📌እንዴት ፀጉራችንን በጣም በቀላሉ በቤታችን እንደምናስውብ‼️ | EthioElsy | Ethiopi

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 407

  • @ethioelsylifestyle9486
    @ethioelsylifestyle9486  3 ปีที่แล้ว +19

    ውዶችዬ እባካችሁን የራሳችንን ጸጉር እንከባከብ በሚስማማን መልኩ 👉በጠየቃችሁኝ መሰረት እኔ የምጠቀማቸው ምርቶች 👉እነዚህ ናቸው ተባረኩልኝ 🙏🏻
    👉 ጸጉሬን የሰራሁበት ብሩሽ :👉 www.amazon.it/Baby-Spro-girante-Styler-pezzo/dp/B00W5BIPQS/ref=sr_1_1?
    👉በሙቀት ጸጉራችን እንዳይጎዳ መከላከያው Spray: 👉 www.amazon.it/Spray-termoprotettore-capelli-Marocco-OGX/dp/B081HJ2NW7/ref=sr_1_1_sspa?
    👉በሙቀት ጸጉራችን እንዳይጎዳ የምንቀባው ዘይት 👉 ሊኖረን ይገባል👉www.amazon.it/Organic-Stimulator-Olive-Oil-Relaxer/dp/B003GQQDQK/ref=sr_1_16?
    👉 Shampoo 👉www.amazon.it/Creme-Nature-Shampoo-Idratazione-Lucido/dp/B008TYO2KI/ref=sr_1_40?
    👉Deep treatment 👉 www.amazon.it/Shea-Moisture-nutriente-rinforzante-rigenerante/dp/B00MXDBWI6/ref=sr_1_1?
    👉ለማፍታታት የተጠቀምኩት Deep treatment ግዴታ ይሄ መሆን የለበትም 👉 www.amazon.it/Cantu-Shea-Butter-Natural-Masque/dp/B008L5EDKY/ref=sr_1_1?

    • @yoditewuob
      @yoditewuob 3 ปีที่แล้ว

      እናመሰግናለን ምን ዓይነት የጸጉር ቀለም ነው የተቀባሽው ያምራል እና የፊትሽ ማዲያት በጣም ለውጥ አለው እንዲያም ብዙ አያስታውቅም ምን አዲስ ነገር እየተጠቀምሽ ነው

    • @ees988
      @ees988 3 ปีที่แล้ว

      ስትታጠቢ የተጠቀምሽበት ብራሽ ሊንኩን ሼር አርጊው pls

    • @Ethio631
      @Ethio631 2 ปีที่แล้ว

      ከኦላይን መግዛት አልወድም አሁን ግን ሊንክሽን ተጠቅሜ አንችን አምኜ የፀጉሩን ማድረቂያውን ኦርደር ላደርግ ነው ጥሩ ከሆነ ለምስጋና ካልወደስኩት ለወቀሳ በኮመንት እመለሳለሁ

    • @sitiyosaf8115
      @sitiyosaf8115 2 ปีที่แล้ว

      ኤሊሲ wde eni stegure betam derek nw ena acherem nw ena demo betam yebetatesebegnale perem tekebechew teret madreg felege nw yaw leslasewen aletelam enam yaw baletdarem selehonekugn ken beken metateb ged selehone premun amarache adrekugn yaw weha selemiwed men tyignalesh piles tebekalew meleseshen🙏😍kebrilegn

    • @semharafewerki9674
      @semharafewerki9674 2 ปีที่แล้ว

      I did watch couple of your videos and it’s amazing thanks for sharing all your experience and keep it up. I would love to give two comments the first is regarding the Dyson hair dryer I use Dyson for almost 6 months now and I really loved it form all the dries I have been used Its number one, it’s quite, fast drying, and doesn’t damage my hair. Whenever you buy expensive items it’s recommended to buy it directly from the company, I bought mine directly from the company and I had 30 days return police
      and It comes with two years warranty also the flyaway attachment is not made to work as an iron the purpose of that is after you done styling basically done with ironing to bring the flyaway hair to the surface trust me keep using it you will love it and you will see huge change on your hair. My second comment to repair your damaged hair use home made hair-mask and make sure not to give your hair too much protein which makes it dry so use one week egg, avocado, and honey and the other week banana, honey, and coconut oil so you will balance the protein intake for your hair, you will see a lot change that is how I recovered my hair. Good luck.

  • @hiruttsegaye8933
    @hiruttsegaye8933 3 ปีที่แล้ว +19

    Elsy you are very pure and honest person. Our world needs more people like you ❤.

