Please please…be careful when you buy outsiders foods/products. In America you can sue if anyone sell unwanted foods or expired products. Especially with sea foods!! However in Africa who cares about what people buy or eat. That is the fact so watch out what you buy! Yeker Chinese Abesham bekebye debaleko yemishete laba negadeye newe yalen😡
መቅድዬ ቆንጆ የebs ፈርጥ እኮ ነሽ😍😍!!! Many blessings!!🙏
ዋው የሚገርም ነው እናመሰግናለን መቅዲ ስለመረጃው ብዙ የማያውቅ ሰው አለ እኔንም ጨምሮ።
ሀበሻ እንኳን ያበሰለዉ የነካዉ ይመስጠኛል ደጉ ሀበሻ ዘጋኝ ይህ ፕሮግራም
እንዴት ሀገራ ስላም አታጣ ይህ የማይበላ ምግብ እየተበላ አሳማ በስማም
አይ መቅዲ ሣቅ ይቀድማታል ፍልቅልቅ😍😍😍😍😍
መቅዲ ፍልቅልቅ❤
ወይ ሐገሬ ቻይና ይውረርሽ ቀስ በቀስ የተፈጥሮ ሐብታችንን ወደ ፕላስቲክ እየተለወጠ ሕንድ እና ቻይና በቁጥር ስለበዙ ወደ አፍሪካ እየጎረፉ ነው እኔ ውጭ ስለምኖር የእነሱን ጥቅም መጨረሻ ምን መዘዝ ይዞ እንደሚመጣ ከአሜሪካን እና ከኢይሮፕ መማር ይገባል ግን በጣም ያሳዝናል
መቅዲቆጆ😍🌷💖
Thank you for showing us I love fish. I definitely go there.
God bless you Mekdi.
እእእእእእእእእእእእእባካችሁ ዳግም ታምራትን አቅርብት በእሁድን በኢቢኤስ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👄🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🏻💗
አይ ቻይና በቃ ከእንሰሳት የማይበሉት ድምፃቸውን ብቻ ነው
የደላታልጂነኝ ወዲም ቆባልነጋደ ነው❤❤
ኢትዮጵያ ኩሩ ህዝብ።
እግዚኦ ጥፍሩን እንዴት ሊበሉት ነው ምኑ ይበላል ጥፍር
Mekdey Konjo swedesh ❤❤❤ No 1111111 from Ebs
የአሳማ ስጋ ኧረ መግማማት ከሀገራችን ይውጠልን ትፍ
Thank you ❤❤❤ meakde
ደግነቱሥጋአሎድምእጃአሥጠላኝ
የህንድ ምግን ንክት እንዳታደርጉ አንድም በንፅህና የሚሰሩት ምግብ የለም ።
እግዚኦ
አይይይይ እዝህ ያስጠላን ጭራሽ አገራችን ገባ ያሳማ እግር 😫😫😫😫😫😫😫
ድንግል ዋሴ ናት የዶሮ እግር እንዴት ይዘገንናል
በኛ አገር ዶሮ ካሰብነው በጣም ይቀፋል
It is sad very sad it don’t look like you live in the same country borna
እይ ኢትዬጵያ 1ብር50 ሰላጣ ነው ከሀገሬ የወጣሁት አሁን መቶብር ስትል ልጅቶ ምን መአት ነው የወረደው ያስብላል እሱም በዶላር ነው ከዩኤስ እሚገባው
አላይም ያሳም ስጋ የዱሩ እግር👀👀👀👀
ፕሪንስ ቻርለስ አላለንም ?ከኮረጁ ላይቀር እንዲህ ነው
ላኢለሀኢላላህ ሰጋ። አሰጠላኚ
አሳማ አለች ልበል
አወ እኔምስማሁ ክክክ
አለችው አሁን ገና ኢትዬጵያኖች እየተንከረፈፍን መጣን ወይ ነዶ ኮስተር ያለው ምግባችን በዶሮ ጥፍር ሲለወጥ ፕሮግራም መሪዎችስ የሰዉን ግዜ በእነዚህ አህዛቦች የሚያጠፋት ዘንድሮ የማንም መጨፈሪያ ሆንን
😘😘😘😘mekdi
በሉ ይልቅ እንዴት ገንዘብ እንስራ 2እግር በስንት ይጠየቅልን
አሳ ትፈልጋለግ ትርጉም ጠላው😆😆
የስጋው ክፍል ዘጋኝ እህ አሳማ አኡዙ ቢላህ
ደዮሺ የሆኑት የኢትዮጵያ ህዝብ ለካ ለዚህነዉ አኡዙቢላ
@@Mami-lh6vg😃😂😂😂😂
ሰላጣ 100 ብር ስትል ሰማሁ ልበል
ኢትዬ እዳለ ንፅህና ሚባልነገር የለዴ???🤔🤔የተግማማነው ምነው ፀዳብታረጉት ብዙ ወችን መሳብ ይቻላላል ይህግንን ግቡብኝ እኳን አይልም
ሽሪምፕ‼️‼️‼️ ያውም deepfrizz 3000ብር ለኪሎ ባይበላስ???
