Ethiopia - የወሎው እጅግ አሳዛኝ ክስተት፣ እርቃናቸውን የታገቱት፣ የጅቦች ጥቃት፣ ትራምፕና ፑቲን ሊገናኙ ነው፣ የተገደለውወታደር፣ የሀዘን መግለጫ ተሰጠ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 103

  • @FikaduL-p8q
    @FikaduL-p8q 18 วันที่ผ่านมา +18

    መከራችን በዛ አቤቱ ራራል ተስፋችን አንተ ነህና ጌታ ሆይ

  • @TioumAmha
    @TioumAmha 18 วันที่ผ่านมา +12

    የአቢይ ወታደሮች ናቸው ሌላ ማን ሊሆን ይችላል

    • @fresh-life2440
      @fresh-life2440 18 วันที่ผ่านมา

      the turn is your wait

    • @peacelove6150
      @peacelove6150 18 วันที่ผ่านมา +1

      በትግራይ ጦርነት ጊዜ አሳውን ለመጨረስ ባሕሩ ማድረቅ ተብሎ ነበር።
      አሁን ደሞ እህሉን ማቃጠል ፋኖን ለመጨረስ ተብሎ ይሆን እንዴ ????

  • @Merameron
    @Merameron 18 วันที่ผ่านมา +4

    ይሄ ሁሉ የያገራችን አስከፊ አገዛዝ ነዉ ህዝባችን እያለቀ ነዉ ጌታ ሆይ አስበን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @RdDd-w2c
    @RdDd-w2c 18 วันที่ผ่านมา +21

    መከላከያ ነዉ ያቃጠለዉ

    • @photography6969
      @photography6969 18 วันที่ผ่านมา

      Maregagecha aleki

    • @teka1528
      @teka1528 18 วันที่ผ่านมา

      hodekahe yekatel!

    • @fresh-life2440
      @fresh-life2440 18 วันที่ผ่านมา

      wafefe neger neki!

    • @AbezuHuseen
      @AbezuHuseen 18 วันที่ผ่านมา

      Esay

    • @SenaitAdugna-qj2bt
      @SenaitAdugna-qj2bt 17 วันที่ผ่านมา

      ​@teka1528 aybalim

  • @Saada-r5l
    @Saada-r5l 18 วันที่ผ่านมา +2

    ኢናሊላሂ ወኢናኢለይሂ ራጅኡንበጣም ከባድ ነዉ
    አላህ ለሀገራችን ሰለሙን አምጣለን
    ያረብ

  • @JosiJosi-o7o
    @JosiJosi-o7o 17 วันที่ผ่านมา

    ፈጣሪ ያቃጥላቸዋል

  • @ሳራወሎየዋ-ዸ6ዘ
    @ሳራወሎየዋ-ዸ6ዘ 18 วันที่ผ่านมา +7

    ያረቢ በቃበለን

  • @سماعيلالحبشي-ي7ض
    @سماعيلالحبشي-ي7ض 17 วันที่ผ่านมา

    የብልፅግና መከላከያና መሠሎቹናቸው

  • @abeebakassaye3195
    @abeebakassaye3195 17 วันที่ผ่านมา

    ወይኔ ወገኔ ገበሬዉ ምን ያድርግህ አይ አብይ ነብስህ አይማርም መቸም 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Tokuma-j7l
    @Tokuma-j7l 18 วันที่ผ่านมา +5

    እመኑኝ ይህ የአርሶ አደር እንባ ያቃጠለው ይቃጠላል ያለምንም ጭቅጭቅ ላውም በቅርብ አሁን ፈጣሪ አምላክ እሺ አንተ ማነህ ጀምሮአል የሚያሳዝነው በግፈኛ ሰበብ ሌላዎ ሲጠቃ ነው

