ካልፈለገሽ የሚያሳይሽ 6 ምልክቶች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 1.7K

  • @kalberkanesh6007
    @kalberkanesh6007 4 ปีที่แล้ว +805

    የኔ ናት ፈጣሪይ ይባርክሽ 7 አመት አብረን የቆየን ፍቅረኛዬ ሆሌ ስልክ ያጠፋል በሰላም ነው ብዬ ስጠይቅ ፀበል ነኝ ምናምን ይለኛል አሁን ግን የሱ ውሸቱ ስለደበረኝ አፈግግህም አልኩት ና ተለያየን በፊት አልችልም ናፍቆቱን አሁን ግን ይመሰገን 3 ወር ሞልቶኛል ደና ነኝ እሱ ብቻ ነው የምደውል እኔ ግን አላነሳም ለካ ማፍቀር የቻለ ልብ መጥላትም ይችላል ዋናው ውስጥን ማሳመን ነው አንቺ ግን ኑሪልኝ ሁሌም ምክርሽ ጠቃም ነው እህቴ

    • @mersydani9531
      @mersydani9531 4 ปีที่แล้ว +3

      Wawyee

    • @fatheelafatgeela8657
      @fatheelafatgeela8657 4 ปีที่แล้ว +20

      አብሽር አላህ የተሻለዉ ይወፈቅሽ

    • @essa2094
      @essa2094 4 ปีที่แล้ว +11

      ታመችሽኝ ትክክል ነሽ አንችን ያሚወድሽ ሰዉ ያፈለገም ቢዚ በሆን ግዜ አያጠም አንደዚ አይነት ወንጀ ዱቄት በሎ ዝም መለት ነዉ

    • @RashidAli-yq7wb
      @RashidAli-yq7wb 4 ปีที่แล้ว +3

      ሁቢ በጣምታምሪለሽ

    • @RashidAli-yq7wb
      @RashidAli-yq7wb 4 ปีที่แล้ว

      እንናመ ሰግን አለን

  • @አማረችነኝምሕረትይባዛልኝ
    @አማረችነኝምሕረትይባዛልኝ 4 ปีที่แล้ว +62

    የ5 አመት ፍቅረኛዬ ተለያየን
    ማፍቀሬ ሳይሆን ያስገረመኝ
    ማፍቀር ያለብኝን ሰው አለማወቄ ነው
    ፈጣሪ ይመስገን ስል ሁሉም ነገር
    እናመሰግናለን የኔ አስተውዬ❤️❤️

    • @robekaeth3984
      @robekaeth3984 4 ปีที่แล้ว +5

      አይዞሺ ወንዲ ቢህደወንዲ ይመጣል ታገሺ

    • @እናቴማርያም-ሠ2ወ
      @እናቴማርያም-ሠ2ወ ปีที่แล้ว +3

      አይዞሽ ፍቅር ሲይዘን እምናፈቅረውን ሰው አናቅም ሲለየን ነው እምናቀው ማማረር አያስፈልግም ሁሉም ነገር ለበጎ ነው አይዞን

    • @meronmeron9834
      @meronmeron9834 ปีที่แล้ว +1

      ያልደረሰበት የለም የኔ ቆጆ

  • @ረዱፍቅርየዝማምዬልጅ
    @ረዱፍቅርየዝማምዬልጅ 4 ปีที่แล้ว +322

    የኔ ቅመም አመሰግናለው እኔም ደርሶብኛል ግን እራሴን አሳምኜ ፈታ ብዬ ስራዬን እየሰራው ነው ሴቶችዬ ለቤተሰብ ጡረተኛ ለሆነ ወንድ ያን አክል አትጨነቁ እኛ ሴቶች የገንዘብ እንጂ የወንድ ችግር የለብንም ስለዚ ቆራጥ ሁኑ ውዶቼ

  • @tamrtiagobzie16
    @tamrtiagobzie16 4 ปีที่แล้ว +419

    የዛሬው መልከቱዋ እደኔ ከልቡ የገባለት ማነው እስኪ ልያችው 😍😍😍😍😍

    • @hayathayat5770
      @hayathayat5770 4 ปีที่แล้ว +10

      እኔ ከተናገረችው ሃሳብ መሬት ጠብ የሚል የለውም

    • @yordeyorde2340
      @yordeyorde2340 4 ปีที่แล้ว +1

      የኔም ፈጣሪው የሚፈራ ልዩ ልጅ ነው ካለቹ ነገር አንድም የለውም ፈጣሪ እስከ መጨረሻ ያድርሰን

    • @helenabera7214
      @helenabera7214 4 ปีที่แล้ว

      እናቱ እንደው ይህ ምክር በትምህርት ነው የታገዘው ወይስ በገጠመኞችሸ የታገዘ ነው ??? Just saying

    • @emitybaysia5522
      @emitybaysia5522 4 ปีที่แล้ว

      Ena yamer

    • @agretuagretu278
      @agretuagretu278 4 ปีที่แล้ว

      edazeh kahon malayayet naw

  • @yeshewalemhailu1402
    @yeshewalemhailu1402 4 ปีที่แล้ว +62

    ፍቅረኛም ሆነ ባል እግዚአብሔር ነው የሚሰጠው በሁሉም ሕይወት ላይ እግዚአብሔር ይግባ ደሞ ፍቅሩ የማይቀየር የማያልቅ እግዚአብሔር አለልን ሁሉ በእርሱ ነው

    • @meadmead8535
      @meadmead8535 4 ปีที่แล้ว

      ትክክል ፈጣሪ ይጠብቅን

    • @ፍሬዩቱብየወንቅእሽቱቅዱስ
      @ፍሬዩቱብየወንቅእሽቱቅዱስ ปีที่แล้ว

      ❤በትክክል ትዳርና ፍቅር ከእግዚአብሔር ነው ከልባችን እንፀሊ ወደ እግዚአብሔር እንቅረብ በቃላት ፍቅር የለም በተግባር እንጂ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ስለ ሁሉ ጌታ ሆይ አንተ ታቃለህ እንበል እንበራታ በስራችን ሴቶችዩ ስላም ለሃገራችን ያርግልን ብቻ ስደታችን ያሳፅርልን😢❤

  • @besntbesnt2660
    @besntbesnt2660 4 ปีที่แล้ว +31

    ፈጣሪ ይመስገን የኔ ኋደኛ ከዚህ ሁሉ አንድም ፀባይ የለበትም አርብ እሮብ ነው ፅምሽ ፀለይሽ ነው እሚለኝ ስልክ ደውሎ ካላነሳለት እንኳን ስቀር ስራ በዛብሽ ብሎ አዝኖ ፅፎልኝ ይወጣል ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ በሉን በላይክ

