ይህን ቃል ካለሽ አይወድሽም🚫💔

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 895

  • @SeyaTube1
    @SeyaTube1  2 ปีที่แล้ว +235

    ሰያ ቲዩብን ሼር በማድረግ ብዙሀኑጋር እንዲደርስ አድርጉልኝ
    th-cam.com/channels/Mad0AJZDNOKOcEau0Ka-ng.html
    አመሰግናለሁ

    • @bccgfsgg6841
      @bccgfsgg6841 2 ปีที่แล้ว +1

      ኢሻ አላህ

    • @zd1543
      @zd1543 2 ปีที่แล้ว +1

      እሽ አብሽር

    • @iumueleham6693
      @iumueleham6693 2 ปีที่แล้ว +1

      ኢንሻ አላህ

    • @tube1601
      @tube1601 2 ปีที่แล้ว +1

      ሰያ ኩላሊቴ አሞኛል ሀገሬ ገብቼ መስራት እፈልጋለሁ ሌላ አይደለም እና ቻናሌን ሸርትልኝ በአላህ አትላፈኝ ስደት ምርርርርር ነው የላኝ

    • @fafyyoutubefafyyoutube8389
      @fafyyoutubefafyyoutube8389 2 ปีที่แล้ว

      ሰያው የመጀመሪያ ተመልካችህ ነኝ ስራ ላይ ካልሆንኩ የዘመኑ ወንዶች አይጨበጡም ውድ እህቶች ወላሂ የምመክራችሁ ነገር ስደት ላይ ሁናችሁ ከታፍቅሩ አላማችሁን ያሳጣችሆል ከብዙ አንፃር ስራችንን በአግባቡ መስራት እራሱ አንችልም

  • @ራቢእነሶፊ
    @ራቢእነሶፊ 2 ปีที่แล้ว +493

    ማነዉ ሰየን እደኔ የሚወደዉ የሚከተለዉ 👍🥰🥰😍👍

  • @bintahmed
    @bintahmed 2 ปีที่แล้ว +217

    እህቴ ምንም ብታደርጊ ዕውነተኛ ደስታን አታገኚም ልብሽ በቁርዓን ብቻ ብትንጠለጠል እንጂ!
    ልብሽን ለጌታሽ ደብዳቤ እስካልከፈትሽ ድረስ _ጭንቅ ጭንቅ _ብሶት ብሶት_ መከፋት መከፋት_ ሶብር ማጣት_ በሙሃረማት በሆኑ ኸቢሶች ጊዜን ማቃጠል _የኢባዳ ጥፍጥና ማጣት_ ድብርት የነዚህ ሁሉ ተጠቂ ትሆኚያለሽ! ህይወት ጭልም ትልብሻለች!
    እህቴ ለጌታሽ ደብዳቤ (ለቁርዓን) ጊዜ ስጭ ባልሽ ወይንም ምትወጂው ሌላ አካል ደብዳቤ ቢልክልሽ ያንን ደብዳቤ ከፍቶ ለማንበብ ከምትጓጊለት በላይ ለሀያሉ ሁሉም ህያው ለሆነው ለጌታሽ ደብዳቤ ጓጊ!

    • @زينبالعتيبي-ك1ب
      @زينبالعتيبي-ك1ب 2 ปีที่แล้ว +6

      አላህ ልባችንን ለቁረሀን ይክፈትለን

    • @NNNNNN-ko7yl
      @NNNNNN-ko7yl 2 ปีที่แล้ว +3

      ወላሂ በትክክል አላህ ልቡናችንን ወደድናችን ይመልስልን ያረብ

    • @Samira1841Samira
      @Samira1841Samira 2 ปีที่แล้ว +3

      ሷሂህ ጄዛኪ አሏሁ ኸይር ውዴ

    • @resalaahmad2214
      @resalaahmad2214 2 ปีที่แล้ว

      በትክክል
      እህቴ
      ጀዘኪለሁ ኸይረን

    • @kalokalo4168
      @kalokalo4168 2 ปีที่แล้ว

      ✅✅✅

  • @user-fafi
    @user-fafi 2 ปีที่แล้ว +246

    እደኔ ልባቸው የተሰበርን ሰወች አላህ ይዘንልን ያረብ 😢💔💔💔

  • @IrirJef-pl6vw
    @IrirJef-pl6vw 8 หลายเดือนก่อน +7

    ፍቅር 💔 ,የጠናበት , ልቡ , የተቀማ ,አይስቅ አይጫወት , ክሰው ,አይስማማ , ሲነግሩት,እሽ , አይል , ሲመክሩት , አይሰማ, የልቡን, እስኪያገኝ, እያለ, ዛሬማ,
    ዝም , ብሎ , ይጓዛን ,በድቅድቅ , ጨለማ,
    ((ብቻ)) አልሀምዱሊላህ✍️❤️💫

  • @sadasada8797
    @sadasada8797 2 ปีที่แล้ว +101

    ላጤነቴን ብቸኝነቴን እወደዋለሁ 💙🙏
    አብዛሀኛዎቹ ወንዶች አስመሳይ ናቸው 😏😤😤
    ቁርኣኔ ነው ፍቅረኛየ 💙🙏

    • @ሰዉበሰወ
      @ሰዉበሰወ 2 ปีที่แล้ว

      እኔም 😢

    • @Sወሎ
      @Sወሎ 2 ปีที่แล้ว

      ላለትአዉ

    • @sssss-ow7zi
      @sssss-ow7zi 2 ปีที่แล้ว +3

      ሙልክስና በኢስላም አይፈቀድም ትዳር የነብያቶች ሁሉ ሱና ነው ደግሞ ሁሉም ወንዶች አንድ አይደለም አላህ ሷሊሁን ይወፍቅሽ

    • @sayedahmada969
      @sayedahmada969 ปีที่แล้ว

      ❤❤❤

    • @alemmami3781
      @alemmami3781 ปีที่แล้ว

      ማሻአላህ

  • @oumumusab2088
    @oumumusab2088 2 ปีที่แล้ว +9

    ጀዛከሏሁ ኸይር በጣም ትክክል ነህ ወንድ ልጅ ካልወደዳት በብዙ ነገር ችላ ይላሉ እኔ አልሀምዱሊላህ እነደ ነፍሱ የሚሳሳልኝ ነው እንኳን ይህን እፈልጋለሁ ብየ በይኝ አንች ስታዥኝ ደስ ይለኛል ይላል

