የተሰረቀው ቪዲዮ ተለቀቀ ከ18 ዓመት በታች 22 February 2023

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 1.9K

  • @AmazingTruth-up4vl
    @AmazingTruth-up4vl ปีที่แล้ว +7

    ሰላም ፓስተር ሶፊ፣ ሰለምታደርገው መልካም ስራ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ። በእስራኤል ዳንሳ ጉዳይ ገጠመኞቻቸውን ያካፈሉትን እህቶች ሰምቻቸው በጣም ነው የተደሰትኩት። ጌታ ይባርካቸው፦ ከተናገሩት ዊስጥ አንድም ይሚታረም የለዉም። እስራኤል ዳንሳን ማንነት በትክክል ነው የገለፁት። አንድም መሬት የሚጣል የለበትም። ሰውየው መንግስት በወንጀል ሊከሰው የሚገባ አንደሆን አጠብቃለሁ። ያፈጠጠ ወንጀለኛ ነው። እኔም የማውቀው ስላነኝ ነው። እህቶቻችን እውነቱን ስላወጡ እጅግ ላመሰግናቸው እወዳለሁ። ተባረክ

  • @Henokdadu
    @Henokdadu ปีที่แล้ว +33

    የእግዚያብሔር ቤትማ እንደዚ አይቀለድበትም ጌታ ሆይ አንተ ፍረድ 😭😭😭

    • @WddneshAth
      @WddneshAth หลายเดือนก่อน

      Ufffffffffff 😢😢😢💔😭

  • @AmarechAweke
    @AmarechAweke ปีที่แล้ว +3


    ባለ ትዳር የልጅ አባት ነው
    በ3ወር እንዴት ቁልፍ ያዥ ሆንሽ
    ደህንነት ሳትማሪ
    ጉባዬላይ ካስተማረ በሃላ ፀልዬልኝ እያሉ ይከታተሉታል ያስቸግራሉ ወጣቶቹ ችግር አለባቸው ።
    የሱ ፀባይ ተግባቢ ነው አጠገቡ ሰው ከቆመ ቢያቅህም ባያቅህም እጅን ትከሻህ ላይ የማቀፍ ባህሪ ያለው ሰው ነው ።
    ሩህሩህ አዛኝ ሰው ነው።
    አይተህው የሚወደድ ሰው ነው። ሲሰብክም በጣም ደስ የሚል የእግዚአብሔር ሙላት ያለበት ።የሚናገረው ሁሉ የሚፈፅም ነው።
    በጣም የሚወደድ ነብይ ነው።
    እሱ ሲመጣም መሬት ጠጠረ ማረፍ አይገኝም።
    አልጠይቅ ብሎሸ ይሆናል።

    • @AmarechAweke
      @AmarechAweke ปีที่แล้ว

      አንቺ ማነሸ የሰው ስም የሚያጠፉ ።
      ፀሎት ካለቀ ምን ትልከሰከሳላችሁ አትሄጅም ወደ ቤታችሁ። ራሳችሁ እያስቸገራችሁ የሰው ህልውና ትነካላቾሁ።
      መጣሽበት እንጂ አልመጣብሽም።
      ለመግባት አለቅሰሽ ርቦሽ ገብተሽ ስትጠግቢ አፍሽን ታቧርቂያለሽ።
      አማኝ ሰው አያማም ነብይ ያከብራል። አሁንየሱን ሀጥያት ካለበት እየወሰድሽ ነው።
      አትሳደብ አትክስስ አትራገም በሀሰት አትመስክ ይላል ሃጥያት እየበዛ ነው ። አውቀው ሳይፈልጋቸው ፈለገን እያሉ ያስወራሉ። አንዷ አንቺ ነሽ ምንትሰሪያለሽ።
      ብር ፍለጋ ነው የምትልከሰከሱት የቸርች ስም አጥፊ ውሽታሞች ስራ ፈት። ሚድያ ለመታየት ነው ።

    • @AmarechAweke
      @AmarechAweke ปีที่แล้ว

      ጋዘጤኛ አባራቸው ውሸታም መጥፎ ከሆነ ምንትሰሪያለ ትሞቻለሽ ካለሽ ለምን አልሄድሽም ፈርተሽ ለምን ቀረሽ ምክንያቱም በሱ ታምኛለሽ ማለት ነው ትቀባጥሪያለሸረ አንቺን መፈለጉን አወቅሽ።
      ሶስቱ ውሽታሞች ወደሉች ስራ ፈልጉና ስሩ ።
      እሱን ከሳችሁ እናንተ ፈራጅ ነብይ ልትሆኑ ነው።
      የወደዱትን ነው ጠየቀኝ የሚባለው ጭራሽ በሚዲያ ታወራላችሁ እሱ አይወዳችሁም ጥፉ ከቸርቹ ባለጌ ከሆነ ምንትሰራላችሁ
      ብር ፍለጋ ነው ባለትዳር ነው።
      ሚስቱን በጣም በጣም በብዙ ይወዳል።
      ሚስት ያለው ጋ ለምን ትጠጋላችሁ። ወንድ ልጅ 75 ፐርሰት ነው። አ ታ ሳ ስ ቱ

    • @AmarechAweke
      @AmarechAweke ปีที่แล้ว

      ❤❤❤❤ ❤እስራኤል❤❤ ዳንሳ እንወድሀለን❤❤❤❤

    • @AmarechAweke
      @AmarechAweke ปีที่แล้ว

      ቀናተኛ ናችሁ
      መጀመሪያ እሷ አስወራች ማለት አላደረገም ማለት ነው አስወርታችሁበት ነው ማለት ነው። ውጡ ስራፈቶች።

  • @yonasyonas3249
    @yonasyonas3249 ปีที่แล้ว +21

    እ/ ዳንሳ እድለኛ ነው
    ብርና ! እሙሙ በነፃ ያገኛል🥱

    • @medhanekibreab5792
      @medhanekibreab5792 ปีที่แล้ว +1

      😂😂😂😂😂😂

    • @Telaye
      @Telaye ปีที่แล้ว +1

      😅😅😅

    • @geteneshtamene9807
      @geteneshtamene9807 ปีที่แล้ว +1

      😅😅😅😅😅ወይ አነጋገር 😅😅😅😅😅

    • @Abeleyob-w6f
      @Abeleyob-w6f ปีที่แล้ว +1

      እኔም እገባለው እንደዚ ኣይነት ጥቅም ካለው ማ😅😅😅😅

    • @DajaneDadhi
      @DajaneDadhi ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ ปีที่แล้ว +20

    እኔ እምነቱ ባይመለከተኝም የእግዚአብሔር ቸርነት ግን ሁሌ ይደንቀኛል የምንጠፋ ሆነን በቸርነት ዝም ብሎ ያኖረናል በእግዚአብሔር ስም ነብይ ነኝ ብሎ በህዝቡ የሚቀልድ ተከታዩስ ምነው ታወረ🤔

