አዛርያ  tube
አዛርያ  tube
  • 77
  • 201 651

วีดีโอ

ልብን የሚመስጥ ዜማ በብላቴናው በዲያቆን መልካሙ ምስባክ ይታየን
มุมมอง 3627 หลายเดือนก่อน
ልብን የሚመስጥ ዜማ በብላቴናው በዲያቆን መልካሙ ምስባክ ይታየን
ልብን የሚመስጥ ጥዑም ምስባክ በብጹህ አቡነ ናትናኤል እና በሊቀ ዲያቆናት የማነ ብርሀን እስመ መምህረ ህግ
มุมมอง 1K7 หลายเดือนก่อน
ልብን የሚመስጥ ጥዑም ምስባክ በብጹህ አቡነ ናትናኤል እና በሊቀ ዲያቆናት የማነ ብርሀን እስመ መምህረ ህግ
ልብን ደስ የሚያሰኝ ጥኡም ምስባክ በብጹህ አቡነ ናትናኤል እና በሊቀ ዲያቆናት የማነ ብርሀን በጽርሐ አርያም ቅዱስ ሩፋኤል ቤተ ክርስቲያን
มุมมอง 7757 หลายเดือนก่อน
ልብን ደስ የሚያሰኝ ጥኡም ምስባክ በብጹህ አቡነ ናትናኤል እና በሊቀ ዲያቆናት የማነ ብርሀን በጽርሐ አርያም ቅዱስ ሩፋኤል ቤተ ክርስቲያን
ድንቅ ከበሮ አመታት በሊቀ ጠበብት የኔታ ሀመልማል በደብረ መዊዕ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን
มุมมอง 4978 หลายเดือนก่อน
ድንቅ ከበሮ አመታት በሊቀ ጠበብት የኔታ ሀመልማል በደብረ መዊዕ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን
የህዳር 12 የነገህ ምስባክ እግዚኦ በሀይልከ በድምጸ መረዋዎቹ ዲያቆን አካል እና ዲያቆን ያሬድ
มุมมอง 6318 หลายเดือนก่อน
የህዳር 12 የነገህ ምስባክ እግዚኦ በሀይልከ በድምጸ መረዋዎቹ ዲያቆን አካል እና ዲያቆን ያሬድ
ድንቅ ድምጽ ክበበጌራ ወርቅ በመምህር አርአያ
มุมมอง 1769 หลายเดือนก่อน
ድንቅ ድምጽ ክበበጌራ ወርቅ በመምህር አርአያ
ድንቅ የወረብ ቅኝት አርአዮ ለሙሴ በቀሲስ ላእከወንጌል
มุมมอง 1459 หลายเดือนก่อน
ድንቅ የወረብ ቅኝት አርአዮ ለሙሴ በቀሲስ ላእከወንጌል
ድንቅ ድምጽ በሁለቱ መምህራህ የተቃኘ አክሊለ ጽጌ ማርያም ቀጸላ መንግስቱ ለጊዮርጊስ
มุมมอง 2969 หลายเดือนก่อน
ድንቅ ድምጽ በሁለቱ መምህራህ የተቃኘ አክሊለ ጽጌ ማርያም ቀጸላ መንግስቱ ለጊዮርጊስ
ምስባክ በድምጸ መረዋው ዲያቆን ምስጋናው ክቡር ሞቱ ለጻድቅ
มุมมอง 7909 หลายเดือนก่อน
ምስባክ በድምጸ መረዋው ዲያቆን ምስጋናው ክቡር ሞቱ ለጻድቅ
ምስበባክ በድምጸ መረዋው ዲያቆን ናትናኤል እግዚኦ ኲነኔከ
มุมมอง 2.6K10 หลายเดือนก่อน
ምስበባክ በድምጸ መረዋው ዲያቆን ናትናኤል እግዚኦ ኲነኔከ
ምስባክ ወበሀየሰ በ ድምጸ መረዋው ዲያቆን አላዛር
มุมมอง 31310 หลายเดือนก่อน
ምስባክ ወበሀየሰ በ ድምጸ መረዋው ዲያቆን አላዛር
ድንቅ ከበሮ አመታት በኔታ ሀመልማል ጳጉሜ ሩፋኤል
มุมมอง 2.3K10 หลายเดือนก่อน
ድንቅ ከበሮ አመታት በኔታ ሀመልማል ጳጉሜ ሩፋኤል
ምስባክ እግዚኦ ኩነኔከ ነሀሴ 12 ጽርሐ አርያም ቅዱስ ሩፋኤል ቤተክርስትያን በድምጸ መረዋውዲያቆን ዳንኤል
มุมมอง 23111 หลายเดือนก่อน
ምስባክ እግዚኦ ኩነኔከ ነሀሴ 12 ጽርሐ አርያም ቅዱስ ሩፋኤል ቤተክርስትያን በድምጸ መረዋውዲያቆን ዳንኤል
ህይንተ አበውኪ ምስባክ ነሀሴ 11በጽርሐ አርያም ቅዱስ ሩፋኤልወ ኪዳነ ምህረት ቤተ ክርስቲያን በ ዲያቆን ኤልያስ
มุมมอง 43711 หลายเดือนก่อน
