Ethiopia - መንግስትን ክፉኛ ያስጨነቀው ጉዳይለህልውናው ያሰጋል ኢሳያስም ተጨንቀዋል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 478

  • @samueltadesse8788
    @samueltadesse8788 2 ปีที่แล้ว +13

    ይህ ለሀገራችን ጥሩ ይመስለኛል ምክንያቱም መንግሥት የጥቂቶች መጨማለቂያ ስለሆነ።

  • @kaschmekonta
    @kaschmekonta ปีที่แล้ว +1

    አይዞን እኛ ከተዋደድና ከሰራን አንድ ከሆንን መንግሥትን ከደጉፍን በአለም ያሉ ዜጎቻችን አፍሪካዉያን ከተባበሩ ፈጣሪ እኛ ጋር ነዉ እንደውም መጥፊያቸዉ ቅርብ ነው መጨነቅ አያስፈልግም ምን ይቀርብናል ከእግዚአብብሔር ከማጣላት በቀር እንደዉ በአረገዉ እንደውም ጸልየን ስርተን ተዋደን ጥበብ የእግዚአብሔር ነው እንሱን ለማኝ ማርግ ነው እንደውም ጥሩ ነዉ እኛ ጾመን እሥቀድስን ሁሉም ሀይማኖት ፈጣሪን ከአመለከ የአለም አንደኛ ነን እንሱን መከተል ዋጋ ያስክፍላል ይቅርብን ዉጤቱ ይታያል ቆራጥ እና እስታራቂ ነዉ የጠፋዉ እንድ እንሁን ብቻ

  • @TT-jt3rl
    @TT-jt3rl 2 ปีที่แล้ว +6

    የኤርትራ መንግሥት በማንም አንጨነቅም 🇪🇷🇪🇷🐪🐪🐪🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪💪💪

  • @tadeaminayto6255
    @tadeaminayto6255 2 ปีที่แล้ว +14

    ኣሁን ባለው የሚከፋ ምንም የለም ማቀቡ ኣሪፍ ነው ለ ኣገራችን

    • @mulukenasfaw491
      @mulukenasfaw491 2 ปีที่แล้ว

      በትክክል። የአራጁን የኦነግ ሸኔ መንግስት ጥጋብ ያስተነፍሳል

  • @agerenshebekelebelaye7967
    @agerenshebekelebelaye7967 2 ปีที่แล้ว +6

    ጥሩ ነው ማእቀብ ጠንካራ ያደርገናል ጥጋብ እኮ ነው እርስ በእርስ የሚያባላን መአቀቡ ቢጣል ባይጣል ለምስኪኑ ህዝብ ምንም ለውጥ አያመጣም ይብላኝ ለባለ ስልጣኑ ሲል ላለቀው ህዝብ እግዚአብሔር አምላክ ሰላማችንን ይመልስልን አንቺ አሜሪካ የምትባይ ርካሽ እግዚአብሔር አምላክ ያጥፋሽ

  • @abyssiniagold2955
    @abyssiniagold2955 2 ปีที่แล้ว +10

    መንግስት ተብየው ሲጨንቀው ብቻ ነው ህዝብን ድረሱልኝ የሚለው ህዝባችንማ መከራ ውስጥ ነዉ ማእቀብ ቢጣል የሴረኛ ባለስልጣኖች ቅንጦትና ሆድ ነው የሚያጎለው በዚህ መንግስት ተሰፋየ ተሟጧል

  • @የገብሪኤል
    @የገብሪኤል 2 ปีที่แล้ว +24

    ኢትዮጲያን እሚያኖራት እሚጠብቃት ፈጣር አላት አሜርካና ማእቀባ አደለም

    • @danielgonitie3075
      @danielgonitie3075 2 ปีที่แล้ว

      Don't fool yourself. You will strart felling the pain soon.

    • @ethnicproof1073
      @ethnicproof1073 2 ปีที่แล้ว

      @@danielgonitie3075 “ Stockholm syndrome” find a way to let go.

  • @lenapaunescu
    @lenapaunescu 2 ปีที่แล้ว +6

    እባኳቹ የፖሌትካ ልዬነታችንን ትተን ስለ አንድ አገራችን ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 እንቁም ጠላት ይፈረ እንቀስቃሳችንን ይቀጠል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷ስላም ለሀገር ኢትዮጵያ እናም ለወንድማቻችን ኤርትራ 🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🙏🏻🕊️🕊️

    • @enushsenait6018
      @enushsenait6018 2 ปีที่แล้ว

      HR6600 takea all culprits to justice... do not confuse the public..

