ዶ/ር መለሠ ወጉ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 20

  • @teshomeevangelicalministry1181
    @teshomeevangelicalministry1181 ปีที่แล้ว +6

    እንዴት መታደል ነው በእግዚአብሔር ቤት ኑሮ፣ አርጅቶ፣ እድሜ ጠግቦ፣ የምድር ኑሮን ፈፅሞ፣አክሊል ለመቀበል በጌታ ፊት መቆም። ዶር መለሰ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ።

  • @lemma4223
    @lemma4223 ปีที่แล้ว +8

    እንደዚህ በቃልና በተግባር ከክርስቶስ ጋር ተጉዘው የሚጨርሱ አባቶች ያብዛልን። እግዚአብሔር ይባርኮት

    • @etanaduresso1000
      @etanaduresso1000 ปีที่แล้ว

      Ameeeeen Elelelelellllll Ameeeeen hallelujah

  • @bunikefila9423
    @bunikefila9423 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ዶር የክብሩ ዕቃ ሆነህ መጓዝህ ቸርነቱ ስለበዛልህ ነው። ክብር ለአንድዬ ለጌታ ኢየሱስ ለአምላኬ ይሁን !!!!!!24/02/2023

  • @caleblyrics
    @caleblyrics ปีที่แล้ว

    ይህን ትምሀርት እንደ ሰው ሁላችንም ብናዳምጠው
    ከብዙ ከጥፋትና ስህተት ሕይወታቸንን በተጠበቅን ነበር፡፡
    ፓስተርዬ በጣም እናመሰግናለን እድሜና ጤና፤ ጸጋና ሰላም ይብዛልህ!

  • @wubshetteklewold675
    @wubshetteklewold675 ปีที่แล้ว

    Dr. Melese Wogu:- ከልጅነቴ ጀምሮ የምሰማው: ድንቅ የጊዜው መልእክት ያለው: የሚለውን የማያጣ: ልስልስ ብሎ እየገባ እስከአጥንት ዘልቆ የሚገባ መልእክት ያለው: የእግዚአብሔር አፍ ሆኖ የኖረ: ለሰዎች ሁሉ እውነተኛ መልእክት እንዲደርሳቸው የተጋ: የተሰጠውን በአግባቡ የጠበቀ: የእግዚአብሔር አገልጋይ እግዚአብሔር ይባርክህ! እድሜ ይጨምርልህ! ጤናውን ያብዛልህ:: ሁልጊዜም እፀልይልሃለሁ::

  • @fikirabicho8065
    @fikirabicho8065 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይበርኮት የምድራችን በረከት ኖትና

  • @beenyaajaalalaa2206
    @beenyaajaalalaa2206 ปีที่แล้ว +3

    A MAN FULL OF GODLY WORDS! LIVE LONG!

  • @zelalem58
    @zelalem58 ปีที่แล้ว +2

    I am so much blessed to this precious word of God from beloved Man of God thanks Dr.

  • @Benjo_12345
    @Benjo_12345 ปีที่แล้ว +1

    My God bless you Father ❤❤

  • @enkumengist1668
    @enkumengist1668 ปีที่แล้ว +2

    Thank you gash Melese...you helped me in many aspects of my life through Ethiopian Outreach Ministry!! Longing to see you after two weeks in Addis!!

  • @teferaafh2778
    @teferaafh2778 ปีที่แล้ว

    God bless you Brother Melese Wogu

  • @solomonmesersha4938
    @solomonmesersha4938 ปีที่แล้ว +1

    Bless you Dr melese

  • @romanselassie5113
    @romanselassie5113 ปีที่แล้ว +2

    Stay blessed!!

  • @bereketdaniel8774
    @bereketdaniel8774 ปีที่แล้ว

    ጌታ ይባርክ ፓስቴር

  • @ShashoGiduma
    @ShashoGiduma ปีที่แล้ว

    egzeabher yebarkh

  • @wirohode506
    @wirohode506 ปีที่แล้ว +1

    dr melese wegu edeme tena yisetot ye ewnet agelgaye

  • @emanuelafarina8957
    @emanuelafarina8957 ปีที่แล้ว +1

    Amen 🙏 Amen 🙏

  • @kalebabebe685
    @kalebabebe685 ปีที่แล้ว +1

    Amen 🙏

  • @wirohode506
    @wirohode506 ปีที่แล้ว

    zemenen mulu erasen kef aderege ye egezeabeheren eje ayehut sewoch gin naqugh