  • @እኔሰብስክራይብያደረጋችሁ
    @እኔሰብስክራይብያደረጋችሁ 4 ปีที่แล้ว +463

    ሰው ነው የተወኝ ፈጣሪ አይደለም so አንድ ሰው ቢሄድ ሽ አፍቃሪ አሉ

  • @MaryamMaryam-wj5hr
    @MaryamMaryam-wj5hr 4 ปีที่แล้ว +10

    ልክ ነሽ እኔም በጣም ነበር የምወዴው ከዛም አልፍ አገባሁት ልጂም ወለዲኩለት ግን ውስጤ ይነግረኚ ነበር አሁን ተለያይተናል ግን ህይወቴን አበላሽቼ ለወራት ማመን አቅቶኚ ነበር አሁን አልሀምዱሊላህ አሜኜ ተቀብያለሁ ልጄንም እያሣዴኩ ነው ማር ሁሉ እኔላይ ተፈፀሞል እና እባካችሁ ቶሎ ለመወሰን መፍጠን አለባችሁ አለበለዛ የናተንም ህይወት ብቻ አይዴለም የምታበላሹት የልጆችሁንም ነው እኔም እልህ አልለው ፍቅር 5 አመታት አብሬው ነበርኩ የማይወዴን ሠው አይቀየርም እዴውም እየባሠበት ነው የሚመጣው

    • @robekaeth3984
      @robekaeth3984 4 ปีที่แล้ว

      አይዞሺ ማሬ የማዬቻል ነገር የለም ፈጣሪ ልጂሺን ያሣዲግልሺ

    • @MaryamMaryam-wj5hr
      @MaryamMaryam-wj5hr 4 ปีที่แล้ว

      @@robekaeth3984 አሚን

  • @lifegood4862
    @lifegood4862 4 ปีที่แล้ว +310

    የኔ ፍቅር ግን ከጠቀስሻቸው ሁሉ ምንም የለበትም ታድዬ ፈጣሪ አርጅተን እስከምንጃጅ ድረስ ይሄንን ፍቅራችንን ያቆይልን

    • @wegf6808
      @wegf6808 4 ปีที่แล้ว +4

      Zebu
      Yetesaka fikrachu endiketili melikami mignote newi. Negergin hiwoti hulemi aliga baliga ayidelemi bewistu mewideki, menesati, maigigneti, matati, mazeni, medeseti...... yiferarekubetali. Dinigeti chigri sigetimishi min madregi endalebishi ayimroshin azegagiwi yeteshale witeti lemagigneti. Alemegibabati sikeseti meftihew meleyayeti endehone yemimekiru alu yihe asfelagi layihoni yichilali. Sekeni bilo medemameti ena chigruni meredati keza mefithewi layi begara mesirati.
      Melikami gize.

    • @halenyane8222
      @halenyane8222 4 ปีที่แล้ว +1

      Amen yargelesh

    • @JPrime-kl9pq
      @JPrime-kl9pq 4 ปีที่แล้ว +9

      አሚንንንን አልሀምዱሊላህ የኔም የለበትም ወላሂ ለኔ ብሎ ብዙ ፈተና እየተወጣነው እኔ እምለውን ብቻ ነው እሚሰማው ሳለቅስ ያለቅሳል ስስቅም ይስቃል ስደሰት ይደስታል. ወላሂ ከአቅም በላይነው የሚወደኝ ከምንም በላይ ነው እሚከባከበኝ ቤት ሳልሰራ አልመጣም ብለው ቤትሽን ልስራልሽ እና ቶሎነይ አለኝ እሽ አልኩት ከዛ ቤተሰብ ብዙ ነገር ብለውም የኔን መምጣት ስለሚፈልግ ሁሉንም ችሎ ቤቴን ሰርቶ ጨርሰልኝ አባቴ እና ወንድሞቸ በጣም ይወዱታል አሁን አልሀምዱሊላህ

    • @mloveyou7466
      @mloveyou7466 4 ปีที่แล้ว

      @@JPrime-kl9pq ይዘልቅሽ ደስ ይለል

    • @fasikafasika9707
      @fasikafasika9707 3 ปีที่แล้ว +1

      እራስሽን እየሸወድሽ ነዉ መለስብለሽ በደንብ ተመልከችዉ

  • @LS-sl1nz
    @LS-sl1nz 4 ปีที่แล้ว +93

    ፈጣሪ ሆን በሴት ህይወት ላይ የሚጫወቱ ወንዶችን ድፍት አድርጋቸው

  • @madntahmed5835
    @madntahmed5835 4 ปีที่แล้ว +5

    ፈጣሪ ይባረክሽ ፍቅር የ አሁን የተናገረሻቼዉ ሁሉ እኔጋም አሉ አንዲ አንዲ ግዜ ፍቅር ዉስጥ ስንገባ የነሱ ጥፍት አይታየንም ሁለየም እኛ መልካም ስለምናስብ ይገረማል ከንግዲህ

  • @fafitube7519
    @fafitube7519 4 ปีที่แล้ว +91

    ሴቶችየ ፍቅር ፍቅር አትበሉ የምትዋዱትን ሰው እንደማይሆናችሁ ካዋቃችሁ ለመጥላት መጥፎ ነገሩን ብቻ ማሰብ በቂ ነው መውደድ የሚችል ልብ መጥላትም ይችላል ።

  • @Eman-nb1ov
    @Eman-nb1ov 4 ปีที่แล้ว +64

    ፍቅርዬ ሁሌም ዘርዘር በተንተን አርገሺ የምታቀረቢው ትምርት ጠቅሞኝል ሁሉም ያልሻቸው ይታይበታል እደማይሆን እያወኩ ለምንእደማወራው ግራገብቶኝነበር በቃ ቻው ቻው ነው የምለው መተውእደት እደሚያናድድ ይቅመስው ወንድቢሄድ ወንድ ይመጣል አባቴአይደለም ፍጣረ ከዚህ ከመጣብን መቅስፍት ይጠብቀን

  • @meselechkore7637
    @meselechkore7637 4 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ነው ማመሰግነው ሁሉም የተዘረዘሩት ሁሉም የኔ ህይወት ነበር ቶሎ ብዬ እርቄው ሌላ ህይወት ጀምሬአለሁ አመሰግናለሁ እህት