  • @edenkidane1625
    @edenkidane1625 2 ปีที่แล้ว +8

    ኢሰያስ ለምን ይጨነቃል ሲጀመር ኤርትራ እርዳታ ጠብቃ አታቅም ይቸግረን ይመቸን እንኖራለን ስለዚህ የኤርትራ ስም እዚህ አታንሳ ኤርትራ ከውጪ ዜጌችዋ ተደጋግፎው ይኖራል ስለዚህ ራስህ መቻል ነው እርዳታ የለመደ በራሱ መኖር አይችልም ኤርትራ የማንም እርዳታ ብድር የላትም እና ስለ እኛ አትጨነቁ ቢመጣ ለናንተ ምናልባት ሊከብዳቹ ይችላል ግን 1010ሚሌዮን ህዝብ በደንብ ካስረዳቹ እንደ ኤርትራ ያለ እርዳታ ብድር ያ ሰፊ መሬት መበልጸግ ትችላላቹ

  • @דלימיסגנאו
    @דלימיסגנאו 2 ปีที่แล้ว +2

    አቦይ ስብሐት ይርዳው

  • @elsateame952
    @elsateame952 2 ปีที่แล้ว +31

    ዝም ብለህ ኣትቀደድ ኤርትራ ራሱዋን ችላ የምትኖር ሃገር ናት ። ምንም ቢያደርጉ እገዳው ኤርትራን ኣይነካም ።ኢትዮጵያም ብትሆን ለምለም መሬት ኣላት ዝናብ ኣመት ሙሉ ኣላት በቂ የሰው ሃይል ኣላት ህዝቡዋ ኣርሶ መብላትን መልመድ ኣለበት በእርዳታና በገንዘብ መኖር ማቆም ኣለበት ኣራት ነጥብ።

  • @TG-zf5ep
    @TG-zf5ep 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ያቃል

  • @anshatube
    @anshatube 2 ปีที่แล้ว +2

    አላህ አለን አላህ አገረችን ስላም ያረግለን ያረብ

  • @nikati529
    @nikati529 2 ปีที่แล้ว +9

    ሃገሬ ሰላምሽን ሁሌን ያሰማን 🇪🇹💓❤🇪🇹💓❤🇪🇹

    • @mohammedabdella7064
      @mohammedabdella7064 หลายเดือนก่อน

      እውነታውን መደብቅ አያስፈልግም ይልቅ ሌላ ተጨማሪ ማዕቀብ ይደርግና ብልፅግና ይውደም!!!

  • @sofiaosman308
    @sofiaosman308 2 ปีที่แล้ว +10

    አሜሪካን አላህ ጥጋብሽን ያብርድልሽ ሌላ ምን ማለት እንችላለን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ጠላቷ ይውደም አሚን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @Tewobista2022
      @Tewobista2022 2 ปีที่แล้ว

      አዋ ውዲቷ ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይጠብቅልን! 🇲🇱
      ሀገራችን የደም መሬት ያደረጋት ኦነጋዊው አብይ እና መርዛም ወያኔዎቹን ደግሞ ያጥፋልን!

  • @Umufetitube
    @Umufetitube 2 ปีที่แล้ว +7

    ስም: ሙሀመድ ﷺ
    ✔የአባት ስም አብደላህ
    ✔የእናት ስም አሚና
    ✔የትውልድ ቦታ መካ
    ✔ የሞቱበት ቦታ መዲና
    ✔የሞቱበት ቀን ረቢአል አወል 12
    ✔እድሜ 63
    ✔የመጀመሪያ ሚስታቸው ኸድጃ
    ✔የመጀመሪያ ጋብቻቸውን ሲፈፅሙ እድሜያቸው 25
    ✔የመጀመሪያ ወህይ ሲወርድላቸው እድሜያቸው 40
    የነብያቶችን ታሪክ እንማራለን ፕሮፋይሌን ተጫኑት

  • @جميلابنتيوسف
    @جميلابنتيوسف 2 ปีที่แล้ว +28

    የሚመጣው እርዳታ ባለስልጣኑ ነው የሚበላው ለደሀው ምን ያደርግለታል
    ችግር ብልህነትን ያስተምራል ወጥሮ ሁሉም ይስራ እኛ የኖርነው የምኖርው እየኖርን ያለነው ከአለማቱ ጌቲ ነው በአሜሪካ አልኖርምን አንኖርምም

  • @beleubeyene3262
    @beleubeyene3262 2 ปีที่แล้ว +7

    ተርኝነት አለ መንግስት የለንም ሲፈልግ ይጣሉበት መአቀብ

  • @njahn1676
    @njahn1676 2 ปีที่แล้ว +1

    HR 6600 ሁላችንም ኑፁህ ኢትዮጵያዊያን
    እዲፀድቅ ሁላችንም እንረባረብ👈✅✅✅✅✅
    ለሀገራችን ሰላምእናዲሞክራሲ እዲሰፉን
    እንተባበረ
    ይሄን ገዳይ ቡድን ለአንድየእና ለመጨረሻ
    ከሀገራችን እዲወገዲልን👈☝️☝️☝️

