📌የቡና ውህድ ለቆዳ ተአምር📌ቅቤ በጣም ለተበጣጠሰ ፀጉር ሁነኛ መላ‼️| EthioElsy | Ethiopian

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 686

  • @ethioelsylifestyle9486
    @ethioelsylifestyle9486  2 ปีที่แล้ว +74

    ውድ ወዳጆቼ የከበረ ሰላምታዬን እያቀረብኩ ለሁላችሁም በያላችሁበት 🙏🏻 በጠየቃችሁኝ መሰረት በመጀመሪያ ለማዲያት ቅቤ ብቻ ተቀቢ በንጹ እሬት ተብዬ እኔ የሚገርም ለውጥ ነው ያየሁበት። በጣም ስለጠቀመኝ ከልቤ እመክራችኋለሁ ቅቤን ለቆዳም ለጸጉርም እንድትቀቡ👉ቅቤ ለማውጣት የተጠቀምኩት Heavy Whipping Cream 👉ጣልያን ላላችሁ Panna Fresca con il latte intero .
    ሌላው የተጠቀምኩት ሬት 👉www.amazon.it/dp/B07W65FRLQ/ref=cm_sw_em_r_mt_dp_RZA7Z8ZRTGWQQ5T1VWW3?_encoding=UTF8&psc=1
    👉👉ካስኩን የገዛሁ Amazon 👉👉www.amazon.com/dp/B09H6JMC1H/ref=cm_sw_em_r_mt_dp_BXTGWYK3XJG0ANAT1CBG?_encoding=UTF8&psc=1
    👉👉ጸጉሬን የሰራሁበት ፎን 👉👉www.amazon.it/Baby-Spro-girante-Styler-pezzo/dp/B00W5BIPQS/ref=sr_1_1? የጠየቃችሁኝን በሙሉ እንደመለስኩ እርግጠኛ ነኝ ወገኖቼ ስለምታበረታቱኝ ስለምትጽፉልኝ ምክር እና አስተያየት ክበሩልኝ ወዳጆቼ 🙏🏻❤️🙏🏻

    • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
      @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 2 ปีที่แล้ว +1

      እናመሰግናለን ቅቤ ተቀብቼ አላቅም ሰራውና እሞከረዋለሁ🙋

    • @azmimogs9271
      @azmimogs9271 2 ปีที่แล้ว +4

      የኔ ቅን ፈጣሪ እሄን መልካምነትሽን አብዝቶ አብዝቶ ይባርክልሽ በእውነት አንቺን ለማመስገን ቃላት ስላጣሁ ነው በጣም አነቃቂ ሰው ነሽ ቀጥይበት🙏😘

    • @hanitamitta7758
      @hanitamitta7758 2 ปีที่แล้ว +1

      መልካም ሰው ❤️❤️

    • @sitiyosaf8115
      @sitiyosaf8115 2 ปีที่แล้ว

      melekamenteshen ayech nw seb yaderkush wde teyake leteyeqesh fite lay madeyat alebegn bemen latefaw kerem tetekemebetalew gen aletewegnem piles

    • @seblezewdie4949
      @seblezewdie4949 2 ปีที่แล้ว

      Enamsegnaleen yelbshew tishert ena tayto yameral le bat lebat online kehoun tkomin

  • @yesharegwoldegiorgis1530
    @yesharegwoldegiorgis1530 2 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ከአንቺ በላይ ዩቲዩብ ላይ የሚያነቃቃ ሰው ያለ አይመስለኝም ለሴቶች አብሶ በጣም ጨዋ ነሽ ደግሞ የወደድኩልሽ ነገር የሚስማማችሁ ሰዎች ትክክለኛ ምክር ነው በጣም እናመሰግናለን ደባልቁና ተቀቡ ከማለት ይልቅ የሚስማማችሁ ልክ ብለሻል 😍😍😍😍😍

  • @titikiki7040
    @titikiki7040 2 ปีที่แล้ว +7

    በተሰጠ መክሊት ማትረፍ ማለት ይሄ ነው !! በርቺ 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽

  • @yordibm7855
    @yordibm7855 2 ปีที่แล้ว +7

    እኔኮ አነጋገርሽ ነው ሚጥመኝ ...ውይ እርጋታሽ ዘመናዊነትሽ ሁሉ ነገርሽ ...ደስስስስስስ ትያለሽ 😘😘😘

  • @molaworkbahiru2582
    @molaworkbahiru2582 2 ปีที่แล้ว +5

    ኢልስዬ በጣም ነው ብዙ ትምህርት ያገኝሁት በጣም ነው የማደንቅሽ ትንሽ ነገር ሊመስል ይችላል ግን በየጊዜው የምታስተምሬው ትልቅ ቁም ነገር ነው እኔ ለብዙ ስው ነው እንዲከታተሉሽ እምጋብዘው ስነስርእትሽ እወደዋለሁ:: የፀጉር መስሪያሽን ስሙን ብትነግሬኝ ደስ ይለኛል አመስግናለሁ::

