ልብ የሚስብ ድምጽ ምስባክ እስመ መምህረ ህግ ድምጸ መረዋው ዲያቆን ናትናኤል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 58

  • @henokasmamaw5144
    @henokasmamaw5144 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ተዋህዶ ሀይማኖቴ እንዴት ያለሽ ድንቅ ነሽ?

  • @tiruwork1000
    @tiruwork1000 6 หลายเดือนก่อน

    እጅግ እጅግ እጅግ የሚመስጥ የሚደንቅ ድምጽ !!!! ልዑል እግዚአብሔር ይባርክ አብዝቶም ጸጋውን ያብዛልህ በረቀቀው ሃይሉ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @YaredBirhanu-un3qr
    @YaredBirhanu-un3qr 5 หลายเดือนก่อน

    እውነቱን ልናገርና ድምፅ በጣም ነው የሚያምረው ቅላፄ ሳጨምርበት

  • @ShshsjEhejeue
    @ShshsjEhejeue ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @AssbuTilahun
    @AssbuTilahun 7 หลายเดือนก่อน +1

    ኦ እኁየ ነጽር መጽሐፈ ግጻዌ
    አላ አርምም

  • @ቤቲየራያዋ
    @ቤቲየራያዋ ปีที่แล้ว +4

    ቃለህይወትይሰማልንመንግስትተሰመያትያውርስልን

  • @utopia-sy1ih
    @utopia-sy1ih ปีที่แล้ว

    Kale hiwet yasemaln❤

  • @fekadusisay191
    @fekadusisay191 ปีที่แล้ว +3

    Egziabher yeker yebelen enesu eko eyamesegenu new ena kuch blo mesadeb tegebi adelem endi aynet neger lemetsaf kemetgat enekoteb ebakachu

  • @user-zola523
    @user-zola523 4 หลายเดือนก่อน

    የዘለአለም

    • @user-zola523
      @user-zola523 4 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TurungoJima
    @TurungoJima 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @melakuamare-tb9qq
    @melakuamare-tb9qq ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @AdonayAbrhamMan
    @AdonayAbrhamMan ปีที่แล้ว +1

  • @TewoflosTewoflos
    @TewoflosTewoflos 11 หลายเดือนก่อน +3

    አይ ዘመንሊቃውንት ጠፉ እንዳንል አሉን ግን እንደዚህ ሰያበላሹ አለመሳደባቸውን አዘን

  • @-DANIEALTUBE
    @-DANIEALTUBE ปีที่แล้ว +2

    እንበለ ምልክት ኢትሑር ????

    • @Abrsh-ze-ortodox
      @Abrsh-ze-ortodox 11 หลายเดือนก่อน

      Zeke bet nw siyaqerut yesemahew mechem😅😅

  • @YakobKasahun
    @YakobKasahun 4 หลายเดือนก่อน

    WoW

  • @Tewoflos1606
    @Tewoflos1606 9 หลายเดือนก่อน +1

    እንዲህ ተብሎ በምእመናት መነወር ያሳዝናል እንደ ዚህ የምትፖስቱ

  • @habtishviva6086
    @habtishviva6086 ปีที่แล้ว +1

    መሪጌታው የት ነው የሚያገለግለው

  • @amehachewa4757
    @amehachewa4757 ปีที่แล้ว +3

    ቅላፄ አበዛህበት ምልክቱን ብትከተል ድምፅህ ግን ጥሩ ነው

  • @BarakObama-h8k
    @BarakObama-h8k 5 หลายเดือนก่อน

    ቅላፄ በጣም በዛ ዋእ

  • @BlenMekonin
    @BlenMekonin ปีที่แล้ว

    Koy gn yemtsadebu sewoch yewunet ortodox nachihu

  • @theodormesfin7277
    @theodormesfin7277 ปีที่แล้ว

    ድምፀ መረዋ? ፌዝ ነው ወይስ ቧልት?

  • @kebeneshmom1202
    @kebeneshmom1202 ปีที่แล้ว

    መቼ ነው 😊😊😊

  • @AberaSewnet
    @AberaSewnet 5 หลายเดือนก่อน

    Maryamn bey lengarchu ena dykon ngn gen zemawn techawtubt m knyatum dbr abayn mechu manm ylm

  • @bew9415
    @bew9415 9 หลายเดือนก่อน

    አበውን ከመሳደብ ያልተናነሰ ዜማ ምልክት ለምን ተሰራለት??

