oh my God my berather you make me Cary abema maryme my cantery debrmarks gojam your music emizeing l love it keep up good work lam proud of lam from gojam tankyou
My Dearest brother, I proud of you. You come up with real traditional and heart touching work. I love to listen it every day. It has good test for my ears and interesting message for my heart. Keep it up!!!
የዚህ ልጅ ድምፅ የሚገርም ነው!! እንዴት አይነት ውብ ድምፅ ነው በእናታችሁ!!! ?? ሰውነቴን ውርርርርርር ያደርገኛል ስሰማው... !! እንዳለ አባተንም ያስታውሰኛል!! በጣም ለዛ ያለው ብሰማው ብሰማው ልጠግበው አልቻልኩም!!
ከቲክቶክ የመጣ እጅ ወደ ላይ🖐
😂😂😂😂✋
🙌
🖐
እኔ😂
እኔ ማሪያምን ነሽ የበላይ እሚሐውን ሰምቼ አድስ መስሎኝ ነበር
እስከዛሬ እንዴት አልሰማሁትም ይሄን ዘፈን ቆንጆስራነው 👍👍👍
እሚገርማችሑ ገና ዛሬ እየሰማሑት ነው 😢😢 ይሔን ሙዚቃ 😢ግንኮ አራት አመት ከተለቀቀ my love amhara ❤❤
በእውነት 1ኛ ዘፈን፤ ደጋግሜ ሰማሁት ግን እስካሁን ልጠግበው አልቻልኩም
የማልሰለቸዉ ሙዚቃ ገራሚ ሙዚቃ ነዉ አቤት ድምጽ ቁጂና አማራነት ክብር ማንነት 🌴🌺🌿🇨🇬🌾🥀❤️
ኦርጅናል ምርጥ ስራ ነዉ ወንድሜ
በጣም ነዉ የወደድኩት ተመችቶኛል
ምርጥ ስራነው በዚ ዘመን ሙዚቃ ተደግሞ በማይደመጥበት ዘመን ደግመን የምንሰማው ውዚቃ ስለሰማህን እ እናመሰግናለን አረንዛው ጉጀ
የባህል ሙዚቃ ሚሰራ ድምፃዊ ክሊፑ ላይ አብሮ ሲጨፍር ደስ ይላል ይመችክ አቦ የፀይም ቆንጆ ውስጤ ነው
ተተተዠተዠዠ
ዋው ጎጃም የአማራ መናገሻ ታምራላችሁ ምርጥ የበሀል ስራ
ይሁኔ በላይ ድምፅ ይመስላል ቆንጆ ነው
እህህህህ አማራነት ዉበት ጎጃሜወች ዉድድድድድድድድድድድድድ
Yene konjo Egam wudddd
እኛም ወድድ
አመሰግናለሁ የእኔ ሸጋ!!! አበድሁ በጎጃም በቡሬ ዳሞት በአማራ
አቤት ደስ ሲል
ይሁኔ በላይጋር የመመሣሣል ነገር አለ ድምፁላይ ያምራል
ወየውይሄሙዚቃከቲክቶክድረሥአሥመጣኝ❤❤❤❤❤❤❤❤
ከቲክቶክ ነው የመጠሁት❤
እንዲህ አይነት የስራ አልባሳትን በሙዚቃ ክሊፓች እና ተውኔት ላይ ይዞ መውጣት ልክም አይደል ይታረም
ሀሀሀሀሀሀሀሀ አወል ሺ ፀጉር የለላት ሴት ያልተኳለች ከምንም ነፃ የሆነች ለመጀመርያ ግዜ ዛሬ አየሁ ሰላምክ ይብዛ ወድሜ በርታ ያገር ልጅ
😀😀😀
እዲህ ነን በራሳችን
የምንተማመን 😍😍😍👌
ኡኡኡኡኡ መልሽኝ ነው አደል ወይኔ ጉደ ዘንድሮ 🤔☹️😋😃😃😆😆🤣🙆🤷🏽♀️😝 እኔም ገናዛሪ አየሁ እደዜህ ያለይሴት
ዉበት ጠፈጥሮ ነዉ
ምርጥ ስራ ን በርታ
ምርጥ ስራነዉ 100/
ሌላም እንጠብቃለን በርታ🎉🎉
ዋው አማራ ነት ❤❤❤ስታምሩ
ደጋግሜ ስሰማው የነበረ ሙዚቃ
በሰደት ሁንህ አተን መመለስ ይቅርብኚ ❤ብየ ነዉ ወዳጀ❤🥺❣️❣️በል መንገዱን ጨርቅ ያርግልህ ጥለህኝ ከየሄድህ እማ በዚህ ዘመን በቃሉ የሜቁም ሰው የለም በሁለት እግሩ እጂ
ዋው ጎጃም የአማራ መናገሻ ታምራላችሁ ምርጥ የበሀል ስራ@@@@@@@@@@@@@@@
ያጣፍጥልህ....!!!! ተመችቶኛል
ሚገርም ድምፅ ቲክቶክ ፌመስ ሆነ እዚጋ ግን እይታ የለውም😢😢❤❤
ወየዉ ዲምፁ😥😥😥😥አይ አማራየ😥😥😥
ፍትህ ጅማ ለታሰረው ድምፃዊ ሙሉጌታ ሽቴ
ታስሯልደ 😮
ማነዉ ዉደ😥😥😥😥
እ 😢😢 ውነትሽን ነው 😢😢
tasirwal endeye ???
ሙሌ !!!! የሚያምር ስራ ነው! በል ሌላም መርቅልን አቦ!