  • @ኡምሙሀመድየመርሳዋ
    @ኡምሙሀመድየመርሳዋ 2 ปีที่แล้ว +44

    አልሀምዱ ሊላ በትዳርስ በጣም ድስተኛ ነኝ አኔ የሚውዳችሁ ባል ይስጣችሁ እህቶች እኔ አላህ መጨርሻችንን ያሳምርልን ያርብብብ

  • @አልሃምዱሊላህየተሠጠኘይበ
    @አልሃምዱሊላህየተሠጠኘይበ 2 ปีที่แล้ว +68

    ሠያ ሁሌ እከታተልካለሁ የምታወራቸው የትዳር ሁኔታዎች የኔ እስኪመስሉኝ ድረስ ሁሉን ነገር ትቼ ከቤት ብወጣም በገንዘብ ስለሚበልጠኝ ልጆቼን ቀምቶ የወላድ መሀን አደርጎኝ ሣለቅስ እኖራለሁ እንድበረታና የአርሹ ባለቤት የሆነው አራህማን ችግሬን ቀርፎ ዳግም እንዳሣድጋቸው እድል እንዲሠጠኝ ዱአ አድርግልኝ ያ ጀማአ እናተም

    • @jgggf515
      @jgggf515 2 ปีที่แล้ว +7

      አብሸሪ ማማየ አላህ ችግራችሁ አላህ ይፈታላችሁ ልጁችሸን አላህ ይጠበሰቅልሸ

    • @Hነኝየሳዳትተማሪ
      @Hነኝየሳዳትተማሪ 2 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ

    • @ታኩር31
      @ታኩር31 2 ปีที่แล้ว +6

      አብሽሪ ጊዜ ተገለባባጭ ነው ታገሽ ምን አልባት ልጆችሽ አችን ብለው ሊመጡ ይችላሉ አች እስከዛ ድረስ ጠክረሽ ስሪ አላህ ካችጋይሁን የኔ ውድ

    • @Susu-p8v5w
      @Susu-p8v5w 2 ปีที่แล้ว +4

      ያኢላሂ አሏህ ላች የሚበጀዎን ይምረጥልሽ

    • @Seid404
      @Seid404 2 ปีที่แล้ว

      አብሽሪ

  • @wpwp3506
    @wpwp3506 2 ปีที่แล้ว +165

    ወይ ስያ ልቤ እንደት እደተሰበረ ብታውቅ ኑሮ ወይ ስደት ወይ ወንዶች ህይወታችንን አዘባረቁት

    • @qwertyuiop8653
      @qwertyuiop8653 2 ปีที่แล้ว +3

      ማሻአላ ወድሜ አላህ ይጠብቅህ የዉስጤን ነዉ የተናገርከዉ

    • @saadahassan6427
      @saadahassan6427 2 ปีที่แล้ว +4

      ኢወላ☝

    • @zuzubintebaba1954
      @zuzubintebaba1954 2 ปีที่แล้ว +5

      አብሽሪ ውዴ ያኛ የስደደት እህቶች ምነው ስቃያችን በዛ 😌😌

    • @rahmaali9265
      @rahmaali9265 2 ปีที่แล้ว

      Hulachnem tesbrnale ayezoesh ema

    • @firdoustube5078
      @firdoustube5078 2 ปีที่แล้ว

      ​@@qwertyuiop8653 ሰብ አድርጊኝ ፕሊስ

  • @AlimetAli
    @AlimetAli 21 วันที่ผ่านมา +1

    ኡስታዝ አንተም በተናገርከዉ እኛም በሰማነዉ ተጠቃሚ ያረገን ወላሂ ዉነቱነዉ

  • @hindobasheer9896
    @hindobasheer9896 2 ปีที่แล้ว +61

    ማሻ አላህ ትምህረቶችክ በጣም ምርጥ ናቸው። ቀጥልበት 🍀🍀🍀🍀💐

  • @SaSada-iv7we
    @SaSada-iv7we 8 หลายเดือนก่อน +3

    ጀዛከልሏሁ ኸይረን ስለላሁ አለይሂ ወስለም

  • @fatumabeshir5944
    @fatumabeshir5944 2 ปีที่แล้ว +24

    አላህ ሆይ ንፁህ አፍቃሪ ለአላህ ታዛዥ የሁነ መልካሙን ወፍቀን ወንዶች አንደ አሰከምንወዳቸዉ ነዉ ምትኩልሽ ህድኩልሽ የሚሉት ከዚያ ቡሁሉ አንቺ እንዳፈቀርሻቸዉ ካወቁ ሰልክ መደወል እንደበፊቱ አይሁኑም አላህ ለሁላችንም መልካሙን ይስጠን ያረብ🤲🤲🤲

    • @tekyaahmed1050
      @tekyaahmed1050 2 ปีที่แล้ว

      አሚን ያረብ

    • @SaSada-iv7we
      @SaSada-iv7we 8 หลายเดือนก่อน

      ትክክል አላህ ከይሩን ነግር ይውፍቀን ያርብ

  • @zinadakmad1547
    @zinadakmad1547 2 ปีที่แล้ว +39

    አረ በማንም ወዳቂውድ ጨጎራችን ተላጠ እኛ የዋህ ሴቶች እንደዚሀ ምከረን ኡስታሴ

    • @tub46789ghuertyikjbnmfdfsbn
      @tub46789ghuertyikjbnmfdfsbn 2 ปีที่แล้ว

      ክክክ

    • @abadiahmed1781
      @abadiahmed1781 ปีที่แล้ว

      እኔም ጨጓራዬ ተለጠ

    • @emanahmed-vb6fy
      @emanahmed-vb6fy ปีที่แล้ว +2

      አትላጭ ጨጓራሽን ብርሽን ያዠ እኔም ባለትዳርነኝ ብሬንይዠአለሁ እሁ ኢትዮ ነዉ እኔ አረብሀገርነኝ ከፈለገ ይደዉል ካልፈለገ ባናቱ ይደፋ ጠከርበይ እኔም እወደዋለሁ ግን ልቤን ሁሉ አልሠጠሁትም በግማሽ ያዠዉ እህቴ