ህይንተ አበውኪ ምስባክ ነሀሴ 11በጽርሐ አርያም ቅዱስ ሩፋኤልወ ኪዳነ ምህረት ቤተ ክርስቲያን በ ዲያቆን ኤልያስ
በሊቀ ጠበብት ሰለሞን የተመራ የመጥምቁ ቅዱስ ዮሀንስ ወረብ በደብረ ሣሌም ቦሌ መድኃኔዓለም
มุมมอง 726ปีที่แล้ว
በሊቀ ጠበብት ሰለሞን የተመራ የመጥምቁ ቅዱስ ዮሀንስ ወረብ በደብረ ሣሌም ቦሌ መድኃኔዓለም
ድምፀ መረዋው ሊቀ ጠበብት ሰለሞን የመጥምቁ ዮሀንስ ወረብ
มุมมอง 5Kปีที่แล้ว
ድምፀ መረዋው ሊቀ ጠበብት ሰለሞን የመጥምቁ ዮሀንስ ወረብ
ድንቅ ከበሮ አመታት በየኔታ ሀመልማል ሰኔ ሚካኤል
มุมมอง 22Kปีที่แล้ว
ድንቅ ከበሮ አመታት በየኔታ ሀመልማል ሰኔ ሚካኤል
ልብን የሚመስጥ ድንቅ ድምጽ የሰኔ ማርያም ምስባክ ዘነግህ ወንሰግድ ውስተ መካን
มุมมอง 12Kปีที่แล้ว
ልብን የሚመስጥ ድንቅ ድምጽ የሰኔ ማርያም ምስባክ ዘነግህ ወንሰግድ ውስተ መካን
ባህራንኒ ይቤ ዘነገደ በባህር የሰኔ ሚካኤል ወረብ በደብረ መዊዕ ቅዱስ ሚካኤል ደብር
มุมมอง 2.8Kปีที่แล้ว
ባህራንኒ ይቤ ዘነገደ በባህር የሰኔ ሚካኤል ወረብ በደብረ መዊዕ ቅዱስ ሚካኤል ደብር
ምስባክ ዘነግህ ደብረ መዊዕ ቅዱስ ሚካኤል
มุมมอง 2.6Kปีที่แล้ว
ምስባክ ዘነግህ ደብረ መዊዕ ቅዱስ ሚካኤል
ነአኩቶ በድምጸ መረዋው በዲያቆን ምስጋናው
มุมมอง 7Kปีที่แล้ว
ነአኩቶ በድምጸ መረዋው በዲያቆን ምስጋናው
አጥንት የሚያለመልም ድንቅ ዝማሬ በከሀሊነቱ በድምጸ መረዋው በዲያቆን ናትናኤል
มุมมอง 2.7Kปีที่แล้ว
አጥንት የሚያለመልም ድንቅ ዝማሬ በከሀሊነቱ በድምጸ መረዋው በዲያቆን ናትናኤል
7ተኛ የአቢይ ጾም ሳምንት ገብርሄር ምስባክ በድምጸ መረዋው ዲያቆን መንግሥቱ ሐወጸከኒ ሌሊተ ወፈተንኮ ለልብየ
มุมมอง 566ปีที่แล้ว
7ተኛ የአቢይ ጾም ሳምንት ገብርሄር ምስባክ በድምጸ መረዋው ዲያቆን መንግሥቱ ሐወጸከኒ ሌሊተ ወፈተንኮ ለልብየ
ድንቅ ድምጽ ምስባክ በቅድም መላዕክቲከ
มุมมอง 2.8Kปีที่แล้ว
ድንቅ ድምጽ ምስባክ በቅድም መላዕክቲከ
የብጹዕ አቡነ አረጋዊ እና የብጹዕ ባስልዮስ የቀብር ስነ ስርዓት የተደረገ ጸሎት
มุมมอง 273ปีที่แล้ว
የብጹዕ አቡነ አረጋዊ እና የብጹዕ ባስልዮስ የቀብር ስነ ስርዓት የተደረገ ጸሎት
ልብ የሚስብ ድምጽ ምስባክ እስመ መምህረ ህግ ድምጸ መረዋው ዲያቆን ናትናኤል
มุมมอง 29Kปีที่แล้ว
ልብ የሚስብ ድምጽ ምስባክ እስመ መምህረ ህግ ድምጸ መረዋው ዲያቆን ናትናኤል
የአብይ ጾም ሁለተኛ ሳምንት ቅድስት ምስባክ በ ድምጸ መረዋው ዲያቆን ናትናኤል እግዚአብሔርስ ሰማያተ ገብረ እጅግ ልብ የሚማርክ ድምጽ
มุมมอง 2.8Kปีที่แล้ว
የአብይ ጾም ሁለተኛ ሳምንት ቅድስት ምስባክ በ ድምጸ መረዋው ዲያቆን ናትናኤል እግዚአብሔርስ ሰማያተ ገብረ እጅግ ልብ የሚማርክ ድምጽ
ድምጸ መረዋው ታዳጊ ዲያቆን አካል በለጠ በአየር ጤና አንቀጸ ብርሀን ኪዳነ ምህረት የነግህ ምስባክ
มุมมอง 2Kปีที่แล้ว
ድምጸ መረዋው ታዳጊ ዲያቆን አካል በለጠ በአየር ጤና አንቀጸ ብርሀን ኪዳነ ምህረት የነግህ ምስባክ
ወረብ በአንቀፀ ብርሀን አየር ጤና ኪዳነምህረት የካህናት ወረብ ከ ድንቅ ከበሮ አመታት ጋር
มุมมอง 249ปีที่แล้ว
ወረብ በአንቀፀ ብርሀን አየር ጤና ኪዳነምህረት የካህናት ወረብ ከ ድንቅ ከበሮ አመታት ጋር