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 ปีที่แล้ว

      Demerige wedeye

  • @tsionabrham973
    @tsionabrham973 2 ปีที่แล้ว +3

    Thank you
    የእስክራፑ ቡና ሲደጋገም መታጠቢያሽን የመድፈን ባህሪ ስላለው ሌላ እቃ ላይ ብትጠቀሚ ጥሩ ይመስለኛል። ቡናና ማር ለፊት በጣም ጥሩ ስለሆነ ለእግርም ባሳየሽን መልኩ እሞክረዋለው። ተባረኪ።

  • @rutajohn8714
    @rutajohn8714 2 ปีที่แล้ว +46

    ኤልሲ ቆንጆ 😍 እንደወትሮው ስለምታነቃቂን ስለምታበረታችን ተባረኪል🙏🏽❤️🙏🏽❤️

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 ปีที่แล้ว +4

      Rutaye ማሬ ሴት ልጅ ልመጎሳቆል ትንሽ ነው የሚበቃት 🙏🏻❤️🙏🏻

    • @ነፍጠኛዋወሎየነኝ
      @ነፍጠኛዋወሎየነኝ 2 ปีที่แล้ว +1

      @@ethioelsylifestyle9486 እደው ያንች እኮ ልዩ ነሺ በጣም ባለፍ ለቤተሰብ ብር ልልክ ሰሄድ አንችን እያስታወስኩ ቀለል ያለ አባበስ ለብሸ ስሄድ በጣም ሳኩ እስከ ዛሬ የኩሺና ልብስ ለብሸ ነበር እምሄደው የኔ ልዩ ሴት

    • @enatemedia8267
      @enatemedia8267 2 ปีที่แล้ว

      @@ethioelsylifestyle9486 ክሪሙ ምንድን ነው ስሙ ንገሪኝ

    • @selamberaku9885
      @selamberaku9885 2 ปีที่แล้ว

      Yahl malet mn malet new my sister

    • @lielttessema2335
      @lielttessema2335 2 ปีที่แล้ว

      What kind of coffee are you using?

  • @TarikuaEshetu-t8r
    @TarikuaEshetu-t8r ปีที่แล้ว +2

    በጣም ይገርማል ቀላል ነገር እና ሁሌም የምናገኘው ነው ትኩረት ስላልሰጠነው ነው ለራሣችን

  • @manchesterwithmyeyes8985
    @manchesterwithmyeyes8985 2 ปีที่แล้ว +2

    Wow... ታላቅ አነሳሽ ከጠቃሚ ምክርና እህታማ ግልጽነት ጋር ነሽ። ተባረኪ በጣም ነዉ የማመሰግነዉ።

  • @mesifeker7202
    @mesifeker7202 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቆንጆ እንዴት እንደወድሽ እኮ ግን ብዙ ጊዜ ስራ ስለሚበዛብኝ ኮመንት አልፅፍም እና ሁሉንም ስራዎችሽን ኤርፎን በመጠቀም እከታተላለሁ እጅሽ ይባረክ ❤️❤️

  • @netsanetnetsanet6557
    @netsanetnetsanet6557 2 ปีที่แล้ว +6

    ኢትዮ ቅቤ ውድ ስለሆነ የወደፊት እቅዴ ላም መግዛት ነው

  • @hirutketsela5912
    @hirutketsela5912 2 ปีที่แล้ว +5

    ዘመናዊ ኑሮን ቀለል አድርገሽ ስለምታሳይኝ ኤልሲዬ አመሰግናለው

  • @adeymekonnen7087
    @adeymekonnen7087 2 ปีที่แล้ว +1

    ኤልስዬ እኔ እንኳን በዚሕ አልታማም እራሴን እንከባከባለሁ ንጥል ነገር ግን ብዙ እህቶች አያደርጉም እና ጥሩ ምክር ነው ደግሞም ተገቢ ነው።

  • @ኪድዬ
    @ኪድዬ 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ደስስስ ትያለሽ ከተኛሁበት ብድግግግ አደረግሺኝ. Thank you yene konjo 👍