  • @StorytellerQuest
    @StorytellerQuest 5 หลายเดือนก่อน +2

    ምን አይነት ርዕስ አሰጣጠረ ነው አሳፋሪ ድምፀ መረዋ ምናምን ኧረ ተው ግን ተው አደብ ግዙ ቅዳሴ ምስጋና ነው ምስባክም አንዱ ከፀአካል እንጂ ድምፅ የሚገመገምበት መድረክ ወይም አይደል አደለም ከድምፁ ይልቅ ቃለ ቅዳሴውን ተረዱት
    በጭንጫ ላይ የወደቀ ፍሬ ብሎ ለስም አጠራሩ ምስጋና ይግባውና ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የተናገረው ይሄንን ነው ለጊዜው በተለያዩ ሳቢ ነገር ይሳባል ነገር ግን ፍሬ የለውም

  • @zekariasokubai6738
    @zekariasokubai6738 ปีที่แล้ว +3

    ፍትሕ ለቤተክርስቲያን ዜማ እንዲያው ትራፊኮች ሊቃውንት የሉም እንዲህ እየዘለለ ሲጫወትበት

    • @mesbak328
      @mesbak328 ปีที่แล้ว

      ምን ታውቃለክ መበለት

    • @zekariasokubai6738
      @zekariasokubai6738 ปีที่แล้ว +2

      @@mesbak328 የእኔ እውቀትማ በጆሮህ ሳይሆን በዚህ ቀዳዳ አፍህ እንደወተት ቢለቀቅልህም መቸም አይገባህም እንደተ አይነቱ ክፍት አፍ ወመኔ ደረቅ ከእውቀት ነጻ የሆነ ቤተክርስቲያን ሲጫወትባት እያየን ዝም አንልም ትክክለኛ የቅዱስ ያሬድ የሊቃውንት ዜማ እስከ ሚመለስ ልክ ልክህን እንነገርህለን ባንት አሁን ሊቅ መሆንህ ነው? በዚህ አይነት ዳግም መወለድ አለብህ ትክክለኛ ቅዳሴውን ለማወቅ የኔ ጅላንፎ አሁን እሪሪሪሪ ኡኡኡኡ ምትለው ዜማ የቤተክርስቲያን አይደለም

    • @የሸዋውዱርዬ
      @የሸዋውዱርዬ ปีที่แล้ว +1

      ​@@zekariasokubai6738 ያንተእውቀት ስድብነው ክርስቲያን አይሳደብም እሺ ኖላውዬ ይሄን ፍታልኝ

    • @zekariasokubai6738
      @zekariasokubai6738 ปีที่แล้ว

      @@የሸዋውዱርዬ መንጋ ስለሆንክ ደግሜ በፈታልህም አይገባህም ዝምብለህ ተከተል

    • @abrehamgirma6267
      @abrehamgirma6267 ปีที่แล้ว

      @@zekariasokubai6738 erasehn kef atadrg ante kmanm atbeltm betekekl tnagreh masredat enji temesadekaleh

  • @mariouset142
    @mariouset142 ปีที่แล้ว +1

    አቤት ውበት

  • @ayumersha-dg3lo
    @ayumersha-dg3lo ปีที่แล้ว +2

    ይህ ክፍታፍ ደግሞ የት ሂዶ ነው የሚከፈተው የቤተ ክርስቲያን ዜማ እንደዚህ መጫወቻ ይሁን ያሳዝናል

    • @alemnewbirku451
      @alemnewbirku451 ปีที่แล้ว

      Ate Maneh ?

    • @mtmotors5793
      @mtmotors5793 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ! ተሳዳቢ ብቻ ያለበት ጊዜ መልካም ነገርን መቼ ነው መናገር የተሳነን?

    • @የሸዋውዱርዬ
      @የሸዋውዱርዬ ปีที่แล้ว

      አንተማነህ

    • @seattleMedicalCenter8822
      @seattleMedicalCenter8822 ปีที่แล้ว

      ተሳስቶ ቢሆን እንኳን እንደዚህ አይባልም ሰይጣን እግዚአብሔር ይገስጽህ

    • @BlenMekonin
      @BlenMekonin ปีที่แล้ว

      ቅናት ይመስለኝል የሚናገረውን እንዃን የማያውቅ ሰዉ አለ የግል ችግር ካለባችሁ አላውቅም ተሳዳቢዎች ናትናኤል የደብረሊባኖሱ የተክልዬ ልጅ ድምፀ መረዋ ነው

  • @Angshayohannes
    @Angshayohannes ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት የስማልን