  • @kongomiry3693
    @kongomiry3693 4 ปีที่แล้ว +6

    ወይ ጉድ እኔ ይህን ፕሮግራም ተከታትዬ አላውቅም ዛሬ ነው ሰብስክራብ ያደረኩት ይህ የፍቅረኛዬ ስራ አንድም ሳይቀር ነው የገለጥሽልኝ ለውሳኔ ባልደርስም ትንሽ ልቤ ደንደን ብሎአል የኔ ቆንጆ ከልብ እናመሰግናለን ሆ እኔን ከምንም በላይ ሳይናገር ስልክ ዘግቶ በ4ቀን በ5ቀን ይመጣና ሰላም ነው ጠፋሽ የሚለኝ ነገር ደሜን እንተክትኮ ጮጋራዬን አሳርሮ ነው የምኖረው ጥሩ ምክር ነው እህቴ ❤❤❤❤

    • @hulegabriel5820
      @hulegabriel5820 4 ปีที่แล้ว

      ከአሁኑ መወሰንና የሚንሰፈሰፍልሸፈልጊ

  • @Ee-br2rn
    @Ee-br2rn 4 ปีที่แล้ว +4

    ከትምሮቶችሽ ይልቅ ፈገግታሽን ስወደው
    ትምርትሽ ተመችቶኛል እኔ የፍቅር ሂወት ጀምሬ አለሁ እሱ ኢትዮጵያ ነው እኔ ሳዑዲ ነን እግዚአብሔር ያሳምርልሽ መጨረሻውን በሉኝ

  • @htt6014
    @htt6014 4 ปีที่แล้ว +11

    የኔ ማር እህህህህ የልቤ ንግስት ትምህርትሽ ሁሉም ቅመም ለኔ ነው አር የኔ ውድድድ በስው ሀገር ጨጋራዬን ልጦት ነበር ያንችን ትምህርት ከስማሁ ጀምሮ ልብ ገዛሁ

  • @atsedaatseda8208
    @atsedaatseda8208 4 ปีที่แล้ว +7

    እውነትሽን ነው አግዚአብሔር ይስጥሽ ብዙ የ ሴትን ልብ የሚስብሩ ወንዶች አሉ

  • @reemahmed8678
    @reemahmed8678 4 ปีที่แล้ว +99

    እፍፍፍፍፍ ማነው እደኔ ስለወድ መስማት ያስጠላው

  • @fatele7826
    @fatele7826 ปีที่แล้ว +3

    ገላገልሺኝ እህቴ በርቸ አመሰግናለው እስካውን እስከሞት ያፈቀረኝ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ በደሙ የዋጀኝ እሱ ብቻነው እህቴ የሰውን ነገር ወድ ይፍጀው

  • @እመቤትአማሩ
    @እመቤትአማሩ 4 ปีที่แล้ว +7

    ማሪ አሪፍ ነው ከነገርሽን ምክንያቶች እኔ 2ን አይቻለው ግን አልውሰንኩም ነበር ካሁን በኋላ
    መወሰን እንዳለብኝ ከዚህ ትምህርት አውቆያለው
    ማሪ ውድ ነው ማረግሽ ፍልቅልቅ

  • @طيبةمحمد-غ1ض
    @طيبةمحمد-غ1ض ปีที่แล้ว

    በጣም ተጎድችሁኝ ከዚህ በኃላህ የራስ ህልም እንጅ ለወንደ የለኝ ቦታ በዛም አይደልም ራስን ብቻ መወደድ 8አመት ሙሉ ነወ 😢 የነበር አሁን ግን ደስትኛ ነኝ አልሀምዲሊላሂ በይቅርታ መንጊደ ስፈን ነወ ምርጥ መክራ በተለያ በርቅት ያለ እህቶች አይዛችህ ያለፈለ

  • @ነጁየወሎልጅነጁየወሎልጅ
    @ነጁየወሎልጅነጁየወሎልጅ 4 ปีที่แล้ว +35

    በጣም ነው የተመቸሽኝ እፍፍፍ የኔ ታሪክ ነው😢😢😢😢😢

  • @አየሠውመሆኔሣሥበውክፉሥራ
    @አየሠውመሆኔሣሥበውክፉሥራ 4 ปีที่แล้ว +7

    እኔም ሠሞኑን በጣም ልቤ ተሠብሯል እዴት ነው እምቋቋመው እያልኩ ነው እግዚአብሔርያውቃል በጣም እናመሠግናለን ውዴ ኮሜንቶችም አመሠግናለሁ በጣም ጠንካራ እድሆን እረድቶኛል ኮሜታችሁ

  • @mollymolly6934
    @mollymolly6934 4 ปีที่แล้ว +5

    የኔ ፍቅር ብርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርር ብቻ ነዉ የኢትዮጵያ ውንድ ማቸም ፍቅር አይጋባቾም ማሬ ።።

  • @jrreafheedas8238
    @jrreafheedas8238 4 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ቆንጆ በጣም ነው የምወድሽ በጣምነው ምክርሽ ደሥየሚለው ፈጣሪ የተባረክ ነሮ ይሥጥሽ ምክርሽ ለሴት ልጅ ጠቃሚ ነው ፈጣሪ ይባርክሽ ካለሽ ጨምሪበት እኔ እንደራሴ በጣም ነው የወደድድድድድድድ❤🌷💓

  • @fatumaasefaw7133
    @fatumaasefaw7133 2 ปีที่แล้ว +8

    በቃ ውስጤን አሳምኘ ለመርሳት ተገደድኩ አመሰግናለሁ ለምክርሽ እህቴ

  • @KhaledKk-bj7ig
    @KhaledKk-bj7ig 6 หลายเดือนก่อน +2

    ልክነሸ እማይፈልገን አላህ ይንቀልልን ያርብ

  • @martamarta8336
    @martamarta8336 4 ปีที่แล้ว +13

    ዋው በጣም ደስ የሚል ምክር ነው 😇🙏❤
    እናመሰግናለን 🙏🙏😍😍😍😍💘💘💘💛💚❤👌👌👌👌😘😘😘

  • @kedsttiub2211
    @kedsttiub2211 4 ปีที่แล้ว +9

    ትክክል ነሽ የኔ ውድ ምንም አልተሳሳትሽም እህቴ እኔም ከአንድም ሁለት ግዜ በርቀት ነው በርግጥ ግን ከባድ ነው እኛ ሴቶች ቶሎ ነው ይምንታለለው እኔ አንዴ ሰው እወድሻለሁ ካለኝ ደግሞ የሚጠላኝ አይመስለኝም ሁሌም እየጎዳኝ ያልተውኩት ነገር ቢኖር የዋህነት ነው ዛሬ እራሱ በከፋኝ ሰአት. ነው እያዳመጥኩሽ ያለሁት በመጀመሪያ አባቴንም እህቴንም ካጣሁ ወር አልሞላኝምግን ያም ሆኖ የነሱን በሱ እፅናናለሁ ስል አናዶኛል በርግጥ በርሱ እንደተናደድኩበት ገና አልተረዳም እስራሴ ባጋጣሚ በሌላ ስልክ ደውዬ እያወራሁት ነው ሆኖም ያናደደኝ ጋደኛ አለህ ? ስለው በጣም ተጨንቆ ነው የሚያወራው በኔ ቢተማመን ኖሮ ኮራ ብሎ አለኝ ይል ነበር

