ባለ ፎቶ ስቱዲዮው ሬስቶራንት አስደመመን /የኩሽና ሰአት /በቅዳሜን ከሰአት//

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.พ. 2025
  • A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.tv

ความคิดเห็น • 49

  • @ametu-i7c
    @ametu-i7c ปีที่แล้ว +27

    ወድ እና የተከበራቹ የመዳም ቅመሞች አላህ የረፍት እንጀራ ይሰጠንና ለሀገራችን ያብቃን አላህ ሀገራችንም ሰላም ያድርግልን አሚን በሉ

  • @saraabraham8688
    @saraabraham8688 ปีที่แล้ว +6

    ቤቱ በጣም ያምራል ምግቡም ያስጒመጃል ቅዳሜ ከሰዓት በጣም ነዉ የማደንቃችሁ ሁሌም እከታተላለሁ የምትሄድበቱን ቦታ አድራሻዉን ቡትገልፁልን በጣም ደስ ይለናል ከአገር ዉጭ ላለነዉ ስንመጣ በቀላሉ ቦታዉን እንድናገኘዉና እንድንጠቀም ይረዳናል በጣም አመሰግናለሁ

    • @sophiazewdie1177
      @sophiazewdie1177 ปีที่แล้ว

      Pls Address Thanks

    • @yeabsiraterefe1152
      @yeabsiraterefe1152 ปีที่แล้ว +3

      Bole Rwanda, Around Wendmamchiouch Siga bet, Next to Golden Coffee

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ❤እህት❤❤❤

    • @TruthEz
      @TruthEz ปีที่แล้ว

      @@yeabsiraterefe1152
      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።

  • @fafafafa1396
    @fafafafa1396 ปีที่แล้ว +2

    ቢፉ ግን እንዴት በ5 ደቂቃ ፈጥኖ ደረሰ ነው ወይስ መጀመሪያ ጠበስ ጠበስ ተደርጎ የተዘጋጀ ነበር
    ሳወር ክሬሙ ከሽንኩርቱ ጋር ከሚጨመር መጀመሪያ ቢፉ ጠበስ ጠበስ ተደርጎ ከሱ ቀጥሎ ሽንኩርቱ ቀጥሎ መሽሩሙ አብሮ ቢከሸን ከሱ ጋር ትንሽ ነጭ ዱቄት ተጨምሮ አብሮ ቢታሽ 1 ሶሱን ያወፍረዋል + የበለጥ ቴስት እንዲኖረው ያደርገዋል በመቀጠል የስጋ መረቅ ካለ በሱ መከለስ ካልተገኘ ማጂ በውሃ አሟምቶ በማጂ ውሃ ተከልሶ ቢፉን መልሰን ወደ መጥበሻው በመጨመር ከሶሱ ጋር እንዲዋሀድና እንዲበስል ማድረግ + ቅመሞቹንና ሳወር ክሬሙን ከተገኘም ትንሽ ሙስተርድ ቢጨምሩበት የበለጥ ቆንጆ ጠአም ይኖረዋል!
    ቢል ዓፊያ / የጤና ምግብ ያድርግላችሁ

  • @temu1145
    @temu1145 ปีที่แล้ว +11

    ፍትህ ለአማራ ህዝብ መብሊያም ማርፊያም አገር አጣን ያርብብብብብ እርዳን

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ❤እህት❤❤❤❤

  • @zeynebademsse4862
    @zeynebademsse4862 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ዮኒ አዳድ አረበኛም እየነመድክነዉ ጎበዝ

  • @ayalneshtegegn8788
    @ayalneshtegegn8788 ปีที่แล้ว +3

    ፍትህ ለኢትዮጵያ

  • @ikramjilani3234
    @ikramjilani3234 ปีที่แล้ว

    ሰላም ያለጥፋት እየሞቶና እያታሰሩ አማር ወች

  • @teshomewerku
    @teshomewerku ปีที่แล้ว

    She is great beautiful.

  • @etusolometusolom596
    @etusolometusolom596 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለሀገረችን የለክልን ቸሩ መዳን የለም❤❤❤❤

  • @meremanasir4147
    @meremanasir4147 ปีที่แล้ว

    አድራሻዉ ዬትነዉ

  • @NewNew-dw4hy
    @NewNew-dw4hy ปีที่แล้ว

    የውኒ ምርጥ ሰው❤❤

  • @bintOmer-xt6tj
    @bintOmer-xt6tj ปีที่แล้ว

    የሸፉን አድራሻ ላኩልኝ🤔😥

  • @elza253
    @elza253 ปีที่แล้ว

    ቅዳሜ ከሰአት ፕሮግራማቹን እወደዋለው ግን የምትሄድበትን ቦታ አድራሻ አትናገሩም ለምንድነው ግን?