  • @ermiaseshiferaw2788
    @ermiaseshiferaw2788 2 ปีที่แล้ว +7

    ይህንን እኮ ብልፅግና ነው የፈለገው ለምን ጦርነቱ እንዲራዘም አደረገ ? እንደ አብይ ፈሪ መሪ ኢትዮጵያ መቼም አጋጥሞአት አያቅም::

  • @mussaabdu3920
    @mussaabdu3920 2 ปีที่แล้ว +5

    ጉዳቱ የሚጎዳው መንግስትን ብቻ ቢሆን ደስ ይል ነበር

  • @እናትፍቅር-ዸ4ደ
    @እናትፍቅር-ዸ4ደ 2 ปีที่แล้ว +12

    ለሚበሉት ባለሥልጣን ይጨነቅ የሚመጣዉ እርዳታ እንደሆን ለድሀ አይደርሥ

  • @አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ
    @አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ 2 ปีที่แล้ว +13

    🇪🇹🇸🇦ይሄን ፅሁፍ የምታ ነቡ በሙሉ ባላቺሁበት አለም ጫፍ ሁሉ የአሏህ ሰላም እና እዝነቱ እርህራሄው አይለያቺሁ! ሀሳባቺሁ ተሳክቶ አላህ በሰላም ለሀገራቺሁ ያብቃቺሁ። ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃቺሁ! ኑው ቁራዓን በተጂዊድና ኪታቦቺን እንማማር!!🇪🇹🇸🇦🇸🇦።።።።።

  • @ሀዩወሎትዩብ
    @ሀዩወሎትዩብ 2 ปีที่แล้ว +1

    ወላሂ አብይ በጣም የሚፀፆተውን ሥኮ ነው የሠራው🙄🙄🇪🇹ኢትዮጵያን አላህ ይጠብቃት

  • @nathaniel1011
    @nathaniel1011 2 ปีที่แล้ว +8

    የኢትዮጵያ መንግሥት አይረባም፥ እራሱ የገባበት መቀመቅ ነዉ፥ ህዝብን የማያከብርና የማይሰማ መንግሥት መጨረሻውን እራሱ ያፋጥነዋል።

    • @abrahamnuru6055
      @abrahamnuru6055 2 ปีที่แล้ว +3

      HR6600 is good for Ethiopian people. It will target leaders only. We cannot carry criminal leaders anymore.

  • @Salam-jg6tf
    @Salam-jg6tf 2 ปีที่แล้ว +3

    አብይ ሲመቸው ይሳደባል ሲመቸው ድረሱልኝ ይላል

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 ปีที่แล้ว +7

    መድኃንያለም የኢትዮጵያን መከራ በቃ ይበልልን እግዚኦ 😭😭😭🤲🏿🤲🏿በባለስልጣናት ጥፋት ህዝባችን መከራውን በላ እባክህ የሰማዩ ዳኛ ኢትዮጵያን አስብልን እንደቸርነትህ 🤲🏿🤲🏿🤲🏿😭😭😭😭😭

  • @tdf6156
    @tdf6156 2 ปีที่แล้ว +5

    ጁባይደን 1000 ዓመት ንሩልን ኣንበሳ💋💋💋💪💪💪

  • @ነኝየሸዋልጅ
    @ነኝየሸዋልጅ 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሂር መጨረሻውን አሳምርልን 🇪🇹😭🇪🇹😭🇪🇹😭🇪🇹😭🇪🇹😭🇪🇹😭🇪🇹😭🇪🇹😭🇪🇹😭🇪🇹😭

    • @gabsha9722
      @gabsha9722 2 ปีที่แล้ว

      Men hoki ne yene alkash

  • @semira1209
    @semira1209 2 ปีที่แล้ว +7

    እሰይ ይርቀቅ አማራን እያርዱ እርዳታ ቢያገኙ ላማራ አይሰጡት ጨርሱትጂ እሰይ

  • @teebamohammad9821
    @teebamohammad9821 2 ปีที่แล้ว +14

    በፊትም. አብዛሀኛውን የአማራ ልጆች ነበሩ የተሰለፍት. አሁን ግን. የሱ መጋዎች አማራን ሲያርዱ. ዝም አለ

    • @nigijimma9404
      @nigijimma9404 2 ปีที่แล้ว

      esetey le agere asebu sigemere ante junta nehe amara meselehe atrsafe
      lelelawe ledeha hezeb asebu denkoro hula badira yemiyazewe HAGERE seteror new.💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤
      USA BE RUSLAD AKEME SELATAHE DEHA ETHIOPAN ENA ERITREA LAY HAYILUAN TASAYALEHE.