  • @queenesther6744
    @queenesther6744 3 ปีที่แล้ว +10

    በሙዝ አቮካዶና በእንቁላልና የወይራ ዘይት ሰርተሽ ማስክ ቀቢው ከመታጠብሽ በፊት የተጎዳን ጸጉር ይመልሰዋል። ቅቤም በቤትሽ ውስጥ እየሰራሽ ተቀቢው የተጎዳ ጸጉር ይመለሳል ሂናም ጥሩ ለጸጉር ጥንካሬና ብዛት ይሰጣል።

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 ปีที่แล้ว

      በጣም ልክ ነሽ ማሬ ለፀጉሬ ጊዜ መስጠት አለብኝ 🙏♥️🙏

  • @emebetargawu5721
    @emebetargawu5721 3 ปีที่แล้ว +12

    ጸጉርሽን ሙዝ አቦካዶ እንቁላል ብሌንድ አድርገሽ በማጥሊያ አጥለሽ ለሁለት ስአት አቆይው የረሳሁት ኦሊባ እይ ጨምሪበት የድሮ ጸጉርሽ ይመለሳል ከመታጠብሽ በፊት ሁልግዜ እንደዚህ ብትመግቢው ጥሩ ነው ስለምወድሽ ነው እመክርሽ

  • @meseretgebrehiwot6901
    @meseretgebrehiwot6901 3 ปีที่แล้ว +6

    ግልፅ እና ቀና ሴት ተባረኪ

  • @almazmengistu8400
    @almazmengistu8400 3 ปีที่แล้ว +3

    አመሰግናለሁ ጥሩ ምክር ነው እህቴ

  • @Adugenete
    @Adugenete 3 ปีที่แล้ว +5

    ሰላም ሰላም ኤልሲ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ብዙ ግዜ ቻናልሽን በጣም እከታተላለሁ በጣም ጠቃሚ እና አስተማሪ መረጃዎችን በማስረጃ ፊት ለፊት አምጥተሽ ስለምታስተምሪ አድናቂሽ ነኝ በተለይ ለሴት እህቶቻችን የዛሬው መረጃ እና ትምህርት በጣም ጠቃሚ ነው ተማሩበት ተጠቀሙበት በጣም ጎበዝ ክበሪልን ላይክ ሼር

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 ปีที่แล้ว

      Aduye የከበረ ሰላምታዬ እያደረስኩ ተባረክልን ውድ ወንድማችን 🙏♥️🙏

  • @tigistjemal9444
    @tigistjemal9444 3 ปีที่แล้ว +2

    እውነተኛና ቀል ያልሽ ጤናማ ሰው ነሽ ኤልሲዬ እወድሻለሁ !!!

  • @addiskeaddis8856
    @addiskeaddis8856 3 ปีที่แล้ว +5

    We used to go the same elementary school and I will never forget your hair. You had a beautiful long hair. 🤔

  • @missabyssinia2293
    @missabyssinia2293 3 ปีที่แล้ว +3

    Personally I stopped straightening my hair after I had my daughter to show her to embrace her own hair. You are gorgeous, hair and all! Try omitting heat if you want your healthy hair back and I promise you, your hair will thrive 💜. My hair when straightened is currently at 32 inches😉. I straighten it once a year for a professional trim, other than that i trim it and style it at home . I wear it mostly twists and twist out. Most people think it’s extensions when they see it in a straightened state.

  • @ያለምህረትህምንአለን
    @ያለምህረትህምንአለን 3 ปีที่แล้ว +5

    ኤልሲዬ ተባረኪልን የኔ ውድ በቅንነት በግልፅ ስላሳየሽን ወድጄዋለው ❤❤❤አስተያየት መስጠት ከቻልኩ ግን አንድ ነገር ልስጥ የፊትሽ አስተጣጠብ ላይ የፊትሽን ቆዳ በፍፁም በደረቅ በምታጠቢበት ፕሮዳክት ቀድመሽ እንዳታሺ ቅድሚያ ቆዳሽ ውሃ መንካትና እርጥብ ባለበት መታጠቢያሽን ተቀቢ ሌላው የፊት ፎጣሽን ከፀጉር ፎጣ የተለየ ቢሆን ለፊትሽ ቆዳ ውበት ጤንነት ይጠቅምሻል ተባረኪልኝ🙏❤❤❤

  • @asmarech591
    @asmarech591 2 ปีที่แล้ว +2

    ጥንቅቅ ያልሸ ሴት ቆንጆ በዛ ላይ ቅንነት ተባረኪ ማሬ በረቺ ቪዲዮችሸን በጣም ነው የምከታተላቸው

  • @rb2782
    @rb2782 3 ปีที่แล้ว +1

    ኤልሲ ግልጽነትሽ በጣም ደስ ይላል ምትደመጪ ሰው ነሽ፡ እናመሰግናለን ተባረኪ

  • @ilovetsfmcal1128
    @ilovetsfmcal1128 3 ปีที่แล้ว +2

    የእኔ እህት ይንቺ ፀጉር ለሰላሳ ነው
    በጣም ይምራል
    ለብዙ ፀጉር እሚሆን በሌላ ጊዜ እጠብቃለሁ
    God bless you and your family