  • @Hhhtrt83
    @Hhhtrt83 ปีที่แล้ว +1

    ለሁሉም እግዚአብሔር የሥራውን ይከፍላል ። ከእስራኤል ላይ ገንዘብ ፈልገው ሳይሳከላቸው የቀራቸው ናቸው ስሙን የሚያጠፋት ይባላል ። እንዲያውም ፓስተር ሶፊ በተደጋጋሚ ገንዘብ ጠይቆት እስራኤል ስላልሰጠው ነው የጠመደው እየተባለ ይወራል ፣እውነት ነው ሶፊ? እንዴሚትሉት ቢሆንማ ኖሮ ፀጋው በተወሰደበት ነበር፤ ግን ፀጋው ጨምሯል ይባላል ። እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ባይሆን ኖሮ ፀጋው ልጨምር ባልቻለ ነበር ። እንግዲህ የእውነት አምላክ እግዚአብሔር ይመርምረው።

  • @shalomshalom1236
    @shalomshalom1236 ปีที่แล้ว +27

    በጣም ያሳዝናል ሁሉም ቅጣታቸውን ያገኛሉ ጊዜ አለ እና እግዚአብሔር አለምን ሁሉ ወዶ ስለሚታገስ ዝም ብሏል በንስሃ ቢመለስ ጥሩ ነው . እምቢ ካለ ግን እንደናቡከደነፆር አይምሮ ስቶ ሳር ይበላል . ለእህቶቼም ለሁላችን ምህረቱ ይብዛልን .

    • @rahadmin8809
      @rahadmin8809 ปีที่แล้ว

      ሁሉም በጣም ይገርማሉ ሁሉም ስለገንዘብ ነው
      በተለይ መሃከለኛዋ አለቃ መንፈስ
      ዳንሳም ስለገንዘብ ሴቶቹም ስለገንዘብ ሶፊም የማይረባ ኣሉባልታ ይዞ የቀረበው የገንዘብ ጉዳይ

    • @rahadmin8809
      @rahadmin8809 ปีที่แล้ว +2

      እንዳውም እስራኤል ናፈቀኝ ለብዙ ጊዜ ኣላየሁትም ነበር ቪድዮውን ልመልከት

    • @אלינהסמי
      @אלינהסמי ปีที่แล้ว

      😊😊😊

    • @arsemafortoloni7277
      @arsemafortoloni7277 ปีที่แล้ว

      ምድረ ጴንጤ ሣር በልታችሁል እኮ ስንቴ ነው የምትበሉት። መሠረታዊ ነገር እንደ አጠቃላይ ጴንጨና ፕሮቴስታን የእምነት ተቋም ሳይሆን በኢየሱስ ስም የሚጭበረበርበት ሌቦች ያቋቋሙት የሌቦችና የዲያብሎስ ድርጅት ነው። ዝም ብለህ እራስህን አታታልል። ከውሸታሞች መንደር ውጣ።

  • @kalkidankalkidan8424
    @kalkidankalkidan8424 ปีที่แล้ว +1

    ይሄ ሰውዬ ስንት አመት ሙሉ በወንጌል ሰበብ ስንቱን ሴት አበላሸው እንደ አገልጋይነቱ ሴቶች ቢፈታተኑት እንኳን መምከር እንጂ መባለግ የለበትም ሶፎንያስ ደሞ ሀሳብን አዳምጥ እንጂ አታደናግር ማስታወሻ ያዝና መጨረሻ መጠየቅ ትችላለህ እንዲህ ሊሆን ይችላል ለምን ትላለህ አስቀድመህ

  • @movies7933
    @movies7933 ปีที่แล้ว +17

    ትክክል ናቹ፣ አድንቃችኃለው

  • @generationalvision3115
    @generationalvision3115 ปีที่แล้ว +9

    እውነቱን እግዚአብሔር ያውቃል ግ ን አንድ ነገር ከመሀከለኛዋ ልጅ የተረዳሁት ገብቼ 3 ወር ወይ 2 ወር አልቆየም ካለች በኋላ 4 ዓመት ሙሉ እሱ ጋር እያገለገልኩኝ ነው የቆየሁት ማለቷ ነገሩ የተመቻት እንዲሆን እንዳስብ አረገኝ ሌላው ደግሞ እሱ የሚፈልገውን ካላረክ ትጠመዳለህ ያለችውን ልብ ይሏል!!!

    • @yourdanosalemsged7667
      @yourdanosalemsged7667 ปีที่แล้ว +2

      ቀላል ነው የሷ አባባል አባቷ የውሸት ሁሉ አባት ስለሆነ እንደ normal ነው ውሸት ለሷ በንንግግሯ መሃከል ቁልፍ የሆነ ጊዜ 4 አመትና 3 ወር ትልቅ ልዩነት አለው!!! ስለዚህ ከእግዚአብሔር ጋር ነው እነዚህ ስራ ፈት አሮጊቶች እየተጣሉ ያሉት ይቅር ይበላችሁ ጌታ!!! ሌላው ሲያምራችሁ ይቀራል እንጂ ነብይ እስራኤል የተቀባ የሃንቾ ብቻ ነው ስለዚህ ቢጤ ካገኛችሁ ፈልጉ ጊዜ አታቃጥሉ በየ ሚዲያ አትሰጡ !!!!!!!!

    • @aklilmesele5083
      @aklilmesele5083 ปีที่แล้ว +2

      ​@@yourdanosalemsged7667 ተጠንቀቅ እግዚአብሔር የዕውነት አባት ነው ፣ ዳንሳን የሚያውቀው እግዚአብሔርና በደል የደረሰባቸው ናቸው ፣ ከሀጢአተኛ ከቆሸሸ ጋር አታብር ፣ ትቀሰፋለህ።

    • @yeshimulugeta6933
      @yeshimulugeta6933 ปีที่แล้ว

      ሴትዬዋ መሀል ያለችው ብዙ ነገር ታደባልቃለች ከፖስተሩ ጋር ሰጣ ገባ አይነት ያላት አድርጋ ነው የምታወራው።

    • @LalaD-e1v
      @LalaD-e1v 2 หลายเดือนก่อน

      Enatu tebda yesheremta lij

  • @bramagna7618
    @bramagna7618 ปีที่แล้ว +65

    ከሁሉም ፓስተሮች እስራኤል ዳአንሳ የሚለየው የሌላን እምነት አይነካም ጤንጤዎችን ነው የሚጫውትባቸው

    • @selammesganaw3899
      @selammesganaw3899 ปีที่แล้ว +4

      እውነት በጣም እሚመቸኝ ሰው😂😂😂ቀላል ይጫወትባቸዋል

    • @tutubevan932
      @tutubevan932 ปีที่แล้ว +4

      Era orthodox bate sent gude ale emanawek meslek

    • @hailemariamtamirat3125
      @hailemariamtamirat3125 ปีที่แล้ว +3

      @@tutubevan932 ቱቱየ አይዞሽ ገና ጢባጢቤ ይጫወትብሻል!! ንቂ ከተኛሽበት ንቂ!!

