ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

ወጥነት |Consistency| ለምንድነው ማይሳካልኝ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 พ.ค. 2024
  • This video is about consistency , how it takes us to where we wannna be in life

ความคิดเห็น • 89

  • @Rediet25
    @Rediet25 3 หลายเดือนก่อน +22

    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የ ትንሳኤ በአል በሰላም አደረሳችሁ።

    • @zelalemgenet
      @zelalemgenet 3 หลายเดือนก่อน +1

      እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @merieyob6828
      @merieyob6828 3 หลายเดือนก่อน +1

      Amen enqan aberou adersen

    • @user-es2sj2tq4u
      @user-es2sj2tq4u 3 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 3 หลายเดือนก่อน +14

    የስልኳ part😂😂 ያየከኝ ሁላ ነው የመሰለኝ ማርያምን አሳከኝ 😂🤭🤭 ብቻ 🙏🙏& እኳን ለጌታችን ለመዳንታችን ለእየሱስ ክርቶስ ለትንሣኤ በዓል አደረሳችሁ መልካም በዓል ይሁንልህ 🙏 ይሁንልን 🙏ይሁንላችሁ 🙏

    • @user-yg4fb7pr8t
      @user-yg4fb7pr8t 3 หลายเดือนก่อน

      እኮ እኔራሡ እደዛነዉየተሠማኝ አይገርምም

  • @user-qg5ds6xz9m
    @user-qg5ds6xz9m 3 หลายเดือนก่อน +11

    ኪራ ወንድሜ ይገርማል እኔ የንታን video መስማት ከጀመረኩ ጓደኞቼን እርግፍ አሪጌ ተውኩወቸው 😂😂 እርግጠኛነኝ እቃየራለው በፈጣሪ ፍቀድ .

  • @Fkbtbwsnc1
    @Fkbtbwsnc1 3 หลายเดือนก่อน +5

    እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል አደረሳችሁ ❤

  • @Hgfy187
    @Hgfy187 3 หลายเดือนก่อน +4

    ከዛሬው ቪድዎ እያንዳንዱ ሰው ከልቡ ካዳምጠው ድግግሞሽ ያልከው ነገር በጣም አስተማሪ ነው ምናልባት ጥሩ ነገር ላይ ዴጋግመን ስላልሰራን አልሰራልኝም ልንል እንችላለን ነገር ግን ሁሉም ሰው ከትንሽ መጥፎ ነገር ተነስቶ ብዙ ጥፋቶችን ሊያጠፋ ይችላል እሄ ድግሞ ሰው ስለሆን ሁላችንምጋ እሚኖር ነገር ነው።ያ ያደረግነው መጥፎ ነገር ግን ከትንሽ ተንስተን ስለተደጋገመ ነው ትልቅ ደረጃ እሚዴርሰው። እናማ ኪራየ ጥሩ ነገርንም በዛው ልክ ካየነው 100%እራስን መቀየር ይቻላል።ለምትሰጠን አስተማሪ ሀሳቦች ሁሉ እናመሰግናለን ምንም ስራ ቢበዛብኝ እንኳን ቪድዎችህን እስከመጨረሻው ነው እምከታተልህ❤