  • @hailugebremariam6610
    @hailugebremariam6610 2 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ማእቀብ ነው እንደግፋለን።

  • @emebetyemane669
    @emebetyemane669 2 ปีที่แล้ว

    ተገላገልናቸዉ ኮርያ ምን ሆነች የማያሰጨንቀው አያሰጨንቀን የእግዚያብሔር አገር ማንንም አይፈራም መልስ አለዉ ፈጣሪ

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን ይሁን

  • @salemamen7170
    @salemamen7170 2 ปีที่แล้ว +7

    ኤርትራውያን ቆራጥ መሪ ስላላቸው ይታገሉ እኛ ግን መንግሥት ስለሌለን አንታገልም ለኦሮሞ ብቻ የሚጠቅም መሪ እዛው ኦሮሞ ይታገልለት እኛን ለቀቅ አርጉን

  • @abushgetachew3497
    @abushgetachew3497 2 ปีที่แล้ว +2

    በአገርና እናት አይጨከንምና ስለ ሀገራችን ስንል የሚጠበቅብንን ድርሻ እንወጣ , ልዩነቶቻችንን ለጊዜዉ ገታ እናድርግ

    • @alemayehubelete8230
      @alemayehubelete8230 2 ปีที่แล้ว

      በስንት ብር አበል ግዴታችንን እንወጣ ?

    • @alemayehubelete8230
      @alemayehubelete8230 2 ปีที่แล้ว

      በስንት ብር አበል ግዴታችንን እንወጣ ?

  • @rablohcall5302
    @rablohcall5302 2 ปีที่แล้ว +5

    ይጣልባቸው አባገነን መሪዋች ለድሀው ምንም አያደርጉለትም እነሱ እየተቀራመቱ ለሚፈነጩበት ሀገር ሌላ ቀርቶ በሰላም መኖር ነፍገውን ዛሪ የፈለጉት እያሰሩሀገር አይደለም እየተባለ በተወለደበት ምድር ይብላኝ ለካድሪው የኖቶች እንባ ይፈረድባቸው ለአንዱ ገነት ላንዱ ሲኦል ለሆነች ምድር

  • @bvu1803
    @bvu1803 2 ปีที่แล้ว +3

    ደግአራጋለች አሜሪካ ድሀው ወገኔ እደሁጂ እሚቸገረው አብይደግሁኖን አብይ ገናመቸ የነአባቸውድም ጎርፍሁኖ ይወስደዋን የገበሬውደም ገና ጎርፍሁኖይወስደዋን አብይ አገራችነን እናዋረደ አማራንእደገደለ አላህ ያዋርደው ሁለየም ለሰው አልጠቀመ በሱዲ ወጣትእያለቀነው

  • @tadeaminayto6255
    @tadeaminayto6255 2 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ሲል

  • @micho1384
    @micho1384 2 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያዊያን አስተዋይ ሁኑ ኢሰያስ ተጨንቀው አያቅም በበለጠ በምዕራባውያን እናንተ የጸናቹ ሁኑ ሰላም ለኤርትራና ኢትዮጵያ ይሁን 🇪🇷🇪🇹🙏

  • @bahirtube6264
    @bahirtube6264 2 ปีที่แล้ว +4

    ኢትዮጵያ እርዳታ ብታገኝ ባታገኝ ደሀው ህዝብ ምንም የሚያገኘው ነገር የለም ። እንደውም ማእቀብ በማእቀብ አርገውን ይለይልን

  • @mogesabebe7054
    @mogesabebe7054 2 ปีที่แล้ว

    ያስፈልጋል ቶሎ ይጣልባቸው

  • @GoGo-cf6vm
    @GoGo-cf6vm 2 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪ አላት ሀገሬ ኩራቴ

  • @yeshiworkalemu7932
    @yeshiworkalemu7932 2 ปีที่แล้ว +9

    እኔ የምለው ይህ ነገር የሚጎዳው አማራን ብቻ ነው እንዴ ደመቀ ነጠላየን አቀብሉኝ ብሎ ዲያስፖራውን የሚለምነው አማራ የሆንክ ዲያስፖራ አርፈህ ተቀመጥ ሰልፍ ከወጣችሁም በዋግ ህምራ በረሀብ ለሚረግፋት ወገኖችህ ይሁን አለበለዚያ አታሽቃብጡ ለምን ሌልች አክቲቪስቶች ነገሩን አልተቃወሙም