    • @mulualemyonatan6396
      @mulualemyonatan6396 ปีที่แล้ว

      ሙዳለው

    • @wintab9571
      @wintab9571 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂

  • @Cheallo
    @Cheallo ปีที่แล้ว +1

    Pastor please solve your studio sounds system is not clear.

  • @amanwehib8367
    @amanwehib8367 ปีที่แล้ว +9

    Lots of thanks to Sofi for exposing the perverts and debauchees in the church.

  • @ONEVERSEሓንቲጥቕሲG41
    @ONEVERSEሓንቲጥቕሲG41 ปีที่แล้ว +2

    እኔ ኤርትራዊ ፣ የቤተክርስትያን መሪ ነኝ ።ጌታን ስለምወድ ።ከጓደኛየ ኣገልጋይ ጋር፣እስራኤል ዳንሳን ለመጎኘት ከኣውሮጳ ድረስ፣ ቤተ ክርስትያኑ ድረስ ፣ ሄጀ ኣግኚቸዋሎህ።ትንቢትም ተናግሮልኛል ። ጓደኛየ ተው እያለኝ ፣ ታሪኬን በወረቅት ጽፌ ነው የተጫወተብኝ ።ኣንብቦ ነው የተነበየልኝ። ጓደኛየ ኣልጻፈም ፣ትንቢትም ኣለመጣለትም ። ኣብረን እናገለግላለንም ብሎኛል ።የኔ ቪድዮ በ ዩቱበ ሼር ብሎት ነበር ።እኔ ስነቃበት ነው ከ ዩትብ ያጠፋው።ሃዋርያ ብላቹህ ኣትጥሩት ።እሄ ሰው የተረገመ ነው።ከቀረብከው ኣንድ ቀን ኣይፈጅብህም ማንነቱን ለማወቅ።ሞኝ እና ደንቆሮ ካልሆንክ በስተቀር ።

  • @sinaimountain
    @sinaimountain ปีที่แล้ว +34

    ብቻዬን በሳቅ አፈነዳችሁኝ አቦ 😀😃😄😁😆😅🤣😂🤣🤣🤣🤣ግልጽ እና ሃቀኞች ናችሁ / ትምህርት ነው

    • @dawitselemon8731
      @dawitselemon8731 ปีที่แล้ว

      እኔ እራሱ ብቻየን ፈድቼ ልሞት ነው

    • @remziremzi5829
      @remziremzi5829 ปีที่แล้ว

      Sinai bileh ante 😢achiashu bichahn mesaq eko neaw 😂👈leala mnim 😏

    • @israelcaleb8746
      @israelcaleb8746 ปีที่แล้ว

      😂😂😂በጣም ሀቀኞች ናቸው

    • @israelcaleb8746
      @israelcaleb8746 ปีที่แล้ว

      😂😂😂በጣም ሀቀኞች ናቸው

    • @elizabethelilta2663
      @elizabethelilta2663 ปีที่แล้ว

      እኔም በጣም ግልጽና የዋሆች ናቸው

  • @helenmengisteab6789
    @helenmengisteab6789 ปีที่แล้ว +14

    ሁላቹንም ይቅር ይበላቹ አእምሮ ያለዉ ሰዉ ከቃለህይወት ወጥቶ ዳንሳ ጋር........ሴቶችዬ ለራሳቹ ክብር የላቹህም???????? አረ በጣም ይቀፋል::ለሁላችን ምህረት ይሁንልን

    • @tgtutgtu6058
      @tgtutgtu6058 ปีที่แล้ว +1

      አልሸሹም ዞር አሉ

    • @Abeleyob-w6f
      @Abeleyob-w6f ปีที่แล้ว

      ዋጠው እና ንቃ ጅል😅

  • @meron4905
    @meron4905 ปีที่แล้ว +18

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን

  • @MesiAbera-sl5xk
    @MesiAbera-sl5xk ปีที่แล้ว +50

    ኦርቶዶክስ ሀይማኖቴ ለዘላለም ትኑር፡፡

    • @yeworkwuhatilahun1128
      @yeworkwuhatilahun1128 ปีที่แล้ว +2

      ጆሮው ደህና የሆነ ውሻ ቡኮዬን በበላ አለች ሴትዬዋ!!

    • @sofiaethiopia9699
      @sofiaethiopia9699 ปีที่แล้ว

    • @gurmumacho
      @gurmumacho ปีที่แล้ว +4

      In orthodox, there are a lot of human made problems too.

    • @abinetbekele8410
      @abinetbekele8410 ปีที่แล้ว

      ከ3000ሺህ ዓመት በላይ በኢትዮጵያ ፀንታ የቆየች ቤተክርስቲያን= ኦተቤክ, 33ዓመት በኢትዮጵያ የቆየው መራሹ ፕሮቴስታንት ግን ምግባሩ ያሳዝናል።😮😮😮

    • @tsahayshewamoltot9567
      @tsahayshewamoltot9567 ปีที่แล้ว

      Ortedkos hayimanot alemawii new hoy? Qalishiin astekakakiyii likkii aydeleshim.

  • @beftuoromo714
    @beftuoromo714 ปีที่แล้ว +8

    ወይኔ መጨረሻ ሸሚዝ የለበሰችው ያወራችው ልጅ ኮሜዲ ነገር ነች እንዴት ደስ እንደምትል ወሬዋ ሁሉ ደስ ይላል

    • @mtolla5767
      @mtolla5767 ปีที่แล้ว

      Do you know her? Please I need her phone number…she is beautiful too

  • @ManiyalewArega-n3s
    @ManiyalewArega-n3s 19 วันที่ผ่านมา

    ፓስቴር ሶፊኔያስ ሙላሌኝ ለትሁልድ እውነትኝ የምያወጣ በመርዳት የእግዚአብሔርን ቃል የምመልሲ ትውልድ ነው

  • @Fayameti2024
    @Fayameti2024 ปีที่แล้ว +30

    እውነት የእግዚአብሔርን መንገድ ብትከተሉና እውነት በመፃፍ ቅዱስ ምታምኑ ብሆን ይህ ሁሉ ጉድ ባልተፈጠረ ነበር። እየሱስ ወደ ነገራችሁ እውነተኛው መንገድ ኑ!!