  • @godisalwaysgood5999
    @godisalwaysgood5999 2 ปีที่แล้ว +3

    እናመሰግናለን የእውነት የማስተማር እና የማነቃቃት ስራ ነው የምትሰሪው ተባረኪ

  • @tinbuhabte8240
    @tinbuhabte8240 2 ปีที่แล้ว +5

    እልሲ እኔም በጣም ነው ቂቤ የመወደው ግን ብዙ አለቅባም እንቺ ጉበዝ ነሽ ባህልሽን አለቀቅሽም በጣም ነው ያስደስትሽኝ ተባርኪልኝ

    • @tinbuhabte8240
      @tinbuhabte8240 2 ปีที่แล้ว +1

      ቅቤ ጥሩ ነው ለሴት ልጆች ተቀቡ

  • @aidah832
    @aidah832 2 ปีที่แล้ว +2

    ኤልስዬ ለኔ በጣም መካም ሰው ነሽ:: የምታውቂውን ለሁላችን እንደሚመች አርገሽ ስለምታሳይን::thank you for all your helpful advices and teachings. Muyana zede yadelesh seet Nash😄👏🏾good luck with everything you do.

  • @menderinalemu3313
    @menderinalemu3313 2 ปีที่แล้ว +4

    ኤልሢና ከምንም በላይ ሁሌ አንቺ ውስጥ ቀና መሆንሽ አብዝቶ ይታየኛል
    እንዳንቺ ለማድረግ ሰነፍ ነኝ ግን አንቺን ሣይ ደሥታ ይሠጠኛል ኑሪልኝ
    መልካምነትሽ ብዝት ይበልልሽ የኔ ቆጅዬ እህት ❤️

  • @addiseshetu5345
    @addiseshetu5345 ปีที่แล้ว +2

    ኡፍፍፍፍ ስወድሽ እህቴ አንቺን ሳይ ቀኔ ጥሩ ይሆናል ምክሮችሽ ደስ ይላሉ እናመሰግናለን

  • @fevengebreyesus1725
    @fevengebreyesus1725 2 ปีที่แล้ว +1

    ኤልስዬ እስቲ ስለ ጥፍር ቀለም ስሪልን , ሁል ጊዜ ጥፍር ለመሰራት ጊዜ አይመችም እና ቤት ውስጥ ስንቀባው ደግሞ ብዙም አይቆይልንም , እኔ የ ሪቭሎን ቀለሞች ከሌላው ምርቶች የተሻለ ይቆዩልኛል አንቺ ደግሞ ይሄ ጥሩ ነው የምትይውን ብታካፍይን ደስ ይለኛል ጊዜሽን ወስደሽ የምታውቂውን በግልፅ ስለምታቀርቢልን ከልቤ አመሰግንሻለሁ ❤️ ተባረኪልኝ !

  • @Kebe6939
    @Kebe6939 2 ปีที่แล้ว

    እናቶቻችን እኮ ቅቤ ሁሌ ስለሚቀቡ ፊታቸው ብዙ አይሸበሸብም በጣም ነው የምገረመው ምንም ነገር ሳይጠቀሙ ቅቤ ብቻ እየተቀቡ የሚያምር የቆዳ ልስላሴ ነው ያላቸው የክፍለሃገር እናቶች ለቅቤ ትልቅ ቦታ አላቸው። እናመሰግናለን ኤልስየ።

  • @jappyjappy9324
    @jappyjappy9324 2 ปีที่แล้ว +3

    I appreciate you💓 ቂቤ ስትጣጠቢ ዉሀ ከማስነካት በፊት ቀትታ shampoo በደረቁ ከቂቤዉ ጋር በማቨት በቀላሉ ቂቤዉን ታስለቅቂዋለsh ❤

  • @MyEthiopia12
    @MyEthiopia12 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም አመሠግናለሁ የኔቆንጆ ቡናው የኢትዮጵያ ቡና ቆልተን ነው የዚህ አገር ቡና የታሸገውን መጠቀም እንችላለን

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 ปีที่แล้ว +1

      100% ቡና ብቻ ይሁነ ውጤቱ አንድ ነው ማሬ 🙏♥️🙏

  • @najaty1999
    @najaty1999 2 ปีที่แล้ว +3

    Thanks very useful 👍I will start to do it video from Eritrea 🇪🇷 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤❤❤

  • @rahelasfeha3753
    @rahelasfeha3753 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ጎበዝ ትክክል እኔም እንዳንቺ ነኝ በሳምንት አንድ ቀን ለራሲግዜ
    እስጣለሁ

  • @imdrabiyahmad5380
    @imdrabiyahmad5380 2 ปีที่แล้ว +4

    ጎበዝ እሰይ ማሻአላህ 💕ፀዳ ያልች የአገሬ ቆንጆ ንፁህ ሴት 👌 ከዚህ በላይ ቁንጅና ምን አለ ??
    I'm proud of you my dear🙏