    • @ebrahitoebrahito7942
      @ebrahitoebrahito7942 2 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ የኔ እናት እግዚአብሔር ያፅናሽ 🙏

    • @fahizaawel7075
      @fahizaawel7075 ปีที่แล้ว

      አይይዞሽ

  • @habtamsilshi8140
    @habtamsilshi8140 4 ปีที่แล้ว +7

    የኔ ቆንጆ ያልሽው ሁሉ ልክነው ትክክለኛ አፍቃሪ እነዚን አይጠቀምም ፈጣሪ ይመስገን በጊዜ ከሱ ያራቀኝ 5 አመት ቆይተናል በፍቅር ግን የሚቀየር ሰው አደለም ብልጭልጭ ነገሮችን ነው የሚፈልገው ከኔ ከዛ በብሎክ አሰናበትኩት

  • @selam123s5
    @selam123s5 4 ปีที่แล้ว +4

    እውነት ለመናገር የተናገርሽው ሁሉም በትክክል ነው እኔም የደረሰብኝ አብዛኛው ማለት ይቻላል ደርሶብኛል እውነት ለመናገር የፍቅር ታሪኬን ባካፍላችሁ በጣም ደስ ይለኛል ነገር ግን በፅሁም በጣም እረጅም ስለሚሆን ከቻልሽ እኔም ለእህቶቼ በራሳ የህይወት ተሞክሮ ባካፍላቸው ይማሩበታል ብዬ የማስበውም አለ አስገብተሽኝ ባወራ ደስ ይለኛል

  • @ሚካኤልወዳጅአባቴአተውጠብ
    @ሚካኤልወዳጅአባቴአተውጠብ 4 ปีที่แล้ว +107

    እባካቹ ያገራችን ወንዶች ሁሉም ሳይሆን ያው እደምታውቋቸው የተወሰኑትን ከዚህ ከኮሮና ቫይርስ የባሱ መዳኒት ያጡ አለሉና ተጠንቀቋቸው

  • @elsa3594
    @elsa3594 4 ปีที่แล้ว +6

    እውነትሽን ነው እቀይረዋለው ብዬ 9 አመት ለፍቻለው ግን በሥተመጨረሻ ሥደት ላይ ሆዬ ሣላሣዝነው ነው የተወኝ ያልሻቸውን ነገሮች በሙሉ አልፌባቸዋለው።

  • @ወንቅሼትብረሳሽቀኘትርሳኝ
    @ወንቅሼትብረሳሽቀኘትርሳኝ 4 ปีที่แล้ว +13

    የኔ ቅመም እናመሰግናለን ያልሻቸው ነገሮች ሁሉ በኔ ላይ ደርሰውብኛል ግን እስካሁን ድረስ ተስፋ መቁረጥ አልቻልኩም

  • @eyessusi
    @eyessusi ปีที่แล้ว

    ውዴ ጌታ ይባርክሽ በጣም ጥሩ ምክር ነው ጠቃም ነው ቢሩኪ ሁኝ ❤❤ በትክክክል ደግሞ

  • @በስምህልጠራ-ቨ1ፈ
    @በስምህልጠራ-ቨ1ፈ 4 ปีที่แล้ว +8

    ይህ ምልክት ከኔ ጋር እየመጣ ነው አሁን አሁን እስከዛሬኳን ደህና ነበር አምልጭ በይኛ
    ግን እወደው ነበር ሠሞኑን ምልክቱን ሳይበት ምንም እንዳልተፈጠረ ዝም ብየው አልፋለሁ ስልክም አይደውልም በቃ ኪሳራ ነው በይኝ ዋናው ጤና

  • @FatumaAllah
    @FatumaAllah 18 วันที่ผ่านมา

    የኔ ፍቅር❤ እደዚ አያደርግም በጭራሽ ግን የማይነገሩ ህመሞች አሉብን😢

  • @yeshiworktube3267
    @yeshiworktube3267 4 ปีที่แล้ว +51

    ፍቅርዬ ያልሻቸውን ሁሉ አይቸበታለሁ ግንበጣም ስለምወደው እያወኩ እዳላወኩ ሆኘ ኖሬነበር አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን እርግፍ አርጌ ትቸዋለሁ ይመቸው

    • @aminaamun2105
      @aminaamun2105 4 ปีที่แล้ว +2

      የኔ ቢጤ አይዞን

    • @haregewoinealemu3272
      @haregewoinealemu3272 4 ปีที่แล้ว

      Enem bchil des ylegal mn endemifelg endemayfelgm mnm ayasayegim

    • @maneyegeta7181
      @maneyegeta7181 4 ปีที่แล้ว

      የኔ ቢጤ በአድስ አመት እኔም እርግፍ አድርጌ ተውኩኝ ቦልኬ ተገላገልኩ

  • @FhZg-nf1bu
    @FhZg-nf1bu 5 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን እህት አሳብሽ በጣምትክልነሽውድእቴ❤❤❤❤❤❤

  • @jesusislord1569
    @jesusislord1569 4 ปีที่แล้ว +42

    ውይ የኔ ፍቅር መጣሽልኝ ናፍቆትሽ ሳይደፋኝ 😀 እሰይ ናፍቀሽኝ ነበር የኔ ማር : የኔ ቆንጆ ውድድድድድ ነው ማረግሽ እሺ:: አንቺን መከታተል ከጀመርኩ ጀምሮ ብዙ ነገር ተምሪያለሁ ውዴ ተባረኪልኝ ♥️😘🌹 ወድሻለሁ :: እኔስ በጣም ሚያፈቅረኝ ማፈቅረው ባል አለኝ ታድያለሁ ማሬ 😀😀 ባል የሌላቹ የሚወዳችሁን እና ይሚያከብራችሁን ይስጣችሁ

