Ethiopian Food || በጣም ፈጣንና ጣፋጭ ጭኮ አሰራር // chiko aserar

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ม.ค. 2025
  • ሰላም ቤተሰቦቻችን እንዴት ናችሁ እኛ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደህና ነን። ይህንን ቪዲዮ እዩትና ከወደዳችሁት ላይክ ሼር እንዲሁም አስተያየት ካላችሁ በደስታ እንቀበላለን። ለዚህ ቻናል አዲስ የሆናችሁ ደግሞ ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱን እናመሰግናለን።

ความคิดเห็น • 26

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
    @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 2 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ሰላም መጣሽልኝ ዋው ምርጥ አርገሽ ነው የሰራሽው በጣም ነው ምወደው በተለይ ጭኮ በሻይ

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ሳርዬ በጣም ቆንጆ አሰራር ሲያዩት እራሱ ያስጎመጃል እጅሽ ይባረክ 👌👌👍👍❤🙏

  • @Eden-oo6ny
    @Eden-oo6ny 10 หลายเดือนก่อน +1

    እጅሽ ይባረክ የኔ ውድ

  • @ZenDiroandandnegeroch
    @ZenDiroandandnegeroch 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም እንኮንደህናመጣሽሀያቲበጣምአሪፍአሰራርነውላይክሽር ሀያቲ

  • @eldutube-5505
    @eldutube-5505 2 ปีที่แล้ว

    Selam sarye selamsh bizit yibel betam mirt yechiko aserar new Indet indemiyasgomej ijish yibarek inamesgnalen mare like, share🥰🥰😍😍

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን በጣም አመሰግናለሁ❤🙏

  • @miratfanta330
    @miratfanta330 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ውድ እህት እንዴት ነሽ እግዚአብሔር አምላክህ ኢትዮጵያ ሰላም ይሁንልን በርቺ እህት ዋው ዋው በርቺ በጣም ጥሩ ምግብ ነዉ በርቺ እግዚአብሔር አምላክህ ኢትዮጵያ ሰላም ይሁንልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑርልን በርቺ

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  2 ปีที่แล้ว

      አሜን በጣም አመሰግናለው ምህረትዬ❤🙏

  • @fatumaside1684
    @fatumaside1684 11 หลายเดือนก่อน

    ዋው እጅሽ የባርክ እኔመልው አችለስራሽው የኔ ምራቅ መዋጥ መን ይባላል ሆ ጉመጅሁኝ እኮ😅

  • @ruthlove1462
    @ruthlove1462 2 ปีที่แล้ว

    እጅ ይባርክ🙏

  • @MeseretAsefa-qv9yq1
    @MeseretAsefa-qv9yq1 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @Saratmz12
    @Saratmz12 2 ปีที่แล้ว

    Ere shetaw gedelegn 😋😋😋

  • @AbiMohamed-h2l
    @AbiMohamed-h2l ปีที่แล้ว +1

    🎉

  • @biniyamzewdu9622
    @biniyamzewdu9622 6 หลายเดือนก่อน

    Wow it is nice with tea I love it and it is wonderful nice nice nice Ilove it very much ok keep it up ok good love it my mother loves it nice ok this is cool love it. አሪፍ።

  • @asteradd6859
    @asteradd6859 2 ปีที่แล้ว

    Wowow💕💞

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 2 ปีที่แล้ว

    ወይኔ በጣም የምወደው ንገር እንደው አስጎመዥሽኝ አንዴ ከጀመርኩ አላቆምም ንበር ግን ያው የጤና ንገር ቅቤ ስለሆን አሁን ያው በትንሹ ንው አንቺ የስራሽው ደሞ ከለሩ ማማሩ በጣም ንው የምትስሪያቸው ደስስስስ ይሉኛል nam nam በርቺ

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  2 ปีที่แล้ว

      ትክክል ነሽ ቅቤን በመጠኑ ነው።በጣም አመሰግናለው❤🙏

  • @fouziyafouziya4180
    @fouziyafouziya4180 2 ปีที่แล้ว +1

    Wwww

  • @fikerfiker8407
    @fikerfiker8407 9 หลายเดือนก่อน +2

    ተፈረፈረ እኮ ።ቅባ ይወዳል ጭኮ የቅቤ እጥረት ኣለበት ጭኮሽ።😥

  • @frehabte7107
    @frehabte7107 2 ปีที่แล้ว

    Thank you 🙏🏾

  • @seadilove-x4h
    @seadilove-x4h ปีที่แล้ว

    ስንት ቀን መቆየት አለበት ወይስ ስንት ሰአት

  • @HayuLinda-mn9dq
    @HayuLinda-mn9dq 9 หลายเดือนก่อน +1

    ስኳር አይደረግም እንዴ

  • @NejuMujedin
    @NejuMujedin 5 หลายเดือนก่อน

    ፍሪጅ አያስፈልግም ማለት ነዋ

  • @gechtabor
    @gechtabor 2 หลายเดือนก่อน

    ይሄ በሶ ጭብጦ ነው ጭኮ አይደለም!