  • @hadeya22
    @hadeya22 2 หลายเดือนก่อน +2

    ኪራየ እውነት ለመናገር ፈጣሪ ለሆነነገር መርጦህ እጅ በትግል ድክመት ብቻተስፍ አልቆርጥም ከመሞከር ❤ ያተግን ይለያል

  • @GechoGoldenEagels
    @GechoGoldenEagels 3 หลายเดือนก่อน +2

    እዉነት ብለሃል እኛ የልማዳችን ዉጤት ነን የምንፈልገዉን ዉጤት ለማምጣት ድግግሞሽ ወሳኝ ነዉ!!!🙏🙏🙏❤❤❤

  • @amesasjs-fm1hv
    @amesasjs-fm1hv 3 หลายเดือนก่อน +3

    እንኳን ለጌታችን መደሀኒታችንለእየሱስ ክርስቶስ የትሳኤ በአል አደረሳችሁ አደረስህ ኪራዬ❤

  • @user-ei1ud9xe4i
    @user-ei1ud9xe4i 3 หลายเดือนก่อน +3

    አንኳን አደረሰቹ ድንቅ ወንድማችን እግዚአብሔር የጠበቀ እናመሰግናለን 18:40

  • @RyyA700
    @RyyA700 หลายเดือนก่อน +1

    ሙስሊም ነኝ በጣምኖ ምወድክ እድሜና ጤና ይስጥክ እዳተ አይነቱን መካሪ ያብዛልን🎉♥️🫶

  • @asdasdasdasd3956
    @asdasdasdasd3956 3 หลายเดือนก่อน +4

    ክርስቶስ ይባርክህ

  • @user-mf6pm4ee9n
    @user-mf6pm4ee9n 3 หลายเดือนก่อน +2

    ይመችህ ወድም አለም ምርጥ ትምርት ነው

  • @Rahmafamily-rq5rm
    @Rahmafamily-rq5rm 3 หลายเดือนก่อน +4

    በትክክል እኔ በጊዜ ተኝቶ በጊዜ መነሳት እፈልጋለው ግን ከስልኬ ጋ ቁጭ ብየ አድረና ጠዋት ለመነሳት ይከብደኛል ግን አንድ ሁለት ቀን በጊዜ ብተኛ አዕምሮየ ይለምደው ነበር

  • @martimarti688
    @martimarti688 3 หลายเดือนก่อน +3

    እኔ በጣም ጠቅሞኛል መማር ስጀምር ቶሎ አለመረዳቴ እዳልከውም እይገባኝም ማለት ነዉ ብዬ እናደዳለው ግን ዛሬ እራስን እድረዳ አደረከኝ አመሰግንሃለሁ❤❤❤❤❤❤

  • @user-ok6xf7po1j
    @user-ok6xf7po1j 3 หลายเดือนก่อน +2

    Consistency is a key

  • @zeharamohammed6979
    @zeharamohammed6979 2 หลายเดือนก่อน +2

    ትክክል ወደሜ

  • @AbelSibhatu
    @AbelSibhatu 14 วันที่ผ่านมา +1

    ኪሩም "አደለ" የሚል ልማድ አለችህ።

  • @user-dc6ol5eo3t
    @user-dc6ol5eo3t 3 หลายเดือนก่อน +3

    ❤🎉🙏🙏🙏
    አሜን መልካም በአል!!!!!

  • @aminaath266
    @aminaath266 2 หลายเดือนก่อน +2

    እናመሰግናለን ኪራ ወንድማችን🥰🥰🥰

  • @FatimaFatima-ew5ke
    @FatimaFatima-ew5ke 3 หลายเดือนก่อน +3

    አላህ ይጨምርልህ ❤❤❤❤❤❤broye

  • @aregashtesfay7425
    @aregashtesfay7425 3 หลายเดือนก่อน +2

    Gene gobeze neh yanegagerehene betam esemawalehu degagema

  • @user-es2sj2tq4u
    @user-es2sj2tq4u 3 หลายเดือนก่อน +2

    ኪሩዬ እንዴት ናችሁ እንኳን አደረሳችሁ ለብርሀነ ትንሳኤው

  • @user-gj1jy1fw8g
    @user-gj1jy1fw8g 3 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም እናመግናለን የሁላችን ችግር ነዉ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁን 🇪🇹🙏

  • @user-qt2nv3wl7q
    @user-qt2nv3wl7q 3 หลายเดือนก่อน +2

    ኪራ ቴንኪው ወድሜ ወላሂ ብዙ ነገር ተምሬብሀለው ❤❤❤❤

  • @BeaziBeazi
    @BeaziBeazi 3 หลายเดือนก่อน +2

    Kira eyitah gin yileyal consistence is the key ...

  • @ComCell-od4dv
    @ComCell-od4dv 3 หลายเดือนก่อน +1

    Amen kiruy enkuan abero aderesen ❤️❤️❤️🙏

  • @HayatHayat-ne6iz
    @HayatHayat-ne6iz 3 หลายเดือนก่อน +2

    ትክክል ኪራ ❤️🙏

  • @GamerUniverseHQ
    @GamerUniverseHQ 3 หลายเดือนก่อน +4

    ብዙ ሰው ሊያነው የሚገባ ግን ያልታየ

  • @godislove1474
    @godislove1474 3 หลายเดือนก่อน +3

    I did say to you when you are little but look at you now grown up and you're a man now I'm proud of you well done you don't know how I love you your❤ loved sister here Tuti again .