    • @ethiopia9326
      @ethiopia9326 2 ปีที่แล้ว +1

      አማራ ሆነው የአብይ አሽቃባጮች መች ለህዝባቸው ያስባሉ ለሱ ስልጣን ነው የሚጨነቁት አብይ ማለት የአማራ ጠላት ነው

    • @efremcr7692
      @efremcr7692 2 ปีที่แล้ว

      Wey didibna🤭

    • @ethiopia8830
      @ethiopia8830 2 ปีที่แล้ว +1

      ደደብ ነህ የሚጎዳ የአማራ ህዝብ ጭምር መሆኑ ጠፋህ ጁንታ አሥተሣሠብህ የወረደ ነዉ

    • @yeshiworkalemu7932
      @yeshiworkalemu7932 2 ปีที่แล้ว +2

      @@ethiopia8830 አማራ ከሌሎች ክልሎች በበለጠ ይጎዳል እንዴ እንደውም የበሰበሰ ዝናብ አይፈራም ማዕቀቡ ይጣል ማን እንደሚጎዳ እናያለን

    • @yeshiworkalemu7932
      @yeshiworkalemu7932 2 ปีที่แล้ว

      @UCBXfGi0ye_cr-_R4fDKqvCA ኧረ ተረጋጋ ማነህ የምን ዕልል ነው አንኮላ

  • @alemlebanon4947
    @alemlebanon4947 2 ปีที่แล้ว +10

    ፈጣሪ በቀባሪ ደሮም እኛ ደሆች በፈጣሪያችን ቸርነት ነው የምንኖረው ሁሉም ነገር እንደፈለገው ይሁን

    • @abrahamnuru6055
      @abrahamnuru6055 2 ปีที่แล้ว +1

      HR6600 is good for Ethiopian people. It will target leaders only. We cannot carry criminal leaders anymore.

  • @كوكبالبقمي
    @كوكبالبقمي 2 ปีที่แล้ว +2

    ያረብኢትዩጵያንጠብቃት

  • @mohammedshewa2562
    @mohammedshewa2562 2 ปีที่แล้ว +7

    ለማንኛውም ጉዳቱ ለማንም አይቀርም መንግስት ብቻውን አይጎዳም

  • @jenetjenet2880
    @jenetjenet2880 2 ปีที่แล้ว +9

    ኢትዮጵያ የሚጠብቃት አምላክ አይተኛም አያንቀላፋም ፈጣሪ ያውቃል መቼም አሜሪካን አንፈራም ፈጣሪን እንጂ ስለዚህ የፈጠረን አምላክ እሱ ያውቃል ሁሉም በየሀይማኖቱ ይፀልይ እሱ ይሻለናል

  • @Zuzu.ዩቲብ
    @Zuzu.ዩቲብ 2 ปีที่แล้ว +3

    ያገራችንን ሠላም ይመልስልን ያረብ

  • @ss-jm8se
    @ss-jm8se 2 ปีที่แล้ว

    እሰይ ኢትዮጵያ ከካርታ ላይ መፋቅ አለባት

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 2 ปีที่แล้ว

    የኢትዮጵያ.አምላክ.አለ

  • @eritrearedsea5482
    @eritrearedsea5482 2 ปีที่แล้ว +6

    Eritrea and Ethiopia protected by Jusus Chris

  • @alwaysethiopia712
    @alwaysethiopia712 2 ปีที่แล้ว

    ማዕቀቡ ይጣል ለየትኛው ለውጥ ይልቅ ፍትህ ለአዲስ አበባ ህዝብ ፍትህ ለታምራት ነገራ

  • @ሪሀናአላህንናፋቂነኝ
    @ሪሀናአላህንናፋቂነኝ 2 ปีที่แล้ว

    አላህ አለን ፈጣሪ ካልተጨመረበት ምንም አንሆን

  • @devidkemiso8902
    @devidkemiso8902 2 ปีที่แล้ว +2

    የምዕራቡ ዓለምና አሜሪካ መቼም ለኢትዮጵያ መልካሙን አያስቡም ግን የኢትዮጵያ አምላክ ሁሌም አሳባቻውን ከንቱ ልፋት ያራጋል የዉስጥ እርስ በእርስ ግጭት ቲተን አንድ ከሆንን ሁሉንም እናልፋለን ደግሞም ከዋጅን በአዋጅ የሚቀይር ፈጣሪ አላት ለሀገራችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @henokalem8727
      @henokalem8727 2 ปีที่แล้ว

      ከአሜሪካ ይልቅ የኢትዮጵያ ዋነኛ ጠላት ዘንዶዉና ጨፍጫፊዉ ዐቢይ ዐሕመድ ነዉ።ለአማራ ህዝብ ሲዖል የሆነች ኢትዮጵያ እንጦሮንጦስ ትግባ!