ክክክክክክ መብላት የሚወድ አረብ አገር አምሮቱን ጨርሶ ይግባ 3000ለሩቢያን ክክክክክክክ
ወይ ጉድ መቅዲ ጥፍረ
💥🥰💥🥰
💓💖በቃላት ሰውን መርዳት ሰውን ማበረታት :ሰውን ማዝናናት ይቻላል::እስቲ ጎራ በሉ 💖💓🏝💥🏝
Mekdiye
ወይ.ጉድ.የጥፍሩ.ነገርስ
የዶሮ ጠፍር ክክክክክ አይጣልም
የአሳማ ስጋ አይበላም ያው እነሱ ብዙ የሚበሉት እኛ ኢትዮጵያ አንበላም
የመዳም ቅመሞችችችችች ሩቢያን አያችሁልኝ ክክክክክ ኢትዮጵያ ገብቷል
የወርቁ ነገር ፎቅቅቅቅ ነው
አሳማ ከሀገራችን ይበላልን?????
አልሃምዱሊላህ አይፈቀድም በእኛ ኧረ እኛ ኢትዪ አንቀለም
ቀለብት 2 መቶ ሺ ምነው ሸዋ😒
ሰላጣ ኪሎ መቶ ብር ነው ያልሽው አጀብ
ሬቢያን እኮ ኢትዩጵያ ገባሺ ክክክ
ቆየ ከገባ እኮ ውይ እዚ ማዳቤት አማሮኛል ሽታው ደሞ አንድ አለ ደሞ ገብጉብ ሚባል እሱማ ሽታው አይጣል ነው መች እደምገላገል አላቅም
@@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር በጣም ዉዴ አላርጅክ አለዉ ጓትእኳዋን ብትጠቀሚ ሺታዉም የቱዉን ያህል ቢፀዳ አይጠፍም
@@rahmethassen5880 ቀላል ማማዬ ምንም ብታደርጊው ሽታው አይጠፋም አላህ ይገላግለን እንጂ እኔማ እፍን ነው ሚያደርገኝ
እረ መቅዲ በሶ ቡና እጀራ ባድ ላይ ቀላቀልሺው
አዉዙቢላህ በቃ የዶሮ ጥፍር ከማዳም ቤት የምንጥለዉ ወደ ኢትዮጵያ ሠፖርት እናድርገዉ ማን ይበላል አረቦች ጋ ይጣላል
👍😁
ክክክክክ
@@zeharatube1277 🌷🍍👌
እኛ ኢትዮጵያ ነን እንጂ አፍሪካ ኖችም የማይበሉት ነገር የለም ኢትዮጵያ ኖች አመጋገባቹን አሰተካክሉ
አይጥም ውሻም እባብም ትላትልም አፍሪካ በላ ብዬ ውስጤን ደስ የማይለው አልበላም
የት አካባቢ ነው እባካችሁ ጠቁሙኝ የአሳማ ስጋ እፈልጋለሁ መገብየት
አኡዙቢላህ የአሳማ ስጋ ነጃሳነው አይበላም ሙስሊም አይበላም ሀራምነው
ምነው ወገኔ የዶሮ የፍየል የበግ የከብት ስጋ በሞላባት ሀገራችንን የአሳማ ስጋ ትፈልጊያለሽ
@@ወለየዋ-ረ3ቨ ሙስሊም ብቻ አይደለም በተዋህዶም አጥያት ነው የግመልም ጭምር
Mortodella areboch yemibelut asama iko new be ortodoxm aybelam
@@user-daisytamrat የግመል ይፈቀዳል በሙስሊም የአሳማ ግን አይፈቀድም
አሳማ ደሞ ምድነው ይበላልደ እረጉድ አገራችን ክክክክክ. ሁለትመቶሽብር አድቀለበት የጉድነው
ሠላምምምምሞ
የዶሮ እግር!!!! እግዚኦ!! በፍጹም መፈቀድ አልነበረበትም!! ወዴት እየተሄደ ነው?!!