    • @kirubelahadu
      @kirubelahadu  3 หลายเดือนก่อน +1

      thank you like always

  • @SelamawitAssfaw-fn3jd
    @SelamawitAssfaw-fn3jd 3 หลายเดือนก่อน +2

    እናመሰግናለን ኪራ!!!!❤

  • @elenipomeworkalemhu7071
    @elenipomeworkalemhu7071 3 หลายเดือนก่อน +2

    besemami anete lej yimer gobez nehu salesemahu new like yemaregew bereta endatakome

  • @AbenezerTesfaye-pn3nh
    @AbenezerTesfaye-pn3nh 3 หลายเดือนก่อน +3

    Thank you so much, You've given me great advice

  • @Eden-wv9ws
    @Eden-wv9ws 3 หลายเดือนก่อน +2

    መልካም ባአል❤❤🙏

  • @baba-895
    @baba-895 3 หลายเดือนก่อน +3

    Wow man enkuan adrseh ❤

  • @godislove1474
    @godislove1474 3 หลายเดือนก่อน +3

    😮Tuti is here 😂wow I'm the first one now good to see you my brother and happy Easter Eve your lovely sister watching you until end you are very strong you are amazing you're wonderful is enough for today yeah

  • @mitikuelsabet7953
    @mitikuelsabet7953 3 หลายเดือนก่อน +2

    Enkoen Abero Adersenwowoo Bexam yemxekem melket new sher yarekele Tebark🙏🙏🙏

  • @user-wr3jj4lm1f
    @user-wr3jj4lm1f 3 หลายเดือนก่อน +2

    Nice ❤❤❤

  • @mulufeyissa6492
    @mulufeyissa6492 3 หลายเดือนก่อน +2

    thank you verry much

  • @kalekidanwoldesenbet8199
    @kalekidanwoldesenbet8199 3 หลายเดือนก่อน +2

    Thank you for sharing❤❤❤❤❤❤❤

  • @heleftybaraki3875
    @heleftybaraki3875 3 หลายเดือนก่อน +2

    Thanks you too Happy ester🙏

  • @mesobethiopian121
    @mesobethiopian121 3 หลายเดือนก่อน +2

    Keep it up brother 👏 😊

  • @tadetade5777
    @tadetade5777 3 หลายเดือนก่อน +2

    Kira about dopamine detox part 2 bitseraln

  • @afrolid2127
    @afrolid2127 3 หลายเดือนก่อน +2

    Joe dispenza he is the best person with knowledge! My ideal mentor! You mentioned great personality keep the good work!

  • @aregay5262
    @aregay5262 3 หลายเดือนก่อน +2

    thanks

  • @hanashewandgn6188
    @hanashewandgn6188 3 หลายเดือนก่อน +2

    እኳንአደረሰክኪራየየኛመካሪ❤❤

  • @user-ze6yd7tc4e
    @user-ze6yd7tc4e 3 หลายเดือนก่อน +3

    woow

  • @KiyaYeabatalij
    @KiyaYeabatalij 3 หลายเดือนก่อน +2

    Betam amesegnalew erasan new ayewbet gatan hula eyejemerku new makomew yha vido lena new enamesegnalen kiranet❤❤❤bertalin❤❤❤

  • @user-qn2vq4rv3p
    @user-qn2vq4rv3p 3 หลายเดือนก่อน +2

    ኩሩየ❤❤❤

  • @hayemiyemariyamlej8538
    @hayemiyemariyamlej8538 3 หลายเดือนก่อน +2

    Kiray🙏

  • @sentaywedambii2586
    @sentaywedambii2586 3 หลายเดือนก่อน +2

    Thenk you kira❤❤❤❤❤❤

  • @cookeryarttube
    @cookeryarttube 3 หลายเดือนก่อน +1

    bacheru ur promoting manifestation

    • @kirubelahadu
      @kirubelahadu  3 หลายเดือนก่อน

      What is manifestation?

  • @jfudyr4497
    @jfudyr4497 3 หลายเดือนก่อน +2

  • @teamoaregawi8519
    @teamoaregawi8519 3 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤

  • @hayu684
    @hayu684 3 หลายเดือนก่อน +1

    የስልኩ ነገር😂 አይኔን ሲያመኝ በግዴ ቀነስ እያደረኩ ነው😂❤❤

  • @ieijeid420
    @ieijeid420 3 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤

  • @user-he2zj9cd4m
    @user-he2zj9cd4m 3 หลายเดือนก่อน +1

    Yene wed enkan aderesek

  • @user-qn5bg7sj9i
    @user-qn5bg7sj9i 3 หลายเดือนก่อน +2

    🎉🎉🎉

  • @masetewal6914
    @masetewal6914 3 หลายเดือนก่อน +2

    ኪራዬ 🥰🙏

  • @Sam_Ka19
    @Sam_Ka19 3 หลายเดือนก่อน +2

    Kira mert sew

  • @user-vj5jp8yc6m
    @user-vj5jp8yc6m หลายเดือนก่อน +1

    👍👍👍👍👍👍

  • @FekerTufa-py2vx
    @FekerTufa-py2vx 3 หลายเดือนก่อน +1

    Keru happy Easter 🥰🥰🥰 Everyone

  • @veronikakassa3786
    @veronikakassa3786 3 หลายเดือนก่อน +1

    Hiwoten mekeyer efelegalew gene wesanewoshi sewoshen endemigodaw awekalew ena fershi tewalew ahune gen hiwot risk wesete honale endet new befetenet ena sewoshen bemaygoda meleku mekeyer yemishalew

  • @nasrukalid1445
    @nasrukalid1445 3 หลายเดือนก่อน +2

    🥰😘

  • @millala7327
    @millala7327 3 หลายเดือนก่อน +2

    ኪራ ይሄንንን ቪዲዮ ለኔ ነው እንዴ የሰራከው በተለይ sketchup ላይ ያወራከው አመሰግናለው ኪራ

  • @amanialmtku
    @amanialmtku 3 หลายเดือนก่อน +2

    10q kiraye 🙏ለመላዉ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ እንካን ለዚ ለታላቁ የመድሓኒኣለም ትንሳኤ በሰላም ኣደረሰን ኣደረሳቹ✝️🙏❤️

  • @tigistgurmu6999
    @tigistgurmu6999 3 หลายเดือนก่อน +1

    Mlkame ytnsay bale yhunle tbarkln

  • @aminaath266
    @aminaath266 2 หลายเดือนก่อน +2

    የስልኩ ፖርት የኔ ሁኔታ ነዉ😅😅😅😅😅

  • @princess4698
    @princess4698 3 หลายเดือนก่อน +2

    Yene wed stebkh neber 😄❤️

  • @haylemichaelabera986
    @haylemichaelabera986 3 หลายเดือนก่อน +1

    KIRA man yemechesh abo.

  • @EmebetMulugeta-my7qj
    @EmebetMulugeta-my7qj 3 หลายเดือนก่อน +1

    Ayen contact madereg Eferalew men lalrg ? Ebakeh negeren

  • @diboratesfaligntucho5967
    @diboratesfaligntucho5967 3 หลายเดือนก่อน +2

    y o u are n u m b e r one f o r m e .

  • @jjsjdjjejdjj7191
    @jjsjdjjejdjj7191 3 หลายเดือนก่อน +1

    Kirubel malet mndenew turgum abererlagne maweke felege new leije sem laweteleta asebea new ????????

    • @kirubelahadu
      @kirubelahadu  3 หลายเดือนก่อน

      Ye egziabher zufan tebaki melak new kaltesasatku… agzugn ewketu yalachu

    • @jjsjdjjejdjj7191
      @jjsjdjjejdjj7191 3 หลายเดือนก่อน

      @@kirubelahadu betam amesganalew kirubel bezew agetm betam sela madenkeha new yanten sem lelije yetemagnehut❤❤❤❤❤❤ enwedhalen

  • @KiyaYeabatalij
    @KiyaYeabatalij 3 หลายเดือนก่อน +1

    Awo yawkal 😢

  • @user-ol4is8qx2h
    @user-ol4is8qx2h 3 หลายเดือนก่อน +1

    ደከመኝ😢

    • @princess4698
      @princess4698 3 หลายเดือนก่อน +1

      Ayzosh yene konjo ❤️

    • @hanashewandgn6188
      @hanashewandgn6188 3 หลายเดือนก่อน

      አዪዞሽውዴያልፍል💔💔😥❤

  • @AtenafuAtanf
    @AtenafuAtanf 3 หลายเดือนก่อน +1

    አረ አንተ ትላያሌ ምን ያዳርጋል ቺግሩ ካኔ ናው የምታዎራውን ታግባር ማዋል አልቻልኩም 🙏

  • @user-ds8nh4nr2y
    @user-ds8nh4nr2y 3 หลายเดือนก่อน +1

    ኪራ ለስኬታችን ሁሌም ምትሰራልን እናመሰግናለን🙏👍

  • @yewubnigatu
    @yewubnigatu 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