  • @alemayehubelete8230
    @alemayehubelete8230 2 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ነው

  • @ahmedabrahim5201
    @ahmedabrahim5201 2 ปีที่แล้ว +3

    አሁንም አሜሪካን አምኖ የተበላ ቁማር

  • @berebelete362
    @berebelete362 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አለ

  • @zinetzizu1255
    @zinetzizu1255 2 ปีที่แล้ว +4

    ኡፍ እረ አሜሪካሆይ አላህ ማት ያውርድብሽ

  • @wasihunteshome7641
    @wasihunteshome7641 2 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ነዉ

  • @hamudseid4461
    @hamudseid4461 2 ปีที่แล้ว +1

    የራሳቸዉ ጉዳይ አላህ አይጣለን የሰዉ መአቀብ ምን አባቱ ያመጣል

  • @solomon5394
    @solomon5394 2 ปีที่แล้ว +1

    ቢፀድቅም ካሁን ካለንበት አይብስም

  • @alexisyafa5543
    @alexisyafa5543 2 ปีที่แล้ว +6

    HR 6600 መቃወም ማለት 1-አብይ አህመድ አንባገነን እንዲሆን እና አዲስአባን ጨምሮ ሌሎች ክልሎችን ኦሮሙማው እንዲሰለቅጥ መፍቀድ ማለት ነው 2-እነ ደመቀ መኮንን,አነ ተመስገን ጥሩነህ ,እነ አገኘሁ ተሻገር አማራ ክልልን እንዲጫወቱበት እና ፋኖን እንዲያጠፉ መፍቀድ ማለት ስለሆነ HR 6600 እንዲፀድቅ እንደግፋለን

  • @ሀሙዲነኝ
    @ሀሙዲነኝ 2 ปีที่แล้ว +1

    ወዳጀ ምንም ቢሉ አላህ ያለው አይቀርም እኛ እምንመካው በሀያሉ አላህጂ በደካማው በአሜሪካ መግስት አደለም አትጨነቁ

  • @ቅንልብFano
    @ቅንልብFano 2 ปีที่แล้ว +9

    አማራው ተርቦ ና ተፈናቅሎ እሱ ድግስ ላይ ነው የአማራውን ና የአፋሩን የተፈናቀሉትን ሳያይ እሱ ስንዴ ይጎበኛል ለእሱ የራሱ ጉዳ ነው እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ና ህዝቦቿን ይባርክ መንግሥት የራሱ ጉዳይ እረብሻም ቢነሳ መፈርጠጥ የለም አማራው እደሞተው እሱም አብሮ ይሞታታል

    • @አብቹንአድረ
      @አብቹንአድረ 2 ปีที่แล้ว

      ዋሬ

    • @ቅንልብFano
      @ቅንልብFano 2 ปีที่แล้ว

      @@አብቹንአድረ አብቹ ሞቱን በቅርቡ ጠብቁ በአፋሩና በአማራው መፈናቀልና መሞት ብሎም በትግራይ ህዝብና በአማራውና በአፋሩ ህዝብ ላይ እደተሳለቀ ቆሞ አይሄድም ይህ እባብ ህዝቡ በችጋር እያለቀ እሱ ይደግሳል በየማሳው እየዞረ ስንዴ ይጎበኛል ተሳልቆብንማ አይኖራትም በህይወት

  • @nesrmengstab672
    @nesrmengstab672 2 ปีที่แล้ว +3

    ለኤርትራ ምንም አታስቡ ከልመና ከድጎማ ከምርቃት ኑሮ ከተፋታች ቆይታለች ራሷን አቁማለች

  • @ሳአዳሙሀመድሀሰን
    @ሳአዳሙሀመድሀሰን 2 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ፈታየ አላህ ይርዳን ይህን ያሜሪካ መግስት አላህ ያጥፋልን ምነው ይህ የጨት ሽበት አለምን እረበሸ ህዝቤሆይ ዝምታ አይጠቅመንም ውጡና ሰላማዊ ሰልፍ ውጡ አሜሪካን ተቃወሙ

  • @abdulkadir6606
    @abdulkadir6606 2 ปีที่แล้ว +11

    አይ ባንዳዎች 27 አመት ሀገርን ጋጣቹ እርስ በእርሳችን አባላቹን በብድር ሀገራችንን ኔጌቲቭ አስገባቹ ጭራሽ አሁን ደሞ በናንተው ጥፋት ሌላ ችግር አመጣቹ አላህ ሂሄን እንዳያደርገው ዱሃ አርጉ ምክኛቱም ሂሄ ከሆነ እኛን ከአለም ስታስነጥልን የኛ ስራ ደሞ እናንተን ከካርታ ላይ ማጥፋት የኛ ስራ ይሆናል
    ባንዳ ሁሌም ባንዳ ነው አላህ ከባንዳነት ይጠብቀን