  • @AbebaCombo
    @AbebaCombo 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ነው የወደድኩት ጠቅላላ የውበት አጠቃቀም ያሳየሽን 👍ተባረኪልኝ

    • @AbebaCombo
      @AbebaCombo 2 ปีที่แล้ว +2

      ቆንጆ አይነት 💓

  • @menitube-3685
    @menitube-3685 2 ปีที่แล้ว +5

    ኤልስዬ የኔ ቆንጆ ውይ ስወድሽ እግርሽ እንዴት አባቱ ነው የሚያምረው ቱቱ😍

  • @bisratfanta3569
    @bisratfanta3569 2 ปีที่แล้ว +4

    ቅቤ ያወጣሽው ምድነው ስሙ ደሞ ስት ሰአት እኗቆየው የኔ ጎበዝ በርቺ

  • @zerfitunegash251
    @zerfitunegash251 2 ปีที่แล้ว +1

    ለቅቤ ያለሽ ፈቅር በጣም ነው ያስደሰትሽኝ።
    እኔ በቅቤ ነው ያደኩት በጣም ነው የምወደው። ውቢቷ ኢትዮጵያ ብየሻለሁ!!!!😍😍😍😍😍😍😍!!

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 2 ปีที่แล้ว +2

    ኤሊሲዬ በጣም ጠቃሚ ነው ተባረኪ እሞክረዋለው

  • @netsanetnetsanet6557
    @netsanetnetsanet6557 2 ปีที่แล้ว +3

    እናመሰግናለን ውድ እህታቺን ቅቤ መቀባት በጣም ነው የምወደው

  • @nejbahussain9936
    @nejbahussain9936 2 ปีที่แล้ว +3

    ጎበዝ ጠንካራ እራሷን ምትጠብቅ ሴት እወዳለው ያኔ ባለውያ

  • @መገንወሎቲዩብ
    @መገንወሎቲዩብ 2 ปีที่แล้ว +9

    ትህትና ፀባይ መልካምነት አቺቤት አለ 😘😘😘

  • @hanitamitta7758
    @hanitamitta7758 2 ปีที่แล้ว +14

    ዋው እንቺ ላረግሽው እኔንም ደስ አለኝ 😄❤️😘

  • @wenl_32
    @wenl_32 ปีที่แล้ว

    ተባረክ በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺልኝ!የጠባሳ ማጥፍያ ብትነግሪኝ ደስ ይለኝ ነበር ከቻልሽ

  • @Mamma55
    @Mamma55 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ምርጥ ሰው ነሽ እራሴን እንዳይ አረግሽኝ

  • @HadasBerhe-ku2dh
    @HadasBerhe-ku2dh ปีที่แล้ว

    አልሲየ ብጣም እኮራብሻለሁ
    በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ እግዝኣብሄር ይባርክሽ !ካንቺ ቡዙ ተምርያለሁ። ግን እኔ ያለሁት ደቡብ ኮርያ ነው እነዝህ ነገሮች እንዴት ማግኘት እችላለሁ

  • @fevengebreyesus1725
    @fevengebreyesus1725 2 ปีที่แล้ว +1

    ኤልስዬ በጣም አመሰግናለሁ❤️ ሁሉ ነገርሽ ያምራል ቆንጅዬ💕

  • @zuzuzuzu2510
    @zuzuzuzu2510 2 ปีที่แล้ว +5

    ኤልሲ እንዴት እኮ ብርታት እንደምትሰጭኝ ድሮ ፀጉሬን ምን እንደማደርገው ጭንቅ ይለኝ ነበር አሁን ግን እድሜ ላንቺ አንዴ ልስልሰ አድርጌ ሳምንት ፏ እልልሻለው ብዙ የፀጉርመስሪያ ገዝቼ ሞክሬያለው ይሄ ግን በጣም ተስማምቶኛል 👌
    ዛሬ ግን አንድ ጥያቄ አለኝ ፀጉርሸን አንዴ ሰርተሸው እንደማትነኪው ነግረሽን ነበር እንዲ እንዳማረበት እንዲሰነብት ምን ትጠቀሚያለሽ? ትጠቀልይዋለሽ? ስሞት ኤልሲ ንገሪኝ ❤️❤️❤️

  • @estertektel5987
    @estertektel5987 2 ปีที่แล้ว +3

    እውትሽነው በጣም ተባርኪ የወተቱን ስም ፀፍልን ውዴ🙏❤

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 ปีที่แล้ว

      እሺ አሁኑኑ ኮመንት ላይ እፅፋለሁ 🙏♥️🙏

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ኤልሲዬ ሁሌም ታነቃቂናለሽ እኮ ውድድድ 💕💕💕💕💕