    • @bizunehsego9307
      @bizunehsego9307 ปีที่แล้ว

      ሁሉን ወካይ ነዉ ባንልም በጣኦት የተሞላ ቤቴዕምነትማ ከዚህ ይብሳል፡፡

  • @fitwibfy9589
    @fitwibfy9589 ปีที่แล้ว +1

    እባካቹ ይሄ ነገር ማንንም አያንፅም አርፋቹ ተቀመጡ አንተም ሶፊ የምታቀርበዉን ሰዉ ምረጥ በዚ ሁኔታ ማን ወደጌታ ይመጣል

  • @tsegayeayele09
    @tsegayeayele09 ปีที่แล้ว +4

    ብዙ ሴቶች ላይ የሚታይ ችግር ከተጎዱ በኋላ መንቃት እንደውም ከተጎዳች እህታቸው እንኳን ለመማር ፍቃደኛ አለመሆን በብዛት ይታወቃል።ይሄን እነዚህ ሶስት ሴቶች ስላወሩ ሳይሆን በስራ ቦታም የሚገጥመኝ ነገር ሲመከሩ አይሰሙም ከተጎዱ በኋላ ግን ለቅሶአቸው አይጣል ነው።

  • @AbenzerMache
    @AbenzerMache หลายเดือนก่อน +1

    ያለነው አዲስ ኪዳን ዘመን ስለሆነ ጌታ ይቅር ይበላችው ሌላ ምንም አልልም

  • @selam5099
    @selam5099 ปีที่แล้ว +17

    እግዚአብሔር ይድረስላችሁ 😭

  • @rahelsolomon8763
    @rahelsolomon8763 ปีที่แล้ว +1

    ስታወራ እኮ ይሄን ስልህ እግዚአብሄር መሀላችን አለ ትላለች ማነሽ አስካለች እግዚአብሔር በሀሜት ማህበር አይገኝም ምነው ሸዋ አላበዛቹትም እንዴ

  • @Saranac.x
    @Saranac.x ปีที่แล้ว +3

    ሴቶች ለምን በቀጥታ ወሰበኝ ብላችሁ አትናገሩም?

  • @mekonnengerito
    @mekonnengerito ปีที่แล้ว +1

    እስራኤል ዳንሳን ፤ ኢዪ ጩፋንና ለሎች አገልጋዮችን የሚከተል ካለ ወደ ኦርቶዶክስ ኢየሱስን የሚትከተሉ ወንገልን ይዛችሁ እስከ ምድር ዳርቻ እንድትሄዱ ጥሪዬን አቀርባለሁ።

  • @yohanesnega2291
    @yohanesnega2291 ปีที่แล้ว +2

    እኔ በግሌ የገባኝ አንድነገር ሰው በመብላት በጠጣት በጥጋብ የሚመጣውን ውጤት ስለዚህ ለኦርቶዶክስ አባቶች ፆሙን ፀሎቱን ስግደቱን ቀምረው ለሰጡን አባቶች ልናመሰግናቹ ግድነው ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር

    • @Engdaye-d8j
      @Engdaye-d8j ปีที่แล้ว

      ከልፆመ ሠው ስጋዊ ፍላጎት (ዝሙት)የግድ ነው።የሐይማኖቱ ስህተት ከዚህ ይጀምራል። ጰንጤ (Protestant )አስተውሉ ፓስተሮቻችሁ ሁሉም አንድ ናቸው ።አታውቁም እንጂ።

    • @LomiArgaw-qh4ml
      @LomiArgaw-qh4ml ปีที่แล้ว

      ይህ የሃይማኖት ጉዳይ አይደለም የሰዉ ጥፋት ነዉ

  • @Zerihun-n7o
    @Zerihun-n7o ปีที่แล้ว +1

    ከሳምሽው በኃላ ላትወጪ ነው ????

  • @RetaKetema
    @RetaKetema ปีที่แล้ว +3

    እህቶቻችን ከሰው በላይ ለእግዚአብሔር ክብር ስለሠጣችሁ መልካም ነው ግን ነገም ምልክት ብቻ ስለምትከተሉና ይህን ብቻ አድናቂ ስለሆናችሁ መቼም ወደ እውነት አትደርሱም።

  • @teferichufaro3060
    @teferichufaro3060 5 หลายเดือนก่อน +1

    በሌላ ኢየሱስ በሌላ መንፈስ በሌላ ወንጌል ተአምራት ማድረግ የብርሃን መልአክ መምሰል ለነፍስ መዳን አይሆንም።
    እባካችሁ እድን ዘንድ ምን ማድረግ ይገባኛል? ብሎ መጠየቅና ወደ እግዚአብሔር ቃል ዘወር ማለት ያዋጣል።
    “የሚመጣውም ያልሰበክነውን ሌላ ኢየሱስ ቢሰብክ፥ ወይም ያላገኛችሁትን ልዩ መንፈስ ወይም ያልተቀበላችሁትን ልዩ ወንጌል ብታገኙ፥ በመልካም ትታገሡታላችሁ።” 2ኛ ቆሮ 11፥4

  • @gashabera7205
    @gashabera7205 ปีที่แล้ว +6

    Ladies you are icebreaker and i appreciate your courage. SOFI greate job man no one can do this.

  • @beshirdale2491
    @beshirdale2491 ปีที่แล้ว +1

    ሶፊ እግዚአብሔር ይባርክህ፡ ይህንን ግፍ ወደ አደባባይ ስላወጣህ። ጌታ እያተጠቀመብህ ነው።

  • @kidistmulatu8690
    @kidistmulatu8690 ปีที่แล้ว +13

    በጣም የሚያሳዝነው ይሄንን የበግ ለምድ የለበሰን ተኩላ ለሚከተል ህዝብ ነው ፡ 💔 እሱስ አንዴ የሲኦልን መንገድ መርጦአል!!

    • @frehiwotkidane2898
      @frehiwotkidane2898 ปีที่แล้ว

      This is the first step of Adonnai El Shaddi YHWH in our language Egziabiher Oh! Mighty your your next step of Avenge straight with your hands! we want that to happen because this Generation seeks to see that.
      By the way, why you both used the name "Prophet" to such persons who are all despised the creator of the universe,who are against GOD Almighty.
      Not only the Guy you mentioned but others too who exploited the poor and got rich,entered to a big business by using God's name They are too many but noone is concerned.

    • @frehiwotkidane2898
      @frehiwotkidane2898 ปีที่แล้ว

      God's revenge for the sake of His name is not too far.
      But stil you an interviewer and those ladies who exposed secrets of the Anti God people please do not used the titles "appostle,prophet, pastors..." to such Anti GOD people" Those are not prophets,not appistles,not pastors.They just have evil deeds.

  • @yourdanosalemsged7667
    @yourdanosalemsged7667 ปีที่แล้ว +1

    እንግዲህ ነብይ እስራኤልን ሳይሆን እየተጣላችሁ ያላችሁት ከእግዚአብሔር ጋር ነው!!! ትደቃላችሁ !!! የሚገርመኝ ይህ ጅል ፓስተር ነኝ ባዩ ለTH-cam ክፍያ ብሎ እነዚህን ያቀረበው ትልቅ ተጠያቂ ነው ሶፍንያስ ብሎ TH-camr!!!!!!

  • @roseawk6631
    @roseawk6631 ปีที่แล้ว +18

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ እሕቶቻችን ከእዚሕ ሰይጣን መንገድ ያወጣችሑ አምላካችን ፡፡አሑንም ፈጣሪ ጨርሶ ያውጣችሁ!!!