  • @AhmedHusen-r7d
    @AhmedHusen-r7d 18 วันที่ผ่านมา

    ያሬዲ

  • @mekakonjo
    @mekakonjo 18 วันที่ผ่านมา +2

    ሠላም ለኢለሀኢለላ 😢አአ😢 ጉድኮነዉ😢ያላለህ😢 ምናይነት😢 ሰወች 😢ናቸዉ😢እሚያግቱት 😢😢😢😢😢

  • @Rahawa91
    @Rahawa91 18 วันที่ผ่านมา +3

    FANO for Ethiopian freedom 💎💚💛♥️🙏🏻

  • @marshet.
    @marshet. 18 วันที่ผ่านมา +2

    አንደኛ😮

  • @seadaAbera-z1e
    @seadaAbera-z1e 18 วันที่ผ่านมา

    ❤❤

  • @abdalaahmadabdala-f7s
    @abdalaahmadabdala-f7s 18 วันที่ผ่านมา

    😭😭😭😭😭😭😭wayii waloo

  • @zufanzufan866
    @zufanzufan866 18 วันที่ผ่านมา

    እኮ እነሱ ያልፈለጉት ፍረድ እንደት ይፈራል አሏህ ፍርድህን ስጥ ያረብ የሰው ፍርድ ይሄው ሚዛኑ አየነው ያንተ ፍትህ ነው የምንጠብቀው

  • @EyayuWedeneh
    @EyayuWedeneh 18 วันที่ผ่านมา

    Yegedele yegedelale wagawen agege yeh gebde adelem

  • @mebrahtuberhane
    @mebrahtuberhane 18 วันที่ผ่านมา

    ለወሎስ አዝነዉ ይሆን

  • @KedirMohammed-mp9mc
    @KedirMohammed-mp9mc 18 วันที่ผ่านมา +5

    ፋኖ ያሸንፋል 100%

    • @teka1528
      @teka1528 18 วันที่ผ่านมา

      enathe beahiya tenefa, yeshermuta, yegered lig, werada! 1000% wedeseol yewordal! FANDYA!

    • @Rahawa91
      @Rahawa91 18 วันที่ผ่านมา

      @@KedirMohammed-mp9mc 💯%

  • @SarahAsent
    @SarahAsent 18 วันที่ผ่านมา

    በዚህሰይጣንመግስትትዛዝነውያማራውእህልየሚቃጠለው፤ሊላማንምአያቃጥል

  • @jemilyhusin4232
    @jemilyhusin4232 18 วันที่ผ่านมา

    እሰይ እንኳንም ሞቱ አሁንም ያሉትን ጭጭ ያርጋቸው ያረብብብ

  • @michaelsolomon6845
    @michaelsolomon6845 18 วันที่ผ่านมา

    FETA you know 100 percent who did the Fire. It seems you protect the Abiy Oromo administration.

  • @hussenmeribo
    @hussenmeribo 18 วันที่ผ่านมา

    ነፃና ገለልተኛ ዜና ነዉ።

  • @myriammyriam809
    @myriammyriam809 18 วันที่ผ่านมา

    የ እህሉ አምላክ ይፍረድ አንድ እህል ከሚቃጠል ሽ ሰው ይቃጠል ምክንያቱም ሰው ያለ እህል መኖር አይችልም 💔😭

  • @hailemeskeltessema4182
    @hailemeskeltessema4182 18 วันที่ผ่านมา

    እኔም አዝኛለሁ

  • @AbrahamAbuhay
    @AbrahamAbuhay 16 วันที่ผ่านมา

    እንኳንም ትራም አሸነፈ ለሩሲያ ሲባል

  • @EndrisMohamde-mj8fh
    @EndrisMohamde-mj8fh 18 วันที่ผ่านมา

    አላህ ይርዳቸው

  • @jejekafood9107
    @jejekafood9107 18 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @yeneshmiss8996
    @yeneshmiss8996 18 วันที่ผ่านมา

    የአቃጠለዉ ቡልፀግና ነዉ አማራን ለማሰራቡ😊

  • @DanoFikadu
    @DanoFikadu 18 วันที่ผ่านมา

    WI Ethiopia Lejochua Be Seddat Lay Ye Alleku New

  • @Hitt-t6m
    @Hitt-t6m 18 วันที่ผ่านมา

    ፀግልፅ ነዉ የአማራን ሰብል የሚያቃጥለዉ መከ ነዉ

  • @seidJEMAI
    @seidJEMAI 18 วันที่ผ่านมา

    ፈታደሊ ወንድማችን አንድ ነገር ተባበረንውድማችን በሳኡድ አረቢያም እሪያድ ጠሪቀል ኸርጅ በሚባል ቦታ ከባድ ሰቆቃ እስር በኢትዮጲያ ልጆች ግፍ እየተሰራ ይገኛል እሱንም ድምፅ ሁንልን ወንድማችን እባክህን ከይቅርታጋ