ความคิดเห็น

  • @KibromMehari-g8n
    @KibromMehari-g8n 19 วันที่ผ่านมา

    ቅዱስነው

  • @NolawiBoy
    @NolawiBoy 24 วันที่ผ่านมา

    Yibel new

  • @Tube-ob7lv
    @Tube-ob7lv หลายเดือนก่อน

    ቤተክርስቲያን ያለበት አገር ያላችሁ የታደላችሁ እውነት

  • @BirhanuLegase
    @BirhanuLegase หลายเดือนก่อน

    ዳ አካሉ 0:21

  • @tarikuashagire2804
    @tarikuashagire2804 หลายเดือนก่อน

    እኔን የሚገርመኝ በምነሸ መልኩ እንዲመቱትነው የምትፈልጉት ይህአገልግሎት ማህሌትነው ሀሳብየምትሰጡሰዎች ሀይማኖታችሁ ሌላአላማያላችሁ ሳትሆኑ አይቀርም

  • @user-rz9wi5sb3u
    @user-rz9wi5sb3u หลายเดือนก่อน

    ማነው.ይሄንሲሰማልቡየሚሸበረውእደኒ...😢😢ቃለሂወትያሠማልን

  • @GfbTigist
    @GfbTigist หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ zlalem yanurachu😊

  • @TigistMami
    @TigistMami หลายเดือนก่อน

    አስተራየ ናቸው እንዴ የሚሉት❤

  • @IsraelZMikael
    @IsraelZMikael หลายเดือนก่อน

    እማምላክ ከነድምፅህ ጠብቃ ታቆይህ

  • @IsraelZMikael
    @IsraelZMikael หลายเดือนก่อน

    እማምላክ ከነድምፅህ ጠብቃ ታቆይህ

  • @YakobKasahun
    @YakobKasahun หลายเดือนก่อน

    WoW

  • @HYe-j2k
    @HYe-j2k หลายเดือนก่อน

    በቤቱ ያኑርህ

  • @user-zola523
    @user-zola523 หลายเดือนก่อน

    የዘለአለም

    • @user-zola523
      @user-zola523 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asegaim9938
    @asegaim9938 หลายเดือนก่อน

