ምሥጢረ ንስሐ ምንነቱ አመሠራረቱና አፈጻጸሙ- ክፍል ሁለት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 141

  • @እሙልጃንናፋቂእሙ
    @እሙልጃንናፋቂእሙ 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃል ህይውት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን የመቤታችን ልመኗዋ ምልጃዋ አይለየን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @soligodislove4285
    @soligodislove4285 5 ปีที่แล้ว

    Amen geta hoi lenshe abqagn amen enamesegnalen amen egzabiher imesgen

  • @AbiAbi-sj8bk
    @AbiAbi-sj8bk 5 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kalehiwot yasemalen

  • @sedetegewasdet4386
    @sedetegewasdet4386 5 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kalehiwet yasemaln Egziyabhar yagelglot zemenhn ybarkln memhrachen

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጨ3ቨ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጨ3ቨ 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ወንድማችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @megebeykidena4172
    @megebeykidena4172 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen

  • @طلالالبدواوي
    @طلالالبدواوي 5 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen kale hewot yasemaln💚💛💗💚💛💗💚💛💗💚💛💗💚💛💗💚💗💚💛💗

  • @soudiksa7789
    @soudiksa7789 2 ปีที่แล้ว

    ለንስሀ እድሜ ይስጠን በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ድንግልማርያምታማልዳለችከ
    @ድንግልማርያምታማልዳለችከ 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ለኛም የሰማነውን በልቦናችን ይጻፍልን በእውነት ለሂወታችን ገቢ ምግብ የሆነውን ትምህርት ስለምታስተምሩን በጣም ነው ማመሰግነው ቸሩ አምላካችን ዋጋችሁን ይክፈላችሁ ሁላችንም እንደበደላቼን ሳይህን እንደቸርነቱ ለንስሐ ያብቃን አሜን፫

  • @mirrym8719
    @mirrym8719 5 ปีที่แล้ว

    Amen kal hiwet yasmalna

  • @ምስክሬነሽዋስጠበቃዬ
    @ምስክሬነሽዋስጠበቃዬ 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አባታችን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ከዚ ቀን በላይ የናፈቀኝ ቀን የለምና የጊዜያት ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ሆይ የነፍሴን እርሀብና ጥማት ታውቃለህና ለንስሀ እድሜ ስጠኝ የጌታዬ እናት ቅድስተ ቅዱሳን ንጽህተ ንጹሀን ድንግል ማርያም ሆይ መጥፍቴን አትፈልግምና እኔ ሀጢያተኛዋ ልጅሽን ከመሀሪው ልጅሽ ለምነሽ. አስምሪኝ አሜን

  • @liyab3730
    @liyab3730 5 ปีที่แล้ว

    ♥️♥️♥️♥️Amen Amen Amen kalehiwet yasemaln ♥️♥️♥️

  • @sainthsainth4009
    @sainthsainth4009 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን💚💚💚💚💚

  • @MayaMaya-ds5ci
    @MayaMaya-ds5ci 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን

  • @serkalemburaka877
    @serkalemburaka877 5 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kale hewot yasemalen enamsgnalen betam wendmachin tebark

  • @abebechsergawi1035
    @abebechsergawi1035 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትያሰማልን ወንድማችን ለንስሀ ያብቃን

  • @chamlingkt8367
    @chamlingkt8367 5 ปีที่แล้ว +8

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ከስደት መልሶ ለንስሃ ሞት ያብቃን😭😭 🙏🙏🙏

  • @misakhan9304
    @misakhan9304 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ሁላችንም ለንስሃ ህይወት እና ለቅዱስ ስጋውና ለክቡር ደሙ ያብቃን ለወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን እኛም የሰማነውን ቃል ለህይወት እንዲያደርግልን የአምላካችን ቅዱስ ፈቃድ ይሁን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @melatmelat1489
    @melatmelat1489 5 ปีที่แล้ว

    በእውነት አምላክ ሆይ የድንግል ማርያም ልጅ ለንስሀሞት አብቃኝ ሀጺያቴ ብዙነው ቃለሂወትን ያሠማልን ወንድማችን አሜን፫

  • @ኢታየአባታችንውድስጦታችን
    @ኢታየአባታችንውድስጦታችን 3 ปีที่แล้ว

    በእውነት ለወንድማችን ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን፫። በእውነት

  • @ተመሥገንጌታዬተመሥገንጌታ
    @ተመሥገንጌታዬተመሥገንጌታ 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @1werkineshiayalenw746
    @1werkineshiayalenw746 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሠማልን
    ወድማችንእድሜና ጤና ይሥጥልን ፀጋውን
    ያብዛልህ እኛንም የንስሀ ያብቃን በሡ ቸርነት

  • @ታሪኬንቀያሪዉበትማንነቴን
    @ታሪኬንቀያሪዉበትማንነቴን 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @noahsirak3718
    @noahsirak3718 4 ปีที่แล้ว

    አሜን...ቃለ ህይወት ያሰማልን!

