የብልት ፈንገስ ኢንፌክሽን እንዴት ማከም እንችላለን? Vaginal Thrush / Is White Discharge Normal /Tena Seb / Dr. Zimare

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ต.ค. 2024
  • ➡️website👉 tenaseb.com/
    ➡️Facebook page👉 / tenaseb
    ➡️Facebook group👉 / tenaseb
    ➡️Telegram channel 👉🏽 t.me/tenaseb
    ➡️Telegram Group discussion 👉🏽 t.me/tenasebeth
    ➡️Dr.Zimare Telegram 👉🏽 t.me/DrzimareT
    የብልት ፈንገስ ኢንፌክሽን እንዴት ማከም እንችላለን?
    በዚህ ቪድዮ ብልት ፈንገስ ኢንፌክሽን ፦
    👉ምልክቶች
    👉መንስኤው
    👉ቅድመ መከላከያ
    👉ህክምናው ተገልጽዋል።
    ይህ ቪድዮ ጠቅላላ ግንዛቤን ለመፍጠር የተሰራ እንጂ በግልሰብ ደረጃ ህክምናን ለመተካት አደለም። ስለዚህ ሀኪም ማየት በሚኖርባቹ ሰአት ወደ ህክምና ቦታ መሄድ መዘንጋት የለበትም።

ความคิดเห็น • 1.1K

  • @hasna5336
    @hasna5336 3 ปีที่แล้ว +298

    እውነት ብዙ ግዜ አረብ ሀገር ያለን እየተሰቃየን ለመናገር እያፍርን መናገር በጭቀት መሞት ነው አሪፍ ጥያቄ ነው እናመሰግናለን ዶክተር እህታችን

    • @AbCd-lf2df
      @AbCd-lf2df 3 ปีที่แล้ว +6

      እዱክተር
      በጣምያሳክክክከኝል
      ከነገዛሬ
      ይሺለኝልእያልኩኝ
      ይባሰብሎ
      እቅልፈእየነሳኝነው

    • @hasna5336
      @hasna5336 3 ปีที่แล้ว +32

      @@AbCd-lf2df እህት መፍቴውን ልንገርሽ እኔም 3 ወር አሞኝ እያለቀስኩ ነበር በጣም ያሳክክ ነበር ግን ሁሌም ለብ ባለ ውሐ ጨው ጨምረሽ ታጠብው በተደጋጋሚ ይድናል

    • @uaekfn9197
      @uaekfn9197 3 ปีที่แล้ว +1

      @@AbCd-lf2df ehtewa enem labidi new endezih aynet himem agatimogn ayawkim betam yasakegnal

    • @taibah1116
      @taibah1116 3 ปีที่แล้ว

      @@hasna5336 እረእህት እኔም ወላሂ ተጨንቂለሁ ሞክሮኝአያቅምነበር ምላድርግ

    • @Nejat197
      @Nejat197 2 ปีที่แล้ว

      @@taibah1116 ጨዉ እንዳትሞክሪ

  • @zedoshewasalale5426
    @zedoshewasalale5426 3 ปีที่แล้ว +314

    ይህ ጥያቄ በትክክል የኔ ነበር ። እናመሰግናለን Dr

    • @ሃኒነኝየናቴናፋቂ
      @ሃኒነኝየናቴናፋቂ 3 ปีที่แล้ว +10

      ዶክተር ሃኒእባላለሁ እኔ ግንኙነትታደረኩ በጣምፈሳሽአለኝ ብልቴምያብጣልያሳክከኛል ደሞም የሆነድምጥያሰማል ምድነውምክናየቱ አደራመልሽልኝ ወይምቁጥርሽን አስቀምጭልኝ በአላህተሸግሬአለሁ

    • @የሀበሻሊጅyoutubeቻናል
      @የሀበሻሊጅyoutubeቻናል 3 ปีที่แล้ว

      እኔም ተቸግራለው መዳኒትም ቃምሁ ምንም ፋይዳ የለውም

    • @rukeyabintiselam7443
      @rukeyabintiselam7443 3 ปีที่แล้ว

      መልሽልኝ

    • @selamawitalebel6966
      @selamawitalebel6966 3 ปีที่แล้ว +2

      የኔም

    • @አይንዬየባቷልጅ
      @አይንዬየባቷልጅ 3 ปีที่แล้ว +2

      እኔም

  • @mesitube3303
    @mesitube3303 3 ปีที่แล้ว +100

    የሴት ዶክተሮች እየመጡ ነው ዋው እናመሰግናለን dr

  • @DESTAification
    @DESTAification 11 หลายเดือนก่อน +3

    እጅግ በጣም ጠቃሚ ነገር ስለምታዘጋጂ ምስጋና ይገባሻል።
    በእኔ ግምት ህክምና ፈላጊዋ እርጎ ብትጠጣና ብልትዋን በአርጎ፣ በአሬራ ወይም በአጓት ብትታጠብ ጠቃሚ ባክቴርያዎችን ለመተካት ያስችላት ይሆናል እያልኩ አስባለሁ።
    በዚህ ሀሳብ ላይ የተፃፈ የጥናት ውጤት ግን እስከ አሁን ድረስ አላነበብኩም። ሙከራው ይጠቅማል እንጂ ይጎዳል ብዬም አልገምትም።

  • @kewusermedia
    @kewusermedia 3 ปีที่แล้ว +45

    እናመሰግናለን ዶ/ርየ የእውነት እኔም ስጨነቅበት የነበረውን ነው የነገርሽኝ እድሜሽ ይርዘም🌹🌹🌹

    • @Geeeay43
      @Geeeay43 10 หลายเดือนก่อน +1

      እውነት እኔ ከዛሬ ሁለት አመት በፊት በጣም ተሰቃይቼ ነበር😢

    • @MHMD-cl4pi
      @MHMD-cl4pi 9 หลายเดือนก่อน

      ​@@Geeeay43እና ብምን ተወሽ እባክሽ ተባበረኝ እህቴ

    • @hamadahmad1068
      @hamadahmad1068 8 หลายเดือนก่อน

      በምን ለቀቀሽ😢ታዳ​@@Geeeay43

    • @muramura4154
      @muramura4154 6 หลายเดือนก่อน

      ​@@Geeeay43እና መፍትሄ አገኘሽ?