ምን አገባህ..እንዴ...ለምን ማን ነዉ የሚከለክለዉ...ሰዉ የፈለገዉን የመብላት መብት አለዉ
@@kalkidanlulu3495አፍሽ ሲከፈት የዶሮ እግር ታየኝ! ብሽቅ!
Yee asama siga 🙆♂️🙆♂️🙆♂️🙆♂️🙆♂️🙆♂️🙆♂️😡😡😡😡😡😝😝😝😝😝😝🤑🤑🤑🤑🤑
ጭራሽ ያሳማ እግር አኢትዮጵያ ውስጥ እግራቹ ይቆረጥ እቴ በጫማ የጀመረች ቻይና ገና ጉንዳን ያበሉአችዃል ቱቱቱቱ የሚወረስና ማይወረስ ባህል የማያውቅ ትውልድ
ትክክል ድንግልን
Koy kuniqua tiru bihonim lemin enesu yegnan ayisemum. Eniwekew gin begid yenesu tegjii enihun alen.? Ere baKACHIW BAKACHIW ERASACHININ ENIHUN ENESU HAGER HEDEN MASITAWEKIYA ENIKUAN AYISERAM. AIMIROCHIHUN BARIYA ATADIRIGU
የዓሳማ፣እግር፣ጉደ፣እኮ፣ነው፣ዘንድሮ
Please please…be careful when you buy outsiders foods/products. In America you can sue if anyone sell unwanted foods or expired products. Especially with sea foods!! However in Africa who cares about what people buy or eat. That is the fact so watch out what you buy!
Yeker Chinese Abesham bekebye debaleko yemishete laba negadeye newe yalen😡
አገራችንን በአሳማ አገሟት ቀስ በቀስ ደሞ በውሻ አንዳያገሟት የኛ መንግስት እንደሆነ ፈዛዛ ነው ኤጭ
አይ መቅዲ እረበስማም
❤️❤️❤️
ተዘረፍቹ በቃ ወርቅ ቤቶቹ
ኢትዮጵያ ነው 🤣🤔
መቅዲ እረ ስትል ታስቀኛለች
ጀምብሬ ኪሎ 1500
🙃🙃🙃🙃🙂🙂🙂🙂
strawberry is the best place
raterbt room gat are the most popular
helrfpled is not a very popular way of life
የሐገሩን ባህልና ወግ ሐይማኖት ብጠብቁ ጥሩ ነው ለገንዘብ ብላችሁ መልካም ያልሆነ ነገር አትስሩ!
♥️👄♥️
ጥፍር ተከሽና አፍሪካ አገር ኡሉ ይበላል!!!!!
200k 😂😂💀 he must be joking fr, if anyone busy that 20$ stuff, my boy y’all are rich
OMG 😂 😲 😱 😂
📿💄💄💄💄💎💎💍💍
ገባ ሀገራቸን እጪ
አሉኮ እራሣቸው ይበሉታል
አ
አረ
እነዚህ ቆሻሾችን እግዚአብሔር ከሀገራችን ያዉጣልን የኢትዮጵያ ምግብ ምን ወጥቶለት ነዉ የነሱ የሚሸጠዉ!!!!! ለነገሩ ጥሩዉን አስጥለዉ መጥፎውን ለመስጠት ነዉ የመጡት እረ በእግዚአብሔር በጣም ነው የሚያስጠላዉ ምስኪን የሀገሬ ህዝብ ሁሉንም ያለጥርጣሬ መቀበል ብቻ እረ እግዚአብሔር ያንሳቹ!!!!!!
መቅድያ ከነሳቋ!!! የአንድ ወር የቤት ክራይ!"!ጮማ ለምኔ!!!!!
መቅደስ ዱርየ ተጠንቀቂ አሁንም ወራዳ
Borena
🙄🤲🏽💚💛❤️
ይሄ የርዋንዳ ገበያ/ጉሊት ነበር የሚባለው።
😳🤮🤮🤮🤮🤮
ጮማ የሆነ የዶሮ እግር ነው
ሀሀሀሀሀ
Ye Hindi kolo ye tabalewun endati baluti 🤮🤮🤮
Besimeab 🤮