  • @topiyadejene8205
    @topiyadejene8205 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን

  • @ሰኒየበተሰብናፋቅሰኔዬስደ
    @ሰኒየበተሰብናፋቅሰኔዬስደ 5 ปีที่แล้ว

    ቃሌ ህይወትን ያሰማልን

  • @በክርስቶስክርስቲያንነኝ
    @በክርስቶስክርስቲያንነኝ 5 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለንሠሃ ሞት ያብቃኝ

  • @heucgsyx5609
    @heucgsyx5609 4 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ እድሜ ለንስሃ
    ዘመን ለፍስሃ ይስጠን ቸርነቱ አያርቅብን የአዛኒቷዋ ፍቅር ምልጃ ጥላ አያርቅብን።

  • @GalaxyJ-dl4un
    @GalaxyJ-dl4un 5 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜንአሜንቃለህይወትያሠማወንድማችንልን

  • @طيبهالطيبه-ط3س
    @طيبهالطيبه-ط3س 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለህወት ያሰማልን

  • @chaggatamirat5444
    @chaggatamirat5444 5 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችኝ

  • @zahranane4990
    @zahranane4990 3 ปีที่แล้ว

    AMEN AMEN AMEN QALA HIWOT YASAMALAN FIXARI YIXABAQALAN INAMASAGANALAN WANIDIMACHIN ❤💛💚🙏

  • @alem4310
    @alem4310 5 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን ፫

  • @SamiraSamira-zb8co
    @SamiraSamira-zb8co 5 ปีที่แล้ว

    AMEEN AMEEN AMEEN qal hiyot yasemalin megisite semayatin yawarisilin EGZABHER yageligkot zemenihin yibarikew yesmanewn belibachin yasadiribini

  • @makdasadonya7290
    @makdasadonya7290 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @MahiMahi-he3sp
    @MahiMahi-he3sp 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን እድሜውን ከጤና ጋር ለእርሶም ይስጥልን

  • @tigsitengeda3975
    @tigsitengeda3975 5 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ሒወት ያሰማልን
    ፀጋዉን ያብዛልህ
    ወንድማችን እኛም
    የሠማነዉን በልቦናችን
    ያሳድርብን ለንሰሐ
    ያብቃን

  • @azooz7923
    @azooz7923 5 ปีที่แล้ว +2

    Amen amen amen kale hiwot yasemalin Beunet Lememihirachin edime ena tena yistilin yesemanewun belibachin.yasadiribin

  • @Qofo_Fqri
    @Qofo_Fqri 5 ปีที่แล้ว +21

    ለንስ የሚሆን እድሜ ይስጠን። ቃለ-ህይወት ያሰማልን፤እድሚዉት ያርዝምልን መምህራችን። እስኪ የመምህራችን ወዳጆች የኛንም መንፈሳዊ ቻናላችን subscribe በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ እናመሰግናለን።

  • @heavenhidru3663
    @heavenhidru3663 5 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ ለንስሐ ሞት ያብቃን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን መምህራችን !!!!

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 5 ปีที่แล้ว +3

    ዲያቆን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
    እግዚአብሔር ለንስሐ ህይወት ያብቃን አሜን

  • @አቤቱማረንይቅርበለን-ወ4መ
    @አቤቱማረንይቅርበለን-ወ4መ 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ለንሰሃ ያብቃን

  • @ህያብህያብ-ቘ2ጠ
    @ህያብህያብ-ቘ2ጠ 5 ปีที่แล้ว +3

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ድንቅ ትምህርት ነው እግዚ አብሔር ያክብርልን ፀጋውን ያብዛልቹ

  • @hanayemaryam12
    @hanayemaryam12 5 ปีที่แล้ว +4

    ፈጣሪ ለንሳሄ ያብቃን በሰው ሃገር ያለን በፀሎት አስቡን ቤቴክርስትያ በሌለበት ቦታ ያለን ለመምህራችር ቃለ ሂወት ያሰማልን የተማርነው በልባችን ያሳድርልን ለበረከት ያርግልን አሜንንንንንንንንንንን

  • @hareghareg9994
    @hareghareg9994 5 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሰማልን ውንደማችን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ እነ ጤና ይሰጥልን

  • @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ
    @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ 5 ปีที่แล้ว +4