    • @አዝመራ-ቈ6ዀ
      @አዝመራ-ቈ6ዀ 3 หลายเดือนก่อน

      የኔ ወድ እኔ ጮርጮራየን እና ብልቴን እና ጀርባይን የመኛን😢❤❤ ውድ

  • @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር
    @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር 2 ปีที่แล้ว +21

    አመሰግናለሁ ዶክተር እኔ ብቻ ነኝ ብዬ ነበር በዚህ ህመም እምሰቃየሁ ሁሉም ያልሻቸው እኔላይ ይታያሉ ግን ከቻልሽ የሚቀባውንም ሆነ ወይም እሚዋጠውን የሄ መድሀኒት ለዚህ በሽታ መፍትሄ ነው ያልሽውን ስሙን ብትፅፊልን ጥሩ ነው

  • @FirehiwetTadesse-gs6pg
    @FirehiwetTadesse-gs6pg 11 หลายเดือนก่อน +6

    ዶክተር ምርጥ አሳብ ነው እናመስግናለን,🙏🙏

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed 3 ปีที่แล้ว +48

    አድስ ነኝ ለምትሰጫቸው ትምህርቶች እናመሰግናለን ዶከተር

  • @betelhemshiferawmengstu
    @betelhemshiferawmengstu 8 หลายเดือนก่อน +7

    እድሜ 15 ነው ተማሪ ነኝ ምንም አይነት ግንኙት አድርጌ አላቅም ግን እባክሽ ንገሪኝ እኔም አለፎ አልፎ ከስንት አንዴ ያቃጥለኛል ነጭ ፈሳሽ ይፈሰኛል ህክምናው ምርመራው እንዴት ነው ዶክተር ንገሪኝ እባክሽ

  • @ሲፈንከሸገር
    @ሲፈንከሸገር 3 ปีที่แล้ว +20

    ተባረኪልን የፌስ ብክ ገፅ ና ሌላም በውስጥ ብናወራሽ። ደስ ይለናል

    • @tenaseb-
      @tenaseb-  3 ปีที่แล้ว +3

      ➡️website👉 tenaseb.com/
      ➡️Facebook page👉 facebook.com/tenaseb
      ➡️Facebook group👉 facebook.com/groups/tenaseb
      ➡️Telegram channel 👉🏽 t.me/tenaseb
      ➡️Telegram Group discussion 👉🏽 t.me/tenasebeth
      ➡️Dr.Zimare Telegram 👉🏽 t.me/DrzimareT

    • @user-xv5mp4cq3f
      @user-xv5mp4cq3f 3 ปีที่แล้ว +2

      ሠላም ዶክተር ስልክ ቁጥርሽን የት ነዉ የማገኝዉ?

    • @hayatjmal1700
      @hayatjmal1700 3 ปีที่แล้ว

      ሰላምዶክተር በውስጥማናገርፍልጌነበር ስልክሽንብታስቀምጭልን አመሰግናለሁ

    • @banchayehugebito2241
      @banchayehugebito2241 2 ปีที่แล้ว

      @@tenaseb- ዶክተር ጤና ይስጥልኝ እኔ ገና ከማንም ጋር ግንኙነት አላደረኩም ግን ፈሳሽ ይመጣብኛል ምን ማድረግ አለብኝ

    • @wubyechannel8005
      @wubyechannel8005 2 ปีที่แล้ว

      @@tenaseb- ሰላም ደኩተር በርችልን ግን ቁጥርሽን እፈልጋለሁ

  • @meseretyohannes5066
    @meseretyohannes5066 ปีที่แล้ว +4

    እመሰግናለሁ ዶክተር ብዙ ትምህርት አግንቼአለሁ ስጨነቅ የነበረ

  • @mesibedru8671
    @mesibedru8671 ปีที่แล้ว +13

    ዋው ጎበዝ ዶክተር ነሽ በትክክል ነው ያብራራሽልን አመሰግናለው

    • @AzebAzeb-r5w
      @AzebAzeb-r5w 11 หลายเดือนก่อน

      እረእኔምበጣምተሰቃይቻለሁእረጅምጊዜሆነኝበጣምነውየሚያሳክከኝእየቆየይመላለስብኛልምንላድርግተሰቃየሁ

  • @maki--tube2858
    @maki--tube2858 2 ปีที่แล้ว +13

    በጣም ይገርማል እኔ ኢሄ ሁሉ ይታይብኛል እና በጣም ተጨንቄ ነበር እናመሰግናለን ዶክተር🙏🏽

    • @maki--tube2858
      @maki--tube2858 2 ปีที่แล้ว

      @@almetube5688 እሺ ውዴ አንቺም

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 11 หลายเดือนก่อน

      ​@@maki--tube2858እሰኩላዳምጥወ
      እኒምአዳደጊዚእደደሜይፈሰኛል
      ንጨንወ

  • @fatumamahmad5242
    @fatumamahmad5242 3 ปีที่แล้ว +3

    በጣም እናመሠግናለን ዶክር አላህይጨምርልሽይጠብቅሽ

  • @mignotdaniel3396
    @mignotdaniel3396 ปีที่แล้ว +9

    እሽ ዶክተር ምክርሽ በጣም ጥሩ ነው ግን ለመታከም የት መሄድ እንዳለብን ህክምና የሚሰጡ ተቋማትን ብትገልፁልን እላለሁ

  • @woerkey1161
    @woerkey1161 ปีที่แล้ว +2

    እናመሠግናለን ደኩተር ። እህቶቻችን እኔ ታምሚ ነበር በጣም ሙቀት አገር ወስደውኝ በጣም ሳመኝ ደፍሬ አሰሪየን ነገርኳት እሷም ታማ ልጆቻቸውም ታመው ስለነበር በቀላሉ አወቀችው ከዛ ሰደልያ ( መዳኔት ) ከሚከዛበት ከዝታ ሠጠኝ ሶስት ቀን ተጠቅሚው ዳነልኝ ። ግን አሁን ሰወች ስጠይቃቸው ሁላቸውንም ያማቸው ነበር ይገርማል እኔን ብቻ ይመሥለኝ ነበር ። እናም በሙቀት ጊዜ አሰሪቻችሁን ንገሯቸው ያመጡላችሗል በተጨማሪ ሃያሉ ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቀን በሰላም ለሀገር ለወገን ያብቃን አሜን