  • @መክሊትየማሪያምልጅ-የ5ከ
    @መክሊትየማሪያምልጅ-የ5ከ 2 ปีที่แล้ว +3

    መጣሽልን የኔ ሴት 😍 ዛሬም እንደሁለየው ምርጥ ነሽ ኤልሲዬ እኔም ቂቤ በጣም ነው የሚስማማኝ ድሮ እናቴ ልቀባኝ ስትል አምልጨ ነበር ሰፈር የምደበቀው😂 አሁን ግን የት ላግኝ
    እሰይ እንኳንም ራስ አልሽልኝ

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 ปีที่แล้ว

      መክሊትዬ እኔ ኮኮስ ነበርኩ እንዴት ፀጉሬ ረዝም እና ብዙ እንደነበረ 🤦🏽‍♀️ዛሬ ኬት ላምጣው 🤩♥️🙏

    • @nerdetube1638
      @nerdetube1638 2 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂 በጣም ነው የሰኩት ጌታን እኔ በህይወቴ ቅቤ አሎድም ነበር የ10 አመት ሆኜ እናቴ ደብቀ እኔ ስተኛ ቀብታኝ ጥዋት ራሴን ሰክ ቂቤ ነው ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ብየ ከቤት አምልጬ አፈር አፍሼ በንዴት ጪንቅለቴ ላይ ሞላው አሆን ጌን ኬት ለምጣ ስደት ነኝ አይ ግፍ 😂😂😂

  • @wudasemretsemret6924
    @wudasemretsemret6924 2 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ይባርክሽ ስለለ ጠቃሚ ምክሮችሽ በርችልን

  • @yabishawendecwhal9513
    @yabishawendecwhal9513 2 ปีที่แล้ว +2

    ወይ የኔ እናት ከመዳም ቤት ሁኖ እዴት ይቻላል ብለሽ ነው ሁሉም እካታትልሽ አለው

  • @deguassefa1738
    @deguassefa1738 3 หลายเดือนก่อน +1

    ውድ አህታችን! የአስቴር ቡና ምርታችንን ለበጎ ተግባር በማዋልሽ መስጋናችን ከአክብሮት ጭምር ነው

  • @haymanatdeldil370
    @haymanatdeldil370 2 ปีที่แล้ว +2

    እሄ ቡናና ማሩ ሞክሬው መጣም አሪፍ ነው ያለሰልሳል
    ማድያት ግን ወይም የጠቆረ ነገር ያስለቅቃል???
    የጭርት መድሀኒት ታውቂያለሽ እማ???

  • @almazmengistu8400
    @almazmengistu8400 2 ปีที่แล้ว +3

    😀😀😀አይ ኤልስዬ! ግርጅፍጅፍ ስንል ስትይ ታየኝ በጣም መልካም ነሽ! ቅቤ አይሸትም ስላልሽ እሞክረዋለሁ
    እመሰግናለሁ!

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 ปีที่แล้ว

      Almazye 🤣🤣🤣ደፋ ቀና ስንል ጊዜው ይበራል እራሳችንን የምናይበት ጊዜ እንኳን የለንም በእውነት 🙏♥️🙏

    • @almazmengistu8400
      @almazmengistu8400 2 ปีที่แล้ว +1

      @@ethioelsylifestyle9486 ልክ ነው የኔ እህት ከስራ በስተቀር ለራሴ ብዬ አላውቅም ስራዬም ከባድ ነው ግዜ አይሰጥም ነርስ ነኝ ሌሎችን እንከባክባለሁ ለኔ ግን አላስበውም ግን እድሜ ለእናንተ አይነት እህቶች ብርታት ሆናችሁናል! እግዚአብሔር ይባርካችሁ
      አሁን ልጆቼም አድገዋል ለእኔ ግዜ እሰጣለሁ እናንት የምትምክሩትን ሳይ እንኳ positive attitude ይሰማኛል ብዙ ከናንተ ተምሬ የሰራሁት አለ ኑሩልን ጤናና እድሜም ይስጥን ኤልስዬ❤️

  • @merryassefa4018
    @merryassefa4018 2 ปีที่แล้ว +3

    ኤልሲ ማር መጣሽ እራስ መጠበቅ አሪፍ ነው እስቲ ቅቤ ቀቢኝ ልምጣ ተባረኪልኝ

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 ปีที่แล้ว +1

      Merrye አታረገውም ብለሽ ነው አይደል 🤩🤩ነይ ማሬ 🙏♥️🙏

  • @HanniZenu
    @HanniZenu 2 ปีที่แล้ว +4

    I agree. Self care is so important and it’s wonderful to see your demonstration. One of my challenges has always been dry hair probably from the hair color and highlights I use. I’ll try the Kebe on the hair and see how that works…my mom swears by it too.
    Take care and stay blessed. 💜