    አቤት አምላክ ሆይልቦናችንን ለንሰሀ እንድንቀርብ አንተ ምራን ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ውድ የተዋህዶ ልጆች ሰብስክራያብ እናድርግና ቤተሰብ እንሁን በጋራ የክርስቶስን ቃል እንመገብ እናመሰግናለን

  • @aynaddisedema7770
    @aynaddisedema7770 5 ปีที่แล้ว +3

    ለንስሐ ሞት ያብቃን አሜንቃለህይወት ያሠማልን አሜን

  • @ምክርዘጎንደር
    @ምክርዘጎንደር 5 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ እርስተ ሰማያትን ያውርስልን ።

  • @hanaethiopiaethiopia2920
    @hanaethiopiaethiopia2920 5 ปีที่แล้ว +6

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሥማልን እግዚአብሔር አምላክ እራጅም እድሜ ይስጥልን መምህራቹሁ እኛም እግዚአብሔር ሰለ እናት ብሉኡ ይርድን ይቅር ያብልን

  • @aberaderbie
    @aberaderbie ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሠማልን ጸጋውን ያብዛልኝ

  • @kokokoko-rs8vl
    @kokokoko-rs8vl 3 ปีที่แล้ว

    አሚን አሚን አሚን እ/ር ጥሩ ምንግዱ ይምራን 🤲🤲🤲

  • @bladobelly9989
    @bladobelly9989 5 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህህወትን ያሰማሌን ወድማችን የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን የንሳሀ እድሜን ይስጠን

  • @mebrtelemma8716
    @mebrtelemma8716 5 ปีที่แล้ว +1

    እምላኪሆይ ለነስሃ አብቃኝ ለውድማችን ቃልህውት ያስማልን

    • @astukafiker7423
      @astukafiker7423 5 ปีที่แล้ว

      ቃለ ሕይዎት ያሳማልን እኛኒም ለንስሐ ሞት ያብቃን

  • @zitazita8377
    @zitazita8377 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ፈጣሪ ለንስሃ ሞት ይብቃን አምላከ ቅዱሳን ላንተም ጸጋውን ያብዛልህ አሜን

  • @gghdhe2678
    @gghdhe2678 5 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን

  • @rutadebsay1785
    @rutadebsay1785 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያድልልን ወንድማችን:: እኛንም የሰማነውን ለመተግበር ያብቃን

  • @htdvjthr1hu4grhdhr50
    @htdvjthr1hu4grhdhr50 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን ለንሰእ እድሜ ይስጠን

  • @zinashsidamo4199
    @zinashsidamo4199 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህር!

  • @mhalitmhalit4639
    @mhalitmhalit4639 5 ปีที่แล้ว +6

    Amennnnn Amennnnn Amennnnn kalh hewt yasemalen tesfa megst semayten yawerslen

  • @kasechbimrew2714
    @kasechbimrew2714 5 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን

  • @asichalkonjo3811
    @asichalkonjo3811 5 ปีที่แล้ว

    ቃለህወት ያሰማልን መምህራችን

  • @yeemariyaamlij6256
    @yeemariyaamlij6256 5 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen
    Waqaayyoo sagalee jireenyaa sihaa dhagesisuu Amen Ebifamaa silsaeessn ebisuu 🙏🙏😭😭

  • @hdjdjxn8361
    @hdjdjxn8361 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይውት ያሰማልን ውዲማችን በእውነት ድስ እሚል ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይስጥልን በዲሜ በፀጋ ይጠብቅልን እኛንም ልብ ይስጠን አምላክ እግዚአብሔር

  • @yeneneshjiru2704
    @yeneneshjiru2704 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን

  • @hanatette9900
    @hanatette9900 5 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ያክብርልኝ አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን መንግስት ሰማያት ያውርስልን እግዚአብሔር ይስጥልን

    • @abemeliek3162
      @abemeliek3162 5 ปีที่แล้ว

      Hana Tette Amen Amen Amen

    • @frehiowtgetachew6422
      @frehiowtgetachew6422 5 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን የሰማነው ለፍሬ ያርግልን ለምታቀርቡልን እድሜ ጤና ይስጥልን

    • @medanitadimasu8145
      @medanitadimasu8145 5 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር ዘመን ለፍሰሀ እድሜ ለንስሐ ሰቶን ላገራችን ያብቃን

    • @fanayeweldesilasie4865
      @fanayeweldesilasie4865 5 ปีที่แล้ว

      Hana Tette አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @ethioeyeattube5297
    @ethioeyeattube5297 5 ปีที่แล้ว