  • @marthatirunhe7858
    @marthatirunhe7858 3 ปีที่แล้ว +6

    ኤልስዬ የኦሊቬራ ጄል እና ባለፈው ከኢትዮጲያ ያመጣሽውን ኮኮስ አንድላይ ፈጭተሽ በማጥለያ አጥለሽ ከመታጠብሽ በፊት ተቀቢው የሚገርም ለውጥ ታያለሽ !!! እኔ ለመላጣ እሩብ ጉዳይ ሆኜ ነበር እሱን ከጀመርኩ የሚገርም ለውጥ አየሁ !!!እኔን ሰለጠቀመኝ ከጠቀመሽ ብዬነው የኔ እህት !!!!

    • @meskeremsaunier4216
      @meskeremsaunier4216 3 ปีที่แล้ว

      D

    • @PeacefromJesus
      @PeacefromJesus 3 ปีที่แล้ว +3

      አመሰግናለው እኔ እጠቀመዋለው 🙏💚

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 ปีที่แล้ว +2

      Martaye ነገ እጀምራለሁ ተባረኪልኝ መሰራትም ማቆም አለብኝ እሱነው በቃ ያበላሸው ፀጉሬ 😫😫ሲያጌጡ ይመላለጡ 🤣🤣🤣♥️🙏

  • @yemar1635
    @yemar1635 3 ปีที่แล้ว +2

    ያምራል ኤልሲ ፀጉርሽ ትንሽ ቢሆንም ሲስራ ቡፍ ይላል ብዙ መስሎ ነው ለአይን እሚታየው

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 ปีที่แล้ว +1

      በተረፈችኝ እንደአቅሚቲ 🤣🤣🤣ተባረኪልኝ አናት አለም 👉ስምሽ ደስሲል 🙏♥️🙏

  • @messya7125
    @messya7125 3 ปีที่แล้ว +5

    እናመሰግናለን ስለሀሳብሽ ሲያዉት አሪፍ ይመስላል ከመግዛት አዳንሽኝ ግን እኮ እቃ ገዝቶ ካልተስማማሽ ያለመመለስ ጣሊያን አገር ያለ ጨዋታ ነዉ ለምን ኖሪበታለሁ አሁን እንግሊዝ ነዉ ካልተስማማኝ የመመለስ መብቴ እስከወር የተጠበቀ ነዉ።

  • @natanman3123
    @natanman3123 3 ปีที่แล้ว +3

    Thank you for sharing , what was the name of the dryer brush name?

  • @naninilsson8015
    @naninilsson8015 3 ปีที่แล้ว +4

    Thank you konjo. Sulfate/paraben free የሆኑ የፀጉር product ብንጠቀም ጥሩ ነው💕❤

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 ปีที่แล้ว +2

      You are right 👉I always buy Sulfate/ Paraben free products ‼️

    • @naninilsson8015
      @naninilsson8015 3 ปีที่แล้ว

      @@ethioelsylifestyle9486 ❤

  • @militeteklemariam6504
    @militeteklemariam6504 3 ปีที่แล้ว +3

    Thank you 🙏🏾 so much for your advice and honesty

  • @hellinahabtamu9405
    @hellinahabtamu9405 3 ปีที่แล้ว +6

    Please try curly hair routine. It will go back to your old and beautiful hair

  • @genetsolomon9149
    @genetsolomon9149 3 ปีที่แล้ว +2

    Thank you so much. You have very beautiful hair and I can see it is naturally curly. You are using the right product. Thank you so much Elsu

  • @nunubelete8142
    @nunubelete8142 3 ปีที่แล้ว +2

    ኤልሲ ተባረኪ እህቴ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው✌️🙏😊

  • @selethio6023
    @selethio6023 3 ปีที่แล้ว +2

    ኢልስየ እናመስግናለን

  • @tirhastesfamariam9901
    @tirhastesfamariam9901 3 ปีที่แล้ว +3

    Hi dear how are you doing today, plc write the name of product thank you God bless you

  • @frehiwottamene2708
    @frehiwottamene2708 3 ปีที่แล้ว +2

    Tnx Elsie “Meski tube” lay sile tsegur bzu sirtalech lene tekmognal esti gize kalesh yemtasayachewn negeroch ehina mokriw.