ያምራል ድምፅህ ዋው ነው
አቤት ድምፅ ይመችህ አድናቂህ ነኝ ፈጣሪ ይጠብቅህ
ወይ ባህላችን እንዴት እንደሚያምር ሰላም ላገራች
❤❤❤❤❤❤ጎጀዋ100%❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
oh my God my berather you make me Cary abema maryme my cantery debrmarks gojam your music emizeing l love it keep up good work lam proud of lam from gojam tankyou
ዋው ምርጥ ጎጃም💪💪💪💪💪
this is test comment
ሙሌ በጣም እሚያምር ድምጽ ነዉ ያለህ በርታ
ተመችቶኛል በርታ ወንድም አለም
ዋውውውውውውው ቆጆ ስራ
❤❤❤❤❤❤❤❤ አማሮች ይመቻችሁ አቦ
ይህ video ሲሰራ ነበርኩ በቦታው እና የተማርኩበት አባይ ምንጭ ናፈቀኝ።
ሙለር ያገሬ ልጅ በጣም ቆንጆ ስራ ነው በርታ ሀገራችንንም ስላስተዋወቅህልን እናመሰግናለን
yet hede gen mule tefa ere asawekugn
arif musica lasatemelet
ምርጥ ነው 😍😍😍👌
አማራነት ውበት❤❤❤❤❤
አገሬ ውስጥ ነው እዴት ሀገሬ እደናፍቀኝ ሣሩ ውፉ እንሥሣው ጭቃው እረ እዴት ልግለጸው እስቲ ለሀገርሽ በሠላም ያብቃሽ በሉኝ ❤❤❤❤❤❤
ድምጽህ ሲያምር ።እር አባይ ናፍቆኛል
አቦ ትችላለህ የውነት ገራሚ ድምጽ
አሪፍ ነው ታሜ የቡዜ ልጅ
ከቲክቶክ መጣሁ
እኔም
ነሽ የበላይ የሚለው ዬሄ ነው??
ዋው አሪፍነው በርታ
በጣም ሀሪፍ ነው ❤❤
ባህላችን ውበታችን በጣም ደስ ይላል
ሙዚቃ አሎድም ግን ደጋግሜ ነው የሠማሁት
እኔም ወላሂ
ይህ ድምፃዊ ከእስክስታው ጋር የተለየ ነው። ሁሌ የሚገርመኝ ግን የጎጃም ዘፈኖች የአካባቢውን የባህል አለባበስ የጠበቁ አለመሆናቸው ነው።
Amazing 😳👌👍
ዋው በጣም ያምራል ድምፅህ ❤❤❤❤❤❤
አሪፍ ስራ ነው በርቱ ወንድም 👍✔❤❤👏👏💃💃💃
ኧረ ፍጥነት! እንዴት ነው የሚጨፈረው በዚህ! እንዲህ ብሎም የጎጃም ምት የለም። እኔ ጥዋት ወደ ሽንትቤት ስሄድ ነው እንዲህ የምሮጠው!!!!!!!! ድምጹ ግን ዋው ነው! ከቲክቶክ ነው
ይሁኔን መሰልከኝ ዋውውውው
አቤየት ድምፅ ዋዉ በረታ
ድምፀህ፡ያምራል፡ያገሪልጅ፡በርታአ
ገራሚ ሙዚቃ ነው
ሃገሬ ሚመልሰኝ ባገኝ ምን ልበልህ
ገና ዛሬ ሳየዉ ከምር ዋዉ ❤❤❤
My Dearest brother, I proud of you. You come up with real traditional and heart touching work. I love to listen it every day. It has good test for my ears and interesting message for my heart. Keep it up!!!
በርታ ጥሩ ስራ ነው❤❤❤
Lovely💚 music, mule🙏.... gojjam🥰
ቆጆጆጆጆጆጆጆ ዋው ከመልኩ ድምፁ ከድምፁ ዘፈኑ
ሙለርዬ ❤❤❤❤❤ትችላለህ
❤❤❤❤❤ በርታልን
The music that rejouvinates my soul
ዋው ዋው ወብስራነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ያምራል በጣም
ድምፅህ ያምራል
Wow wow wow wow wow wow 🎉🎉❤❤
ዋው ድምፅበረታ
ዎው ሙሌ በጣም ደስ ይላል
ዋውያገሬልጅበርታየቡሬልጅነኝአላችሁልኝ
አባይን ያላችሁ እሥኪ እንያችሁ
I love this music so much!!
go ahead bro.
wow bayee bareedhaa❤❤❤❤❤
ጎጄ
Korahubhe yawzi lji 😍😍😍😍😍👏👏👏👏👏👏💪
ምርጥ ስራ ነው
ወንድሜ በርታልኝ
ሞደሏ እህቱ ናት ደስ ሲል
ፍጥነቱ ግን playback speed check እንዳደርግ አድሮኛል
Adega nehe ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋዉዉዉዉዉ ያምራል
muli betam gobz
adnakh negn
u r wonderful
u go on
ዋውውያምራልወንድም
ስለ ማርያም ብለሽ ና በይኝ አብማ የሚለዉ ግጥምህ መጣም ተመችቶኛል
ሙሌ ፎክሎርን በተግባር አሣየህን! በርታልን። ቀጣይ ደሞ ባህሉ ውስጥ ጠልቀህ እንደምታሣየን ተስፋ አለኝ
Geram demtsi mertaln my bro
good ❤❤❤❤❤
ዋዉዉዉዉዉዉ
ዋውውውው
Power fullllllll
enida new yeweniz lij berta konjo new clip tinish tirat yigolewal enig arif new