    • @Rahema-um5ib
      @Rahema-um5ib 7 หลายเดือนก่อน

      ማሻ አላህ ቀጥልበት

  • @መሪየምነኝየረሱልወዳጅ
    @መሪየምነኝየረሱልወዳጅ 2 ปีที่แล้ว +6

    ጀዛከልሏሁ ኸይረን"ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም"

  • @RakDaith-b1b
    @RakDaith-b1b ปีที่แล้ว +2

    ሰያ የውነት ጠቃሚ የሆነ ምክርነው ጀዛካላህይረን ግን አልህምዱሊላ ባለቤት በጣም ጥሩነው በዚውም አላህ ይጨምርለት ማባከንም ግዜም ባልሆነገርም ማሳለፍ አይፈልግም እኔም ያልኩትነገር በተቻለው መጠን ያደርግልኛል ብቻ አልህምዱሊላ አላህ ይጠብቅልኝ

  • @mohammedayoushetube7587
    @mohammedayoushetube7587 2 ปีที่แล้ว +34

    ሴት ልጂ ሀሳቧ ምን እንደሁ በቀላሉ ወንዶች ያቃሉ እኛ ዝም ስለማንል ወንዶች ግን አላህ ካዘነላቸው ውጭ ውስጡ አይገኝም ምስጥ ናቸው ግልፅ የሚሆንልን ሲገነፍሉ ብቻነው

    • @ZuzuYouTube
      @ZuzuYouTube 2 ปีที่แล้ว +1

      ሀቅ የውጣልክ

    • @መድናለገሠ
      @መድናለገሠ ปีที่แล้ว

      ክክክክክክ

    • @BnpBnp-f4f
      @BnpBnp-f4f หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለንወንዲም

    • @BnpBnp-f4f
      @BnpBnp-f4f หลายเดือนก่อน

      ወላሂብዙሰውችትኩረትየለንምበጣአሰተማሪንግግርነው❤❤❤❤❤❤❤

  • @SamiraSami-e8m
    @SamiraSami-e8m 10 หลายเดือนก่อน +8

    ወላህ ባኣላሀ እደኔ ልቡ የተሰበረ ማን ይሆን😭😭😭😭😭😭 ስቢሓናላሀ

    • @XxXx-xy8bh
      @XxXx-xy8bh หลายเดือนก่อน

      🙋🙋

  • @shewateorange7324
    @shewateorange7324 ปีที่แล้ว +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ማሻአላህ ሠያ ወንድማችን ሺኩረን ጀዛከላኸይረን ያረብ አላህ ከመልካሞችህ ባሪያወችህ አድርግን ❤❤❤ሀቢቢa ኑሩልኚ ውዱ ባልተቤተ ውድ እህቶች አላህ መልካሙን ይወፍቃችሁ

  • @Mahboba-lm3nm
    @Mahboba-lm3nm ปีที่แล้ว +1

    አላሁ አክበር በጣም ኣስተማሪ ት/ት ኢሄ ኣይነት ሰውም ኣለ ጀዛከላ ኡስታዛችን ግን ሁሉም እዉነት ነዉ የሴቶቹ ያሰላም

  • @hikmayoutube6653
    @hikmayoutube6653 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አላህ በጣም እናመሰግናለን ሰሂያው አላህ ይጠብቅህ ❤👍👍

  • @mssamera7593
    @mssamera7593 2 ปีที่แล้ว +2

    እንዴኔ ምስሎችን ባታደርግበት ብተዋቼው ደስ ይላል ጃክ አሏህ ኸይራን ጀዛ ወንድማችን

  • @zenabmohamad1457
    @zenabmohamad1457 2 ปีที่แล้ว +4

    እኔ ኒካ ሀሰረን ሰሰት አመት አለፈን አመት ሰዉድ ታሰረ ኢቶ ከገባ በሆላ ችላ ችላ ይለኛል አለያዪኝ ሰል አሞትነዉ ይሉኛል ኦላይ አፈጦ ዝም እንማከረ ማድረግ ያለብንን እናድረግ ሰለዉ ዝም ነዉ አመት አለፈን እንደዚህ እያልን ገዘብም አላደባለቅንም ኒካ ያሰረንዉም በረቀትነዉ በአካል አልተገናኝንም አሁን እኔ ለራሴ የሆነ ነገረ ማድረግ አለብኝ ብየ ወሰንኩ ግን ኒካየን አላወረደም በአላህ ምትለኛለህ

  • @ليلى-ق2ظ1د
    @ليلى-ق2ظ1د 2 ปีที่แล้ว +6

    ሱበሀን አላህ
    አልሃምዱሊላህ
    ላኢላሀኢለላህ
    አላህ አክበር

  • @ekramyimam4895
    @ekramyimam4895 2 ปีที่แล้ว +18

    _አይ ስያ እንደት ብለን እናቃቸዋለን ብለህ ነው አላህ ይስትር በስ የኔ ጌታ ደካማ ባሪያህ ነኝ እንዳትፍትናኝ 💔☝👈_

    • @zikratube1892
      @zikratube1892 2 ปีที่แล้ว

      ኢክሩዬ ደምሪኝ

  • @Umufetitube
    @Umufetitube 2 ปีที่แล้ว +6

    السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
    አንዳንድ ቃላት እጅ ያላቸው ያህል ሰዉን ይዳብሳሉ፣ መሀረብ ይመስል እንባን ይጠርጋሉ፣ ጉልበት ያላቸው ይመስል ሰዉን ከወደቀበት ያነሳሉ።
    በቃላት ሰዉን ማቀፍ፣ ሰዉን መደገፍ፣ ሰዉን መርዳት፣ ሰዉን ማበርታት፣ ሰዉን ማጽናናት፣ ሰዉን ማዝናናት ... ይቻላል።
    መልካም ቃላቶቻችሁን ይዛችሁ አትቆዮ። ለአደም ልጆች አጋሯቸው። "መልካም ንግግር ሶደቃ ነው።" ብለዋል ሐቢባችን
    صلى الله عليه وسلم
    #የነብያቶች ታሪክ ፈትዋ ኢስላማዊ ትምህርቶችን ያገኛሉ ጎራ ይበሉ