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 ปีที่แล้ว +3

      Hannaye believe me you will be surprised and to be honest it doesn’t smile bad . If you use hair color and blow dry more often then you have to treat your hair with ቂቤ + ሬት 2 hours is enough 🙏♥️🙏

  • @almazshibeshi6132
    @almazshibeshi6132 2 ปีที่แล้ว +2

    ጎበዝ ነሽ በርትተሽ ታበረችናለሽ ብሩክ ሁኚ እህታችን 😘

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
    @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 2 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ማር ስታምሪ በቃሴትልጂ እራስዋን ስትጠብቅ ደስይሌል

  • @rahelw4920
    @rahelw4920 2 ปีที่แล้ว +2

    እንደሁሌው እናመሰግናለን! ከዚህ በፊትም ሰርተሽው ሞክሬው ወድጄዋለሁ ተባረኪ::ስለ ቡናው ማለቴ ነው::

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 ปีที่แล้ว

      Rahelye ቡና ለቆዳ በአለም የተመሰከረለት እኮ ነው ውብ ነው የሚያረገው ማሬ 🙏♥️🙏

  • @rahilfikr7685
    @rahilfikr7685 2 ปีที่แล้ว

    ኤልሲ የሚገርምሽ ነገር ምንም አይነት ነገር አልጠቀምም በጣም አመሰግናለሁ

  • @editingzone6229
    @editingzone6229 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ጥሩ ነገር ነው የነገርሽን አመሰግንሻለው

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 ปีที่แล้ว

      Demerigr wedeye

  • @Mekides_vlog
    @Mekides_vlog 2 ปีที่แล้ว +2

    በእራስሽ ስለምታሳይን በጣም ነው የምውዳቸው ስራዎችሽን

  • @sabi4735
    @sabi4735 2 ปีที่แล้ว +2

    ኤልሲዬ መቸም ምንም ምልሽ የለኝም እኛን ሴቶችን አነቃሽን ተባረኪልኝ የተወደድሽ እህታ ❤❤❤

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 ปีที่แล้ว

      Sabiye ማሬ ማን አለን እንመካከር እንጂ 🙏♥️🙏

  • @Rosina.K
    @Rosina.K 2 ปีที่แล้ว +3

    አቤት እግርሽ ሲያምር!! Thanks for sharing! This is inspiring. I will definitely do this.

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 ปีที่แล้ว +1

      Liyaye እግዚአብሔር ያክብርልኝ ማሬ ትወጅዋለሽ ሞክሪው 🙏♥️🙏

  • @kidistgetachew4561
    @kidistgetachew4561 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም እኮ ትክክል ነሽ እግዚአብሔር ይስጥሽ

  • @ተስፋኛዋቢንትኑረዲን
    @ተስፋኛዋቢንትኑረዲን 2 ปีที่แล้ว +4

    ማሻአላህ ውብ ጀግና ነሽ እኮ

  • @wenl_32
    @wenl_32 ปีที่แล้ว

    ኤልሲየ በጣም ድንቂ ሴት ነሽ በርቺ! የጠባሳ ማጥፍያስ የለም?

  • @sofiabikry4297
    @sofiabikry4297 2 ปีที่แล้ว +5

    ኤልሱየ መልካም ሴት 🙏❤🙏

  • @prix205
    @prix205 2 ปีที่แล้ว +2

    thank you elsy...but what is ret? alovera ? if u can include what you show us in ur description that would be great

  • @sebleskitchen
    @sebleskitchen 2 ปีที่แล้ว +1

    Elsi Bicarbonato in inglese si dice (Baking soda) በመጥፎ እዳትወስጂው ብዙ ጊዜ ባይ ካርቦኔት ስትይ ለምሰማሽ ነው 😍 ጣሊያንኛ የማያውቅ ሰው ኮንፊውዝ እንዳይሆን በማለት ነው carissima 🥰

  • @yemataworkdessalegenworkne4533
    @yemataworkdessalegenworkne4533 2 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው እህቴ ብዙዎቻችን ለራሳችን ሲሆን እንሰን ፋለን ቀንን ብሩህ ታደርጊያለሽ እህቴ ተባረኪ

  • @fri8050
    @fri8050 2 ปีที่แล้ว +3

    Geta abizeto ybarkesh tetkemew btame new ywdedekut tbarki Ken tbaysh ergatash btame new ymwudesh 🤩