    ቃለህውት ያስማልን

  • @ተዋህዶለዘላለምትኖርእናቴ
    @ተዋህዶለዘላለምትኖርእናቴ 5 ปีที่แล้ว +3

    ቃልይወትን ያሰማልን መምህራችን ለኛም የሰማንዉን በልቦናችን ያሳድር ከስደት መልሶኝ ለንስሀ ያብቃኝ አሜን

  • @ወለተሚካኤል-ቀ9ሸ
    @ወለተሚካኤል-ቀ9ሸ 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለሂወት ያሰማልን

  • @አስቴርየድንግልልጅ-ቈ7ዸ
    @አስቴርየድንግልልጅ-ቈ7ዸ 5 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የንስሀ እድሜ ይስጠን

  • @newsarauser27
    @newsarauser27 5 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት ቃለ ሂይወት ያሰማልን ይሰማነውም በልቦነችን ያሳድር ወንድማችን እናመሰግናለን

  • @asenakash9154
    @asenakash9154 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወ ያሰማልን

  • @mozaalmarzouki8531
    @mozaalmarzouki8531 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @ቲጂወለተማሪያም
    @ቲጂወለተማሪያም 5 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሠማልን የአግልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን እናመሠግናለን መምህራችን ። እባካችሁ ተባበሩኝ ሥደት ላይ ነኝ ሆዳቸው ልክ እንዳምላካቸው ከሚቆጠርበት በአህዛብ ሀገር ነው የምኖርው ምንም እንኳን ቤተክርስቲያን ቢኖርም እኔ ግን ኩንትራት ቤት ሥለምሠራ እረፍት ሥለሌለኝ መሄድ አልችልም ከሥልክ ውጭ ማንንም በአካል ማግኜት አልችልም እናም የመጠሪያየን ጊዜ አላውቀውምና ከነ ሀጢያቴ እንዳልሄድ ተባበሩኝ ሀጢያቴም በህሊናየ እየተመላለሠ ሠላምና እረፍት ነሥቶኛል😥😥😥 እናም የአባቶችን (የካህን) ሥልክ የምታውቁ ካላችሁ ሥጡኝ በእግዚአብሔር ይዤችኋለሁ 😥😥😥

  • @saraakalu9988
    @saraakalu9988 5 ปีที่แล้ว +1

    Ameen 3 lnesa ybqan kale hiyot yasamln

  • @samrawitengda6243
    @samrawitengda6243 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @alamamri2992
    @alamamri2992 5 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር የአገልግሎትን ዘመን ይባርክልን የሰማነው በልቮነችን ያሳድርብን አሜን ፫ አቤቱ ጌታየ የስደትን ህይወት ጨርሸ ከሀጣቴ እንድታጠብ አብቃን አሜን ፫

  • @tigisttg7080
    @tigisttg7080 5 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kale hiwot yaseamalen wandimachin Egziahbehr be tsega be Edime Yitabkilen 🤲🙏⛪✝️💞

  • @ሃናማርያምጋልሰላሴሃና
    @ሃናማርያምጋልሰላሴሃና 5 ปีที่แล้ว +1

    ኣሜንንንንን ፫ ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን ለንሰሃ ሞት ያብቃን ኣምላካችን

  • @kiyakiya2458
    @kiyakiya2458 5 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Qale yote yasmalene

  • @destyasthin6535
    @destyasthin6535 5 ปีที่แล้ว

    amen amen amen kale hiwet yasemalin rejm edimna tena yisitlin memihrachin

  • @siyumhagazi1842
    @siyumhagazi1842 5 ปีที่แล้ว +1

    Egizabhr ymesigen Amen amen amen lewedimachin kale hiwet yasemalin

  • @fatama1233
    @fatama1233 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመንወትን ያርዝምልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን ለንስሀ ሞት ያብቃን አሜን

  • @mohammadfarhat1865
    @mohammadfarhat1865 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን 💚💛❤😍😍😍😍😍

  • @tigistmoges4057
    @tigistmoges4057 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ እኛም የሰማነውን ነልብልቦናችን ያሳድርብን ለንስሀ ያብቃን ሁላችንም አሜን

  • @ማረያምንየጠላየለውምከለላ
    @ማረያምንየጠላየለውምከለላ 5 ปีที่แล้ว

    ሰላም ክርስቶስ ከሁላችሁም ጋር ይሁን ፀጋውን ያብዛላችሁ የእናቱ እናታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም ርስት በርከት ከሁላችሁም ጋር ፀንቶ ይኑር አሜን፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሞቻችን

  • @ፍቅርታሥላሤ
    @ፍቅርታሥላሤ 5 ปีที่แล้ว

    Ameeen kal hiwote yasemalgn

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
    @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 5 ปีที่แล้ว