  • @laelnaam7539
    @laelnaam7539 3 ปีที่แล้ว +3

    So cute 🥰 Thank you for sharing !!
    God blessed you ❤️💞

  • @fatishow4466
    @fatishow4466 3 ปีที่แล้ว +3

    ተባረክ የነ ሞደል

  • @شفستينحسن
    @شفستينحسن 3 ปีที่แล้ว +4

    ወላሂ ደግ መልካም ሴት ነሽ እሺ

  • @saraali7593
    @saraali7593 3 ปีที่แล้ว +3

    Thank you for sharing really appreciate

  • @SaraSara-cq1yl
    @SaraSara-cq1yl 3 ปีที่แล้ว +2

    እሺ እናማስግናለን

  • @forgotemail594
    @forgotemail594 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ተናፋቂ. ኤልሲዬ 💝 ሁሌ መጠየቅ እፈልግና. እረሳለው ስለ ፀጉርሽ ቀለም በጣም. ደስ ይላል 👌 ያምራል. እና ስለ ቀለሞችም. ብትነግሪን የኔ መልካም እግዚአብሔር. ይስጥልኝ 🙏🙏🙏💐🌷💐😘

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 ปีที่แล้ว +2

      ቀለሜ Inebria 7,00+ 8,31+ 20 oxygenated water ተባረኪልኝ ማሬ 🙏♥️🙏

    • @forgotemail594
      @forgotemail594 3 ปีที่แล้ว

      @@ethioelsylifestyle9486 እሺ ኤልሲ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏💝😘

  • @sabahaile1697
    @sabahaile1697 3 ปีที่แล้ว +4

    እናመሰግናለን ተባረኪ

  • @Solzna
    @Solzna 3 ปีที่แล้ว +2

    Wow elsy,thank you for this useful video I was thinking of buying it but because it was kind of expensive I was hesitating! After seeing your video I’m so glad I didn’t get it.I enjoy watching your video.keep it up beautiful 🤩😘

  • @freedom8691
    @freedom8691 3 ปีที่แล้ว +2

    You are always trying to help us thank you for sharing your expectancies.

  • @theprecious4238
    @theprecious4238 3 ปีที่แล้ว +3

    Hulem leteyekesh aseb neber wow 👌 betam yamral thank you 😊

  • @kidistbelay9994
    @kidistbelay9994 3 ปีที่แล้ว +3

    This the one I waiting for thank you Else for sharing. ❤️ what is the name for the brush if I can find it here the US.

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 ปีที่แล้ว +1

      Kidistye I think you will find it on Amazon 👉BabylissPro👈 very nice and professional 🙏♥️🙏

  • @adey1782
    @adey1782 2 ปีที่แล้ว

    I love that hairdryer! I bought it last year and it works for my thick/big long hair (and my hair is not “lucha”).. I’ve only used it with the comb attachment and it has really worked great for me.. I also don’t use it on very wet hair..I use it on damp/semi-dry hair. It has been a game changer for me

  • @abbyyene4048
    @abbyyene4048 3 ปีที่แล้ว

    አመሠግናለሁ እኔም ለመግዛት ሔጄ ሁለት ልብ ሆኘ ተመለሥኩ እና በድጋሚ አመሠግናለሁ ሲስ 👍👍

  • @IT_4class
    @IT_4class 3 ปีที่แล้ว +3

    Thank you so much elsi Bewunt tilk timihrt new🤗💚💛❤️ berchilgn. Diezen tiru aydelem awo😊

  • @LIZ91317
    @LIZ91317 3 ปีที่แล้ว +3

    We thank you Elsi.

  • @marty1045
    @marty1045 3 ปีที่แล้ว +1

    ኤልስዬ ጌታ ይባርክሽ🙏አሪፍ በጣም ደስ የሚል ቪድዮ ነው፡

  • @zarfetube4068
    @zarfetube4068 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ኤልስዬ በጣም አርፍ ነገረ ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን በጣም 🙏

  • @hilinamellese7778
    @hilinamellese7778 3 ปีที่แล้ว +2

    Thank you it was so helpful, can you write me the hair dye that you use ?I love your hair color

  • @naninilsson8015
    @naninilsson8015 3 ปีที่แล้ว +2

    Thank you Elsiye tebareki❤

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 3 ปีที่แล้ว +4

    ኤልሲዬ ስላሳየሽን ከልብ እናመሰግናለን በእውነት ንፁ ግልፅ ሴት ነሽ ውድድድድ❤❤❤❤
    ይገርምሻል እኔም እንደ አንቺ ፀጉሬን በጣም ዘንጬበታለሁ ተፈጥሮው ሉጫ ረጅም የሚያምር ከነ መልኬም አበሻ አልመስላቸውም ነበር ቀለም ፣ ፍሪዝ በየ ቀኑ መነከር ነበር አሁን ላይ ፀጉሬ የመጨረሻ ተጎድቶ ይነቃቀላል ይሰባበራል ወደ በፊቱ ለመመለስ በጣም ያስቸግራል እንደበፊቱ አይሆንም እንጂ ቆንጆ ነው በጣም ቆንጆ ልጆች አሉኝ ፀጉራቸው ወገባቸው ወርዶ እታች ነው ኮከናት ብቻ ነው ፀጉራቸውን የምቀባው ልጆች ያላችሁ ተጠቀሙት ።

