ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

ልብን የሚመስጥ ድንቅ ድምጽ የሰኔ ማርያም ምስባክ ዘነግህ ወንሰግድ ውስተ መካን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 มิ.ย. 2023

ความคิดเห็น • 8

  • @negasenshew7085
    @negasenshew7085 ปีที่แล้ว +3

    ድምፅህ ፈጣሪን ለማመስገን የተሰጠህ ልዩ አምሃ ነው ይበል ብያለሁ በዚህ ድምፅ ቄስም ሆነህ ስትቀድስ ለመስማት ያብቃን የትዳር ጓደኛ ለመምረጥ በጣም በጣም ተጠንቀቅ በውበት እንዳትሸወድ ከቤቱም እንዳይነቅሉህ ተጠንቀቅ በእነሱ ምክንያት እንኳን ከክኀነት ከገነትም ተባረናልና ይህን የመሰለ የክኀነት ተሰጦ የዶግ አመድ እንዳታደርገው አደራ

  • @BiniAdmasu-mw4kz
    @BiniAdmasu-mw4kz หลายเดือนก่อน

    Good good 💕💞💓💖

  • @fitsefitsum3325
    @fitsefitsum3325 ปีที่แล้ว

    ናቲ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ያፅናህ በቤቱ አምላክ

  • @kekenunu4796
    @kekenunu4796 10 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️

  • @user-zo4rb3dy8j
    @user-zo4rb3dy8j 8 หลายเดือนก่อน

    እንደ አበው ለመጮህ ሞክር

    • @FikreTafese-kn1uv
      @FikreTafese-kn1uv 7 หลายเดือนก่อน +2

      እኔ ግን ግርም ይለኛል አንዳንዴም ቅናት ይመስለኛል አበው እንዴት ነው የሚጮሁት በርግጥ እኛ ታመናል ዋው ብለን አድንቀን እሱን በእንደዚህ ውብ በሆነ ድሞጽ የባረከው ፈጣሪ አመስግኖ እንደማለፍ ...ነቀፋ በርግጥ ተቺ ሁልግዜ ጨዋ ነው
      ግን ወንድሜ ፈጣሪ ጨምሮ ይባርክህ
      ኡፍ ነፍሴን አረካሀት

    • @likutube
      @likutube 6 หลายเดือนก่อน

      ሰብህወ በክህሎቱ

    • @fitsefitsum3325
      @fitsefitsum3325 4 หลายเดือนก่อน

      ​@@FikreTafese-kn1uv ትክክል እኔም የሚገርመኝ ይሄ