  • @J.smoke911
    @J.smoke911 18 วันที่ผ่านมา

    Selam la hagarachin❤😢

  • @SolomonMoges-EwnetinSikeluat
    @SolomonMoges-EwnetinSikeluat 18 วันที่ผ่านมา +1

    የአማራን ህዝብን የአብይ አህመድ መንግስት በረሃብና በጦርነት ለመጨረስ ተነስቷል። 😢😢😢

  • @merinatadeleababora8744
    @merinatadeleababora8744 18 วันที่ผ่านมา

    ወይ ማዘን እኛ እያለቅን በርአብ በጦርነት እመብራአን ከኛጋር ትሁን ምን እናድርግ

  • @Sየሀይቋ
    @Sየሀይቋ 18 วันที่ผ่านมา

    ሀስቡን አላህ ወኒ አመል ወኪል ስንት ለፍተው ምን አጠፉ እነሱ 😢

  • @Eyu21-mm
    @Eyu21-mm 18 วันที่ผ่านมา

    መከላከያ የንፁህ ገበሬ ምግብ ማቃጠል ከፈለገ የጎንደር ሩዝና ሰሊጥ፤የጎጃም ጤፍ፤የሸዋ ስንዴ ሜዳ ላይ ተሰጥቶ ነበረለት ይህን አያደርግም እኛው ነን ለራሳችን ምቀኞች ። ዝም ብላቹ በሁሉም መከረኛ ለሆነች ሀገር አልቅሱ ይሄን አረመኔ ፍጡር አስወግዶ እፎይ የምንልበት ዘመን እንዲመጣ😢

  • @mohammedbeshir8355
    @mohammedbeshir8355 18 วันที่ผ่านมา

    ጥሩ ሆነ ለእስራኤል የሚዋጋ ሞት ሲያንሰው ነው

  • @mesraklisanework5446
    @mesraklisanework5446 18 วันที่ผ่านมา

    ህገ አራዊትን ይውጣልን😢😢😢😢

  • @selamtasew3505
    @selamtasew3505 18 วันที่ผ่านมา

    ሲጀመር የአብይ ስራ ነው አምናም እንደዚሁም አቃጥሏል እግዚአብሔር አንጀትህ ይቃጠል

  • @يوسفبدردين
    @يوسفبدردين 18 วันที่ผ่านมา

    ለአንቴ እኮ 10 million subscribers ይገበሃል::

  • @WendaSleshi-k6p
    @WendaSleshi-k6p 18 วันที่ผ่านมา

    ወደየት እንጩህ በቃ አማራን በይኮለሚ ለማድቀቅ የሚሠራ ስራ ነዉ ድህነት ከያዘን መንግስትን እየለምን ሌላ እንዳናይ ነዉ

  • @teka1528
    @teka1528 18 วันที่ผ่านมา

    feta, ante yakatelekaw!!

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 18 วันที่ผ่านมา

    እነዚህ ጭራቅ አውሬ መከላከያወች ናቸው ይሄን ያደርጉት ምክንያቱም አማራን በሁሉም ነገር ማዳከም ይፈልጋል ይሄ መንግስት😢

  • @ልቤበእግዚአብሔርምፅና
    @ልቤበእግዚአብሔርምፅና 18 วันที่ผ่านมา +4

    ጭራቁ የብልፅግና ወንበር ጠባቂ የሚባለው መከላከያ ነው ያቃጠለው😢

    • @photography6969
      @photography6969 18 วันที่ผ่านมา

      Eski margagechaki 😂

  • @MigbaruTadesse
    @MigbaruTadesse 18 วันที่ผ่านมา

    ለሁላችሁም እንደየሰራችሁ እሰጣችሁ ዘንድ ዋጋው(ሂሳቡ) እኔጋ አለ ይህቺ የእግዚአብሔር ቃል ትዘገያለች እንጂ አታልፍም ህዝቡ ርሀብ ላይ እያለ አሁንም እህል ማቃጠል አባት ሆይ በቃችሁ በለን!!!