  • @LUbaba-o7f
    @LUbaba-o7f 2 ปีที่แล้ว +1

    🔹ሲያነጋ እና ሲያመሽ
    〰〰〰〰〰〰
    (رضيت بالله ربا وباالإسلام دينا وبمحمد رسولا)
    [የአላህን ጌትነት የእስልምናን ሀይማኖት የነብዩ ሙሀመድን መልእክተኝነት ወድጃለው።
    ሶስት ግዜ ያለ የቂያም ለት አላህ እሱን መውደድን ራሱ ላይ ሀቅ አድርጓል።]
    (ቲርሚዚ ዘግቦታል።)

  • @user-jz3br8ur5g
    @user-jz3br8ur5g 2 ปีที่แล้ว +4

    አልሀምዱሊላ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን የኔ ውድ ባል ፀባየ ሰናይ ነው እኔን ለማስደሠት እማይሆነው የለም እኔ ግን አላህ ሶብሩን ይሰጠኝ በትንሺ ነገር እቆጣለሁ ግን ወዳው ይለቀኛል ይህ ባህሪየ አሰቸግሮኛል ያረብ ሰያው መርጥ ወድማችን ጀዛከላህ ኸይር ትምህርቶችህን በጣም እከታተላለሁ

  • @rozi-v4k
    @rozi-v4k 2 ปีที่แล้ว +4

    ሰያ ወንድማችን አላህ እድሜ ጤና ተመኘሁለህ ወይ ምክሮችህ ያሰላም. ጀዛ ካላህ ኽይረን

  • @fafitub1981
    @fafitub1981 2 ปีที่แล้ว +17

    ﴿وَيُبَشِّرَ المُؤمِنينَ الَّذينَ يَعمَلونَ
    الصّالِحاتِ أَنَّ لَهُم أَجرًا حَسَنًا﴾
    🎙احمد_الشافعي

  • @AAs-mp6ky
    @AAs-mp6ky 2 ปีที่แล้ว +1

    ትክክል. ጄዛኸለህ ከይረን. ያኛ ምርጥ ወድም. ቃጥልበር

  • @zerfitunegash5045
    @zerfitunegash5045 ปีที่แล้ว +4

    ይሄ ከኔቤት ያለ ችግር ነዉ ።በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ❤❤❤!!!!

  • @susu-r6b9r
    @susu-r6b9r 2 ปีที่แล้ว +81

    የኔ ዉዴ ድንጋይ ፍለጥ ብለዉ ይፍልጣል ሀቢቢ እኔን ለማሰደሰት የማይሰራዉ የለም
    አላህ ለሀገሩ ያበቃልኝ እሰር ቤት ነው ዱአ አርጉለኝ ሀባይቤ ሰላም ለሀገሩ እንደበቃልኝ

    • @bint4181
      @bint4181 2 ปีที่แล้ว +4

      አላህ በሰላም ሀገሩ ያስገባዉ

    • @Rነኝ-n6g
      @Rነኝ-n6g 2 ปีที่แล้ว +2

      አለህ በሰለም ለሀገሩ የብቀልሽ ሁቢ

    • @ከውሰርሙሀመድ
      @ከውሰርሙሀመድ 2 ปีที่แล้ว +2

      አላህ በሠላም ያገናኛችሁ

    • @zikratube1892
      @zikratube1892 2 ปีที่แล้ว +1

      አሏህ በሰላም ያስገባልሽ ማማ ደምሪኝ

    • @seidkase8283
      @seidkase8283 2 ปีที่แล้ว +2

      አላህ በሠላም ለሀገሩ አበቃዉ

  • @ሂባነኝስልጤዋየአላህባሪያ
    @ሂባነኝስልጤዋየአላህባሪያ 2 ปีที่แล้ว +10

    አላህ እኛንንም ሶሊህ ያድርገን ሶሊሁንም ይወፍቀን

  • @fgggggg261
    @fgggggg261 2 ปีที่แล้ว +8

    አሰላም ወአለይኩም ሰያ ወላሂ የምትናገረው ሁሉም ነገር ምንም አይነት ውድቅ ሀሳብ የለውም ቀጥልበት ምን አልባት ብዙወቻችን በዚህ ጉዳይ የተጎዳን ሴቶች ነን ሰያ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @halidfereja370
    @halidfereja370 2 ปีที่แล้ว +7

    100% ትክክል ረጅም እድሜ ሰያ ንቁ ሴቶች

  • @ኡምፈውዛንቲዩብ
    @ኡምፈውዛንቲዩብ 2 ปีที่แล้ว +49

    አይ ሰያ እንደው የአንጀቴን እኮ ነው ምትናገረው👌 አቦ አላህ ያቆይህ🌹

  • @fffffffffffrr
    @fffffffffffrr ปีที่แล้ว +1

    ጀዛከለ ኸይር ወንድሜ ሰያ አላህይውደድህ እኛም እንወድሃለን

  • @mohammedabdin8393
    @mohammedabdin8393 ปีที่แล้ว +1

    ሠያ ማሻ አላህ ተባረከላው እውቀትህ አቀራረብህ ሥነስርአትህ በጣም ነው ማደንቅልህ አላህ ይጨምርልህ

  • @rukiya6481
    @rukiya6481 2 ปีที่แล้ว +10

    ሴቶችዬ በደብ አዳምጡ ታዳ ዛሬዉኑ ጠይቃችሁ ላ ካላችሁ ኡኡኡ እዳትሉ ቀስ ብላችሁ ሆሆሆ እኔስ ነፃ ነኝ ለወደፊቱ ጥሩ ትምህርት ነዉ

  • @maryem9100
    @maryem9100 2 ปีที่แล้ว +6

    ልክ ብለሀል ሰያወ ለምሳሌ እኔ ስልኬን በጣም ነወ እምወደወ በጣም ስለሆነም የትኛዉም ስራ በመዳም ቤት ቢበዛ ሴልኬን ሳላወ ሰልከፈተወ አልዉለም ለሚወዱትም ሰወ እደዛወ

  • @HalimaMohammed-wf4ro
    @HalimaMohammed-wf4ro 4 หลายเดือนก่อน

    ሱብሀንአላህ ይገርማል ትክክል ነው የተናገርከው ።እኔም አጋጥሞኛል

  • @yasminbintahmed
    @yasminbintahmed 2 หลายเดือนก่อน

    አልሃምዱሊላ ኢኔ ደስተኛ ነኝ አለህ መጀመረችንን ብቻ ሰይሆን መጨረሻችንን የሰሚሪልን የረቢ አሚንንን በሉ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Hmmm-w3h
    @Hmmm-w3h 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ ትምህርቶችህ በጣም ጠቃሚ ነው አላህ ይጨምርልህ ወድማችን