    • @kidistmandefro5873
      @kidistmandefro5873 3 ปีที่แล้ว +1

      ምን አይነቱን ኮኮናት እኔም ለ ልጄ ለመጠቀም ፈልጌ ነው አመሰግናለው

    • @beftuoromo714
      @beftuoromo714 3 ปีที่แล้ว +1

      selamawit Ghebre እናመሰግናለን እህቴ እኔ በጣም ተቸግሪያለሁ ልጆቼን ምን አይነት ቅባት እንደምቀባቸው ምንአይነቱን ኮኮናት ቅባት ነው የምትቀቢያቸው ያለውት አሜሪካ ነው የማገኝው ከሆነ ልሞክርው

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 ปีที่แล้ว

      Selamawitye ታድለሽ ትልቅ ችግር አለብኝ ከመታጠቤ በፊት ምንም አልቀባውም። ልክነሽ ኮኮናት ከልጅነቴም ፀጉሬን በጣም ይስማማኛል። ተባረኪልኝ 🙏♥️🙏

    • @beftuoromo714
      @beftuoromo714 3 ปีที่แล้ว +1

      @@ethioelsylifestyle9486 ኤልሲ ሁሌም የምታቀርቢው ነገር በጣም የሚጠቅም ነው ተባረኪ የኔ እህት ካላስቸገርኩሽ ያንቺ hair dryier ምንድነው ስሙ ሁለቴ ገዝቼ ጥሩ አልሆነልኝም ካላስቸገርኩሽ ስሙን ብትነግሪኝ አመሰግናአለሁ

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 ปีที่แล้ว

      @@beftuoromo714 በጭራሽ አታስቸግሪኝም 👉BabylissPro 👈 ተባረኪልኝ

  • @senayetedema5238
    @senayetedema5238 3 ปีที่แล้ว +2

    ስላሳየሽን በጣም እናመሰግናለን በያዘ እጅሽ ስለተቀባሽው ቀለም አንድ ብትይን ጥሩ ነበር ካላስቸገርኩሽ እባክሽ

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 ปีที่แล้ว

      Senayete እረሳሁት 🤦‍♀️Inebria 7.0+ 8,31+ 20 oxygenated water

    • @senayetedema5238
      @senayetedema5238 3 ปีที่แล้ว

      @@ethioelsylifestyle9486 thank u so much God bless u

  • @bettyhaile5744
    @bettyhaile5744 3 ปีที่แล้ว +1

    Elsiye, we thank you so much for this amazing video. You are such a class! I always wanted to buy a Dyson blow drier, and here you are saving your gurl here. You probably know this, but a quick reminder, to always use a microfiber towel for the hair. It just makes a huge difference on the texture of the hair, and also to use a separate towel for the face, always!

  • @georgessaroufim7733
    @georgessaroufim7733 3 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ቆንጆ ውድ እህቴ። እውነት ነው የራስን። የመሰለ። ነገር የለም። ተባረኪ። ወድሻለሁ

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 ปีที่แล้ว

      🙏♥️🙏

    • @georgessaroufim7733
      @georgessaroufim7733 3 ปีที่แล้ว

      ኸረ እኛ ነን አንቺን ማመስገን የሚገባን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው የምትሰጪን ሁሉም ነገር ኖሮሽም። ያለ ማገናዘብ። ብዙ እናባክናለን የኔ ቆንጆ በፍቅር ነው የምከታተልሽ። አሁን ደግሞ ያለ እድሜያችን። ሽበት ጨረሰን መፍትሄ አለው ??? ካላስቸገርንሽ ?? ተባረኪልኝ ወድሻለሁኝ። ስነ ምግባርሽ። ተመሳሳይ ነን

  • @merafseyfu6422
    @merafseyfu6422 3 ปีที่แล้ว +3

    ኤልሲዬ እባክሽ ጥሩ የፀጉር ቀለም ንገሪኝ ጥቁር

  • @melatgetu9956
    @melatgetu9956 3 ปีที่แล้ว +3

    I know your beautiful Hair from childhood Elisye

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 ปีที่แล้ว

      Melatye ይዘሽ ካልተገኘሽ ማን ያምንሻል 🤩እስቲ መስክሩልኝ 🤩

  • @salemyohannes6437
    @salemyohannes6437 2 ปีที่แล้ว

    Sis, when you use dyson use round brush its really work. I'm hairstyle i use at work same as I said you will see the difference dyson is really worth it.