    • @mmaty34mmaty35
      @mmaty34mmaty35 ปีที่แล้ว

      እባክሽ ክረሙ ምን እንደሆ ሱሙ ጠይቅልኝ አረ በማክ እየተሰቃየሁ ነው

    • @zewidero695
      @zewidero695 11 หลายเดือนก่อน

      wedy bents yekrymn sem tefylc bels ❤❤🥺🥺🥺🙏🙏🙏

    • @aschalewgasha-dv4rs
      @aschalewgasha-dv4rs หลายเดือนก่อน

  • @የአንድአምላክልጅነኝ-ፈ1ጘ
    @የአንድአምላክልጅነኝ-ፈ1ጘ 3 ปีที่แล้ว +18

    በጣም እናማሳግናለን ዶክተር😍😍🙏🙏

  • @tesfudebalke24
    @tesfudebalke24 8 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን ዶክተር ደስ የሚል ትምህርት ነው

  • @qwqw2298
    @qwqw2298 3 ปีที่แล้ว +3

    በርቺ የኔ ቆንጆ ለኛ ትልቅ ትምርት ነው

  • @hlwyaawle7708
    @hlwyaawle7708 2 ปีที่แล้ว +1

    ወላሂ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅሽ ማሬ አመሰግናለሁ

    • @UMUYEHIYATUBE
      @UMUYEHIYATUBE 2 ปีที่แล้ว

      ሀለውየ ደምሪኝ እህትዋ

  • @hanelove6686
    @hanelove6686 3 ปีที่แล้ว +11

    ሠላምሽ ይብዛልን እህታችን ዶክተር ይህ የሁላችንም ጥያቅ ነው በተለይ ስደት ላይ ያልነው ሴቶች የምናማክርው የምናየው የለን የሚረዳን የለ ሁሉን በጭንቅት ነው የምንይዘው ሁላችንም ያጋጥመናል ግን እንዴት እናድርግ ሃኪም ቤት ብንሄድም ቃሪያ እና የሚያለባለብ ነገር አትበሉ ነው የሚሉት ግን እንድቁም ንገራን

  • @edenadane9080
    @edenadane9080 ปีที่แล้ว +2

    ዶ/ር እባክሽ እርዳታሽ ያስፈልገኛል በስደት ነው ያለሁት በዛ ላይ የስድስት ወር ነብሰጡር ነኝ ብልቴን ያመኛል ያሳክከኛል ከሱም አልፎ ይቆስላል ሆስፒታል ስሄድ ምንም የለብሽም ይላሉ ከባለቤቴ ጋር ግንኙነት ሳደርግ ያቃጥለኛል ፍላጎቱም የለኝም ግን ውስጡን ምንም ህመም አይሰማኝም የብልቴ ከንፈሩ ብቻ ነው የሚያመኝ እርጉዝ ስለሆንኩኝ በጣም ፈራሁ ለልጄ እሰጋለሁ የመጀመሪያዬ ነው ይሄንን የምታነቡ ሁሉ እባካቹ ፀልዩልኝ ዶ/ር እባክሽን መልሽልኝ

    • @thhhyh5996
      @thhhyh5996 11 หลายเดือนก่อน

      ሰላምወለድሽ 😢

  • @zleekaas5623
    @zleekaas5623 3 ปีที่แล้ว +3

    በጣም እናመስግናለል እህቴ አላህ ደጠብቅሺ

  • @jamiladauud4952
    @jamiladauud4952 ปีที่แล้ว +1

    አዲስ ነኝ ስፈልግ የነበረዉን ነገር ነዉ ያስረዳሺኚ አመሰግናለሁ ዶክተር

  • @rabiyarabiya7359
    @rabiyarabiya7359 3 ปีที่แล้ว +7

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተርዬ መዳኒቱ ስሙ ብትነግሪን

  • @POWE4755
    @POWE4755 10 หลายเดือนก่อน +2

    የሴቶችን ጉዳይ ሴቶች ብቻ ብናዬው መልካም ነው በርቺ እህታለም ❤

  • @tgabab6759
    @tgabab6759 11 หลายเดือนก่อน +5

    እናመሰግናለን ዶክተርዬ ❤

  • @asddsa9711
    @asddsa9711 2 ปีที่แล้ว +2

    እናመስግናለን ዶክተር በጣም ኣስቸጋሪ ነው

  • @veronecatena3491
    @veronecatena3491 3 ปีที่แล้ว +8

    እናመሠግናለን ዶክተር በነገራችን ላይ እኔም ይሄው ስንት አመቴ ከማህፀኔ ነጭ ፈሳሽ ይፈሳል ብዙ ጊዜ ዶክተሮች ጋር ሄጃለሁ መድሃኒት ያዙልኛል በአግባቡ እጠቀማለሁ በማህፀን የሚገባም መድሃኒትም ክሬምም ተጠቅሜያለሁ ነገር ግን አልጠፋም ከፋርማሲም ደጋግሜ እየገዛሁ ተጠቅሜያለሁ አይጠፋም አያሳክከኝም ነገር ግን ነጭ ፈሳሽ ይፈሰኛል አሁን ባል አግብቼ እራሱ እንዴት ነው አብሬ የምኖረው እያልኩ እጨነቃለሁ አንዳንዴ ሽታ አለው አንዳንዴ የለውም አልፎ አልፎ ይጠፋና ተመልሶ ይመጣል ብቻ አሁንማ ሰልችቶኝ ትቼዋለሁ በቃ ምን ማድረግ እንዳለብኝ አላውቅም ሌላ ምንም አይነት በሽታ የለብኝም እግዚአብሔር ይመስገን ከዚህ ውጭ ለምን እንደማይጠፋ ግን ግራ ይገባኛል መላ በይኝ ዶክተር ሌላ መንገድ ካለው

    • @የማራምልጅ-ሰ2ነ
      @የማራምልጅ-ሰ2ነ ปีที่แล้ว

      ይከ የኔም ጥያቄነዉ በማራም መልሽልን ዶክተር😢😢

    • @AsdAsd-sj4xd
      @AsdAsd-sj4xd ปีที่แล้ว

      የኔም አንደዚ ነዉ

    • @tesematesfaye4786
      @tesematesfaye4786 ปีที่แล้ว

      መልሽልን ዶ/ር

    • @AbrehamHSudbd
      @AbrehamHSudbd 10 หลายเดือนก่อน

      አሽ በዚህ ደውይ ልንገርሽ 💞

    • @ወሎየዋ-ጐ3ደ
      @ወሎየዋ-ጐ3ደ 6 หลายเดือนก่อน

      ​@@AbrehamHSudbdእረ እኔም ነኝ እስኪ ቁጥርሽን አስቀምጭልን በውስጥ ላናግርሽ😢

  • @HeyatHemdu
    @HeyatHemdu 11 หลายเดือนก่อน

    ወላሂ,የኔን,ጥያቄ,ጠየቅሽልኝ,በጣም
    ተቸግሯለሁ,በህክምና ታይቸ,ነበር ግን
    መፍትሄ የለውም እናመሰግናለንDr❤❤❤

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 3 ปีที่แล้ว +7

    Thank you so much sister love you 🙏🏻💕

  • @mekahussen9279
    @mekahussen9279 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ትምህርት ሠጭ መልእክትነው በረቺ ዶ/ርዮ