  • @mekonenezelele33
    @mekonenezelele33 ปีที่แล้ว

    የምታሳዩንን ቦታ አካባቢውን ጠቁሙን ዬኒ

  • @እሙከድር
    @እሙከድር ปีที่แล้ว

    ዋውው❤

  • @NewNew-dw4hy
    @NewNew-dw4hy ปีที่แล้ว

    አይ የመዳም ቅመሞችየ ኢትዮጵያ እኮ ስንሄድ ስማቸውን የማናውቃቸው ምግቦች አሉ አይስዴት😂😂

    • @HaroonKhan-wk1ew
      @HaroonKhan-wk1ew ปีที่แล้ว

      ትክክል ሃቢብቲ

    • @ikramjilani3234
      @ikramjilani3234 ปีที่แล้ว

      በሰላም ያስገባንጂ ሲበሉ አየት እያደረግን ይችን ነገር አም ጣት ወድሜ እያልን እናዝ ነበር ያኡምሪ

  • @Fafi-sz9vo
    @Fafi-sz9vo ปีที่แล้ว +1

    ❤❤

  • @ruhamaasfaw7709
    @ruhamaasfaw7709 ปีที่แล้ว

    Kinfun gin ayachut Rema yetebalew zefagn jerba kalew kinf ga 1 aynet new ygermal sew hulu eyehede kinfu kejerbaw adrgo photo ynesal....

    • @TruthEz
      @TruthEz ปีที่แล้ว

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።

  • @akabeka2352
    @akabeka2352 ปีที่แล้ว

    ከርሳሞች ቬልቬት ምን እንደሆነ ኢንግርዲዬቱን ብታውቁ እንዲህ በኩራት ባልበላችሁ !

  • @EndalkAsema
    @EndalkAsema ปีที่แล้ว

    ወተቱ ፍሪጅ ቢገባ ጥሩ ነበር

  • @fatumaseid288
    @fatumaseid288 ปีที่แล้ว +1

    ባለሞያወት ቢሰሩት ጥሩ ነበር። የነሱን ሞያ ብናይ። ጥሩ ነው ባይ ነኝ እነት በተከታተሉ ቁጭ ብላችሁ

  • @myethiopia5380
    @myethiopia5380 ปีที่แล้ว

    ቅዳሜ ከሠአት ጫወታ የትገብቶነው 😢

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ❤እህት❤❤❤

  • @edengeremew51
    @edengeremew51 ปีที่แล้ว

    Yet new

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @zeynebademsse4862
    @zeynebademsse4862 ปีที่แล้ว

    ብል አፊአ

  • @A12Galaxy-vp5hd
    @A12Galaxy-vp5hd ปีที่แล้ว +1

    ይችልጂደሞቁልትያደርጋት፡፡ርጋበይ😊😊😊😊😊

  • @awelbibrahim51
    @awelbibrahim51 ปีที่แล้ว +1

    ብሩክታዊት ጉድሽ ፈላ ሙያ ኔፖ ነሽ ለወደፊቱ ከባለቤትሽ ጥፊና ቦክስ ሰርፕራይዝ እነደምትደረጊ ነው ሙያሽ የሚያሳየው እንግዲህ እነዮኒ አንችን ከባለቤትሽ ጋር በማስታረቅ መንከራተታቸው ነው የት ነው ያደግሽው አፍጋኒስታን ነው እንዴ ?

    • @TruthEz
      @TruthEz ปีที่แล้ว

      የብርክታዊት ዓይነት ነፃነት አይታሰብም ፡ በታለባን የጭቆና ሸሪያ አገዛዝ ስር ለሚሰቃዩት የአፍጋኒስታን ሴቶች። 🤔

  • @arsema3125
    @arsema3125 ปีที่แล้ว +6

    እኔ በጣም ምጠላት ጋዜጠኛ ምትኖር ይቺ ልጀናት ስደብር ዬናአንደኛ

    • @mekdesgebra5662
      @mekdesgebra5662 ปีที่แล้ว +4

      ምን አረገችሽ ምቀኛ

    • @Gigi-vd9gl
      @Gigi-vd9gl ปีที่แล้ว +5

      ወንድሙን ወይም እህቱን የሚጠላ ነፍሰ ገዳይ ነው ይላል የእግ/ር ቃል ከመውደድ በስተቀር ሌላ ምርጫ የለንም ❤❤❤❤❤።

    • @etusolometusolom596
      @etusolometusolom596 ปีที่แล้ว +2

      አርሴማ የምል ስም ይዠሽ ሰው ትጠያለሽ ምን አደረገችሽ ግን አይ ሰው😢

    • @manazakihailu
      @manazakihailu ปีที่แล้ว

      በጠላቶቼ ፊት ለፊት እራሴን በዘይት ቀባህ .....

    • @TruthEz
      @TruthEz ปีที่แล้ว

      @@Gigi-vd9gl
      የእግዚአብሔር ✅
      የእግ/ር ❌