  • @ainiaini3794
    @ainiaini3794 3 ปีที่แล้ว +3

    ኤልሲ የኔማር አምላክ ከነቤተሰብሽ ይጠብቅሽ

  • @milenamilu9206
    @milenamilu9206 3 ปีที่แล้ว +3

    Buon venuta carissimma
    Grazie mille i tuoi consigli
    Sei molto brava un abbracci forte

  • @bajebashawel1912
    @bajebashawel1912 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሱግናለን በጣም በጣም ተባረኪልን

  • @tsegeredabisrat4883
    @tsegeredabisrat4883 3 ปีที่แล้ว

    Thank you! Tebareki!

  • @almazbati2519
    @almazbati2519 3 ปีที่แล้ว +2

    ኤልሲዬ እንካንም ነገርሽኝ ልጄ ካልገዛሽልኝ ዳይስን እያለች ነበር አሁን አንቺ በምትስሪበት ብሩሽ 4ልጄቼን በስዓት ውስጥ ነው የምጨርስው ያው ፅገራቸው እረዥም ብዙ ነው እርሱ ብሩሽ ገላግሌ ነው 🙏🏾

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 ปีที่แล้ว

      Almazye በጣም ልክ ነሽ ማሬ በጣም ነው የወደድኩት🙏♥️🙏

  • @serkalem9227
    @serkalem9227 3 ปีที่แล้ว +8

    Hi Elsie, welcome you save my money I I am planning to buy Dyson strainer thank god I didn’t thank you about ur honesty god bless❤️❤️😍

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 ปีที่แล้ว

      😫😫😫ወይኔ ብሬ 🤣🤣🤣Dyson ቀለደብን 🙏♥️🙏

    • @serkalem9227
      @serkalem9227 3 ปีที่แล้ว

      @@ethioelsylifestyle9486 I know😀😀 it’s ok

    • @rabiathierry8126
      @rabiathierry8126 3 ปีที่แล้ว +1

      @@ethioelsylifestyle9486 የብሩሹን ማርኩን ብትነግሪኝ ልገዛው ስለፈለኩ ነው እባክሽን

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 ปีที่แล้ว +2

      @@rabiathierry8126 👉BabylissPro👈 ማድረቂያው ብሩሽ

    • @rabiathierry8126
      @rabiathierry8126 3 ปีที่แล้ว

      @@ethioelsylifestyle9486 አወ እሱን ነው አመሰግናለሁ

  • @Mitu-jw3dz
    @Mitu-jw3dz 3 ปีที่แล้ว +3

    የተፈጥሮ ፀጉርሽ curl በጣም ያምራል

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 ปีที่แล้ว +1

      አይይይ ድሮማ ብታይው አሁንማ ቀለድኩበት 🙏♥️🙏

  • @redi.a9172
    @redi.a9172 3 ปีที่แล้ว +2

    Enamesegnalen Elsiye, is there any brush dryer that you recommend? Struggling to find one 🤔.

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 ปีที่แล้ว +1

      I love the one I bought very professional and it’s called 👉BabylissPro 👈 plz check it on Amazon . Let me know if you need more ℹ️♥️🙏

  • @semyteddy2260
    @semyteddy2260 3 ปีที่แล้ว +2

    Thank you for sharing sistu. I was gonna get it. You save my money 💰

  • @sabi4735
    @sabi4735 3 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ነገር ነው ያሳየሽን ተባረኪልኝ ኤልስዬ

  • @vitaethio6428
    @vitaethio6428 3 ปีที่แล้ว +2

    Thank you Elsi !!! I appreciate 🙏🏽

  • @tigistbirru4622
    @tigistbirru4622 3 ปีที่แล้ว +1

    ትክክል እህቴ የኔም ፀጉር የ2ሠው ነበረ በግዴለሽነት አበላሸውት እያሥታመምኩት ነው ለመመለስ

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 ปีที่แล้ว

      Tigistye በጣም ትግስት ይጠይቃል 🤦‍♀️እኔም እየተታገልኩ ነው 🤩♥️🙏

  • @feaaef5243
    @feaaef5243 3 ปีที่แล้ว +4

    ኤልስዬ ከልብሽ ስለምታቀርቢልን ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክሽ እንወድሻለን

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን እህቴ🙏 እውነት እውነቱን ብንነጋገር ሁላችንም እንበረታታለን በማለት ነው 🙏♥️🙏

  • @በትእግስትያልፋል
    @በትእግስትያልፋል 3 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ቆንጆ ይሄኛው ጥሩ ነው ያልሽው ስሙ ምንድን ነው ጸጉሬ አልቋል በመሀል የጨመርሺበት ኤክስቴንሽን ገዝተሽ ነው በቀላሉ ቀጭ ቀጭ አረግሻት ቀላል ላይፍ