    • @gogogogo742
      @gogogogo742 4 ปีที่แล้ว +1

      አሜን እህት

    • @gogogogo742
      @gogogogo742 4 ปีที่แล้ว +2

      አሜን እህቴ ያንችንም ፍቅር ያዝልቅልሽ 🙏

    • @jesusislord1569
      @jesusislord1569 4 ปีที่แล้ว +1

      Gogo Gogo @. አሜን ማሬ

    • @ebrahitoebrahito7942
      @ebrahitoebrahito7942 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን 🙏

  • @ሳአዳ-ጨ6ጸ
    @ሳአዳ-ጨ6ጸ 2 หลายเดือนก่อน +1

    እያለቀስኩ ነበር አችን ሳዳምጥ ተረጋጋሁ ወላሂ❤❤

  • @merydemeqe6925
    @merydemeqe6925 4 ปีที่แล้ว +3

    ይገርምሻል እንደኔ አይነቱ ብዙ ምልክቶችን እስከማይ ጊዜ አላባክንም እናቴ በቃ ካልፈለገ ሲጀመር እግዚአብሔር አድነታችንን አልፈለገም መገዱ ሰፊ ነው ለኔም ለሡም ቀይ ይብላ ጥርግ ይበል

    • @muluworkadin
      @muluworkadin ปีที่แล้ว +1

      ግንኮ ፍቅር ከያዘሽ እንደዚህ መወሰን አትችይም 😥

  • @unikh5530
    @unikh5530 4 ปีที่แล้ว +2

    ሙሉ በሙሉ እውነት ነው ማለትም እኔ በራሴ የአየሁት ነገር ነው ደስ ይልል ምክርሽ 100%በርስት ነው

  • @አግዚአብሔርትልቅነው
    @አግዚአብሔርትልቅነው 4 ปีที่แล้ว +12

    ትክክል ነሽ 😉👉በርቺ! እህቶቻችን እናንተም በመንቃት አግዛዋት🇪🇹

  • @uaeuae4902
    @uaeuae4902 2 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ ውዴ የኔን ጉድ ነው ምታወሪ 😢እኔ ሰደት እሱ ኢትዮጵያ ሰድወል ሰራ ነይ ይላል ከዛ ሳመት ቆይቶ መጦ ማሬ እናቴ ይላል እኔ ደሞ ሰልመውደው ታገሰው አሁን በቃ ገብቼ ብሎክ ማርያምን አመሰግናለሁ ውዴ 😊

  • @sabasaba4228
    @sabasaba4228 4 ปีที่แล้ว +129

    ስምሽ ፍቅር ትምህርትሽ ፍቅር ሁሉ መናሽ ፍቅር ነሽ ስወዱሽ።

  • @gjh1912
    @gjh1912 ปีที่แล้ว

    እፍፍፍፍፍፍ የኔ ታሪክ ነው 😢😢 ብቻ ተመስገን ሁሉም አልፏል

    • @hhdbh4653
      @hhdbh4653 ปีที่แล้ว

      😢😢😢😢እኔእንድች

    • @hhdbh4653
      @hhdbh4653 ปีที่แล้ว

      ነኝ

  • @ፍሬአዳማ-ሠ1የ
    @ፍሬአዳማ-ሠ1የ 4 ปีที่แล้ว +5

    ትክክል ነሽ. በቡዙ እየተማርኩ ነው አመሰግናለው የኔ ውድ

  • @sarageronimo5427
    @sarageronimo5427 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን የንየማር ያልሽው ሁሉ ደርሶብኛል

  • @faffii2026
    @faffii2026 4 ปีที่แล้ว +4

    እዉነት በትክክል የኔማር ትምርትሽ ዉስጤ ነዉ

  • @የረሱልወዳጅ-ፀ5ቨ
    @የረሱልወዳጅ-ፀ5ቨ 10 หลายเดือนก่อน +1

    ድብን አርጌ እወደዉ ነበር ግን አሁን መስሜየ ጥጥ ነዉ ስለየዉ እዳድስ አበደ እኔ ግን አሁን አልሰማዉም በሰአቱ ግን አቤት ከሱሌላ ወንድ የለለ ይመስለኝ ነበር በነገራችን ላይ ታማኝ ነበር ለኔ ክብርም አለዉ ግን የኔ አላለዉም

  • @amsaleyaya9550
    @amsaleyaya9550 2 ปีที่แล้ว +9

    ወንድ ሁሉም አንድ ናቸው እግዝአብሆር ልቦና ይስጣቸው።

    • @meseretrefera2664
      @meseretrefera2664 2 ปีที่แล้ว

      አዎ የምር የኔ እኛንም እዲህ ነው ሚሉን gn የሆነ ሚያመሳስላቸው ነገር አይጠፋም

  • @GenetLema-nj8ql
    @GenetLema-nj8ql 10 หลายเดือนก่อน

    የኔ ቆንጆ በጣም ነዉ የማመሰግነዉ ምክርሽ ጠቃሚ ነዉ

  • @haniabdullahi1821
    @haniabdullahi1821 4 ปีที่แล้ว +5

    I'm not understanding Amharic but I like it In Shaa Allah one day I will speak fluently!

  • @hikmajamal9628
    @hikmajamal9628 4 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቆንጆ እናመሠግናለን በጣም ጥሩ ምክር ነው አይፈልግሽም በይው ችግር የለውም ❤❤💕💕💕💕💕

  • @retasisi5067
    @retasisi5067 4 ปีที่แล้ว +34

    በትክክል የማይፍልግሽ ወንድ እድሜ ልክሽን ከሱ ጋር ብትሎሪ መቼም ያንቺ አይደለም እኔ ባሌ ካሀያ አመት በዋላ ነው የፍታሁት እሱም ስው አገር ሆኜ እናም አሳቢን ስገልጽልሽ አስቸጋሪ ነው ካንቺ ካልሆነ ስው ጋር መኖር

  • @ፀይሟነኝየመርሳዋ
    @ፀይሟነኝየመርሳዋ 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ ስወድሽ አወድሻለሁ በትክክል ፈቅርን የሚያሸንፈዉ ፈቅር ብቻ ነዉ በራስ መተማመንም የሚመስል ነገር የለም