  • @ekg2186
    @ekg2186 2 ปีที่แล้ว

    እግዝአብሄር አለን። ሀይሉ የሱ ነው

  • @soulsurvivor1388
    @soulsurvivor1388 2 ปีที่แล้ว +2

    HR6600 is gonna pass. I pray 🙏

  • @ነኝየሸዋልጅ
    @ነኝየሸዋልጅ 2 ปีที่แล้ว

    እግወ ማረን

  • @yasinmohamed5914
    @yasinmohamed5914 2 ปีที่แล้ว +3

    ከስር የፈቶቸው እነስባ ይውጡና ይቀዋም

  • @almazbaqala8323
    @almazbaqala8323 2 ปีที่แล้ว +1

    Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🤲⛪️🙏

  • @Selam_mitiku
    @Selam_mitiku 2 ปีที่แล้ว +2

    አልቃወምም ትክክል ናት አንተ ገና የምየ ሀገሬ እንባ ማስጨነቅ አደለም ሌላም ነገር ታያለህ እድሜ ይስጠን ብቻ አብቹ

  • @GodistheAlfaandOmega
    @GodistheAlfaandOmega 2 ปีที่แล้ว +7

    የትኛውን ባንዲራ ይዘን እንደምንወጣ ይንገሩንና ከዛ እናስብበታለን 🤨😜

  • @yaredetu4681
    @yaredetu4681 2 ปีที่แล้ว +3

    የሚገደለው አማራ ለአብይ የሚያሽቃብጠው አማራ

  • @Jeruslem
    @Jeruslem 2 ปีที่แล้ว +1

    እኛ ምን አገባን የኦሮሙማ መንግስት አማራን እያጠፍ ነው

  • @mareyarsema6470
    @mareyarsema6470 2 ปีที่แล้ว +3

    ዮሄን ሁላ ያደረጉት የተጋሩ ዲያስፖራዎች ናቸው መቼም አይሳካላቸውም🤨🤨

  • @Tube-wm4dl
    @Tube-wm4dl 2 ปีที่แล้ว +3

    #ረመዳን እየመጣ ነው አሏህ ደርሰው ፆመው ከሚጠቀሙት ያድርገን!! ውድ
    የፈታ ዩትዮብ ቤተሰቦች የነብያችን ሶለላሂ አለይሂ ወሰለም ኡመቶች አዳድስ ዳዓዋዎችንና ቁርአንን ለማዳመጥ የምትፈልጉ ቻናላችንን ፕሮፋይላችንን በመጫን ይቀላቀሉ!!

    • @nikati529
      @nikati529 2 ปีที่แล้ว

      በተሰብ እንሁን

  • @acceptmyexistanceorexpectm3232
    @acceptmyexistanceorexpectm3232 2 ปีที่แล้ว +1

    Ayzon the end is nearrrrrr!! 👊

  • @hailefira8299
    @hailefira8299 2 ปีที่แล้ว +13

    የአራት ኪሎ ወንበር ሙጥኝ ያሉ ባለሥልጣናት ገና ከዚህ የባሠ ባርነት እንደማያመጡብን በግልፅ እየታየ ነው ።ፈጣሪ የኢተዮጵየ አምላክ የነሱን አይይ ለደሀው ሕዝብ መልካሙን ሁሉ ይፍጠር አሜን ።

  • @kestelabulto59
    @kestelabulto59 2 ปีที่แล้ว

    እንኩዋን ከፎከረ ከወረወረ ይሚያድን ጌታ እለ

  • @senayhagos6284
    @senayhagos6284 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይጠብቀን ብልጽግና ገና ብዙ ነገር ታመጣብንአለህ

  • @desalewbitew281
    @desalewbitew281 2 ปีที่แล้ว

    አሁን ካለው ከብልፅግና በላይ ኢትዮጵያውያን የሚያጠፋ የትም አይመጣም እንደውም በጣም ጥሩ ነው ማዕቀቡ

  • @amharastandtogether650
    @amharastandtogether650 2 ปีที่แล้ว +6

    I support HR6600 . # stop Amhara Genocide in Ethiopian

  • @bvu1803
    @bvu1803 2 ปีที่แล้ว +1

    አብይ ስብሀትነጋን ሽምግልናይላክ ገብረፂወንን አማራን ፋኖወች እያስገደለአደል አላህይግደለውና ደመቀ አማራን የከዳ ባዳነው አሜሪካ ደግአርጋለች እኔደስብሎኛን አብይ ደግሁኖን አማራአድሰውአይቶ ያነንም ሊገል እቅድእያወጣነበር ጀግናችነን ዘመነን ዘመን አላህይጠብቅልን ለኛ አማራወች

