ፈረንሳይ በአፍሪካ፡ የሳተችው ጎዳና - ፋና ዳሰሳ (በተስፋዬ አለነ)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 31

  • @HabteabAbayineh
    @HabteabAbayineh 13 วันที่ผ่านมา +3

    ለኔ ምርጥ ጋዘጠኞች፡ ተስፋዬና ፋና ዳሰሳ ተንታኞች። አፍሪካ ንቂ!

  • @KedirSeid-p9n
    @KedirSeid-p9n 13 วันที่ผ่านมา +2

    ትክክል ነው እኛ ከ እዉነት እና ከ አፍሪካዉያን ጎን ነን ምክንያቱም እኛ ኢትዮጵያዉያን ነን!!!!

  • @miliyon938
    @miliyon938 14 วันที่ผ่านมา +2

    ሰላም የፋና ዳሰሳ ቤተሰብ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @aperngoothow1350
    @aperngoothow1350 13 วันที่ผ่านมา

    Great news from Gambella

  • @abupease7875
    @abupease7875 9 วันที่ผ่านมา

    ተስፋዬ አለነ እርግጠኛ ነኝ እውነቱን በመናገሩ አብይ ቀይ ካርድ ይሸልመዋል

  • @hoolyhloo3815
    @hoolyhloo3815 13 วันที่ผ่านมา

    ☝️🌎🇪🇹☝️🤲

  • @estifanosabraham-m8v
    @estifanosabraham-m8v 13 วันที่ผ่านมา +3

    የፈረንሳ የማዕድን ብዝበዛ ያንገሸገሻቸው የአፍሪቃ አገሮች ፈረንሳይን ሲአባረሯት : ሩጣ ለመዝረፍ ወደ ኢትዮጵያ መጣች : : ምን ይባላል ?? ዝም ብለን እንዘረፍ ወይስ ???

  • @MulaMuluken-e1m
    @MulaMuluken-e1m 14 วันที่ผ่านมา

    ብርክስ አገራት አንደኛ ናቸዉ አሜሪካን እና አጋሮቾ አበቃላቸዉ ወዠመኑ የብርክስ አገራት ነዉ

  • @MeskirHailu
    @MeskirHailu 14 วันที่ผ่านมา +12

    አይ ተስፋዬ አለን። ፈርንሣይ ከኢትዮጵያ ጋር ጥሩ ግንኙነት ያላት አገር መሆኑን እያወቅክ ፣ የፈረንሣይ ፕሬዜዳንት ኢትዮጵያ መጥቶ 1 ወር እንኳን ሳይሞላው ይህንን አፀያፊ ዜና ከእንግሊዘኛ ዮ ቱዩብ እና ቲክቶክ ላይ አሰባስበክ ዜና መሰረ ታክ ይገረማል።

    • @melesemelese6392
      @melesemelese6392 14 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😅

    • @samsonneway1906
      @samsonneway1906 14 วันที่ผ่านมา +5

      የፈረንሳይ ፕሬዝዳንት ኢትዮጵያ መጥቶ ስለሄደ ብቻ እውነት መዘገብ የለበትም እያልክ ነው ?

    • @demisabate
      @demisabate 14 วันที่ผ่านมา +3

      እና ታዲያ ያ gay መጥቶ ስለሄደ ምን ይጠበስ?

    • @eilyasgirma8732
      @eilyasgirma8732 14 วันที่ผ่านมา +2

      ታድያ በፈረንሳይኛ ለማክሮን ብታቃጥር አይሻልም?

    • @AZEZEADMASU
      @AZEZEADMASU 13 วันที่ผ่านมา

      አይገርምም?!

  • @tesfaytesfazgy6502
    @tesfaytesfazgy6502 13 วันที่ผ่านมา +1

    የጨነቀው አቢይ ጎትቶ ሊያመጣት አይደል !!

  • @TrueLife-g9v
    @TrueLife-g9v 13 วันที่ผ่านมา

    ኢቲቪ ይሻላል ትንሽ ፋና

  • @TrueLife-g9v
    @TrueLife-g9v 13 วันที่ผ่านมา

    አምባገነን መሪ የሚደግፍ መሆኑን ገልጸዋል😅😢ፋና ፋራ😅😂

  • @TrueLife-g9v
    @TrueLife-g9v 13 วันที่ผ่านมา

    አይ ፋና 😂😂 የውጭ ሚዳ የሀገራችን ህዝብ እያለቀ መሆኑን አይሰማም ማለት ነው

  • @TrueLife-g9v
    @TrueLife-g9v 13 วันที่ผ่านมา

    አንድ ቀን እውነት አያቀርብም

  • @EysauGrimaAfrica
    @EysauGrimaAfrica 12 วันที่ผ่านมา

    Baxam desi yemeli zena

  • @MulaMuluken-e1m
    @MulaMuluken-e1m 14 วันที่ผ่านมา

    ኢትዮጽያ አለችላት ናፍጠኛ ይዉድም

    • @farisabdulfatah2283
      @farisabdulfatah2283 13 วันที่ผ่านมา

      @mulamuluken-e1m😂😂😂😂 alalekm lenageru yebetachenat semate selalekekachu neftegna malet men malet endahona atwekume ahune enaneta tademrachu new ethiopia 120.000.000.yehonew yegermale😢😢😢😢

    • @GdyfyFfhdyh
      @GdyfyFfhdyh 12 วันที่ผ่านมา

      👎👎👎

  • @awoths5320
    @awoths5320 13 วันที่ผ่านมา

    ከሳምንት በፊት ማክሮን መጥቶ ሽርጉድ እያላችሁ የዘገባችሁት የዲፕሎማሲ ዘገባ በዚህ ውሃ ትቸልሱበታላችሁ?
    የሀገሪቷን ዲፕሎማሲ መርህ ግንዛቤ ውስጥ አስገቡት።