  • @sususmidya9425
    @sususmidya9425 4 ปีที่แล้ว +6

    ዋው የሆንሽ ቅመም ልጅ ነሽ ትክክል ነሽ የወንድ ባህሪ አስጠንቅቀሽ ታቂያለሽ 👌

  • @Mastewal-ye8zf
    @Mastewal-ye8zf 4 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን 🙏 ክበሪልን ❤

  • @venishbedju8424
    @venishbedju8424 4 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ማር በርቺ ልኝ አሪፍ ትምህርት ነው ልክ ብለሻል አልተሳሳትሺም እናመሰግናለን 👍👍👌👌👏

    • @بنتابيي-ض7ظ
      @بنتابيي-ض7ظ 4 ปีที่แล้ว +1

      ፍቅርዬ የኔቆንጆ ፍቅር የሆንህሽ ልጅነሽ ነሽ በጣም ነው የምወድሽ ትምህረትሽ ተመችቶኛል ቀጥይበት

    • @jdhhshs2978
      @jdhhshs2978 4 ปีที่แล้ว

      ስወድሽ

    • @jdhhshs2978
      @jdhhshs2978 4 ปีที่แล้ว +1

      በውነት ተመቸሽኝ

  • @MegabayMegaby
    @MegabayMegaby 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም ትክክል❤❤❤❤❤❤

  • @የማርያምፍቅርልዬነው
    @የማርያምፍቅርልዬነው 4 ปีที่แล้ว +4

    ፍቅርየ በጣም ነው የሳኩት እኔም ገጥሞኛል ድቢ ደርሶት አንድ ሳምንት ሲቀረው ከጏደኞቹ ነው ልጅቷ የሠማችው ሴቶች ንቁ ወይካፕ እሽ 🏃🏃🏃run run 😍

  • @aminatalitube6356
    @aminatalitube6356 3 ปีที่แล้ว

    በጣም አመሰግናለሁ በግዜ ደርሰሽልኛል

  • @sedamohammedmohammed468
    @sedamohammedmohammed468 4 ปีที่แล้ว +7

    ትክክል ነሸ የኔ ህይወት ነው

  • @رحمةسيد-ج7ه
    @رحمةسيد-ج7ه 4 หลายเดือนก่อน

    በጣምእዉነትሽነዉ❤❤❤

  • @tgmaru4411
    @tgmaru4411 4 ปีที่แล้ว +4

    ትክክል ብለሻል።
    እውነትን አውቆ እራስን መሳመን ግድ ነው

  • @የናቴምርኮኛ-ኸ7ለ
    @የናቴምርኮኛ-ኸ7ለ 4 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ጨምሮጨምሮ እድሜሺን ያርዝመው ትክክል ነሺ እወድሻለሁ

  • @samiramuhammad8123
    @samiramuhammad8123 4 ปีที่แล้ว +8

    አመሰግናለሁ ማር ስለኔ ነዉ ያወራሽልኚ አሰላብተዉ አለሁ፡፡

    • @ሰብተጅ
      @ሰብተጅ 4 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክ

    • @samiramuhammad8123
      @samiramuhammad8123 4 ปีที่แล้ว

      @@ሰብተጅ ምን ላርግ እዉነቴነዉ በቃ የሚያወራኚ ዙሮዙሮ ከብሬ ላይ ዝፍዝፍ ይላን እኔም አላቀምስዉም ያዉ ብሬ ጋር ልቅር

    • @بدرناصرالعتمي
      @بدرناصرالعتمي 4 ปีที่แล้ว

      እኔም. አለሁኝ. S ማር. የወድነገር. አይነሣ የህ. የህ. ሁሉም. ከኔጋ. አለ. ያዉም. ባሌ. ያሳዝናል. ምን. አይነት. ጊዜነዉ. ግን. ሣላቅን. ቀርቸ. ሣይሆን. እየታወቀኝ. ብቻ. ለመዘርዘር. ግን. ቤቻ 😔

  • @MeseretMetalo
    @MeseretMetalo 2 หลายเดือนก่อน

    betam tikikil nesh!bizu yetegodu ehitoch alu ena diresilachew

  • @ekramhassan8468
    @ekramhassan8468 4 ปีที่แล้ว +86

    ሲጀመር አሁን ብር ፈላጊ ወንድነው ያለው ሁሉም ባይሆንም አብዛሀኛው የዘንድሮው ወንዶች የቻይና እቃ በያቸው ቶሎነው እሚበላሹት

  • @MengistuDemeke-xm6db
    @MengistuDemeke-xm6db 9 หลายเดือนก่อน

    ሁሉም እውነት ነው❤❤❤❤❤

  • @ahla8508
    @ahla8508 4 ปีที่แล้ว +7

    እናመሠግናለን እህትየ የተናገርሻቸው ሁሉ በኔ ሂውት ላይ ያሉ ናቸው

    • @mastad6438
      @mastad6438 4 ปีที่แล้ว

      inamazginalen Yenee Wid 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ተስፈኛዋነኝስደተኛዋ
    @ተስፈኛዋነኝስደተኛዋ 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ እኔም ደርሶብኛል እዉነት ነዉ ትክክል ነሽ

  • @ከድጃጎደሬዋ
    @ከድጃጎደሬዋ 4 ปีที่แล้ว +7

    የኔ ፉልቅልቅ ደስ ስትይ በጣም እናመሰግናለን

  • @Rozi199
    @Rozi199 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ትክክል ነሽ❤

  • @lulayeayatewalej5724
    @lulayeayatewalej5724 4 ปีที่แล้ว +7

    ትክክል ነሽ የኔ ቆንጆ ነግር ገን እኔ ሁሉነም ነግር ውስጤ እየወቅል የኔ ማሆን እንዳ ማይችል እየወኩ ጥሎብኝ እወዳዋለው አፍቅረዋለው ውስጤ በጣም ትጎድቶዋል 😰😭😭

    • @meriemkonjo5799
      @meriemkonjo5799 4 ปีที่แล้ว

      Ayezoshi. Yalefale

    • @jonkan8948
      @jonkan8948 4 ปีที่แล้ว

      እግዛብሄርይስጥሽበጣም አሪፊ ምክር ነውእህቴ

    • @Tom-bu8uj
      @Tom-bu8uj 4 ปีที่แล้ว

      Ayizosh

    • @fettyoumer1505
      @fettyoumer1505 4 ปีที่แล้ว

      እህህህህህህህ የኔዉማ ጉድድድድ ሠራኝኝኝኝ ዘመድ እኳን የለኝኝኝኝ

    • @Rozi199
      @Rozi199 2 ปีที่แล้ว

      😭አይዞን😭😭

  • @አለሀምድሊላህተወሎየዋአለ
    @አለሀምድሊላህተወሎየዋአለ 4 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቅመም እናመስግናለን ኑርልን ጤነ ይስጥሽ