    • @yeshitikse6008
      @yeshitikse6008 ปีที่แล้ว

      ጉድ ነው ፖስተር ነን እያሉ ኽዝቡን ጨረሱት

    • @Ddfff-m2m
      @Ddfff-m2m ปีที่แล้ว +1

      የውሽት እምነት ተከታዮች አትሁኑ ኑ ውድ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ፍራተ እግዚአብሔር ያላት እግዚአብሔር የስራት እምነት ኦርቶዶክስ ናት እሺ ሌላው የጭዋታ ነው ጲንጤ ጣኦት ነው የዝሙት የስርቆት ማስልጠኛ ተቋም ነው

  • @Hafsujemal3017
    @Hafsujemal3017 ปีที่แล้ว +1

    አዎ በ7ሰአት ፆለት ሊያደርግላት አንተም ስራህ የሱ አይነትነው አገልጋይ ነብይነን እያላችሁ ዝሙት

  • @genetayele3589
    @genetayele3589 ปีที่แล้ว +22

    አምላኬ ሆይ እባክ አስበን አመመኝ አመመኝ ኢየሱስ ይመጣል

    • @ethiolovekiya4015
      @ethiolovekiya4015 ปีที่แล้ว

      😄😄😄😄

    • @Abeleyob-w6f
      @Abeleyob-w6f ปีที่แล้ว

      ​@@ethiolovekiya4015😅😅😅ኣመመው

    • @Abeleyob-w6f
      @Abeleyob-w6f ปีที่แล้ว

      ኣመመሽ እና ከ ጴንጤ ምን ጠበቅሽ😅😅😅

    • @MahiletNurga-h6l
      @MahiletNurga-h6l ปีที่แล้ว

      ወደ ቀናችው ሀይማኖት ተመለሽ ህይወት ኦርቶዶክስ ጋር ነው ኢየሱስም ያለው እኛ ጋር ነው

  • @yourdanosalemsged7667
    @yourdanosalemsged7667 ปีที่แล้ว +1

    ሰይጣን የብርሃን መላክ መስሎ ስለመገለጡ ሁሉም ሰው መርሳቱ ይገርማል ይህ ነብይ ለምስኪን ህዝብ ጌታ ቀብቶታል ስለዚህ ዲያብሎስ ይህንን ማስቆም ሙከራው አይገርመኝም !!!!!!!

  • @addissora4128
    @addissora4128 ปีที่แล้ว +22

    Sofyie you are funny because you understand everything but you look like not 😂😂

  • @GeniMar-l6b
    @GeniMar-l6b ปีที่แล้ว

    አነዚ ሴቶች ሳያቸው ሴት ጉማሬ ነውየሚመስሉትእናወንዳህያ ይመስላሉ ይሄ የሚያወሩበት ማለት እስራኤ የሚባለው ወላሂ በአላህ እምላለው አላህ ሻሂድነው ሰውየው ሀብታም ከሆነ ሴትአቶ ነው እነዚ የሚገሙ ወላሂ ሳያቸውየሚገሙነውየሚመስለኝ ሰውየውንባቀውእነዚማዋረትማገጣጠምነበርአላህአፉይበላቸብቻውሸታምይመስላሉለነገሩወላሞውሻምነውይባላል

  • @amanuman6380
    @amanuman6380 ปีที่แล้ว +33

    አምላካችን እግዚአብሔር ምህረቱን ያብዛልን 🙏😭

  • @lifeat2401
    @lifeat2401 ปีที่แล้ว

    ሰው ነግሮሽ አያውቅም በጣም ታምሪያለሽ🤔 ዚፔን ዘግቼ ሮጥኩ??? ለምን ከፈትሽው ሲጀመር?

  • @eleniengedasew2076
    @eleniengedasew2076 ปีที่แล้ว +52

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔 ጌታ ሆይ ቤትህን አስከብር😭😭😭😭😭😭 መንፈስ ቅዱስ ሆይ እባክህ😭😭😭😭💔💔💔💔

    • @jibrilsano8865
      @jibrilsano8865 ปีที่แล้ว

      4 the ⁵

    • @Hideous_keep_at
      @Hideous_keep_at ปีที่แล้ว +6

      ከመናፍቅ ምን ቤት አለው 😂😂

    • @tutubevan932
      @tutubevan932 ปีที่แล้ว

      @@Hideous_keep_at aybalem orthodox west sent gude ale lengerek enday lezekzeklek

    • @holly77ize
      @holly77ize ปีที่แล้ว

      Ere Geta endezh aynet bet yelewm zemawi bet new

    • @neimaabdela2708
      @neimaabdela2708 ปีที่แล้ว

      ሳይኖር ኬት ይምጣ በአላህ ብቻእመኚ

  • @lemlemyilma5356
    @lemlemyilma5356 ปีที่แล้ว +4

    ሶፊ ድርቅናህ ደስ ሲል በሳቅ ገደልከኝ

  • @akalone1339
    @akalone1339 ปีที่แล้ว +5

    ፈራጅ ፈጣሪ ብቻ ነዉ እኛ እኅኮኅ እግዛብሔር ወዶ መርጦ በቀባቸዉ ይቅር እና በሌላም ሰዉ ልኅፈርድ አቅሙም ድፍረቱም የለኅም እግዛብሔር ጉዳችኅኅ ሸፍኖት እኅጂ ቢገልጠዉ ከሰዉ ሁሉ ሀጥያት የኛ የቀሳሪዎቹ ይበልጣል ተራራ እሚያክል ሀጥያት እያለብኅ ጉድፍ እምታሕል ስሕተት የሰሩትኅ ሰዎች መወኅጀል በጣም ኩነኔ ነዉ እና እያኅዳኅዳችኅ እኅመለስ አሁኅ ግዜዉ ወየዉ ለኔ ተብሎ ኅሰሀ የሚገባበት እኅጂ ሰዉኅ የምናብጠለጥልበት እጃችኅኅ የምኅቀስርበት ፈፅሞ አደለም እኅመለስ ዉዶች ።

    • @kiramoges4161
      @kiramoges4161 ปีที่แล้ว +1

      አልቀባውም!!

    • @wengelawitgebru9772
      @wengelawitgebru9772 ปีที่แล้ว

      @ak Alone ምንም አጭበርባሪና ዱርዬ ተነስቶ እኔ ነቢይ፣ ፓስተር ነኝ እያለ እራሱን ስለሾመ ማነው ጌታ ቀብቶታል ያለሽ? ሲጀመር እነዚህ በእምነት ስም ከጊዜ በኋላ የተፈለፈሉ ድርጅቶች በሙሉ ከእምነት ማስወጫ እንጂ ወደ ፈጣሪ የሚያቀርቡ አይደሉም! ይህም በምእራባውያን ተጥለቅልቆ አሁን ወደ ሰይጣን አምላኮና፣ ፈጣሪ የለም ብለው ይህው ክርስትናን እያፀዱት ይገኛሉ! #ኦርቶዶክስተዋህዶ ብቸኛዋና እውነተኛዋ መንገድ!

    • @kassujilcha1957
      @kassujilcha1957 ปีที่แล้ว

      ሌባ ዝም ከተባለ ብዙ ይሰርቃል ይገድላል።

  • @MeskeremAlemu-jt5en
    @MeskeremAlemu-jt5en ปีที่แล้ว +1

    የትኛውን ህግ እና መንግሥት ነው አለ የምትለው?