  • @MettiJewellery
    @MettiJewellery 3 ปีที่แล้ว +2

    Thank you so much for sharing 🙏🏿
    God bless you abundantly 🙏🏿😍👏🏿💟

  • @edenhaile9839
    @edenhaile9839 3 ปีที่แล้ว +2

    ኤልስዬ ስላምሽ ይብዛ
    እስቲ ለሽበት የሚሆን ነገር አበርክችልን ተባረኪ

  • @hiwotmellese4927
    @hiwotmellese4927 3 ปีที่แล้ว +2

    anchime tebareki

  • @selamyehuni8452
    @selamyehuni8452 3 ปีที่แล้ว +1

    Hi elsy! Don’t use too much blow dryer it will damage your hair instead use hair dryer (ካስክ) thank you for sharing 😘

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 ปีที่แล้ว

      You are absolutely right 👏thank you ማሬ ከፎን ካስክ በጣም ይሻላል 🙏♥️🙏

  • @hayatsharafa1258
    @hayatsharafa1258 3 ปีที่แล้ว +2

    አመሰግናለው ልገዛው ነበር ገላገልሽኝ

  • @liatamrat3527
    @liatamrat3527 ปีที่แล้ว

    Thank you for the heads-up. I was going to order it soon.

  • @deangelisrachele
    @deangelisrachele 3 ปีที่แล้ว +3

    Sei bravissima
    በርቺ

  • @jesusislord6861
    @jesusislord6861 2 ปีที่แล้ว +1

    ጽጉር ማድረቂያው ትንሽ ጠንከር ላለ ጸጉር የሚሆን ይመስልሻል፣ ለምሳሌ እኔ ሁሌም ጸጉሬን ጠቅልዬ ነው ከዛ ፒያስትራ የምሰራው፣ እንዲለሰልስ እና እንዲፋፋ፣ ታዲያ ይህን በየሳምንቱ ማድረግ ስልችት ብሎኛል፣ እናም ይሄ ማድረቂያ መጠቅለሉን ያስቀርልኝ ከሆነ ልገዛው አስቤ ነው።

  • @mibrakhabte4626
    @mibrakhabte4626 3 ปีที่แล้ว +2

    She is the best always god bless you 🥰🙏

  • @sebleskitchen
    @sebleskitchen 3 ปีที่แล้ว +2

    You’re the best Elsi , onestà e sincera sempre 🙏

  • @asmeretayele3114
    @asmeretayele3114 3 ปีที่แล้ว

    Thanks, I love the extension how use it be blessed 🙌

  • @muludemse
    @muludemse 3 ปีที่แล้ว +3

    Tk u are very talented 👏 ❤

  • @mariaqibttiya1405
    @mariaqibttiya1405 3 ปีที่แล้ว +3

    ኤልሲ በጣም ነው ምወድሽ

  • @FekerteBezane
    @FekerteBezane 3 ปีที่แล้ว +6

    የኔ የዋህ ዘናጭ ስወድሽ እኮ ለኛ ለማስረዳት የምትጥሪው ጥረት 😄 እኔ ምልሽ ዘናጭዬ ቦርጭሽ የት ደረሰ እየጠበኩ ነው እኮ🤔

    • @KuKu-vd6be
      @KuKu-vd6be 3 ปีที่แล้ว

      እር እሱዋ ቦርጭ የላትም 😂😂😂

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 ปีที่แล้ว

      @@KuKu-vd6be kukuye ብቅ ጥልቅ እያለ አስቸግሮኛል 😅

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 ปีที่แล้ว

      እኔ ዳይቴን በርትቼ እየተከታተልኩ ነው ግን በመሀል ግብዛ ካለ በጣም ችግርነው🙏♥️🙏

  • @aidacruz6542
    @aidacruz6542 ปีที่แล้ว +1

    Elsi betamax adenkishalehu be Kininet silemitasayi ❤

  • @mekedeswinter4454
    @mekedeswinter4454 3 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ያምራል

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 ปีที่แล้ว

      ተባረኪልኝ ማሬ 🙏♥️🙏

    • @mekedeswinter4454
      @mekedeswinter4454 3 ปีที่แล้ว

      @@ethioelsylifestyle9486 አሜን ጥያቄ አለኝ ፎን ከማረግሽ በፌት ያረግሽው ቅባት ፃፊልኝ አመሰግናለሁ

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 ปีที่แล้ว +1

      @@mekedeswinter4454 እኔ የምወደው new flexible control shine + arganiste oil of Morocco heat protect spray እና olive oil silken & shine heat protection serum infused with coconut oil for restorative shine ነው ሁሉንም AMazon ላይ ታገኚዋለሽ ማሬ 🙏♥️🙏

    • @mekedeswinter4454
      @mekedeswinter4454 3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ

  • @EthiopicMedia
    @EthiopicMedia 3 ปีที่แล้ว +2

    ኤልስዬ እናመሰግናለን

  • @radiattromp7151
    @radiattromp7151 3 ปีที่แล้ว +2

    What is your hair dryer brush name I love to get one thank you for sharing

  • @redietgebrekidan2318
    @redietgebrekidan2318 3 ปีที่แล้ว +2

    Hi, can you write the name of the products?
    Thanks.