    • @UMUYEHIYATUBE
      @UMUYEHIYATUBE 2 ปีที่แล้ว

      መኪየ ደምሪኝ ማሬዋ

  • @aynisho212
    @aynisho212 3 ปีที่แล้ว +4

    ዶክተር በቅድሚያ የብዙዎቻችንን ችግር ስለምትፈቺ እኔ በግሌ በጣም አመሰግናለሁ በመቀጠል እኔ ሁለት አይነት ችግሮች አሉኝ 1ኛው የወር አበባ እንደጨረስኩ የቡና ልቅላቂ የሚመስል ፈሳሽ ይፈሳልለተወሰነ ጊዜ 2 ኛው የወር አበባ ከጨረስኩ በሗላ ለ3 ቀናት ያክል ማህፀኔን ከውስጥ ያመኛል ግንኙነት ካደረኩ ይብሳል ይሄ የጀመረኝ ግን ልጅ ለመውለድ ፈልጌ ( ፎሊክ አሲድ) መጠቀም ከጀመርኩበት ጊዜ ጀምሮ ነው ምን ትመክሪኛለሽ አመሰግናለሁ

  • @kjgtdui7830
    @kjgtdui7830 10 หลายเดือนก่อน +1

    Fetari yibarkshi yih tyaq yebzu stochi tiyaq nber teyaqiyitum achim fetar yibarkachihu betam enmesegnal dokterye ❤❤ 💋💐🎓

  • @AykelAykel-h6y
    @AykelAykel-h6y หลายเดือนก่อน +3

    የመድሀኒቱን ስም ማውቅ ይቻላል

  • @akak981
    @akak981 6 หลายเดือนก่อน

    እኔ እድሜ 30 ነዉ አሁን ዩተንሳዉ ጥያቂ የኔም ነዉ በጣም ያሳክከኛል እናመሠግናለን❤

  • @SalamSalam-uy8cg
    @SalamSalam-uy8cg 11 หลายเดือนก่อน +5

    እናመሰግንአለን ዶክተር💐💐

  • @FkaduKidane-cl4wp
    @FkaduKidane-cl4wp 5 หลายเดือนก่อน

    Hi
    Doctery
    Endet
    Nesh
    Betam
    New
    Yemwedish
    Yemakebfish
    Ena
    Ande
    Tyakie
    Leteykish
    Ye3
    Lege
    Enat
    Neyi
    Periody
    Kemwledy
    Beft7
    Ken
    Keweldku
    Bewhala
    Gen
    5ken
    Yekoyal
    Bzu
    Dem
    New
    Yemie
    Feseyi
    Ena
    Letenaye
    Gudat
    Alew
    Weyes
    Endet
    New

  • @adugnawabebe432
    @adugnawabebe432 ปีที่แล้ว +9

    ሰላም ዶክተር ት/ትሽ በጣም ይመቻል ብዙ ሴቶች በህክምና ደረጃ ለመግለፅ የሚፈሩትን ችግራቸውን መናገር እድል ይሰጣል።የወር አበባ አላይም እና በግንኙነት ጊዜም ብልቴን ያመኛል እና ማርገዝ እችላለሁ?እማረግዝበትን ሁኔታ መፍትሔ ብለሽ የምታምኝበትን ነገር ብትነግሪኝ

    • @weletemaryam6171
      @weletemaryam6171 11 หลายเดือนก่อน

      የአቡነ ኪሮስ ገድል ተሸከሚ ተሳይ ልጅ ከፈጣሪ ነው አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠግሮ ለምኛቸው ልጅ ይሰጣሉ በተሰጣቸው ቃል ኪዳን መጸለይ መስገድ መጾም የጸሎት ቦታ ማዘጋጀት መጠመቅ ቅባ ቅዱስ መቀባት

    • @Fosiya-yd5hl
      @Fosiya-yd5hl 11 หลายเดือนก่อน

      እኔም

    • @MekdesShenkut
      @MekdesShenkut 10 หลายเดือนก่อน

      ሥንት አመትሽ ነው

    • @mekaneslame6910
      @mekaneslame6910 8 หลายเดือนก่อน +1

      ውዴ አብሽሪ ልጅ የሚስጠው አላህ ነው እና ጎደኛየም አታይምነበር ግን ልጅ ወልዳለች

    • @khadijasharjah3146
      @khadijasharjah3146 4 หลายเดือนก่อน

      ውዴ ሀኪም ህጂ ዝም አትበይ የወር አበባ ከለለ እንደት ይረገዛል

  • @MoloMolo-b3e
    @MoloMolo-b3e 11 หลายเดือนก่อน +1

    ከውስጥ የሜገባውን መዳኔት አሳይኝ ከፍርማሲ እድገዛ የምኖረው በስደት ነው በጣም እያመመኝ ነው❤

  • @የሀይቋቀበጥ-ኸ5ቈ
    @የሀይቋቀበጥ-ኸ5ቈ 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋውውውው እጂግ በጣም ደስ የምትይ ዶክተር ነሺ
    በጣም ወደድኩሺ

  • @aynalembakele3233
    @aynalembakele3233 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይሥጥልኝ ዶክተር የአግልግሎት ዘመንሺ ይባርክ

    • @eyobmekonen877
      @eyobmekonen877 3 ปีที่แล้ว +1

      በግንኙ ነ ት ግዜ በጣም ያም ኛል

    • @AminaSiraj-i8e
      @AminaSiraj-i8e หลายเดือนก่อน

      Dr yefesashun medanit mawek ifeligalew

  • @SefineshAyele
    @SefineshAyele ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ዶክተር አልፎ አልፎ የብልቴ ጫፍ በጣም ያሳክከኛል እናም ባከኩት ቁጥር የማበጥ ምልክት አለዉ መፍትሄዉ ንገሪኝ