  • @mesraklisanework5446
    @mesraklisanework5446 18 วันที่ผ่านมา

    ለወገን ለመድረስ ምን እናድርግ ቅስም ይሰራል እረ ወገን የሰሜን ጋንኤል በፀሎቶ ይወጣል መንግስት ለአሸሼ ገዳሜው ታክስ ይጣል ለወገን በእሬሳ ላይ መጨፈር ነው😢😢😢😢

  • @muajehbbshs
    @muajehbbshs 18 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤ ያዛኝ ቅቤ አንጓች የእራሱን ህዝብ በድሮን በጠራራ ፀሀይ እየጨፈጨፈ ድንቄም ሐዘንተኛ መሳይ ?

  • @amanielgebrerufael
    @amanielgebrerufael 18 วันที่ผ่านมา +3

    ማንም አያቃጥለውም ብልፅግና እንጂ

  • @teka1528
    @teka1528 18 วันที่ผ่านมา

    FETA, ante wusha! yante fano sera semaw , ante ahiya!!

  • @rttr3992
    @rttr3992 18 วันที่ผ่านมา

    😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @rahmarahma3427
    @rahmarahma3427 18 วันที่ผ่านมา +8

    ፣፣ይሄ መንግስት ምንድን ነው አላማው አሁን ደግሞ በቃጠሎ ጀመረ አላህ ኧረ ፍረድ

    • @Mohammedarebu-s6w
      @Mohammedarebu-s6w 18 วันที่ผ่านมา

      ከመከላከያ ውጭ ማንም አያቃጥለው

  • @Rabiyat-y7b
    @Rabiyat-y7b 9 วันที่ผ่านมา

    የምን ማዘን ነው አጨብጫቢ እንደው በጨረሳት

  • @Tybatube
    @Tybatube 18 วันที่ผ่านมา

    አሰላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞች ውድ እህቶች በቅንነት ደምሩኝ የስደት እህታችነኒ😢❤🎉

  • @MarhabaWasel
    @MarhabaWasel 18 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂እረ እኛ የምናምነው ኢትዮጵያ መንግስት የላትም ይኸው 6 አመት ሞላት 😂😂

  • @metitadesse8409
    @metitadesse8409 18 วันที่ผ่านมา

    የ ሸአቢያ ሥራ ነው! !.... ሕዝብመንግስት ላይ ያምፅ, አትስማሙ ጦርነት ይቀጥል እየተባልክ ነው አማራ, መንግስትን መደገፌ አይደለም.... ሸአቢያ ግን ????? ያሳዝናል

  • @BilalSeesay
    @BilalSeesay 18 วันที่ผ่านมา

    የአብይ መከላከያ አራጅ ነዉ

  • @AfakAgency
    @AfakAgency 18 วันที่ผ่านมา

    ይሄ ወታደር በርካታ ሽበርተኞችነን ገሎዋል ብለህ እነዴት ታወራለተ
    ህ የሀማስ ነጻ አውጪ ታጋይ እንጂ ሽብርተኞች አይደሉሉም

  • @Mohammedarebu-s6w
    @Mohammedarebu-s6w 18 วันที่ผ่านมา

    ከብልፅግና ወታደር ውጭ ማን ያቃጥለዋል የተያዘው አማራን ለማጥፋት ያለመመንግሰት መሆኑን ጠፍቶህ ነው ዘጋቢው ?

  • @MarhabaWasel
    @MarhabaWasel 18 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂በአማራ ክልል በድሮ ለሚቃጠለው ቤትስ መች ነው ኢትዮጵያ ሀዘኗን የምትገልፀው
    😂😂በ ሉስ አንጀለስ ኢትዮጵያ ችን ድምፃዋን ስታሰማ
    😂😂ምነው ታዲያ አጠገቧ ላሉት ህዝቦቿዋ የማታዝንላቸው ፣የገበሬውን የምታቃጥልባቸውስ ለምንድነው????????????????

  • @teka1528
    @teka1528 18 วันที่ผ่านมา

    2million belay w0llo wellega alu! bederk meknyat yegebu!