  • @አምሀራአቢሲኒያግዬንሀገር
    @አምሀራአቢሲኒያግዬንሀገር 2 ปีที่แล้ว +3

    HR 6600 ብራቦ በርቱ አማራ ዲያስፖራ ከጐናቹሁነው ይገበዋል የሌባ ስብስብ መንግስት እልልልልል

  • @zeharatadesse5882
    @zeharatadesse5882 2 ปีที่แล้ว

    የትአባቱ አብይንምNomore በሉት የህእከክ አማራን ከድተህ አማራንታሪክአጥፉቸ አርዳለሁ ስትል አላህ አሁንም ያዋርድህ. የህሟጣጭ💚💛❤ይች ተነክታ አተስላም አታገኝም ስልጣን እስከሚይዝ አርጓደ ቢጫ ቀይባድራ ለበስ ወበሩን መያዙን ሲያቅ እቀጠቅጣቸሀለሁ አለ በሺታይቀጥቅጠውና እኔበበኩኔ ኖሞርአብይ ነውእምል

  • @tesfaytesfazgy6502
    @tesfaytesfazgy6502 2 ปีที่แล้ว +3

    አንደኛ የኢትዮጵያ ጠላት ወያኔ፣
    ሁለተኛው ደግሞ ሆዳም ዩቲዩበሮች፣ በጋራ ለመመከት ከመታገል ይልቅ የዋሁን ህዝብ በፍርሃት በፍርሃት እንዲርድና እንዲጨነቅ እንጂ እንዴት መቋቋም እንዳለበት አትዘግቡም።
    ስንት ሰው ተመለከተንና ብራችሁን ካልሆነ ለሙያው ብቃትም የላችሁም ።

  • @Mimi-ex4si
    @Mimi-ex4si 2 ปีที่แล้ว

    የሀገሬ ህዝብን ይጎዳል እንጅ ለዚህ መንግሥት የሚያዝንም ልብ የለኝም

  • @zeharatadesse5882
    @zeharatadesse5882 2 ปีที่แล้ว

    እነሽገር ኬኛወች ድምፅይሁኑት አማራው አርፈህ ተቀመጥ ስምተሀል. አተ ታግለህ ሙተህ እምታኖራትሀገር ጥላት እያፈራችልህ ነው

  • @yesufhassen1075
    @yesufhassen1075 2 ปีที่แล้ว

    መፅዴቅ አለበት?.በኢትዮጵያ የደረሰ ግፍ ሊላ አያሰጥም

  • @zaharahassan5928
    @zaharahassan5928 2 ปีที่แล้ว +2

    ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️

  • @biniam5667
    @biniam5667 2 ปีที่แล้ว

    ህወሓት ከልጠፋ ኢትዮጵያ
    ምን ግዜም ስላም አትግኝም።
    የኢትዮጵያ መንግስት ያለው አንድ አማራጭ ህወሓት ማጣፍት ነው።

  • @kefafida1267
    @kefafida1267 2 ปีที่แล้ว

    respect for our gov.

  • @miftaawel7824
    @miftaawel7824 2 ปีที่แล้ว +4

    መሠሪው ቴድሮስ አድሀኖ ስራ ነው
    ትግሬ ይገንጠሉ አቦ
    በትግሬ የመጣ ኢትዮ እሰከመቼ ድረስ
    አሜሪካ መሠሪ ለገር

  • @feranmekunna2651
    @feranmekunna2651 2 ปีที่แล้ว +8

    ንገርልን አሉህ ከሚታረዱት አፉርና አማራ ህዝቦች ይበልጣል በግሩፕ ከመደፈር ሆድ ከመቀደድ እነስባሃትን መፍታት ኦሮኦሮሞዎች ያሸነፋ መስላቸው ወዲያው ባንዲራውን እንዳትይዙ አሉ ቆይ ቆይ በየትኛው ባንዲራ ነው ኖ ሞር የምንለው

  • @dibbauae7240
    @dibbauae7240 2 ปีที่แล้ว

    Selam lema ethiopia Egzabehir hoy

  • @ፍአኖነውደሜ
    @ፍአኖነውደሜ 2 ปีที่แล้ว +1

    ትላንትም ይህ ህግ ሳይኖር ግፍ ነው በአብይ መንግስት የለም ኖ ሞር አይደርግ የአማራ ደም አብይ እና መንግስቱን ይፍረደው

  • @abdrazk7105
    @abdrazk7105 2 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ይርዳን ከፀሎት ውጪ አማራጭ ዬለንም። ባአሜርካንም። የፈጣሪ ቁጣ ይውረድባት