  • @Makia-pz3hy
    @Makia-pz3hy ปีที่แล้ว +7

    ምርጥ ም ክርነዉ ዶክተር አመሠግናለሁ

  • @habtamabate3689
    @habtamabate3689 11 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዶ/ር ስለ ወልድ መቆጣጠሪያ ጥያቄ ነበርኝ እና የወልድ መቆጣጠሪያ በመሐፀን ካስቀብርኩ 11 አመት ሆነኝ እና ለማስወጣት ሞክሪ ነበር ከቦታው ላይ የለም አሉኝ ዶክተሮች እኔም መላው ጠፍቶኛል ምን እንደማደርግ 😢😢ዶ/ር ምን ማድርግ አለብኝ ?? መፍትሄ እፈልጋለሁ 😢😢😢😢

  • @dyfdugu5257
    @dyfdugu5257 ปีที่แล้ว +6

    ሰላም ዶክተርዬ
    እኔ አንድ ልጅ ወልጀ ብዙም ሳልቆይ ወደ አረብ ሀገር ወጣሁ እናም ማህፀኔ በጣም የህመም ስሜት ይሰማኛል ስራ በሚበዛብኝ ሰአትወደታች ይወጋኛል ልክ የምጥ ስሜት ይሰማኛል ህክምና ለመሄድም ያለሁት ሰው ቤት ነው ከቻልሽ በእመብርሃን አይተሽ አትለፊኝ

    • @ተሞወለየዋ
      @ተሞወለየዋ 11 หลายเดือนก่อน

      አላህ ያሸርሽ እህት

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 3 ปีที่แล้ว +16

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተርየ

    • @chhcjcfu9769
      @chhcjcfu9769 11 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤

    • @chhcjcfu9769
      @chhcjcfu9769 11 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤

    • @chhcjcfu9769
      @chhcjcfu9769 11 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤

  • @Eden-vr8rc
    @Eden-vr8rc ปีที่แล้ว

    ስላም ዳክተር በጣም ያስቸገረኝን ነጭ ፈሳሽ ሽታ ያለው እባክሽን እርጅኝ ጨንቆያል መፍትሄውን ንገሩኝ እባክሽን እየለመንኩሽ ነው

  • @gogogogo742
    @gogogogo742 3 ปีที่แล้ว +5

    ሰላም ዶክተር በፍቅር ነው ምከታተልሽ አመሰግናለው👌👌👍👍👍🙏

  • @ለሁሉምጌዜአለው-ጠ2ጨ
    @ለሁሉምጌዜአለው-ጠ2ጨ 3 ปีที่แล้ว +2

    ስላም ዴኩተር እባክሺ መልሺልኝ እኔ 5ወር እርጉዝ ነኝ የመጀመራያው ሳምት ስሄድ ዴምማነስ ነበርብኝ 4ግሊኮስ ተስጠኝ ተጨማራ እፊክሺን ነበርብኝ መዳኒት ስጡኝ 1ውር ወስድኩ ማሳከኩ ለቆኛል ግን አይብ የመስለ ቢጫ ከለር ይፈስኛል አሁን ሀኪቤት መሄድ አልችልም እልጅየ ላይ ችግር ያመጣ ይሆን???

  • @seenadachassa4627
    @seenadachassa4627 2 ปีที่แล้ว +3

    Thank you doctor good job 😍🥰🥰

  • @DhdjhHdhdhd
    @DhdjhHdhdhd 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዶክተር ሰላም ጤናይስጥልኝ እኔ አንዲ ያስጨነቀኝ ነገር አለ እሱም ከባሌጋር ግንኙነት በማደርግበት ስአት እኔ መርካት አልችልም ዶክተር አደራ መልሽልኝ በጣም እያስጨነቀኝ ስለሆነነዉ

  • @kiyaendris
    @kiyaendris 11 หลายเดือนก่อน +4

    እናመሰግናለን 🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏

  • @uaerak8624
    @uaerak8624 3 ปีที่แล้ว +1

    tocter tebaberng.yelewut areb agernew hikminalemed altemechengm miknitum sconsereganew yemiseraw silkishin Ina bemimechish seat anagring aderadecter pleas!!

  • @tyry6852
    @tyry6852 3 ปีที่แล้ว +4

    እህቴ ይህ የምትይው ፈሳሽ እኔም ላይ ኣለ ግን ልዪነቱ መጥፎ የሆነ ጠረን ኣለው ሁሌም ያስጨንቀኛል።እባክሽ ከቻልሽ መልሽልኝ

    • @foziyaf1228
      @foziyaf1228 2 ปีที่แล้ว

      አኔም

    • @UaeUae-gu3us
      @UaeUae-gu3us 9 หลายเดือนก่อน

      በሎሚ ትጥቢ አህቴ ለሸታጥሩናዉ 💨ዋጥም

  • @ታሪኳቻናል
    @ታሪኳቻናል ปีที่แล้ว

    በበትክል እኔም እንድ እያቃጣለኝ ፋረማሲ ኢጄ መደንት ሰጠኝ በተለይ በአረብ አገራት የምሰሩ እቶች ወደአውኑ እንደዚ አይነት ስሰማች እዳቆዩ ፋረማሲ ይድና ግዙ ተጠቀም ምክንያቱም ቆመን ስለምንሰራ ይጎዳናል

  • @ettoppipennu6023
    @ettoppipennu6023 3 ปีที่แล้ว +6

    ሰላም ሰላም እህቴ መገኛ ቁጥር ካለሽ ባገኝሽ ደስ ይለኛል ችግር ላይ ነኝ😭😭😭እርዳታሽ ያስፈልገኛል ነብሴን ታደጊልኝ መስመር ቁጥርሽን እደት ላገኘውእችላለሁ እባክሽ ይሄ መልክቴ ከደረሰሽ አይተሽ ዝም እዳትይኝ😭😭😭😭