  • @nerdetube1638
    @nerdetube1638 2 ปีที่แล้ว +5

    ግልጽነትሽን ስወደው ❤❤❤❤❤❤❤🤣🤣🤣
    እኔ ይሄ ስላለኝ ነውጂ በእንጨትም ትችላላችሁ ያልሽውን አሆን ሌሎችሁ ብሆኑ ይሄንን ግዙ ነው የምሉት አልፎም በርካሽ የገዘሽውን በግልጽ ነው የምትነገሪው 👍👍👍👍❤

  • @lakechgirma8129
    @lakechgirma8129 2 ปีที่แล้ว +3

    I love your courage and positive attitude!!
    God bless you!
    Thank you for sharing!

    • @sucaadshardi9650
      @sucaadshardi9650 2 ปีที่แล้ว

      Hi, could you please tell me what she's using the ingredients in English please? I love her contents but she doesn't speak English or list what she uses for English speakers. Thank you

  • @ephremwondosen458
    @ephremwondosen458 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ነሽ እህቴ በጣም ነው ደስ የሚለው የምጠይቅሽ ነገር ስለ ቅቤየትኛው ነው ወተት ነው ቅቤና የሚወጣው

  • @niyauuu123
    @niyauuu123 2 ปีที่แล้ว +1

    ኤልሲ በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ ቆንጆ ነሽ ጠንካራ ካንቺ ብዙ ተምሬአሁ በርቺ

    • @tsigemathewospaulos3163
      @tsigemathewospaulos3163 2 ปีที่แล้ว

      ኤልሲ የፅጉር ማለስለሻው አይነቱ እና የት እንደማገኝ ብትጠቁሚኝ በጣም ወድጅዋለሁ

  • @eyerusalemedris1326
    @eyerusalemedris1326 2 ปีที่แล้ว

    ኤልሴ የኔ ወድ ፕሮግራምሽን በጣም ነው የምወደው ብዙ ለውጦች አምጥቻለሁ ቅቤው ሳይረጋ ነው ሲመታ ቅቤ የሚውጣው የሀበሻ ውተት ይሆናል ማለትም ከሱፕር ማርኬት የተገዛ ነው የምንጠቀመው

  • @hdhdhdndhdhd9336
    @hdhdhdndhdhd9336 2 ปีที่แล้ว +2

    ደስ እሚል ፕሮግራም ቀጥይበት

  • @leyaleya4383
    @leyaleya4383 2 ปีที่แล้ว +1

    የእኛ ምርጥ መካሪ እህታችን

  • @sara-sq4fe
    @sara-sq4fe 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም አመሰግነዋለሁ እሬቱን በደንብ ብታሳይን ወይ ስሙን ብትፅፊልን ቅቤ አወጣጥሽ አድናቂሽ ነኝ

  • @itsme22sha
    @itsme22sha 2 ปีที่แล้ว

    ጉበዝ ......በዛ ላይ ማስረዳት ትችያለሽ....... ውድዋ እህቴ ተባረኪ ..

  • @edenbekit3630
    @edenbekit3630 2 ปีที่แล้ว +1

    Betam new yewededikut yihin video Addis temelkach negn thank u. Enem seriche emokirewalehugn . GBU

  • @ruthm1310
    @ruthm1310 2 ปีที่แล้ว +1

    Betam astemari nger nw yemitakerbilen thank you .
    Yetsegureshin color wedejewalew ebakish besu Zuria you tube beserilin endet memiret endalben yemaygodaw yetu endehon .thanks bless you

  • @nathnaelnardos6391
    @nathnaelnardos6391 2 ปีที่แล้ว

    ድንቅ ሴት ነሽ ክብር ይስጥልን ውዴ

  • @enenegn5719
    @enenegn5719 2 ปีที่แล้ว

    Thanks so much qonjo. የፀጉሩን መስሪያ ስሙን ንገሪኝ። አመሰግናለው ኤልሲ

  • @selamalemetu7254
    @selamalemetu7254 2 ปีที่แล้ว +1

    ኤልሲየ ስወድሽ ካንች ብዙ ነገር ተምሪ ኣለሁ ጎበዝ በርችልን 🙏🙏🙏

  • @Martha71
    @Martha71 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ኤልሲበጣም ጥሩ ነገር ነው የምታቀርቢው አድናቂሽ ነኝ !!! ለእግርሽ የተጠቀምሽውን የእግር ዱቄቱን ፎቶውንና የት እንደምንገዛ ብትነግሪኝ በጣም ደስ ይለኛል !! አመሰግናለሁ 🙏

  • @meron612
    @meron612 2 ปีที่แล้ว +8

    ጎረቤቴ በሆንሽ 😊❤️❤️

  • @waliyawaliya9080
    @waliyawaliya9080 2 ปีที่แล้ว +2

    Just Love all your content you put out. Glad I end subscribed your channel. All your videos are educational and they're excellent. What the song that your were playing in the background?