  • @resalaahmad2214
    @resalaahmad2214 2 ปีที่แล้ว +4

    ጀዘከለሀ ኸይረን ሰያ ዉዶ እህቴ ቁርአንን ቅሪ ሀዲስን ስሚ ወይም አደምጭ ያኔ ልብሽ ይረገገል

  • @hawamuhammed8780
    @hawamuhammed8780 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛክ አላህ ህዳር ፊዱኒ ወል አሄራ የተመቻቸ ኑሮ አላህ ይወፍቅህ. ብዙ አስተማሪ ነገሮች ነው እምትለቃቸው.

  • @kaderaljaremze7434
    @kaderaljaremze7434 หลายเดือนก่อน

    የውስታዝ አላህአድሜናጤናይስጥህ በኔላይ ደርሳል አልነቃሁምነበር ባንተምክርነቃሁ

  • @حياهاليوم
    @حياهاليوم 2 ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበርካተሁ
    ትክክል ወንድሜ ግንአብዛሀኛዉ ወንድ ውደታቸዉ የውሽት ነዉ ኢሏ አሏህ ያዘነለት ብቻሢቀር

  • @Sumeya-z9m
    @Sumeya-z9m 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሠለላሁ ዐለይሂ ወሰለም 🎉 ሠለላሁ ዐለይሂ ወሰለም 🎉 ሠለላሁ ዐለይሂ ወሰለም 🎉 ሠለላሁ ዐለይሂ ወሰለም 🎉 ሠለላሁ ዐለይሂ ወሰለም 🎉 ሠለላሁ ዐለይሂ ወሰለም 🎉 ሠለላሁ ዐለይሂ ወሰለም 🎉 ሠለላሁ ዐለይሂ ወሰለም 🎉 ሠለላሁ ዐለይሂ ወሰለም 🎉 ሠለላሁ ዐለይሂ ወሰለም 🎉

  • @fathemohmmed
    @fathemohmmed 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ወዲም ሠያ አሏህ ይጠብቅህ ወላሂ እኔ በጣም እከታተልሀለሁ ያአሏህ ዱዓ አርግልኝ እስኪ በአሏህ ስዴት ሠርችቶኛል አሏህ በቃሽ እንዲለኝ አሏህ ለሁላችንም ጥሩ ባል ይስጠን ያረብ

    • @እሙሬድዋን
      @እሙሬድዋን 2 ปีที่แล้ว

      አብሺሪእህቴ ሁላችንምነንስደትየመረረን ወላሂ ብቻአልሀምዱሊላህአለኩሊሀል

  • @ቲቲነኝአባቴንናፍቂ
    @ቲቲነኝአባቴንናፍቂ 2 ปีที่แล้ว +2

    ትክክልሰያወድማችን የኔስ ያልኩትንእሽነውእሚለው አላህመጨረሻችነን ያሳምረውው

  • @sihamTube8091
    @sihamTube8091 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰያ ማሸአላ ማሸአላ ልክብለሀል ጀዛከላህ በጣም ጠቃሚ ትምህርትነዉ ሱበሀን አላህ

  • @ይሁንለበጎነው-ቸ2ሰ
    @ይሁንለበጎነው-ቸ2ሰ ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛክ አላህ ኸይርصلى الله عليه وسلم

  • @زيناتبنتالحبشا
    @زيناتبنتالحبشا 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛክ አሏህ ኸይር ሰያዉ አልሀምዱሊላህ አላኩሊሀል

  • @ኢማንየሳኩራዋ.ዪቱብ
    @ኢማንየሳኩራዋ.ዪቱብ 2 ปีที่แล้ว +2

    S 🌹 A 🌹 W 🌹በትክክል ✅ማሻ ኣላሃ አለሀ ይጨምሪል

  • @zinatahmad5875
    @zinatahmad5875 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋአለይኩም ሰላም ወረህመቱላ ወበረካቱ
    ጅዛከላህ ኸይር ምርጡ ወንድማችን

  • @rabyasaed4779
    @rabyasaed4779 2 ปีที่แล้ว +2

    ወድሜማሽአላህ ጀዛኪ አላህይጨምርልህ ሥወድህ ያኬራወድሜአላህይጠብቅህ

  • @አላሀምዱልላ
    @አላሀምዱልላ 2 ปีที่แล้ว +4

    አላህ ከይሩን ይምሪጥልን እንሻአላ አላህ እወቀናሁን ይሲጠን ጀዛ ካአላ ወኸይራን ወንድመ

  • @frdosmussa3182
    @frdosmussa3182 2 ปีที่แล้ว +14

    አላህ እውነተኛ ፍቅር የሚሰጥ ባል ይወፍቀን

  • @الحمدلله-ج5س5غ
    @الحمدلله-ج5س5غ 2 ปีที่แล้ว +1

    ወአሊኩሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛክአላህኸይር

  • @የአረህማንባሪያ
    @የአረህማንባሪያ 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛኩሙላህ ኸይረን አኺል ከሪም

  • @ZAINABZ-tw9nl
    @ZAINABZ-tw9nl 4 หลายเดือนก่อน

    ወንድም ሰያ ጀዛክ አላህ ኽይር መሠሎችህ አላህ ያብዛልን❤❤

  • @mubamnurer5502
    @mubamnurer5502 2 ปีที่แล้ว +3

    ማሻላ ጥሩ ምክር አላህ ሁላችንም ንፅሁ ፍቅር ይስጠን

  • @madinaadam8520
    @madinaadam8520 2 ปีที่แล้ว +5

    አይይይይ 💔😭😭👈ልቤ ተሰብሯል ወላሂ ወንድማችን እናመሰግናለን

    • @بنتالاسلاموافتخر-ط6ش
      @بنتالاسلاموافتخر-ط6ش 2 ปีที่แล้ว +2

      ልቡ ያልተሰበረ የለም አብሽሪ የኔ ዉድ

    • @nejatabdosh3390
      @nejatabdosh3390 2 ปีที่แล้ว

      Aww endemene alehe ebakehene endete new selkehene magegnete yemechelew lawerahe felegalew