  • @kifletesema1888
    @kifletesema1888 18 วันที่ผ่านมา

    ፑቲን ወራሪነው

  • @frehiwotmoges3266
    @frehiwotmoges3266 18 วันที่ผ่านมา

    Wye gare mchnew mikirashe emiybikawe

  • @JojoJiji-f5e
    @JojoJiji-f5e 18 วันที่ผ่านมา

    ደፋር ናት ኢትዮጵያ ለአሜሪካ አዘንሽ እነሱ ጠግበው ነው እሳት ቢወርድባቸው Hollywood የግብረሰዶ ሴይጣናዊ ፊልም በመስራት የታወቁ ናቸው ተይንጂ እማማ ህዝብሽ ተርቦ ኑሮ ጣራውን አልፎ ሄዶ

  • @HappyDaisies-ow6ul
    @HappyDaisies-ow6ul 18 วันที่ผ่านมา

    የኢትዮጵያን ሰንደቃላማ ለምንድነው በ666ከለር ያቀረቡት በእናንተ ዜና ሥላየሑት ነው
    እናንተ ከሆናችሑ ይቅርታ ጠይቁ
    እነርሱም ከሆኑ እሳቱ ይቀጥልባቸው።

  • @Yfdbkg
    @Yfdbkg 18 วันที่ผ่านมา +2

    ከፋኖ ውጪ ማን እህል ያቃጥላል እዛ ሄዶ መቼስ ሸኔ ወይም ወያኔ አትሉንም አይደል?

    • @azebbenbryu5183
      @azebbenbryu5183 18 วันที่ผ่านมา

      ግም

    • @FanoEthiopian
      @FanoEthiopian 18 วันที่ผ่านมา

      መከላከያው ሸኔ አይደል ይህን ለማለት ነው ነው ጅል ፋኖ ማለት አማራ ነው ግም ጋላ

    • @FanoEthiopian
      @FanoEthiopian 18 วันที่ผ่านมา

      በድሮን አልሆን ሲላቸው በእሳት ጀመሩ ህዝብ ትንሹም ትልቁም መከላለያው ላይ ጭፍጨፋ መፈጠም አለበት ይህ የአብይ ተላላኪ ባንዳ መከላከያ

    • @mulugetataffa7150
      @mulugetataffa7150 18 วันที่ผ่านมา

      The farmers should 👁️watch their environments for any unusual incident.

    • @AddisBaddis
      @AddisBaddis 18 วันที่ผ่านมา

      መከላከያ ነው ያቃጠለው

  • @KefYalew-kx8mz
    @KefYalew-kx8mz 18 วันที่ผ่านมา

    koy gin lemin zafochu altekatelum demos esat endezih bet yafersal weyis fenji alebet

  • @fafiwolloyewa
    @fafiwolloyewa 18 วันที่ผ่านมา

    ፋኖ ይሆናል ያቃጠለባቸው
    ከአውድማ የተወቃውን ቀምተው ሲወስዱ ታይተዋል እዛው ወሎ ተንታ ወረዳ

  • @ያሬድጥላሁን
    @ያሬድጥላሁን 18 วันที่ผ่านมา

    ማን አቃጠለው ብለህ በጥያቄ መል ታቀርባህ ? ከተማውንም ገጠሩንም የሚያቃጥለው ኦህዴድ ኦነግና ብአዴን የሚባል አረመኔ ግሩፕ መሆኑ ጠፍቶህ ነው ?

  • @NiguseBelete-e8m
    @NiguseBelete-e8m 18 วันที่ผ่านมา

    የአብይ አንሰሶች ናቸዋ የሚያቃጥሉት ሌላ ማን ያቃጥለዋል አንተ እንደሇንክ የመንግስት አለቅላቂ ስለሇንክ የመንግስት አስነዋሪ ስራ አትዘግብ

  • @willjustman829
    @willjustman829 18 วันที่ผ่านมา

    Talking is useless, the more time it takes for Fano in different groups and not united under one leadership, these kinds of things and more will continue to happen, for all these problems, Fano leaders are the sole individuals to take the responsibility. Fano's inability to unite has caused the Amhara people's death, destruction, and suffering, for these reasons, Fano is fully responsible the same way as fascist Abiy Ahmed is responsible for the death, destruction, and suffering of the Amhara people. If Fano cared for the Amhara people and united, all such problems would have been reduced much, much lower than what we are seeing today. The Amhara people used to think that, Fano is out to the battlefield to fight against the fascist tigrean Woyanes and the fascist Oromuma Oromos for the freedom of the Amhara people, but now knows that, that's not the case, Instead, Fano is fighting against the Amhara people's enemies for their own benefit which is to takeover power and nothing else. For this, the Amhara people started feeling the heat that is going to boil against the Fano's Face. For this reason, people have started saying, death for Fano who can't unite because of power struggles while the Amhara people are Slaughtered and destroyed in any possible way by the fascist tigrean Woyanes and the fascist Oromuma Oromos.