    • @Batibati380
      @Batibati380 3 ปีที่แล้ว

      ቴሌግራም አላት ውዴ ድስክሪብሽን ላይ እዪ ሌላ ቪድዮ ላይ አለ አይዞሽ

    • @ettoppipennu6023
      @ettoppipennu6023 3 ปีที่แล้ว

      @@Batibati380 እኔ ቴሌግራም የለኝም😭😭😭

    • @ettoppipennu6023
      @ettoppipennu6023 3 ปีที่แล้ว

      ቴሌ ግራም ከፍቻለሁ እደት ብየ ላግኝሽ ዶክተርየ😭😭

    • @Batibati380
      @Batibati380 3 ปีที่แล้ว

      @@ettoppipennu6023 @DrzimareT
      በዚህ አግኛት ግን አትመልስም ችግሩ

    • @ፓነዶልየኮሜትአለቃ
      @ፓነዶልየኮሜትአለቃ 3 ปีที่แล้ว

      @@Batibati380ቴሌግራምአስቀምጭልን

  • @user-vw3sl3mf7
    @user-vw3sl3mf7 9 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር ህታችን በጣም እናመሰግናለን እህቴ እስኪ እኔም የምጠይቅሺ አለኝ እህቴ እኔ ደግሞ በፊት ማንስትሪሺኔ እስከ 5 ቀን በደንም ይፍስልኝና በ 7 ቀን እጨርስ ነበር እና አሁን ላይ በየወሩ ይመጣል ግን 2 ቀንኮ በደንብ አይፈስልኝም እና በጣም እያሳሰበኝ ነው በዛላይ ወገቤን በተደጋጋሚ እያመመመኝ ነው ሳጎነብስና ቀጥ ስል በጣም ያመኛል እና እህት ምን ትይኛለሺ እስኪ ቴክስቱን እደየሺው ቪዶ ስሪልኝ እማ በጣም እያሳሰበኝ ነው የማንስትሪሽኑ ነገር

  • @ymaryamlijinagnifahad9103
    @ymaryamlijinagnifahad9103 2 ปีที่แล้ว +3

    አግዚአብሔር ይመስገን 💞💞💞💞አሺ ዶክታር 🇪🇹💞

  • @azamerafenataw6105
    @azamerafenataw6105 3 ปีที่แล้ว

    ሠላም ጤና ይስጥልኝ ዶክተር አዲስ ነኝ ለቻናሉ በጣም እጂግ ጠቃሚ የሆኑ ብዙ ትምህርት ነው አመሰግናለሁ እኔ የምጠይቅሽ ዶክተር ለረዢም ዓ.ም ማንስትሬሽን አላይም የምኖረው ሳውዲ አረቢያ ነው አንድ ሶስት ዶክተሮች አይተውኛል ሁለቱ ከዚህ ቡሀላ ስለሚስተካከል ህክምናሽን ጨርሰሻል ብለውኝ ነበር ነገር ግን የታዘዘልኝን መድሀኒቱን እስክ ጨርስ ብቻ ነው ተስተካክሎ የሚመጣው አሁን ሰኔ 17 አንድ አመት ይሆነኛል ማየት ካቆምኩ ምክርሽ ያስፈልገኛል

    • @ውዴነኝየናቴቀበጥ
      @ውዴነኝየናቴቀበጥ 2 ปีที่แล้ว

      ሰላም ማማየ ምን አይነት መዳኒት ነው የጠቀምሽ እኔ በጭራሽ አላይም መዳኒት አለው ማምጫ እስኪ ካወቅሽ ንገሪኝ ወላ ጨንቆኛል

  • @medinaali6781
    @medinaali6781 3 ปีที่แล้ว +5

    ዶክተርየ እኔ ፈሳሺ አለኝ አሁን እድሜ23 ነው ግን አሁን ሳይሆን ከጀመረኝ ቆይቷል እና ይቀያየራል አንዳንድጊዜ ነጭ ሁኖ ወፉራም ይፈሰኛ? ውሀይመስላል ? አንዳንደ እደንፉጥ ወፉራምሁኖ በጀየዠሳብሳረገው ይገተታል ? ማህፀኔ ህመም የለውም አይበላኝም

    • @tenaseb-
      @tenaseb-  3 ปีที่แล้ว +4

      ሰላም መዲ, ከፈሳሹ ጋር ተያይዞ የሚሰማሽ ህመም አለ? ቀለሙስ ውሀማ ነው ወይስ ሌላ ከለር አለው? የተለየ ሽታስ አለሽ? እነዚህ ነገሮች ከሌሉሽ ውሀማ የሆነ ፈሳሽ ጠናማ ነው:: ለበለጠ መረጃ ይህን ቪድዮ እይ th-cam.com/video/rqjK9K-9V64/w-d-xo.html

    • @hananmohammed7612
      @hananmohammed7612 3 ปีที่แล้ว

      Uric acid medicine betam arif nw

    • @ZainabAli-pt1st
      @ZainabAli-pt1st 2 ปีที่แล้ว

      @@tenaseb- ዶክተረየ እኔ የወረ አበባ ሲመጣብኝ በጣም ያመኛል መቆም አልችልም አገር እዳለሁ ምንም አይሰማኝምነበር ስደግን መቆቃቃም አልቻልኩም መፍትሄ እዳለሽ ንገሪኝ

    • @ዜድነኝየኡሚናፋቂየሀይቋኡ
      @ዜድነኝየኡሚናፋቂየሀይቋኡ 2 ปีที่แล้ว

      @@tenaseb- ስላም ዶክተር እድሜየ 21 አመቴ ነው,, እኔ 3 አይነት ይፈሰኛል ,, አይብ የሚመሠል ነጭ ,,ወሃ አይነት ,, ንፍጥ የሚመሠል ,,ይፈሰኛል ግን ምንም አይነት ህመም አይሰማኝም

  • @YeshineshguadieAlamnie
    @YeshineshguadieAlamnie 2 หลายเดือนก่อน

    Ene degmo wuha siteta shinte beye dekikaw eyemetabgn mn yihon ketetahut belay telo telo yimetal guzo mehed alichalihum nigerign ebaksh doctor.

