በአርሰናል ከተሸነፈ በኋላ ታክቲካዊ ጥያቄ ለጠየቀው ጋዜጠኛ መለሰ - "ብነግርህም አይገባህም!" ሉዊስ ኤንሪኬ ጋዜጠኞችን በምሬት የሚጠላው ለምንድን ነው ?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ต.ค. 2024
  • #footballcafe#alazarasgedom #aradafm95.1

ความคิดเห็น • 32

  • @አማንሁን
    @አማንሁን 2 วันที่ผ่านมา +18

    እነሆ በተወዳጇ ቅዳሜ ዋዜማ በአርብ ማታ በቅድመ ጫዋታ ዳሰሳ መዝናኛችንን በእውቀት ሊያስታጥቀን መጣ 🙏🙏🙏🙏 እስኪ በላይክ እናበርታው👍👍👍👍👍

    • @genetwolde9411
      @genetwolde9411 วันที่ผ่านมา

      እውነት ነው!!!

  • @MohamedMorata-b8e
    @MohamedMorata-b8e 2 วันที่ผ่านมา +11

    አሌክሶ የእውቀት ጥግ እግርኩዋስን በጥልቀት እንድን ረዳ ስላደረከን አመሠግናለሁ

  • @Reismohammed22
    @Reismohammed22 2 วันที่ผ่านมา +4

    አላዛር ምርጡ ጋዜጠኛ አንተን መስማት ሁለም ያስደስተኛል ስለ ሊቨርፑል የሆነ ነገር በለን ❤❤

  • @MasfinTeshoma
    @MasfinTeshoma วันที่ผ่านมา

    ዋው አላዝዶም ❤

  • @girummastewal7072
    @girummastewal7072 2 วันที่ผ่านมา +2

    Im first❤ alexo l really admired you ❤❤❤❤❤

  • @MatiSuper-xh8mn
    @MatiSuper-xh8mn 2 วันที่ผ่านมา +1

    yimer alamenkum 9:30 wow

  • @osmiosmisha4602
    @osmiosmisha4602 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    I like this man👌

  • @BalkewLeulseged
    @BalkewLeulseged 2 วันที่ผ่านมา +1

    በእግር ኳስ በባርሳ እና በአርሰናል በደብ ተዝናንቻለሁ ብዙ አሰልጣኞችም የሚመቹኝ አሉ የኤነሪኬ ግን ይለያል ለኔ የሱን ያህል ደፋር እና በታክቲኩ በኩል የበለፀገች ሰው አላቅም አሌ አንተም ትመቸኛለህ የጋዜጠኞች ሊዮ ሜሲ

  • @yeroregasa793
    @yeroregasa793 2 วันที่ผ่านมา

    Wow. Yemigerm tarik.

  • @Abdiighg
    @Abdiighg 2 วันที่ผ่านมา +2

    ምርጡ ጋዜጠኛ ነህ ::አላዛር
    ሚዛንን የጠበቄ ፕሮግራም ነው የምታ ቃርቦ ሌ ሁሉም ደጋፊዎች

  • @tibebesolomon2795
    @tibebesolomon2795 วันที่ผ่านมา

    ኤንሪኬ ሲጀመር ጋዜጠኛ አይወድም እራሱም ተናግሯል!

  • @kaleabgebrehawareyat9421
    @kaleabgebrehawareyat9421 วันที่ผ่านมา

    አሌክሶ ምርጥ ተንታኝ

  • @NatinaelZeleke
    @NatinaelZeleke 2 วันที่ผ่านมา

    Aliz ሁሌም ግራ ሚገባኝ ነገር middle block አይገባኝም ምን ማለት ነው

  • @destadagne4533
    @destadagne4533 2 วันที่ผ่านมา +1

    Please like the video as a sign of appreciation😊

  • @mubarakbharadin5159
    @mubarakbharadin5159 2 วันที่ผ่านมา +1

    አሊዝ አሊዝ

  • @selamkahsay3701
    @selamkahsay3701 2 วันที่ผ่านมา +1

    Hi❤❤❤❤❤❤

  • @AqrabMoobail12
    @AqrabMoobail12 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @AhmedHasen-ph4bn
    @AhmedHasen-ph4bn 2 วันที่ผ่านมา +2

    Vpn inabra wagan

  • @BrookBefi
    @BrookBefi 2 วันที่ผ่านมา

    Aliss(zizu ) kimemeee❤❤❤

  • @madarauchiha-l6u
    @madarauchiha-l6u 2 วันที่ผ่านมา

    say something about chelsea

  • @kaleabgebrehawareyat9421
    @kaleabgebrehawareyat9421 วันที่ผ่านมา

    ሉዊስ ኤነሪኬ ለምን እንደሆነ ባላቅም በጣም ከሚመቸኝ ሰዉ አንዱ ነዉ ቆፍጣና ሰዉ ነዉ

  • @Fix-w1
    @Fix-w1 2 วันที่ผ่านมา

    ይሜ ሊቅ 🤙

  • @addisayele
    @addisayele 2 วันที่ผ่านมา +2

    🥇first

  • @AssabuBelayneh-hd8vw
    @AssabuBelayneh-hd8vw 2 วันที่ผ่านมา

    Alexo bante yetenesa sus asyazkegn eski beneka ejh 1 politics analysis sra

  • @Senayytube
    @Senayytube 2 วันที่ผ่านมา

    good neww

  • @Malikodegaard
    @Malikodegaard 2 วันที่ผ่านมา

    አረ like እያረጋችሁ አሌክስ ከዚህ በላይ ሰብስክራይብ ይገበዋል 🎉

  • @MubareksultanSultan
    @MubareksultanSultan 2 วันที่ผ่านมา

    😂😂❤

  • @Fix-w1
    @Fix-w1 2 วันที่ผ่านมา

    Subscription

  • @StorytellerQuest
    @StorytellerQuest 2 วันที่ผ่านมา +1

    😄😄😄🤣😂😂😂😂😛

  • @asgedasged400
    @asgedasged400 2 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂

  • @Fix-w1
    @Fix-w1 2 วันที่ผ่านมา

    Subscription