።
የእኔ 3 ነው አንደ የምትወልደው ታዳ ተጎዳቺ እናቲቱ
የዓይነት መዳንቱ በሽታው ሁሉ ብታስተምሩን መልካም ነው
Haiku u r great professional
በርታ ወንድማችን
በጣም አመሠግናለሁ
አቶ ሃይሉ በጣም ቆንጆ ነው የምታቀርበው ፕሮግራም። ፍየል ወይም በግ ለማርባት ቦታ ያስፈልጋል። ቦታ እንዴት ይገኛል
ዓይነት ክትባቱ ንገሩን
ሰላም ሀይሉ ስልጠናውን መውሰድ እፈልጋለሁ ሙሉ አድራሻህን ላክልኝ እባክህን
Do you have office in Addis??
የትኛው አካባቢ ያሉ ፊየሎች ናቸው በጣም ተፈላጊ የሆኑት?
Yet enegeza feyelochen
1:51 ዶክተር ለበግ እርባታ ስንት ብር ያሶፈልገኛል መሰልጠንም እፈልጋለሁ
የበግ እርባታ ሰልጠና 4 ቀን ነው ሰልጠናው 2.30 ነው በየቀኑ የምንሰለጥነው
የራሱ ማንዋል አለው 18 ገፀ
ክፍያ 6400 ብር ነው
ሰለ በሸታ እንማራለን
ሰለ አመጋገብ
ሰለ ዝርያ መረጣ
ክትባት አሰጣጥ ማከም እናሰለጥናለን
D/r በጣም ደስ ብሎኛል እኔም ቨተርናርይ መድስነ ተማሪ ነኝ ግን ከርሶ ቡዙ ተምርያለዉ የት ለያዮ እርባታዎቺን ስለዝ በርታ!!!!! ________________
Dr Betam amsegenalewe dewelelege aberen enseralen 0911392182 Hailu
wendma 1 fyel ketewelede behuala le erd be snt gizae ydersal
Manualun endat ygegal? Sltenaws yet new
የት ሀገር ነው ስልጠናው
ፍየሎቸ ምግብ አፈታታቸዊ ቀንሳል ምን ላድርግ
Endate new yemesalatenaw
ሀይ ሀይሉ
ሰላም ወንድሜ
ዶ/ር የፍየሎቸ እንጀራ ብዙ በልቶ ሆዱተነፋ ምን ላድርግ🙏🙏🙏
እረ ባክህ በ 25ብር እንጀራ ጭራሽ ለፍየል ለምን ቡም አልም
How can I get the training?
Ok coll me 0911392182
እርባታውን ለመጀመር ሁለት መቶሺ አይበቃኝም መነሻ ወይንስ ንገርኝ ከይቅርታጋ
ሀለት መቶ ሺ ብር የእንቁላል ጣይ ጦሮን እሰከ 500 ድረሰ ያሰራል
የወተት ላሞችን ከሆነ አይገዛም
የሚደልቡ በሬወችን ከሆነ እሰከ 4/5 ያሰጀምራል
ምን ላይ መሰራት አሰብክ