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 2 ปีที่แล้ว +3

    የኛ፣መልካም፣ዶክተር፣በልብ፣እናመሰግናለን

  • @EmanMuhammad-f5w
    @EmanMuhammad-f5w 6 หลายเดือนก่อน

    ዶክተርዬ እኔ ግራገብቶኛል የዛሬ 6አመት ሀገር እያለሁ ብልቴን በጣም ያሳክከኛል ከዳርም ትንሺ እብጠት ያሳያል እና እየፈራሁ ለማንም አልናገርም ነበር ከዛ ህክምና ሂጀ ለዉጥ ሳላገኝ ቀርቸ ዝም ብዬ ወደ ስደት መጣሁ ከዛ ግን እዚህ ሀገር ህክምና አርጌ መዳኒት የሚቀባ ክሬም ሰጡኝ እና ተሺሎኝ አሁን በ 6አመቱ ድጋሜ ተነሳብኝ እኔ የንፅህና ጉድለት የለብኝም ሙስሊም ስለሆንኩ ቢያንስ በቀን ዉስጥ ለሶላት ብቻ5ጊዜ በዉሀ እታጠብና በንፁህ ፎጣ አድርቄ ዉዱ አደርጋለሁ የግብረስጋ ግንኙነትም አላረግም አርጌም አላቅም ባለትዳር ስላልሆንኩ የወንድ ጉዋደኛም የለኝም
    አሁን ጥያቄዬ ይህ የሚያሳክከኝ ነገር ድንግልናዬን ያጠፋብኛል?
    ሁለተኛ ደግሞ በድጋሜ ወደ ሀኪም ቤት ልሂድ ወይስ በቤት ዉስጥ የሚቻል ህክምና አለ?
    እባክሺ መልሺልኝ😢😢😢

  • @Mimimimi-ql1pd
    @Mimimimi-ql1pd ปีที่แล้ว +3

    Enameseginalen doctor ❤❤❤

  • @ጀቸጀዠ
    @ጀቸጀዠ 3 ปีที่แล้ว +1

    ለቤተሸ አዲሰ ነኝ በጣም እናመሰግናለን

  • @FFl-k7r
    @FFl-k7r ปีที่แล้ว +3

    ❤❤❤❤❤❤ እነመስግነልን ዶክተር ❤❤❤❤

    • @mesiethio7984
      @mesiethio7984 11 หลายเดือนก่อน +1

      በእዉነት የኔም ጥያቄ ነበር እንመሰግናለን🌹🌹

  • @MoloMolo-b3e
    @MoloMolo-b3e 11 หลายเดือนก่อน +1

    ከውስጥ የሜገባውን መዳኔት አሳይኝ ከፍርማሲ እድገዛ የምኖረው በስደት ነው በጣም እያመመኝ ነው

  • @ፋጡማሰይድአህመድ
    @ፋጡማሰይድአህመድ 3 ปีที่แล้ว +3

    ለቤትሽ አድስ ነኝ አመሰገናለሁ በጣም አሪፍ መረጃ ነዉ

    • @tenaseb-
      @tenaseb-  3 ปีที่แล้ว +1

      ስለተቀላቀልሽን ደስ ብሎኛል ፋጡማ 🙏 አመሰግናለው

    • @bh5610
      @bh5610 3 ปีที่แล้ว +1

      @@tenaseb- ድክትር ስልክሽ አስቀምጪልን እረ

    • @bh5610
      @bh5610 3 ปีที่แล้ว +1

      @@tenaseb- እጠብቃለው ማማክርሽነገርነበር በናትሽ

  • @selamgashew-q5q
    @selamgashew-q5q 11 หลายเดือนก่อน

    Selam docter yeblet fesash albgn ke gemirgn koytoal hikimna hulam ehedalhu gin minim alteshalgnim ye abalazere mirmera saderg hulim negative new...ebaksh docter min lehon yichlal

  • @lin928
    @lin928 3 ปีที่แล้ว

    selam docter yemtsechiw tmhrt tekmognal betam techegre neber ahun netsa hognalew በውስጥ መስመር ብጠይቅሽ ደስ ይለኛል እንዴት አገኝሻለዉ።

  • @meremamuhye8988
    @meremamuhye8988 11 หลายเดือนก่อน

    ይህ እኔም አጋጥሞኝ ነበር ሀኪም ቤት ሂጀ የሚቀባ ክሬማና በብልታችን የሚገባ መድሀኒት ተሰቶኝ እፎይ ብያለሁ አሁን እንደዝህ አይነት ህመም ሲያጋጥማችሁ ያለምንም ፍርሀትና እፍረት ዶክተሮችን አማክሩ

    • @ዙዙ-ሸ1በ
      @ዙዙ-ሸ1በ 11 หลายเดือนก่อน

      የት ነሽ ውዴ ሳኡድ ከሆንሽ የሄድሽበትን ሀኪም ቤት ንገሪኝ አጅር ከአላህ ታገኛለሽ

    • @furdosmohammed3849
      @furdosmohammed3849 7 หลายเดือนก่อน

      ኧረበአላህስሙንንሪኝዉዴ በጣምያሰቃያል ከዛሬነገይተዋልበማለት6አመትሆነኝ😢😢😢

  • @toybatube6804
    @toybatube6804 3 ปีที่แล้ว +2

    ይህ ጥያቄ በትክክል የኔ ነበር አመሰግናለሁ

    • @almetube5688
      @almetube5688 2 ปีที่แล้ว

      ቤተሰብ እን ውን

  • @ያርብከክፉነገርጠብቀኝ
    @ያርብከክፉነገርጠብቀኝ 2 หลายเดือนก่อน

    😢ወላሂ ይህወሽታ ለኔም እያመመኝበጥብጦኛን😢❤❤❤❤

  • @አላህወኪልወኪሌምአተውነህ
    @አላህወኪልወኪሌምአተውነህ 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሠግናለን ዶክተር እኔም ጥያቄነበረኝ እንደትነው ማገኘት እምችለው

  • @oromiyakoo9210
    @oromiyakoo9210 2 ปีที่แล้ว

    አረ ዶክተር መላ በይኝ እኔ ብልቴን ይበላኛል በጣም ውስጡንም ደጁን አልፎ አልፎ ይወጋኛል በጣም ወገቤንም ያመኛል ፈሳሽ አለኝ ግን ሽታ የለሁም ውስጡም የሆነ የምታየኝ 2 ነገር ውስጡ አሉ

  • @g0disgreatnetsanet947
    @g0disgreatnetsanet947 8 หลายเดือนก่อน

    Wooooow yibzalish doctor betam ameseginalehu desss bilognal berch

  • @galagelaxadagalagela251
    @galagelaxadagalagela251 2 ปีที่แล้ว

    Betam des ylall anye kehlum beshta nexa nen gn betam techegerkut yehone wefram yletetal betam new yemchenqen benatsh aske mn mareg ahlalow