    ,አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን። መጨራሻችንን አሳምርልን ለዘላለማዊ መንግሰት በአምላካችን በጎ ፈቃድ ለዛ ያበቃን በቤቱ እንድንፀና ይጠብቀን። ወንድሞቼ እግዚአብሔር ይባርካችሁ በዙ ትምህርትንና ግንዛቤን ለሕይታችን እየመገባችሁን ከልብ እናመሰግናለን ደ

    • @AnaAna-ib2lz
      @AnaAna-ib2lz 5 ปีที่แล้ว

      Silame wyindme batme dishe Amile tmirte naw ena nisha gibchlu be sidte naw ylu ghine minme mnime keserawite Asrkuite Amishlina batme echngnale

  • @fatangewindy3899
    @fatangewindy3899 5 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ሀይወት ያስማል እግዚአብሄር እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @tesfaadane1152
    @tesfaadane1152 5 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ሒወት ያሰማልን

  • @ponnoosetpyn5186
    @ponnoosetpyn5186 5 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወትን ይስምልን ወንድማችን

  • @MahiMahi-he3sp
    @MahiMahi-he3sp 5 ปีที่แล้ว +1

    አቤቱ አምላኬ እንደቸርነትህ እንጂ እንደበደሌ አይሁን

  • @queenbeletu2265
    @queenbeletu2265 5 ปีที่แล้ว

    Kalehiwot yasemalen wondemachen Diakon Tibebe edme le neseh zemen lefiseh amelakachen yesten 🙏⛪😘

  • @azebayyoub9488
    @azebayyoub9488 5 ปีที่แล้ว +1

    AMEN AMEN AMEN Lanisaha yemihon edime yisixan wadimachin bexam new ine hiwate Eyetekeyer new behiwunat Emabete idime na xena yisixilin

  • @MimiMimi-vl8bw
    @MimiMimi-vl8bw 5 ปีที่แล้ว

    kalehset yasemln

  • @sabagirmayv3371
    @sabagirmayv3371 5 ปีที่แล้ว

    qale hewete yasmalen wendmahen

  • @fatmafatoom8069
    @fatmafatoom8069 5 ปีที่แล้ว

    Ameen Ameen Ameen❤️❤️❤️

  • @soliyanayoutube6391
    @soliyanayoutube6391 5 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማል። እውነት ወንድማችን ፀጋውንያብዛልህ

  • @bftukanngus5412
    @bftukanngus5412 5 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን ወድማችን እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ለሁልጊዜ ጥያቄ መልስ አግቼለሁ ፀጋውን ያብዛልህ የክርስቶስ ሰላም ይብዛልህ ወላዲት አምላክ ትባርክህ

  • @fikiregerlu4885
    @fikiregerlu4885 4 ปีที่แล้ว

    ንስሐ ገብቼ ቀኖናውንም ጨርሼ በንስሐ አባቴ ተጠመኩኝ በዚሁ ሰሞን ግን መልሼ ወደኩኝ በሰራሁት ሀጢያት የፍቅር አጋሬን እንዳጣሁት ሲሰማኝ ሳልነግረው በራሴ ፀፀት ብቻ ተስፋ በመቁረጥ ዳግም ሳልቆይ ዳግም አጠፋው ከዛም ለጮኛዬ ስነግረው ይቅር እንደሚለኝ ነገረኝ ንስሐ ከገባው እንደሚቀበለኝ ነገረኝ ነገር ግን እኔ በተስፋ መቁረጥ ከማልፈልገው እሱ ላግባሽ ካለኝ ሰው ጋር አልጋ ባንጋራም ሌሎች ስተቶችን ሰራሁ አሁን ይቅር እንደሚለኝ የነገረኝ የቀድሞ እጮኛዬን በጣም ነው እምወደው እሱም ሊለየኝ አይፈልግም ተመለሺና አብረን እንሆን አለኝ እሱን ብመርጥም የቀድሞ እጮኛዬን ንስሐዬን ግን አፈረስኩት አሁን በጣም ጨንቆኛል እያዎኩ በማጥፋቴ የድፍረት ሀጥያት እንደፈፀምኩ ነው የተሰማኝ ምን ላድርግ ወንድሞቼ እባካቹህ ምከሩኝ ያለውት ሰው ሀገር ነው

  • @meskijayden2578
    @meskijayden2578 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ፅጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅህ ወንድማችን ። በጣም ለማወቅ የምምፍልገው ነው ቀጣዩንም ልስማና ጥያቄ አለኝ የምጠይቀው ።