    እብደት ነው እንደዚህ ከበሮ መምታት

  • @BiniAdmasu-mw4kz
    @BiniAdmasu-mw4kz หลายเดือนก่อน

    Good good 💕💞💓💖

  • @Fikirugonfa-ev6hf
    @Fikirugonfa-ev6hf หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @StorytellerQuest
    @StorytellerQuest 2 หลายเดือนก่อน

    ምን አይነት ርዕስ አሰጣጠረ ነው አሳፋሪ ድምፀ መረዋ ምናምን ኧረ ተው ግን ተው አደብ ግዙ ቅዳሴ ምስጋና ነው ምስባክም አንዱ ከፀአካል እንጂ ድምፅ የሚገመገምበት መድረክ ወይም አይደል አደለም ከድምፁ ይልቅ ቃለ ቅዳሴውን ተረዱት በጭንጫ ላይ የወደቀ ፍሬ ብሎ ለስም አጠራሩ ምስጋና ይግባውና ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የተናገረው ይሄንን ነው ለጊዜው በተለያዩ ሳቢ ነገር ይሳባል ነገር ግን ፍሬ የለውም

  • @Habtamu-jm1th
    @Habtamu-jm1th 2 หลายเดือนก่อน

    ዜማው ቀርቶ ዘሩን በደንብ ባለ።

  • @Habtamu-jm1th
    @Habtamu-jm1th 2 หลายเดือนก่อน

    ኧረ ባክህ ቀጽል በዘፈቀደ አትጩህ።

  • @AberaSewnet
    @AberaSewnet 2 หลายเดือนก่อน

    Maryamn bey lengarchu ena dykon ngn gen zemawn techawtubt m knyatum dbr abayn mechu manm ylm

  • @YaredBirhanu-un3qr
    @YaredBirhanu-un3qr 2 หลายเดือนก่อน

    እውነቱን ልናገርና ድምፅ በጣም ነው የሚያምረው ቅላፄ ሳጨምርበት

  • @DawitAmari
    @DawitAmari 2 หลายเดือนก่อน

    ቅዱስ ነህ

  • @user-bf3kq2he8v
    @user-bf3kq2he8v 2 หลายเดือนก่อน

    ቅላፄ በጣም በዛ ዋእ

  • @ruthBekel
    @ruthBekel 2 หลายเดือนก่อน

    በርታ

  • @teshomeAbebaw
    @teshomeAbebaw 2 หลายเดือนก่อน

    በርታ

  • @NigusBiresaw
    @NigusBiresaw 2 หลายเดือนก่อน

    ብጹህ አባታችን ረዝጅም ዕድሜ ጤነን እግዘብሐር ያድልልን ለዲቆንም

  • @NigusBiresaw
    @NigusBiresaw 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አማለከችን ጸጋሕን ያብዛልህ

  • @BekaluSendaku
    @BekaluSendaku 3 หลายเดือนก่อน

    ምልክት በቃ ቀረ ማለት ነው እንዴ

  • @binitube7077
    @binitube7077 3 หลายเดือนก่อน

    woreb mn yilal ibaki niger

  • @amantesfay9272
    @amantesfay9272 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @AchaBekele
    @AchaBekele 3 หลายเดือนก่อน

    ምነው ልታይ ልታይ አልክ

    • @Maryamey21Maryamey21
      @Maryamey21Maryamey21 หลายเดือนก่อน

      አይ ወንድሜ እኔስ በዚ በምድያ ካየህዋቸው እንካን ትሁት እና ባለ ጸጋ እሄ ድያቆን ነው❤❤❤

  • @Habrom1988
    @Habrom1988 3 หลายเดือนก่อน

    ደስ አይልም፡ የኔታ ተብለው ከበሮ እንደዚ ሲመቱ ያሳፍራል'ንጂ ደስ አይልም።

  • @tiruwork1000
    @tiruwork1000 3 หลายเดือนก่อน

    እጅግ እጅግ እጅግ የሚመስጥ የሚደንቅ ድምጽ !!!! ልዑል እግዚአብሔር ይባርክ አብዝቶም ጸጋውን ያብዛልህ በረቀቀው ሃይሉ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @AssbuTilahun
    @AssbuTilahun 3 หลายเดือนก่อน