    • @tube4750
      @tube4750 2 ปีที่แล้ว

      አብሽሪእኔምነኝ

  • @ferdosyoutub9854
    @ferdosyoutub9854 หลายเดือนก่อน

    ወላሂ እኔ ራሴን በጣም እራስ ምታት በሽተኛ አደርገኝ ውሽታም ና ጫት ቃሚ ነው 😢
    ግን በመጀመሪያ እነማይቅም ነበር የነገርኝ ግን አሁን ላይ በሽተኛ አደርገኝ መለያየት ይሻለናል እንለያይ ስለውም አይፈልግም ከኔ ጥቅም ብቻ ነው እሚፈልገው ከኔ በላይ ጎደኞቹን ያስቀድማል ንብርታችንን እርራሱ በወንድሙ ሊያደርግ ሲል እናቴ ደርስችበት 😢

  • @seidkase8283
    @seidkase8283 2 ปีที่แล้ว +2

    ጀዛከ አላህ ኸይር ሽኩራን በረታ ወድሜ ሰያዉ አላህ ይጠብቅህ ተሸረኞች ሴራ በጣም ነው እምወድህ

  • @STubeስልጤዎ
    @STubeስልጤዎ 2 ปีที่แล้ว +3

    ሰያ አለህ ይወዳዲክ ኢኛም እንዊድከለን መሻአለ አለህ ይጨምራል 👍👍👍👍👍

  • @فاطمه-ك7ز
    @فاطمه-ك7ز 2 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻላ ስግደት ያለንም እህቶችህ ዱዋ አርግልን

  • @lobabakonjo3418
    @lobabakonjo3418 2 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው እኔ ለ ሶስት አመት ያክል የማወራው ልጅ ነበር ሃገር ስገባም እንዴምንጋባ ቃል ተገባብተን። ነበር ሀኅላ። ላይ ለምን። ጥያቄ አልጠይቀውም። አልኩና። የሆነ ነገር ልጅምር ነው እና እገዘኝ አልኩና ጠየኩት። ስንት መፅዋትነት ከፋየለትም ነበር። አይ አለ። ይህንን። ማረግ። አልችልም። ግን ሊላ ነገር ከሆነ እሽ አለኝ እኔም። እራሴ አደርገዋለሁ። አንተ ያልከኝን እናም በቃ ከ አሁን በኅላ ምንም። ነገር እንዳትልክልኝ እኔም አቆማለሁ አልኩት። እውነት አይኑን አላሼም እሺ በቃ ካንች ከመጣ አኝና። ከትንሽ ወራቶች በኅላ አገባ። ከዛም ወዳው ያን ሁሉ ነገር ሳደርግ የነበረው። ትግስትሽን ለመፈተን ነው ይቅርታ አድርጊልኝ አለኝ እኔም። ትግስቴ አልቊል ብየ እምቢ አልኩኝ። ግን ወንዶች። አላህ ልብ ይስጣችሁ ያሳዘነችኝ ያች ያገባት ልጅ ናት

    • @Susu-p8v5w
      @Susu-p8v5w 2 ปีที่แล้ว

      ጉድ🤔

    • @zd9022
      @zd9022 2 ปีที่แล้ว

      ሀቢቢቴ ለሷ ያልሆነ ለኔ ይሆናልድ ብልሽ ስቢ እኔም ያንቸ አይነት ገጥሞኝ ነበር ወሽታም ናቸው አላሀምዱሊላሂ ከሱ የተሻለ ስጠኝ ጊታየ አንችንም ይስጥሽ

  • @-Ele
    @-Ele 2 ปีที่แล้ว +9

    🌹ጥሩ ሰዉ ማለት አላህ ሱባሃነዉ ታለ 🌹ባዘዘዉ መልክ መታዘዝ ነዉና ሁሌም ጥሩ እንሁን 🌹👉 ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ ።🌹🌹🌹🌹🌼🌼

  • @አላህሆይበእዝነትህአሰበን
    @አላህሆይበእዝነትህአሰበን ปีที่แล้ว +2

    ጀዛኪላህ ኸረን

  • @fatumara3244
    @fatumara3244 3 หลายเดือนก่อน

    እኔ ተስፋ እየቆረጥኩነው ዱአ አረጉልኝ አይታችሁ እዳታልፉኝ በአላህ

  • @zeharaebrahim4793
    @zeharaebrahim4793 2 ปีที่แล้ว +4

    ጀዛክ አላህ ኸይር ወንድሜ

  • @Mymona-uo7ot
    @Mymona-uo7ot 2 ปีที่แล้ว +1

    ሀቢቢ ሰያ ስለኔ የምታወራ እየመሰለኝ ሰማሁህ ወላሂ እኔ ግራገብቶኛል ግን የኔዉ ተፈጥሮ ነዉ እጅ የንፍገት አደለም ልመጅኝ ይለኛል እኔ ደግሞ ሁሌም አድስ ይሆንብኛል ኢላይሂ ወላሂ ዱአእ አድርጉልኝ በአላህ