  • @ቃለ-ወንጌልከቸሩአምላክ
    @ቃለ-ወንጌልከቸሩአምላክ ปีที่แล้ว +6

    #መንግሥተ_ሰማያት_ቀርባለች_እና_ንስሐ_ግቡ👉ማቴ_፫፥፩

  • @LamlamWejra
    @LamlamWejra ปีที่แล้ว +1

    ሶፊ በጌታ ጥንቃቄ አድረግ ማለት እሱ እውነት ከሆነ ጌታ ይቀጣዋል ግን ቸረች ማለት ግን እዲህ አይደለም

  • @Lavita124
    @Lavita124 ปีที่แล้ว +30

    ጌታ ልክስክስ ሰዉን አይቀርብም መንፈስ ቅዱስም ሊያድርበት አይችልም.... እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ በተለይ የሃይማኖት አባቶች ነን ባዮች

    • @Qondaf
      @Qondaf ปีที่แล้ว

      ምን ኖው ብበዳቹ፡ ኣስገብቶ ኣደለም የሚያወጣ።😅😅😅

    • @birukbelayneh6841
      @birukbelayneh6841 ปีที่แล้ว

      የተሰወረው ሣይገለጥ አይቀርም ማለት ይህ አይደለም እንዴ ?
      ምንም ህተት የለባቸውም የእግዚአብሔር ቤት አይዘበትበትም እርሱን መሰል አገልጋዮች በክርስቶስ ደም የቀለደ ሁሉ የባሰ ቅጣት ያገኛቸዋል እግዚአብሔር ቤቱን ያጸዳል በሁለት አይነት መንገድ 1 የከፋ በደል በድፍረት የሰሩትን በመቅሰፍት ለምህረት እድል የሰጣቸውን በመራራ ስርነታቸው የተነሳ በቤተ/ክ መሪዎች ከመንጋው መሐል በማስወጣት ያስወግዳል !!!
      እውነታን መናገር ሥህተት ሳይሆን ቤተ/ክ ወይም ከተኩላ መንጋውን መታደግ ነው !!!

  • @dagmawisamson2101
    @dagmawisamson2101 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ቤተክርስቲያን ነው ያደኩት? ግና አንደበቷ አልተገራም። ማለቴ የክርስቲያን አንዱ መገለጫ ትህትናና ከአንደበት የሚወጡ ቃላትን መምረጥ ነው። ይህች ልጅ ግን በግሌ ይህ የኔ አመለካከት ነው። አነጋገሯ ሁለመናዋ ክርስቶስን አያሳይም። አንደበቷ በእግዚአብሔር ቃል አልተገራም። የሴተኛ አዳሪ ባህርይ ነው ያላት። በቃ ስም የማጠልሸት .... ኧረ እግዚአብሔር ዓምላክ ሆይ ሁላችንንም ይቅር በለን።

  • @ElnathanBehailu
    @ElnathanBehailu ปีที่แล้ว +11

    ወይ ዘንድሮ አለ ኤፍሬም ታምሩ

  • @eyosiyassileshi1806
    @eyosiyassileshi1806 ปีที่แล้ว +3

    ሶስተኛዋ ግን አገላለፁአ በጣም ደስ ይላል፣ ደግሞም አስገርማኛለች። ደግሞ ሁሉ ነገር የእውነቷ እንደሆነ ያስታውቃል ።
    ግን በጣም አሳዛኝ እና አሳፋሪ፣ ሁላችንም ልንማርበት የሚገባ ጉዳይ ነው።
    ጌታ ቅርብ ነው። እነሆ በደጅ ነው።

  • @fasikamamo2498
    @fasikamamo2498 ปีที่แล้ว +11

    አይ ሶፊ ባላወቀ ሙድ

  • @kassahundemlash7308
    @kassahundemlash7308 ปีที่แล้ว +1

    እባካቹ ሶፊ፣ እስቲ ይህን ትውልድ ታደጉት !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @buratetadese7986
    @buratetadese7986 ปีที่แล้ว +4

    ኤሬ በጣም ያስደነግጣል እኔ አላምንም በጌታ ፊት ቆሞ ከሚያገለግሉት ሠዎች ጌታ ይቅር ይበለን እውኔታው ግን የቱ ነው ማነው እውነት ያለው

  • @evangelistisraltadese9837
    @evangelistisraltadese9837 ปีที่แล้ว +1

    ሶፎንያስ አንተ ይህን ፕሮግራም ከሰራህው 4ወር አልፎታል አንተም ይሄኔ በብር ተደራድረህ ሳትስማማ ስትቀር ይሆናል አንተም የጥቅም ሰው ነህ (እሱ የስራውን እግዚያብሔር ይከፍለዋል)

  • @FirehiwotSeifu
    @FirehiwotSeifu ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ሆይ በቸርነትክ አስበኝ 🙏🙏🙏

  • @abinetbekele8410
    @abinetbekele8410 ปีที่แล้ว

    የምታገለግሉትን ግን አውቃችኋል በናታችሁ???

  • @jonatanberg3872
    @jonatanberg3872 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን እዉነቱን ተነጋገራችሁ

    • @YemiruGebre
      @YemiruGebre ปีที่แล้ว

      እግዘአብሔር ይርዳችሁ አሜን

  • @tesfayenegussie9968
    @tesfayenegussie9968 ปีที่แล้ว

    ይሄ ሰውዬ ይህን ሁሉ ወንጀል ሲሰራ ዝምታ የመረጠው የመንግሥት አካል ከሰውየው ጋር በትብብር እየሠራ ነው ማለት ነው። ስለሆነም የዚህ ጉዳት ተጠቂዎች ላይ የደረሰው ነገ በያንዳንዱ ዜጋ ላይ ከመድረሱ በፊት ሌላው ማህበረሰብ ራሱን የመከላከል ሥራ መሥራት አለበት። ጋዜጠኛውን እና ሶስቱን ሴቶች በጣም አመሰግናለሁ።

  • @mesfindebebe7723
    @mesfindebebe7723 ปีที่แล้ว +5

    ከተነገረው ውስጥ አንድም ውሸት የለውም የሚደርገውን ስለማውቅ ጌታ ይፈውሰው ብቻ

  • @bute5158
    @bute5158 ปีที่แล้ว

    ስፎንያስ እባክህ ፕሮግራምህ ላይ ከማቅረብህ በፊት እነጋጋግራችው ፕሮግራሙ ላይ የእግዚአብሔርን ስም የሚያስድብ የመንደር ወሬ ፕሮግራምህ ላይ አታቅርብም ከነሱ አንተ ትብሳለህ ሌላ ስራ ለምን አትሰራም

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 ปีที่แล้ว +6

    4 ዓመት ምን ስትስሬ ነበር 😭😭😭

  • @DawitGessese-pz5mq
    @DawitGessese-pz5mq ปีที่แล้ว +1

    ደስ ሲል ጎበዝ እንዲህ አይነቱን ደነዝ ይዝረፈዉ በደንብ መገረፍ ያለበት ያታለለዉ ሳይሆን የተታለለዉ ነዉ ምክንያቱም በራሱ እየቀለደ ስለሆነ

  • @dinaabrahamlincoln4752
    @dinaabrahamlincoln4752 ปีที่แล้ว +6

    Pastor Sofiey your so funny🤣 the way you ask the question we love you from Virginia

    • @ማርኮታኬ
      @ማርኮታኬ ปีที่แล้ว +1

      Verging ውጪ አገር ነው?