  • @fujauj417
    @fujauj417 4 ปีที่แล้ว +4

    አቦ ይመቸሽ እህታችን ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @አላህወኪል-ጨ6ቀ
    @አላህወኪል-ጨ6ቀ 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን እህት ምክርሽ 100% ልክ ነሽ

  • @lanasadi5275
    @lanasadi5275 4 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ቆንጆ ትክክል ነሽ ይመችሽ እንቅጭ እንቅጩን መናገር ነው ሚያዋጣው

  • @sarajj7093
    @sarajj7093 4 ปีที่แล้ว

    እኔ ልለየው አስቤለው ትምርትሽን ከስማው ቡሀላ ይመችሽ

  • @truyejabbour1819
    @truyejabbour1819 4 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ትክክል ነሽ የእኔ ማር ከወንዶች ጋር በጣም ልዩነት አለን ልክ የፃፈልን መልዕክት ተብቆና ላልቶ ሲነበብ ብዙ ትርጉም ስላለው ብዙ እናስባለን

  • @bettytube6255
    @bettytube6255 3 ปีที่แล้ว

    ehite enamesegnalen fetar tiru fikeregna yisten.

  • @ፍሬየዋዉዬልጅ
    @ፍሬየዋዉዬልጅ 4 ปีที่แล้ว +4

    እናመሰግናለን ፍቅርዬ
    እህቶቸ እስኪ ምክር ለግሱኝ እስኪ
    እኔ በጣም እምወደዉ ልጅ የተዋወቅነዉ ኢትዮጵያ ነዉ የሀገሬ ልጅ ነዉ ግን አንደዋወልም
    ባብዛኘዉ በቴክስት ነዉ እምናወራ እሱ አይፈልግም ወደዋወል ለምን ሰለዉ እማወረዉ ስለሚጠፋብኝ እኮ ነዉ ይለኛል
    ግን ሁሌም እንደሚወደኝ ይነገረኛል
    እኔ በጣም ፈረዉ ግን እማትወደኝ ከሆነ
    ማቆም እንችላለን ስለዉ ሁሌም በእናቱ እዬማለ እንደሚወደኝ ይነግረኛል
    ምን ይሻለኛል እህቶቸ ምክራቹህ እፈልጋለዉ እኔ ስደቸኘዋ እህታቹ

    • @yeshiworktube3267
      @yeshiworktube3267 4 ปีที่แล้ว +5

      በድምፅ አውራኝ በይው እንደውም ቪድዬ ኮል አውሪው ስሜቱን እድታቂው ምክኒያቱም በፅሁፍ ብቻ እዴት ትረጂዋለሽ እያስመሰለ ቢሆንስ እኔ ከተሞክሮየነው እህት

    • @wegf6808
      @wegf6808 4 ปีที่แล้ว

      Hulumi yalifali:
      Yaleshi ewineti lihonimi layihonimi yichilali. Yefikiri ginignuneti begara tenkebikibachu yemitasadiguti engi tebelashito yekome mekina ayidelemi. Be text yejemerahihutin wede silki mawiati ketilo wede vidio call asadiguti......
      Andachu sileleawi yemitawikuti sitaweru newi adera metenifesha endatasachiwi
      Alebelziya chigiri newi
      Melikami edil.

  • @seadahussen5387
    @seadahussen5387 4 ปีที่แล้ว

    Selam fikir endet Nash ewunet anchin meketatal kejemerkugn biyans 2 Ken new gin yihegnaw video betam temichitognal ewunet tekimognal

  • @fettyoumer1505
    @fettyoumer1505 4 ปีที่แล้ว +12

    😭😭😭😭😭😭😭 ወሏሂሂሂሂ በአሏህህህህህ ሤቶችችችች ወንድ አትመኑ እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ በኔ የደረሠ በማንም ላይ አይድረሥ አሥቤዉ አልሜዉም የማላቀዉ ነገር ደርሦብኝኝኝኝኝ በጣም አመመኝ ኧረ እኔሥ አመመኝ

    • @semiraseid8359
      @semiraseid8359 4 ปีที่แล้ว

      Mnew sis

    • @fettyoumer1505
      @fettyoumer1505 4 ปีที่แล้ว

      @@semiraseid8359 የኔ ቆንጆ ሥለ ጠየቅሽኝ አመሠግናለሁ ግን አልሃምዱሊላህ ሁሉ ነገር ተሥተካክሎልኛል ዛሬ ላይ በደሥታ የኖርኩኝ ነዉ ፈጣሪየ መጨረሻዉን ያሣምርልኝ😭😭😭

    • @toybewrababowa7298
      @toybewrababowa7298 4 ปีที่แล้ว

      Abshr marrrr

    • @ሀገሪንተውልኘ
      @ሀገሪንተውልኘ 4 ปีที่แล้ว

      አይዙሺ ውድ እነሱ የኛንልብ ከመስበር ወኃላ ኡይሉም

    • @fafitube7519
      @fafitube7519 4 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ እህት

  • @FatumaawolToyib
    @FatumaawolToyib 3 หลายเดือนก่อน

    የኔቆጆበጣምእናመሠግንአለንእህት❤❤❤❤

  • @አቤቱጉልበቴሆይእወድሀለው
    @አቤቱጉልበቴሆይእወድሀለው 4 ปีที่แล้ว +22

    የኔው እየጀመረው ነው ይሄ ባህሪ እውነት እኔም ጨቅጫቃ ሁኛለው 😭😭😭😭

    • @salaamsalaam1162
      @salaamsalaam1162 4 ปีที่แล้ว +1

      😁😁😁😁😁😁😁😝😝😁😁

    • @sdr226
      @sdr226 4 ปีที่แล้ว +1

      ሚስኪን♥

    • @ellenieteklemariam3840
      @ellenieteklemariam3840 4 ปีที่แล้ว

      Ye silkun password kalinegeresh ?