  • @zumaiadrees2464
    @zumaiadrees2464 ปีที่แล้ว

    የኔ መልካም ወድም ጄነተል ፍርዶሥን ብቻ አይዴለም እዴው የአላህሡበሀኑ ተአላ ፊተ ለማየት ይወፍቅ አላህም ይቀበልህ

  • @mubarekmubarek2182
    @mubarekmubarek2182 2 ปีที่แล้ว +2

    አሰለሙአለይኩም ሰያ እኔ ላገባ ነበር ልጁ በቅርብ ነዉ ወደ ኢስላም የገባዉ እናም እኔጋር ከመተዋወቁ በፊት የክርስትና እምነት ተከታይ ነበር እናም ያገሬ ልጅ ነዉ በመጀመሪያ እኔን ብለህ ከምትሰልም ሀይማኖቱን አዉቀህ ብትሰልም ደስ ይለኛል አልኩት እሱ ባቺ አቀዋለሁ እናም ልስለም አለኝ እሺ አልኩት ሰለመ ከዛ ወደ ቤተሰብ ሽማግሌ ላከ ቤተሰብም ፈቀደ እና ነገ ብንጣላ ይመለሳል እያልኩ እሰጋለሁ በርግጥ ለኔ መስዋት እየከፈለ ነዉ ግን የእዉነት አላህን አዉቆና መርጦ ቢመጣ ደስ ይለኝ ነበር አሁን እኔም በምችለዉ እየመከርኩት ነዉ አንድ አንድ ትምህርትም እየላኩለት ነዉ ግን እሰጋለሁ ገና ሰላት አልጀመረም ጀምር ስለዉ ቁረአኑ ሊገባኝ አልቻለም ይለኛል እና የሚሰራዉ ሰራም ትንሽ አስቸጋሪ ነዉ እረፍት የለዉም ፎከስ ማድረግ አልቻለም ግን ሰርጋችን አንድ ወር ቀርቶታል ሰላት ሳይጀምር እንዴት ኒካህ አስራለሁ እያልኩ ግራ ተጋባሁ ምን ላድርግ እናም ለሱም አንድ አንድ ትምህርቶችን ብትሰጥልኝ በምን ላገናኛችሁ ሰያ በአላህ እዳታልፈኝ ምከረኝ

    • @بنتالاسلاموافتخر-ط6ش
      @بنتالاسلاموافتخر-ط6ش 2 ปีที่แล้ว

      መጀመሪያ እስልምናን አጥንቶ ትክክለኛ ሀይማኖት መሆኑን በራሱ ፍላጎት አምኖ ነዉ መስለም ያለበት ላች ብሎ ከሰለም አድ ቀን ስት ጣሉ ወደሀይማኖቱ መመለሱ አይቀርም ለማንኛዉም በደብ አስቢበት እህቴ ከመግባትሽ በፊት

    • @hdvf417
      @hdvf417 2 ปีที่แล้ว

      ጓደኛየ ለሷ ብሎ ሰለመ ብዙ ነገረ አደረገችለት ሲጣሉ ግን ወደ ክረስትና ተመለሰ በረግጥ ሰው ሁሉ አድ አይነት አይደለም ንፅፅረ ይማረ ከዛይረዳል

    • @የኡስታዝሙሀመዲዳውዲተማሪ
      @የኡስታዝሙሀመዲዳውዲተማሪ 2 ปีที่แล้ว

      ሰላት የማይሰግድ ሰው ምን ያረግልሻ እሱ ገና ብዙ ነገር ይቀረዋል አትቸኩይ ለማንኛውም።
      እኳን እሱ። ለእስልምና አድሰ የሆነው። ሙሰሊሙ እኳን የሆነ ው አሰቸጋሪ ነው

    • @Sofia-nk4kc
      @Sofia-nk4kc 2 ปีที่แล้ว +1

      ሶበሀን አላህ ያኔም ጥያቄ ልክ እንደአንቺ ነው ግን እኔ ንካ አለሰርኩም ከሱ ተመልሶ ይሄዳል ብዬ ፈራሁት

    • @mubarekmubarek2182
      @mubarekmubarek2182 2 ปีที่แล้ว

      @@Sofia-nk4kc አላህ ያፅናቼዉ እህቴ እኔ በቅርቡ ኒካህ ላስር ነዉ በሀራም ማዉራቱ አስፈላጊ አለም እዲበረቱ ዱአ ማድረግ ነዉ እህቴ

  • @እዉቀትከንግግርከተግባርይ
    @እዉቀትከንግግርከተግባርይ 2 ปีที่แล้ว +2

    ጀዛከላህ ኸይረን ወንድም

  • @omuelhamtube3977
    @omuelhamtube3977 2 ปีที่แล้ว +2

    ጊን ኢኔ ባሚዲር ላይ ኢንዳኔ ሊቡ ስብርብር ያላ ሳዉ ያላ ኣይመስላኝም ናባር ግን ኣልሃምዱሊላይ ኣላኩሊሀል🥺😢😭

  • @b.6015
    @b.6015 2 ปีที่แล้ว +2

    ሳህ የኔውስ አለሀምዲሊላህ ከኔ መለየት አይወድም ሌቱንም ቀኑንም አብሮኝ ቢሆን ነው የሚያስደሳው ስደት አራራቀንጂ ያውም እኔ ነኝ የምሰለቸው አላህ አይቀይርብኝ ያረብ

  • @ahmedaragie1061
    @ahmedaragie1061 2 ปีที่แล้ว

    ራስህን ፈትሺ መጀመሪያ ሰያዉ ሙስሊም ራሱን ከፍ አያደርግም ደግም ሰለመዉደድ ሰለፍቅር መቼ ሪሰርች እንደሰራህ ማጣቀሻ ጋር ብትነግረን አይሻልም አላህ ብቻ ነዉ የሚያቀዉ የሰዉን ልብ አዋቂ ተብየዉ።

  • @saraali4196
    @saraali4196 2 ปีที่แล้ว +1

    ትክክል ሰያ ጀዛክላህኸይር

  • @fatimaa4895
    @fatimaa4895 ปีที่แล้ว

    አየአሁንሥእደትሠወችንእደማምንግራገብቶኛል እኔአገርቤትነበርያገባሁትተዛስኡድኸደብቻታርኩብዙነውሠያእናምአገባግንአግብቶ ተሦዘንሢመለስደወለእኔምአናገርኩትያልተናደድኩመሥሌውስጤግንበጣምከማወራውበላይነውእሳቱየሚያቃጥለኝእናምአብረንእድሆንጠየቀኝእቢአልኩትከዛጋደኛውንላከእኔምእሽአልኩትተዛምመራቅጀመርእኔምአዝኛዝምአልኩስርቀውይቀርባልበብሎክደከምኩትአዛምመልሶሴትጋደኛውአስጠየቀኛእናምአሁንበጣምምአመኛውነበርግንመልሶተጫወተብኝመልአሁንሥኡድእስርቤትነውግንበልቤየሚያቃጥለኝንለማጥፋትእየታገልኩነው