  • @derarabyata5901
    @derarabyata5901 ปีที่แล้ว

    ለካ ወንድ ነህ ወንድም ቢንያም ብቻ ይመስለኝ ነበር ከጀግኖቹ መንደር ተቀላቅለሃል ድሮ ትዝ የሚለኝ ሆቴላችን አባታችን አንዳችንንም አያምንም ካሼሪ ላይ ሁለት ከሆሳና የመጡ ፔንቴ እምነት ተከታይዎች ነበሩ በሂሳብም በወጪም ገቢም እነሱንነው የሚያምነው ካደግን በሃላ እንካን ትክክለኛ ኦርቶዶክስም ብንሆን የሚገርመኝ ግን አሁን ያሉት ፔንቴዎች ከየት እደመጡ አይታወቅም

  • @abexdagnachew1901
    @abexdagnachew1901 ปีที่แล้ว +7

    ሶፊ ወሬ በቅቤ ማቁላላት ትችልበታለህ😂😂

    • @lebaalfeligim2654
      @lebaalfeligim2654 ปีที่แล้ว

      Kkkkk that is the right way to explain the interview, thank you

  • @mastewalize
    @mastewalize ปีที่แล้ว

    እስራኤል ሲስመኝ እኔም ሳምኩት እያልሽ ምኞትሽን ነው እንዴ የምታወሪው? ወይስ ጂኒ በተኛሽበት እየመጣ ይስምሻል?
    ቂቂቂ
    ጌታ ይቅር ይበልሽ!

  • @edenhaile9839
    @edenhaile9839 ปีที่แล้ว +5

    ያስልዝናል እረ እባካችሁ እኛ እኮ በእነርሱ ጦስ
    ፕሮቴስታንት ሁሉ እየተስደበ ነው አሁንስ ጨነቀኝ
    እናንተም ብሎ ፔጤ እየተባልን ነው አሁንስ በዛ 😭😭😭

    • @Hideous_keep_at
      @Hideous_keep_at ปีที่แล้ว +2

      ሁሉም አንድ ናቺሁ ፕሮቴስታንት = የነፃነት ሃይማኖት =Liberalism, ዘመናዊ ጥንቁልና, የነጮች ፍልስፍና... ሃይማኖት የሚመስል ነገር ግን የ666 አንድ እርምጃ ነው!

    • @abinetbekele8410
      @abinetbekele8410 ปีที่แล้ว

      አምላክ ከጉድ ያውጣህ

  • @saragirma3927
    @saragirma3927 ปีที่แล้ว

    ምንም አላምንም ብር በደንብቢሰጥሽ አትወጪም ነበር እርሱ ዝሙት ይሰራል ካላችሁ ምን ትሰራላችሁ ?

  • @mesfinmekonnen2066
    @mesfinmekonnen2066 ปีที่แล้ว +37

    እህቶች እግዚአብሔር ይባርካችሁ :: ወንበዴ ድሮውንም ወንበዴ ነው::

  • @MulatMulat-m8f
    @MulatMulat-m8f ปีที่แล้ว

    ነቢያት ማለት ምን ማለት ነው ያለፈውን እና የሚመጣውን የሚያውቅ ነው ወይስ ሌላ ነው ማወቅ እፈልጋለሁ

  • @officialTsegayeBirhanu
    @officialTsegayeBirhanu ปีที่แล้ว +18

    ሶፊ ግን ይመችህ ባለወቀ ምትጠይቀው መገር ተመችቶኛል 😂😂

    • @newassong7494
      @newassong7494 ปีที่แล้ว +1

      Kkkkkk

    • @Tyyhd45fgggy
      @Tyyhd45fgggy ปีที่แล้ว +1

      ምንድነው የምሰጭው part😂

  • @lizabellalulu1546
    @lizabellalulu1546 ปีที่แล้ว +1

    መጀመርያ ማን ሂዱ አላችሁ አመንዝራ ትውልድ

  • @woyeneneguse1274
    @woyeneneguse1274 ปีที่แล้ว +4

    እግዚዮ ማርነ ክርስቶስ ማጋ ቁጭብለሽ ማንን ታሚያለሽ የምትነግሪው ሰው እራሱ ጨዋ ነው እግዚያቤር ይመርምረው

    • @benyamkebde3145
      @benyamkebde3145 ปีที่แล้ว

      ጭራሽ የሴጣን ቁራጭ ሌባ ወንበዴ ነው ሆድ አደር አናቱላይ ወቶበታል ዝሙት ትክክል ነው የተናገሩት

  • @tigisthussen6844
    @tigisthussen6844 ปีที่แล้ว

    🤗🤗ወይ ጉድድድ ምንጉድ ነው።????

  • @webayheumulugeta6656
    @webayheumulugeta6656 ปีที่แล้ว +25

    የሚገርመው ይህ ነው ታሪኩ ኦርቶዶስ ለዘላለም ትኑር ፈርሃ እግዚአብሄር ያላት!!

    • @liyakebede7186
      @liyakebede7186 ปีที่แล้ว +5

      እህቴ እኔም ኦርቶዶክስ ነኝ በኝ ቄሶች ተመክቼ አልናገርም ለማንኛውም ፈጣሪ ለበጎቹን መልካም እረኛ ይስጥ

    • @Abeleyob-w6f
      @Abeleyob-w6f ปีที่แล้ว

      @@liyakebede7186 😁😁😁😁ውሸታም መሰረታዊ ተር ነሽ

    • @merrytefera8381
      @merrytefera8381 11 หลายเดือนก่อน

      የቢኒያምን ላስታዉስሸ ብዬ ነዉ😂

    • @LyuNeh
      @LyuNeh 8 หลายเดือนก่อน +1

      በጴንጤው ክፉን ስለሚያጋልጥ ነው ኦርቶዶክስ ሰይጣንም የእነርሱ አባል ከሆነ ይቀበሉታል ክፉ ሥራ

  • @nunuyene703
    @nunuyene703 ปีที่แล้ว +1

    እሜንንንንንን 🤗🤗🤗ትሉ ይሆናል እኮ

  • @lebaalfeligim2654
    @lebaalfeligim2654 ปีที่แล้ว +3

    Apostle we love you you are mafia God keep sharing

  • @endrisabane9543
    @endrisabane9543 11 หลายเดือนก่อน

    ውድ የኦርቶዶክስ ሐይማኖት ተከታዬች ሁሉ እግዚአብሄርን ከነክብሩ የምታመሰግነው ፍፁም ስርአት ያላት አጋንንትና ሀሰት የሌለባት የኢትዬጵያመሠረት የሆነች በመሆኑ ልትኮሩና ልጠብቋት ይገባል