  • @dasashakale1557
    @dasashakale1557 2 ปีที่แล้ว +2

    ኤሊሲ በጣም ቆንጆ አቀራረብ ነው:: እኔስ ያዳመጥኩት 4 ቀን በኃላ ነው ካየሺው እስኪ የውተቱን ስም እና ቅቤውን ያውጣሺበት የት ነው የገዛሺው ኤሊሲ?

    • @RR-yj8rb
      @RR-yj8rb 2 ปีที่แล้ว

      እኔም ምንአይነትወታት በውቃው ደሰበለም

    • @letscr8512
      @letscr8512 2 ปีที่แล้ว

      Whipping cream new wetet adelem

    • @letscr8512
      @letscr8512 2 ปีที่แล้ว

      Ethiopia kehonsh ergo sertesh nachi wuchi kehonsh gn whipping cream teteqemi

  • @samritame
    @samritame 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም አሪፍ ቪዶዎች ነው ምትሰሪው በቅርቡ ነው ያወኩሽ. ግን ሬት ማለት ምንድን ነው? ተባረኪ🙏

  • @almazshibeshi6132
    @almazshibeshi6132 2 ปีที่แล้ว

    ትባርኪ ኤልሲ ጎበዝ ሴት ነሽ ታበረትችናለሽ በጣም

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 2 ปีที่แล้ว +8

    አንቺ ለተቀባባሺው የኔ አንጀት አራሺው!
    Next week my day off I’m gonna do it like that,🙏🏾👍🏾✌🏽🕊💚💛❤️🇪🇹

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 ปีที่แล้ว +1

      Sebliye ቅቤ የተቀባሰው በእውነት ወዙ ይናገራል እራሳችንን እንጠብቅ ማሬ 🙏♥️🙏

  • @meronkeleme8660
    @meronkeleme8660 2 ปีที่แล้ว +1

    I am so thankful for your Elsieye. God bless you for reminding us to love and take care of ourselves. 🙏🏽❤️

  • @rahelbullo6586
    @rahelbullo6586 2 ปีที่แล้ว +1

    ኤልሲ ምርጥ ኢትዮጺያዊ 👌👌👌😍

  • @simrethailu6404
    @simrethailu6404 2 ปีที่แล้ว +2

    Betam arif new kebewen setekebi yelebeseshew lebs setateb ayelekem ayedel ? Teteyewalesh libsun?

  • @aliyamar919
    @aliyamar919 2 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ውድ እናመሰግናለን 😍👍👍

  • @mahletgizaw322
    @mahletgizaw322 2 ปีที่แล้ว +2

    Elsy ......u Always lift me up when I'm down keep up the good work . God bless u & ur family👏🏾.

  • @nazretweldeyesus8535
    @nazretweldeyesus8535 2 ปีที่แล้ว +1

    Can't wait to try it all....bless you graceful lady

  • @waynimisikir0623
    @waynimisikir0623 2 ปีที่แล้ว +4

    ቂቤውን ያወጣሽው ከምን አይነት ወተት ነው ብትነግሪኝ ደስ ይለኛል ከአዲስ አበባ
    ደሞ በባለፈው ሽቶ ኦርጅናሉን ያለበት ቦታ ጠይቄ እነግራችኋለሁ ብለሽን ነበር

  • @TirhasAmaha-y6s
    @TirhasAmaha-y6s ปีที่แล้ว

    በኡነት በጣም ልዩ ነሽ የኔ ቆንጆ

  • @shalomtadesse3460
    @shalomtadesse3460 2 ปีที่แล้ว +3

    Hey elsi I am 18 and I love watching your TH-cam videos. Any advice on how to take care of ourselves and how to lead our life's as youth's???

  • @asmerinatsegashow5129
    @asmerinatsegashow5129 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ቆንጆ ሁሉ በተቅርብዮ በጣም አመሰግንሽ 👌😍😍😍😍😍

  • @hirutkidanemariam5364
    @hirutkidanemariam5364 ปีที่แล้ว

    ኤልስዬ ' እንዲህ ዓይነት እግር ስወድ👌

  • @saronyegeta6382
    @saronyegeta6382 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግንሻለን ኤልሲዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @alamzagay8791
    @alamzagay8791 ปีที่แล้ว +1

    Wowwwww betam gobez nes geta yibariks amen ❤❤