    ኦ እኁየ ነጽር መጽሐፈ ግጻዌ አላ አርምም

  • @kirubela-2896
    @kirubela-2896 4 หลายเดือนก่อน

    ኧረ ወደ ጥንቱ ወደ አባቶቻችሁ ስርአት ተመለሱ ይህን የዛር ቤት ጭፈራ ተውት አስተካክሉ ደስ አይልም ናይት ክለብ ቤት አደለም እግዚአብሔርም አማኙም ደስ አይለውም ።🛑🛑🚫 ቅብአት ይወገድ አኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር።

  • @user-Abenezer
    @user-Abenezer 4 หลายเดือนก่อน

    ግሩም ድምፅ ነው

  • @YoniMan-gv4ts
    @YoniMan-gv4ts 4 หลายเดือนก่อน

    Des stlu

  • @tamirutesfaye43
    @tamirutesfaye43 5 หลายเดือนก่อน

    ድምጹ ያምራል። ግን ቀላቅሎታል።

  • @HailuTadesse-gb4no
    @HailuTadesse-gb4no 5 หลายเดือนก่อน

    ድምፁን ከዲያቆን ናቲ ጋር ለማመሳሰል ሲያደርግ የነበረ ጥረት ነው።

  • @bew9415
    @bew9415 6 หลายเดือนก่อน

    አበውን ከመሳደብ ያልተናነሰ ዜማ ምልክት ለምን ተሰራለት??

  • @Tewoflos1606
    @Tewoflos1606 6 หลายเดือนก่อน

    እንዲህ ተብሎ በምእመናት መነወር ያሳዝናል እንደ ዚህ የምትፖስቱ

  • @MengeshTades
    @MengeshTades 6 หลายเดือนก่อน

    የኝ

  • @yosephgirma1995
    @yosephgirma1995 6 หลายเดือนก่อน

    ምንድነው ግን ትርጉሙ ?

    • @yosefdibaba3741
      @yosefdibaba3741 หลายเดือนก่อน

      «አቤቱ የዕውቀት ዓይኖችን ስጠን።ዘወትር አንተን ያዩ ዘንድ ጆሮቻችንም ያንተን ቃል ብቻ ይሰሙ ዘንድ።» (ቅዳሴ እግዚእ/ የጌታ ቅዳሴ)

  • @Awelogios
    @Awelogios 7 หลายเดือนก่อน

    Leyebel new❤

  • @user-zo4rb3dy8j
    @user-zo4rb3dy8j 8 หลายเดือนก่อน

    እኔን ግራ የሚያጋባኝ አዲስ አበባ ሰትገቡ ይጠፋችኋል ማለት ነው እኔ በሀር ዳር እያሉ ነው የማውቃቸው የነበረ

  • @user-zo4rb3dy8j
    @user-zo4rb3dy8j 8 หลายเดือนก่อน

    ነአኩቶ በል አትኳሽ

  • @user-zo4rb3dy8j
    @user-zo4rb3dy8j 8 หลายเดือนก่อน

    አይ ዘመንሊቃውንት ጠፉ እንዳንል አሉን ግን እንደዚህ ሰያበላሹ አለመሳደባቸውን አዘን

  • @user-zo4rb3dy8j
    @user-zo4rb3dy8j 8 หลายเดือนก่อน

    እንደ አበው ለመጮህ ሞክር

    • @FikreTafese-kn1uv
      @FikreTafese-kn1uv 7 หลายเดือนก่อน

      እኔ ግን ግርም ይለኛል አንዳንዴም ቅናት ይመስለኛል አበው እንዴት ነው የሚጮሁት በርግጥ እኛ ታመናል ዋው ብለን አድንቀን እሱን በእንደዚህ ውብ በሆነ ድሞጽ የባረከው ፈጣሪ አመስግኖ እንደማለፍ ...ነቀፋ በርግጥ ተቺ ሁልግዜ ጨዋ ነው ግን ወንድሜ ፈጣሪ ጨምሮ ይባርክህ ኡፍ ነፍሴን አረካሀት

    • @likutube
      @likutube 6 หลายเดือนก่อน

      ሰብህወ በክህሎቱ

    • @fitsefitsum3325
      @fitsefitsum3325 4 หลายเดือนก่อน

      ​@@FikreTafese-kn1uv ትክክል እኔም የሚገርመኝ ይሄ

  • @biruhtesfaye9320
    @biruhtesfaye9320 8 หลายเดือนก่อน

    ወረብ ነው😂

  • @user-ge3qr8cb3u
    @user-ge3qr8cb3u 8 หลายเดือนก่อน