  • @bekisha5
    @bekisha5 ปีที่แล้ว +19

    ሶፊዬ የድምፅ ጥራት ብታስተካክል አሪፍ ነዉ

  • @azeb2809
    @azeb2809 ปีที่แล้ว +2

    አቤቱ ይቅር በለን በፊትህ እጅግ በደልን

  • @fitwibfy9589
    @fitwibfy9589 ปีที่แล้ว

    አረ ባክህ ይሄ ለማን ጥቅምና ክብር ነው የሚወራው ነውር ነው እድሉን ካገኘህ ወንጌል ተናገር አዉነት ከሆነ ፃድቁ በሰማይ አለ የሚመስለኝ ግን ጥቅም ሲቀርባቸው ነዉ ለ

  • @onlygodcanjudgeme3218
    @onlygodcanjudgeme3218 ปีที่แล้ว +3

    አረ ሶፎንያስ አኔ ኮ ሚገርመኝ ጥያቀዋቺክ 🤣🤣🤔ምን ድነው መነካካት 🤣

  • @derejebekele7373
    @derejebekele7373 ปีที่แล้ว +1

    አሉባልታ ምንድን ነዉ፡፡ ሚዲያዉን ከዚህ መጠቀሚያ ማድረግስ ጥሩ ነዉ

  • @Semblessed
    @Semblessed ปีที่แล้ว +5

    ዕላል ኣንስቲ ክርስትና ሎሚ ክርስቶስ ዝሽፈነሉ 😢

  • @nigestethiopia6270
    @nigestethiopia6270 ปีที่แล้ว

    ፖስተር ነኝ ብለሀል ግን በኔ በኩ ልእይደለህም ሰውን ወደ እግዚአብሄር ከማምጣት ይልቅ ሰውን ከቤቱ እንዲወጡ በማድረግህ ትጠየቃለህ ምን እለ ሌላ ስራ ብትፈልክ ሰውን ከማዳን ይልቅ እየገደልክ ነው ዋጋ ትከፍላለህ ምን ነው ፓስተር ዳዊት ቢፀልይልህ ያቅረብካቸውም የሆኑ ንግሮች አያምሩ አያፍሩ አንተ ግን ዋጋ ትክፍላለህ ድሮም የአቃቂና ቃሊቲ መንፈስ እያለ ጤና አለ

  • @hiwotalemu4085
    @hiwotalemu4085 ปีที่แล้ว +5

    አሁን እናንተ ናችሁ ስታገለግሉ የኖራችሁት? 😢 ከዳንሳ በምንም አትሻሉም ንሰሃ ግቡ

    • @tameratgutema9834
      @tameratgutema9834 ปีที่แล้ว

      ይህ እኮ ንሰሐ ነው በሕዝብ ፊት እየተናዘዙ አይደል እንዴ?

  • @eswagashaw8925
    @eswagashaw8925 ปีที่แล้ว +2

    አይ ሶፊ አውቀህ ታዘናጋለህ አይደል እውነት አሁን ልጅቷ የምትለው ሳይገባህ ቀርቶ ነው

  • @gechtube5690
    @gechtube5690 ปีที่แล้ว +6

    Thank you pastor Sofi
    For exposing this kind of behavioral abuse

  • @FygGuv
    @FygGuv ปีที่แล้ว

    በጌታ በኢየሱስምም በጣምም ልቤ ወረድ ግን እህቱቸ የምትሎት እወነት ቢሁንም እንኳን በዚህ ልክ ማወራታችሁ ያማልል እወነትኛ ፃዲቅ ፍጣሪ ብቻ ነዉ መርገም በዘራቹህ እንዳታሰቀምጡ ፍራለሁ ጌታ ኢየሱስ ያሰበንን ምህረትትት የኔአባትት 😢😢😢😢😢😢😢

  • @samrawitzegeye5754
    @samrawitzegeye5754 ปีที่แล้ว +18

    ግዜው እያለቀ ነው ጌታ ይመጣል ይፈርዳል

    • @getnetkebede9206
      @getnetkebede9206 ปีที่แล้ว

      መቼ

    • @mercimerci7286
      @mercimerci7286 ปีที่แล้ว +1

      @@getnetkebede9206በድንገት። ሌባ እቤትክ ሲመጣ ነግሮህ እንደማይመጣ ድንገት እንደሆነ እንደዛው በድንገት ክርስቶስ እየሱስ ይመጣል።

  • @raddanitube
    @raddanitube ปีที่แล้ว +1

    ነብስ ይማር ከማለት ውጪ ምን ማድረግ ይቻላል❤

  • @natitariku
    @natitariku ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ሆይ ?
    ፈጣሪ እና ሁሉን ቻይ የሆንከው አምላኬ እግዚአብሔር ሆይ ???
    ታማኝ አንተ ብቻ እደሆንክ ስለገለፅክልኝ አመሰግንሀለሁ በኢየሱስ ስም አሜን

  • @mesfinhailegiorgis7985
    @mesfinhailegiorgis7985 ปีที่แล้ว

    መላው የወንጌል አማኞች ይህ ከይሁዳ የከፋ ወንጀል ብቻ ሳይሆን ወንጌልን ለማጥፋት የተሰማራው እስራኤል የተባለ ሰይጣን ላይ እስከ ሰላማዊ ሰልፍ በማድረግ ማስወገድ የሁሉም አማኝ ግድታ ይመስለኛል።

  • @tamiratdana3487
    @tamiratdana3487 ปีที่แล้ว +4

    ተው እግዚአብሄር ይፈርዳል እኔ ቆሻሻ ደካማ ነኝ ግን በእግዝአብሄር እውነት እቀናለሁ

  • @IsraelShonga
    @IsraelShonga 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሲጀመር ተልእኮ እንዳላችሁ በቅርፃችሁ ለመሳብ የተዘጋጀ ማንነት እንዳላችሁ ያለጥርጥር ይናገርባችኀልና የቀን ጉዳይ ነው እግዚአብሔር ይበቀላችኀል፡፡

  • @sarasarita835
    @sarasarita835 ปีที่แล้ว +5

    ድቁና ለወንዶች ነው።።። ዳንሳ የትህ ነህ?

    • @Hideous_keep_at
      @Hideous_keep_at ปีที่แล้ว

      ለመናፍቅ ለሴትም ነው

    • @sarasarita835
      @sarasarita835 ปีที่แล้ว

      @@Hideous_keep_at በአለም የሌለ ጉድ ነው ዘንድሮ እሚሰማው እሚታየው

    • @Abyssiniannews7
      @Abyssiniannews7 ปีที่แล้ว

      እዚይ ነይኝ ዉዴ😂😂😂ልደቁንሽ😂