  • @አሳምነውፅጌየዘመኔጀግና
    @አሳምነውፅጌየዘመኔጀግና 3 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ይባርክሽ እህታችን እኔ ብዙ ትምህርት ወስጃለሁ ካንች

  • @mahderadnew7044
    @mahderadnew7044 ปีที่แล้ว

    Doctor enem nech fesash yfesegnal ena metfo teren alew alfo alfo tinish yasakkegnal ena infection new bla medanit setagn yetena balemuyawa gin emikebaw yhun emiwatew allergy honebgn ena mntyignalesh betam yasakkegnal ebaksh tebaberign

  • @zinashkabtamu2308
    @zinashkabtamu2308 ปีที่แล้ว

    Enamesegnale dokter neci neci beamet bzu gze yimexabgl yasakkegl medanitu mndnewu

  • @datacell6186
    @datacell6186 ปีที่แล้ว

    Doctor thank you ene betam yechanakegn bered betam yibazabignal himan alewu elik eda bashitagna hakim yelagnim egiren wagaben sawunaten be mola yamegnal akim bet hejalewu masitagash madanit newu yesatugn minim lawut yelawum doctor mim ladirg

  • @najatJamal-qx6xm
    @najatJamal-qx6xm หลายเดือนก่อน

    dr ene birede simata batam yamegnl enam hule birede simata banadol ewutalo hulet hulet buhal chigir yelhum alwoldkum piles nigarign

  • @ShdSj-fx5ld
    @ShdSj-fx5ld 3 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ዶክተር የኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤

  • @chattym6116
    @chattym6116 2 ปีที่แล้ว +1

    ዶክተረ፣ሰላም ሽ፣ይብዛልን፣እኔን፣የማሣከ፣ነገረ፣የማበጥ፣አያለሑ፣ግን፣ነጭ፣ሽንኩረት፣ተጠቅሜ፣ለቆኛል፣ይህ፣ችግረ፣ያመጣል፣ወይስ፣

    • @yabt5623
      @yabt5623 2 ปีที่แล้ว

      Endate nw ytetkmshiwe

  • @MeserakEshetu-ck1io
    @MeserakEshetu-ck1io 9 หลายเดือนก่อน

    የኒ ማር ተባረኪ ዶክተር ልዩ ነሽ

  • @AyantuGisa
    @AyantuGisa 4 หลายเดือนก่อน

    Dr,Nagaan siif haa ta,u Ani waan kelloo fakatu immoo foolii Bay,ee qaba maloo naf himii, Dr,

  • @semirasemira5861
    @semirasemira5861 2 หลายเดือนก่อน

    ከማህፀን አረጓዴ ነገር ፈሳሽ ሲፈስ ምድነዉ ዶክተር ወገቤንም ያመኛል ንገሪኝ እህቴ

  • @tsedalesidelil8443
    @tsedalesidelil8443 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ዶክተር እኔም ከሶስት ቀን በፊት ነው የጀመረኝ ያሳክከኛል ሽንቴን በምሸና ሰሀት ያቃጥለኛል እንደአይብ የሚመስል ነገር አለኝ እነ መዳኒቱን ፋርማሲ አገኛለው ስሙስ ምንድ ነው

  • @MisganaAnsa
    @MisganaAnsa 4 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ግን ከፋርማሲ የሚገዚ መዳኒቶች ስም ብትነግሪን

  • @samrawittecho8070
    @samrawittecho8070 ปีที่แล้ว

    ዶ/ር የወር አበባ በፊት ላይ ብዙ ነው የሚፈሰው እስከ 5 ቀን አሁን ላይ ሲመጣ ለአንድ ቀን ትንሽ የሚፈሰው ምናልባት ሆዴን ለዚህ ነው የሚያመማኝ

  • @Zekerasusu
    @Zekerasusu ปีที่แล้ว

    በወሰጥ ላናግርሸ ፈልግ ነበር በጣም የሚያሳስብ ነገር ነዉ ቁጥረሸን በየት ማገኘት ችላለወ

  • @selamsolomon3924
    @selamsolomon3924 ปีที่แล้ว

    Slm decter edmye 20 neche edi aybi yensle fesashe alwi demo begingunte gizha yemabxi ena ahuni qoslbegnali plz sis

  • @dmx3674
    @dmx3674 11 หลายเดือนก่อน

    ዶክተርዩ የሴትን ብልት መላስ እወዳለሁ ። ሴቶች ሲጮሁ መስማት ያረካኛል ። የሴትን ብልት መብላት ጉዳት አለው? መቼም ዶ/ር ለመልስ አያፍሩም ብዩ ነው።

  • @ኢተቂላህነፉሴ
    @ኢተቂላህነፉሴ ปีที่แล้ว

    ዶክተርእናመሰግናለን፣ጥያቂአለኝእኔ4ወርእርጉዝነኝበጣም፣የማህጠንኢፌክሺን፣አለብኝ፣እናም፣በጣምወጋትይሰማኛል፣ያቃጥለኛል፣፣ያሳክከኛል

  • @newhoner
    @newhoner 10 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር እኔ እድሜዬ 20 ነው ግን ይህ ፈሳሽ በተደጋጋሚ ማለትም ሁሌም ይህ እህታችን ያለችው ፈሳሽ ይፈሰኛል እባክሽን ዶክተር መልስ ፈልጋለሁ

  • @ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ
    @ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት ጠያቂ እህታችን እናመስግናለን ይህ የኔም ጥያቄ ነው ግን እኔ ከወንድ ጋር 10 አመቴ ነው ተጉናኘቸ አላውቅም

  • @مسلجا
    @مسلجا 3 ปีที่แล้ว

    Wawawa tebareki
    Ine himemi yelegnim gin fesash ale ye 3weri mekelakeya wesje never yezane ye tayewu weri abeba 2weri alefe salayawu mela beyign Dr
    Degimo fesashu simeta be amet sayhon beye 5 ken ahuns ferewu mikirshi aylegni

  • @JerusalemHailu-uh5ww
    @JerusalemHailu-uh5ww 3 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለሁ ዶክተርዬ ምን ጉድ ነው ብዬ ተጨንቄ ነበረ

  • @ebrahimtadese3731
    @ebrahimtadese3731 9 หลายเดือนก่อน

    የሤትን ጉዳይ ሥት ሢወራዉ ዲሥ ይላል ለቤትሽ አዲሥነኝ ሠለትምቶቺሽ እናመሠግናለን ሠላምሽ ይብዛ 🥰❤❤❤