  • @mensamcartier6701
    @mensamcartier6701 3 ปีที่แล้ว +4

    Hi my beautiful sister, I have been a follower and a subscriber for about 10 months now, and I love what you do for your fellow Ethiopians. However, as much as I like your content, the current state of our country has been so disturbing that I haven’t been watching your videos as I used to. Please use your platform to promote unity as much as you can. Ethiopia needs her children more so now than ever. The Western world along with our own brothers and sisters are trying to destroy our land! In order for us to be call ourselves Ethiopians, there has to be a country called Ethiopia. Let’s make sure we have a country and a legacy we can leave for the next generation. Let us all do something.

    • @yemiaragaw3594
      @yemiaragaw3594 2 ปีที่แล้ว

      ተባረኪ የኔ ውድ፣

  • @Mdobamo99
    @Mdobamo99 3 ปีที่แล้ว +2

    Dyson is bast product ላንቺ ካልተመቸሽ ሌላውን አያመችም ማለት አይደለም እኔ አለኝ ጥሩ እቃ ነዉ ግን በጣም ዉድ ነዉ

  • @bettysleiman1877
    @bettysleiman1877 3 ปีที่แล้ว +2

    We love you thank you so much god bless you💕💕💕💕👌

  • @Ethiopiawiiiit
    @Ethiopiawiiiit 3 ปีที่แล้ว

    Thank you Elsieye, you saved me the headache of buying the dyson only to return it. What brand is the cheaper dryer? The ones they sell in the US are not that good because they break easily or don’t work as well. Thanks again.
    P.s I love your hair color too, what is it?

  • @musafukiisea5257
    @musafukiisea5257 3 ปีที่แล้ว +3

    ለልጄ. አገኘሁ. መልስ። ግን ወንዶች. ምን አጠፋን. ባልሽን. መቼስ. እንዴት. እንደምትንከባከቢዉ. ይጠበቃልና. ለኛም. ለምን. እንመለጣለን. ስሪና. አሳይን።ሰላም. ሲስቱካ

  • @rahelgetahun9795
    @rahelgetahun9795 3 ปีที่แล้ว +2

    Extinction አነዴት ሰራሽው አድናቂሽ ነኝ ግን አሰራሩን አሳይን

  • @selame30
    @selame30 3 ปีที่แล้ว +1

    U r so positive thanks for sharing 🙏💓

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 ปีที่แล้ว

      Specially this days we Ethiopian needs more positive energy 😔ቸር ወሬ ያሰማን ማሬ

  • @ኪዳነምህረትድጓእናቴ
    @ኪዳነምህረትድጓእናቴ 11 หลายเดือนก่อน

    ኧረ ኢትዮጵያ ያለን ምን እንበል ግን እኔ የሚመቸኝ ኢትዮጵያ ነው ዱባይ ጸጉሬን ጨርሶታል😢 ኤልሲየ ኑሪልን❤❤❤

  • @selameyeeliyas4344
    @selameyeeliyas4344 3 ปีที่แล้ว +4

    What is the name of the brush

  • @PeacefromJesus
    @PeacefromJesus 3 ปีที่แล้ว +1

    ኤልስዬ ተብረኪ የጠቀመሽን ስላካፈልሽን💚

  • @kidiethiopia
    @kidiethiopia 3 ปีที่แล้ว +2

    ኤልስዬ💕

  • @spicyinstantnoodles8082
    @spicyinstantnoodles8082 3 ปีที่แล้ว +2

    Konjete enkan metasch sewedesch tebarkelign😘😘😘😘😘😘

  • @meazagirma5705
    @meazagirma5705 2 ปีที่แล้ว +1

    ኤሊሲ አንቺ እዳልሽው በቀለም በቁርጥ በሪላክሰር የመጣው አይቀረኘም ነበር አሁን የተበላሸው ለማስተካከ እየመካርኩ ነው በኛም ሀገር አዲስ ለኔ የሚሆን አላገኘሁም ኪሳራ የገጠመኘ አቺ የተጠቀም እቃ ባችበኩል ማግኘትን የምትችይ ከሆነና ማድረግ ያለብኘ አደርጋለሁ ስለምታበረታች እናመሰግናለን

  • @soliyanatadesse96
    @soliyanatadesse96 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you yenye wede!

  • @helenweldeslase5794
    @helenweldeslase5794 2 ปีที่แล้ว

    Hi Elsi ❤️❤️what brand colour do you use and I thank you for your consideration ❤️💐💐💐💐💐