  • @ዜድነኝኡኸትዩሱፍ
    @ዜድነኝኡኸትዩሱፍ 2 ปีที่แล้ว +1

    ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ጀዛከላህ ከይር ሰያ

  • @ekramyimam4895
    @ekramyimam4895 2 ปีที่แล้ว +39

    *_እኔማ ገና ስንግባባ ድምፂን ሳይስማ አይውልም ነብር አሁን ላይ ግን ብዙ ግዜ እንቆያለን ሚሴጅንም አይቶ ዝም ይላል ያኢላሂ ለኔ ካላለው ከእሱ የተሻለውን ወፍቀኝ ልቤንም አፅናኝ ኡፍፍፍ😔😔😔😔_*

    • @fafyyoutubefafyyoutube8389
      @fafyyoutubefafyyoutube8389 2 ปีที่แล้ว +17

      ወላሂ ወንድ ልጅ አንችን ከወደደሽ ምንም ጊዜ አያጣም ተጠንቀቂ ብዙም ልብሽን እዳሰጭው ችግሩ እኛ ሴቶች ለቀረበን ሁሉ ልባችን ክፍት ነው

    • @ekramyimam4895
      @ekramyimam4895 2 ปีที่แล้ว +3

      @@fafyyoutubefafyyoutube8389 *_አይ አንች ልቤማ ቆየኮ ከጨለለ እንዳው ጠንካራ ያርግሽ ብይኝ እንጂ ኢንሻ አላህ እጠናክራለሁኝ ደግሞ 💪_*

    • @ZD8679
      @ZD8679 2 ปีที่แล้ว +10

      እህቴ ኮሜቴን ካነብብሽ እኔ ከወራት በፌት መተኛ መቀመጫ አሳጥቶኝ ነበር አችን ድምፅ ሳልሰማ መቆየት አልፈልግም ይለኝ ነበር ግን እኔን እድወደው ካደረገ በሗላ ወላሂ ዘጋኝ ብደውል ቴክስት ብፅፍ ባስፈልገው በስተመጨረሻ እዳገባ ነገሩኝ የሚወድሽ ከሆነ ኒካ አድርግልኝ በይው አለዛ አስቢበት

    • @እሙፊርደውስነኝስደተኘዋ
      @እሙፊርደውስነኝስደተኘዋ 2 ปีที่แล้ว

      አብሽሪ ከባድ ነው አላህ ያብጅልሽ

    • @እሙሬድዋን
      @እሙሬድዋን 2 ปีที่แล้ว

      @@fafyyoutubefafyyoutube8389 ትክክክክክል

  • @ኢተቁላህነፍሴ
    @ኢተቁላህነፍሴ 2 ปีที่แล้ว +2

    በትክክል ወንድማችን ጀዛአ ካላህ

  • @sadahussen620
    @sadahussen620 2 ปีที่แล้ว +1

    አህለን ኡስታዙና ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ምርት ትምህርት ነው የምሰጠን ቀጥልበት በርታ

  • @ዜድነኚተስፈኛዋየአላህባረ

    እኔም አገጥሞኛል ብቻ አልሀምዱሊላህ ጀዛከላ ህይረ

  • @khairiyasaeed6693
    @khairiyasaeed6693 2 ปีที่แล้ว

    አሠላማለኩም ወራህመቱላሂ ።ወድሜ የምትናገረዉ ሁሉ ትክክል። እኔይኸዉ የሠዋገር እቃጠላለሁ እሱበብሬ እየጨፈረነዉ ነገር።ግን እኔ ተቃጠልኩ አሁንሥ በሽተኛ ሆኩ የሁለት ልጆች እናትነኝ ነገርግን አላህ እቅር ይበለኝ ከሱሌላ ወንድ ያለአይመሥለኝም እሱአይፈልገኝም እኔግን ከሱመለየት አልፈልግም።እደዉ መላዬ ምድነዉ

  • @حليمهحسن-ر7ث
    @حليمهحسن-ر7ث 2 ปีที่แล้ว +1

    እሠይ በዚህ አይነትማ ተኗኗርናት ትዳርን እረ እንደው ዝም ብሎ ትግስቱን ይስጠን ብላችሁ ዱአ አድርጉ ሌላው ጥርጣሬ ለህይወት አስቸጋሪ ነው

    • @emtube9470
      @emtube9470 2 ปีที่แล้ว

      ውዷየ ደምሪኝ 🌹❤️

  • @user-ow8nz1xq3l
    @user-ow8nz1xq3l ปีที่แล้ว +1

    ባል የለላችሁ ሴቶች አላህ ሶሊሁንባል ይስጣችሁ ወዶችም ሚስት የለላችሁ ሶሊኋንሚስት አላህ አላህ የወፍቃችሁ ሰያ ጀዛኸላ ኸር

  • @HabibaMaid
    @HabibaMaid 4 หลายเดือนก่อน

    ጀዘአክ አላህ ኸይር ወድማችን ጥሩምክርነው

  • @AlliAhmed-h9o
    @AlliAhmed-h9o 11 หลายเดือนก่อน

    የእኔም የፈርሰው በዝህ ምክኔት ነው ወላሂ ትክክል ነህ 10 አመት በጣም ታገሰኩት

  • @Fatima-cd8or
    @Fatima-cd8or 2 ปีที่แล้ว +1

    መሻአላህ ትክክል ወድማችን

  • @MYLove-jn7us
    @MYLove-jn7us 2 ปีที่แล้ว

    ሱበሀን አላህ ኮሜንቱሁላ አልቃሻ ሴት አዟችሁ ውዶች ያለፈታሪካችሁንእያስታወሳችሁ አትጎዱ ህይወትይቀጥላል እና ወንዶች ፍቅርእደያዛችሁ ካወቁ ሸርተት ይላሉ ፎቶ ቴክስት ባጠቃላይእነሱን እሚያስታውሳችሁንነገር አጥፉከስልካችሁ

  • @Fafe-vr7nx
    @Fafe-vr7nx 2 ปีที่แล้ว

    ኡሥታዞችን ሠላም ያርጋችሑ ወላሂ አልነግበዉም ምክራችሑን

  • @habibaal4299
    @habibaal4299 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛኩሙላህ ኸይር

  • @አህላምሀሰን
    @አህላምሀሰን 3 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ሰያ🌺🌺🌺

  • @Rabia-ju1xu
    @Rabia-ju1xu 4 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ ምክሮችህ አስተማሪ ናቸዉ ጀዛከላከኸይር

  • @መመሰጋገኛኢትዩብ
    @መመሰጋገኛኢትዩብ 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ጀዛክ አላህ ኸይርን