    • @user-sd3ms6ts2q
      @user-sd3ms6ts2q 2 ปีที่แล้ว

      @@salaamsalaam1162 🤣🤣🤣🤣🤣 አቺ ባለጌ አይሳቀም እኮ 😜

    • @user-sd3ms6ts2q
      @user-sd3ms6ts2q 2 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ እህት 😥😥😥😥😥😥😥😥☝️

  • @zewrahussen3236
    @zewrahussen3236 ปีที่แล้ว

    ትክክል የኔ ውድ አዳድ ወንዶች ማስመስል ይፈልጋሉ ልክ ፍቅር እደያዛቸው

  • @teztawortawu681
    @teztawortawu681 4 ปีที่แล้ว +13

    እኔስ አይናፋርነቴ ቁሞ ቀር ሊያረገኝ ነዉ😢😢ዘና በዬ ወድን ልጅ አልቀርብም ሲቀርቡኝም ፊቴን ኮስኩሼ ሲያዩኝ በቃ ይርቁኛል ምን እደማረግ አላቅም😢😢😢አሁን ስደት ላይ ነኝ የማወራዉ ልጅ አለ በስልክ አመት ሁኖናል በጣም ጥሩ ልጅ ነዉ እኔና እሱ በደብ ሳናወራ ቤተሰብ ሂዶ አዬ የሚኖረዉ አሜሪካ ነዉ ያድ አገር ልጆች ነዉ ባካል አያዉቀኝም በፎቶ ነዉ አላላወራዉ ስል የሆነ ዘመዱን ሲጠይቀዉ የሰፈሩ ልጅ እደሆንኩ ሲነግረዉ ደስ አለዉና በደብ ያወራኛል ግን እደዘመኑ ወዶች ማሬ ፡ፍቅሬ ፡ቃላቶችን አይጠቀምም ይገርመኛል ግን በቪዲወ እናዉራ አትፈሪ ይለኛል ችዬ ባወራዉ ደስ ባለኝ ግን አልችልም እፈራለሁ ብቻ አላቅም በፀሎት አስቡኝ ልቤ ለፍቅር እዲከፈት ፍርሀትን አስወግዶ😢🙏

    • @ኃይሌምዝማሬዬምእግዚአብሔ
      @ኃይሌምዝማሬዬምእግዚአብሔ 4 ปีที่แล้ว +2

      አይዞሽ የኔ ውድ እህታለም እግዚአብሔር ይርዳሽ ድንግል ማርያምን ከልብሽ ተማፀኛት እሷ የውስጥሽን ትረዳለች አንድ ቀን ፍርኃትሽን ታስወግጃለሽ በፀሎት በርች

    • @robekaeth3984
      @robekaeth3984 4 ปีที่แล้ว +2

      አይዞሺ በህደት ይለቅሻል ማሬ ፈጣሪ መጨረሻውን ያሣምርልሺ

    • @rahwateshme4709
      @rahwateshme4709 2 ปีที่แล้ว

      ገጠመኝ ኣዳምጪ

  • @marriottbhhatt8106
    @marriottbhhatt8106 4 ปีที่แล้ว

    ቆንጆ ነሺ ትምህርትሺ በጣም ተመቸኝ አሁን እደምትይዉ ቡዙ ወዶቺ አሉ ቡዙ ጥሩወቺ አሉ

  • @ekramhabtamu3628
    @ekramhabtamu3628 4 ปีที่แล้ว +7

    ትክክል ነሽ በኔ ይደረሰ ነው

    • @madeenaqatar5826
      @madeenaqatar5826 4 ปีที่แล้ว

      ትክክልነሽየኔእህትት

  • @Lee-mv1lu
    @Lee-mv1lu 4 ปีที่แล้ว +2

    ትክክል ነሽ ቅመም ስለኔ ህይወት እምታወሪ ነው የመሰለኝ

  • @yveshxbcnchchch4097
    @yveshxbcnchchch4097 4 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ደስስስ የሚልህ ሀሰብ ነው ፍቅር

  • @irgairga8439
    @irgairga8439 4 ปีที่แล้ว

    ካፈቀርኩት በዋላ ሁሉም ነገር ተገለጠልኝ የሚገርመው እያወኩ እየገባኝ ነው የሰመጥኩት

  • @jamilatube8015
    @jamilatube8015 4 ปีที่แล้ว +27

    የኔ ቆንጆ የመጀመሪያ ጊዜ ሳይሽ ከዚህ በሀላ እከታተልሻለሁ
    እዉነት የጠቀሻቸዉ በጣም ከኔጋ ነበሩ እሚገረመዉ ድንግልነዬን ለመዉሰድ ብቻ ነበረ ፍላጎቱ ከዚያ ከተለያየን 3 አመት በሀላ አግብቶ ከወለደ በሀላ ሚስቱጋ ተፋታና መልሶ አንች ነበረ እምትሆኝኝ እንቀጥል አለ እኔም አፈረ በበላህ ረግጠህኝ ሂደህ መልሰህ ስትመጣ አለማፈረህ ዘዉረ በል አልኩት በቃ መቁረጥ ነዉ ከመንዘላዘል

    • @fikeryibeltal
      @fikeryibeltal  4 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ ፡፡ በርቺልኝ

    • @ahmed-kk6is
      @ahmed-kk6is 4 ปีที่แล้ว +1

      አስታፍሩላ

    • @jamilatube8015
      @jamilatube8015 4 ปีที่แล้ว +3

      @@ahmed-kk6is ድንግልነዬን ግን አላገኝም ከጋብቻ በፊት ሀራም ነዉ ስለዉ ተወኝ 😥😥🙄🙄

    • @አበበችአየለ-ነ8መ
      @አበበችአየለ-ነ8መ 4 ปีที่แล้ว +2

      ደም የለመደ ሸይጧን አለበት ማለት ነው

    • @ahmed-kk6is
      @ahmed-kk6is 4 ปีที่แล้ว +1

      @@jamilatube8015 ደግ አርግሺው ይመችሺ ልክፍክፍ በይው ከዛ ከዝህ እያለ የሴትልጅ ክብር እማያቅ ለነደዝህ ያለውድ እዳንች ያለ ሴት ይግጠማቸው አዋርዳ መላሺ

  • @msrihabtu
    @msrihabtu 27 วันที่ผ่านมา

    ዋዉ! የሆነ ትምህርት ሠተሺናል እናመሠግናለ!!

  • @እጅጋየሁ-ኸ1ጠ
    @እጅጋየሁ-ኸ1ጠ 4 ปีที่แล้ว +6

    እሺ ውዴ አመሰግናለሁ እጂግ በጣም በትክክል ኑሪልኝ እውነት ነው ውዴ 😘😘😘

  • @saraademe3683
    @saraademe3683 4 ปีที่แล้ว

    Tebariki ehet betam arifi mikirinew 😚👍👍